♥ 25ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2021

Комментарии • 237

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 2 года назад +74

    የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘምንክን ያርዝምልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሳኡዲ እስርቤት ያሉትን ቤተሰቦቻችንን ለቅድስት ሀገር ያብቃልን አሜን

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 года назад +6

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 года назад

      አሜን እንዴት ነው ከናንተም ተቆራርጦባችሗን 1 :50----60 ደቂቃ አካባቢ ላይ በጣም ተቆራርጦብኛን

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-id2hc4zm5x
      @user-id2hc4zm5x 2 года назад

      @@user-cy9lq7kv2c አዎ የተወሰነ ተቆራርጦ ነበር ግን ተስተካክሏል

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 года назад +2

      @@user-id2hc4zm5x አዎ መስተካከሉን አይቸዋለሁ የእህታችንን ታሪክ አልተሰማኝም እንጅ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад +21

    ሰለጸለይኩ ነው እናቴ የሞተቼው ያልከው ውደማችን ካተ ጋራ ተመሣሥሎ የሚያወራ መንፈሰ አለ እህትህ አንተ ጉበዝ ከሆንክ ከሀዛብ ወደ ኦረቶዶክሰ ተዋህዶ ማምጣት ትችላለ ግን የመቀበል አክሰሶችህ እየዘጋሀው ነው የእውነት አዛዝኖኛል ምክር በጣም ያሰፈልገዋል ካነጋገሩ ያሰታውቃል በዛ ላይ መንፈሶቹሁም ጥርጥር እያደረጉበት ነው

  • @user-zf8qo6bs2x
    @user-zf8qo6bs2x 2 года назад +26

    መምህራችን ማክስኞ እጠብቃለን እሺ ፀጋ ዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
    4ወር እርጉዝ ነኝ ሁለተ ስላሤ እያላችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 2 года назад +1

      አሜን እግዚእብሔር ያስብሽ

    • @edomamanwal8256
      @edomamanwal8256 2 года назад +1

      አሜን እግዝያብሄር ያስብሽ

    • @sooqusabya2778
      @sooqusabya2778 2 года назад +1

      እግዜያብሄር ያስብሽ ድንግል ማሪያም ካቼ ጋር ትሁን

    • @destapark609
      @destapark609 2 года назад +3

      እመብርሀን ታስብሽ የቅዱስኡራኤልን ድርሳን አንብቢ ሁሌም

    • @user-zf8qo6bs2x
      @user-zf8qo6bs2x 2 года назад

      @@destapark609 እሺ እህቴ ሁላችሁም አመስግናለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +33

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 😢🙏🏿
    ሰላም መምህር እንኩዋን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን 😘ስለ ኢትዮጵያ እንፀልይ ውድ ኦርቶዶክሳውያን 🙏🏿እናታችን መኖሪያችን ዞሮ መግቢያችን ታማለች 🥺🥺🤲🏿🤲🏿🤲🏿
    ሰምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ የድንግል ልጅ መድኃንያለም ይርዳን 🤲🏿የልድያን ልቦና የከፈተ የኛንም ልብ ይክፈትልን 🤲🏿እኔስ የመርሳት ችግር አለብኝ ሰምቼ ረሳዋለሁ 😥

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 года назад

      አይዞሽ

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p 2 года назад

      አነመ በጣም አሰቸገረኝ መሰማቲ ትርጉም የለለው እየሆነብኝ ነው ምን ይሻለኛል?😥

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 года назад

      @@user-vf6pp6wq5p አይዞሽ እህቴ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 года назад +9

    ሴጣን ብዙ ጊዜ ለአይምሮአችን የሚነግረን መፀለይ መስገድ እንዲቆምለት በአይምሮ የአልሆነ ትርክት የመፍጥር አቅም ቢፈጥርም አለመፍራት እና ከእሱ የበለጠውን እግዚያብሄርን ስለያዝን መፍራት የሚባለውን በፀሎት ማስወገድ አለብን በተለያየ ጊዜ ያልሆነ ሀሳብ ብልጭ ድርግም ስለሚያደርግ የሱን የክፋት ሀሳብ እየተከተልን መገፀስ ከለመድን በግልፅ እንይዘዋለን የፍራት ሀሳብ በፀሎት የሚፈጥር ከሆነ ሰግደን በመቁጠሪያ ይሄንን ያደረክ ብለን ስንደልቀው በግልፅ ለውስጣችን በሚገባን መልኩ ይገልፅልናል ሴጣን ቦቅቧቃ ነው መቁጠሪያ ተጠቀሙ ከይሉታ ውጡ እግዚያብሄርን ይዘን እንደመስሰዋለን በርቱ ወንድም እህቶች ።

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 2 года назад +17

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማሌን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የብዙወቻችን ችግር አየተፈታልን ነዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 года назад +16

    #የማ ፍቅር ያዛኝቷ ልጂ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መደሐኒኣለም በእውነት ለሐገሬ ያብቃኝና ለአይነ ስጋ ያብቃን ከተኛሁበት ነው የቀሰቀስከኝ በፆሎት አስብኝ ወለተ ወልድ🙇 😭😭😭😭 #ሰላም ለኢትዮጲያ🇪🇹☝☝💒📚

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +17

    መምህራችን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ምን ልበልህ ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርኽ እና ጸጋውን ያብዛልህ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 года назад

      ቃላህዉትን ያስማልን ተሰፈስላሴ ደንቅ መስላ ነዉ ታክስ ወስጥ የልከወ ይገረመል

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 года назад

      አሜን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h 2 года назад +18

    ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክ ሰላሙ ይስጠን

    • @abemhaile2195
      @abemhaile2195 2 года назад

      ወንድም ተስፋዬ ትዳር እያፋታህ ነው ጋብቻ ላይ የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት ዝሙት አይባልም አንተ ተላስተህ ሌላውንም እያሳሳትክ ነው የሀዋሪያው ጳውሎስን መልክት ደጋግመህ አንብብ የተረዳኸው አይመስወኝም ወንድሜ

  • @galxya1162
    @galxya1162 2 года назад +16

    መህምርዬ በፀሎታችሁ አስብን ወለተ እየሱስ ልጅ እያስጨናገፈት እቢ አለትኝ ሶስት ግዜ በፀሎታችሁ አስብን
    ወለተ እየሱስ
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ሰንበት
    ወልደ እየሱስ
    ሁለቱዉ ትልቅ ከሆኑ ነዉ የሞቱባትኝ አንዴ ደግሞ አጨናገፈት

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 года назад

      ዝማሬ መልአከትን ያስማልን እህታችን ሩት

  • @amsalselassie6773
    @amsalselassie6773 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @AndRoid-yl9lw
    @AndRoid-yl9lw 2 года назад +13

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያረግልን አሜን አሜን አሜን

  • @tadele4513
    @tadele4513 2 года назад +12

    መምህራችን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን በውነቱ ብዙ ህይወቴን እየመረመርኩበት ያለሁ ውይይትና ምክክር ነው እግዚአብሄር ይስጥልን እናመስግናለን

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 2 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን መምህር ሽአመት ኑርልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mm7sp1vb5f
    @user-mm7sp1vb5f 2 года назад +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስምዓልና🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-vj4jd2cj5r
    @user-vj4jd2cj5r 2 года назад +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x 2 года назад +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @dedu363
    @dedu363 2 года назад +4

    አሜንአሜንአሜን በሰሎት አስቡን

  • @sindayokind9044
    @sindayokind9044 2 года назад +7

    እግዝአቢሔር ይባርክህ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 2 года назад +3

    ሰለ ኩሉ ነገር ልዑል እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @sarasara2006
    @sarasara2006 2 года назад +1

    እኔ በጣም እረሣለሁ ማሤታወሥ አልቼልም ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ

  • @user-el5gw3pu4l
    @user-el5gw3pu4l 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው:: እናቴ በፀሎት አስቡን ውለተ ኢየሱስ, ወለተ ኪዳን አስካለ ስላሴ ክንፈ ሚካኤል

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Год назад +1

    ቃልህይወትን ያሠማልንመምህራችን እመብረሀን ከነልጆችክትጠበቅክ❤❤

  • @alsemaalsema6213
    @alsemaalsema6213 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @yassybariso9712
    @yassybariso9712 2 года назад +1

    አሜንንንንንን,ስለሁሉምነገር,እግዚአብሔር,ይመስገን,

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይቆይልን
    ግሩም ውይይት ነበር በሁሉም ቤት ያለ ችግር ነው
    እግዚአብሔር ይሰማነውን በተግባር እንፈፅም ዘንድ ይርዳን።መምህር ንቁ እያለን ነው የኛ ድርሻ መበርታት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን አሜን

  • @fthawitm2077
    @fthawitm2077 2 года назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ሰላማዊት በጣም ደስ የሚል
    መዝሙር እግዚአብሔር በጸጋ
    በእውቀት ያሳድግሽ
    ስለምህ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል
    ፀጋው ያብዛልህ
    እመብርሃን በመጎናፀፍያዌ ትከለ ላ ትሁንህ

    • @fthawitm2077
      @fthawitm2077 2 года назад

      ለመ ምህር ማለቴ ነዉ

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 2 года назад +7

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @YoDaha
    @YoDaha 2 года назад +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን በኡነቱ 🇻🇳🇻🇳🇻🇳
    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርትነው በተለይ በሊብ በጣምቆንጆ የበለጠ ነዉ እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላምያርግልን

  • @dggf3570
    @dggf3570 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰመዐልና

  • @martafentawe147
    @martafentawe147 2 года назад +1

    ብሩክታውይት እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክትን ያሰማልን በቤቱው ያጥናሽ እግዚአብሔር

  • @firehiwotyeshitila945
    @firehiwotyeshitila945 2 года назад

    Amen amen amen elele

  • @ygermal1
    @ygermal1 2 года назад +1

    መምህር ተስፋ ሥላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ይህው የህታችንን የመጀመርያውን ጥያቄ እየሰማሁ ነው መምህር እኔ ያንተ ተማሪ ነኝ ይቅርታ አውቃለሁ ብየ አይደለም የአውሬውን ክትባትማ ምንም ቢሆን መከተብ የለብንም ምንም አይነት አማራጭ ሲጠፋ በግዳጅ ቢሆን የእግዚአብሔር መላእክት ይቆሙልናል ሲሆንማ እስከሞት ድረስ የታመንክ ሁን ነው ይህው ከምሰራበት ቦታ ካልተከተብህ አሰራም ተብየ ነበር የኔ ውሳኔ ግን እንኳን ስራ ነውና ትሞታለህ ቢሉኝም አላደርገውም የሚገርመው ግን ደብዳቤ ፃፍና ስራውን ትሰራለህ አሉኝ ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ክብር ምስጋና ለወላዲተአምላክ ይሁን የዚህ አለም ገዥ የሆነው ጠላታችን ዙሪያው ገደል አድርጎ ቢያሳይም የውስጣችን ነው የሚአደምጥ ትርፉን ነው የሚያስበው ስራየ ቢቀር ለእመነቴ ጥሬ እየቆረጠምኩ የቻልኩትን ያህል ዋጋ እከፍላለሁ መንፈሳዊ ተጋድሎየ ግማሽ ስዓት የነበረው ሙሉ ቀን ይሆንበታል ስለዚህ ምርጫ የለውም እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ እምነታችን እንዲፈተን ነው እንጂ አይሉ ዋጋ የከፈለልን አምላክ አውሬ ሲበላን ዝም ብሎ የሚያይ አምላክ አይደለም ።

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 2 года назад

      ከእምነት ጋራ የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል ግዴታ ከሆነ መከተብ ነው አለቀ

  • @user-cm5jk4qq6q
    @user-cm5jk4qq6q 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g 2 года назад +5

    ሰላም ለተ ይሁን መምህርዬ እንኳን ሰላምመጣህ በጣም ደስ ይላል ትምህርትህ በጣም ተምሬበታለሁ እግዚ አብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mwtey70
    @mwtey70 2 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 года назад +3

    እግዚያብሄር አገራችንን ሰላም ያውርድልን እመቤተማሪያም የአስራት አገርሽን እባክሽ ከጭንቅ ገላግይን አሳርፊን እባክሽ የስደት ልጆችሽ ተጨነቅን አገር አጣን አገርሽን አንድ በይልን

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p 2 года назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 2 года назад +1

    Enamesegnalen memhr yeagelglot zemen yarzmln . beedme betsega ytebkln.

  • @user-gj5sm6lo8e
    @user-gj5sm6lo8e 2 года назад +5

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zedyamaryamleg3097
    @zedyamaryamleg3097 2 года назад +1

    Bewunet zemameri melaket yasemalen ehtachen

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k 2 года назад +3

    ውድ እና እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ። እግዚአብሄር ሀገራችን #ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን(💚💛💕)🙏

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ፀጋውን ያብዛልክ መምህርችን
    በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
    በፀሎት አሰቡኝ ወለተ እየሱስ
    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 2 года назад

    Egazaber yamasgan mamhari bahwatan qalehwat yasamala egazaber stegawan yabzalak Amen Amen Amen Amen

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j 2 года назад +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔ አይጮህም ምንም አይልም ከተመቸው ይቀመጥ ብቻ ለእግዚአብሔር መገዛቴን አመሠግነዋለሁ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን።

  • @youtube8159
    @youtube8159 2 года назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yerukidane1940
    @yerukidane1940 2 года назад

    Amen Amen Amen zimare meleaket yasemalen ehetachin

  • @hulubersuhone158
    @hulubersuhone158 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ስለ ስዕል አድኖ በሰፊው ብታስተምረን ደሲለኛል በተለያየ ሶሻል ሚድያ በተለይ ቲክቶክ ላይ ብዛት እያየው ነዉ የካቶሊኮችን ነዉ ሚጠቀሙት ለሁላችንም ክርስቶስ አይን ልቦናችንን ያብራልን

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 2 года назад +2

    Amen memhir ehe timhirt temiro yalgebaw kel he or she has a big problem i learn a lot from u and our teacher memhir girma god blesed u all and all ur followers amen 🙏🏼🇪🇷

  • @habtamum123
    @habtamum123 2 года назад

    የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ምንም ግንዛቤ ለሌለኝ ለኔ ብጤ በጣም አስተምሮኛል ፣በፍት አባባል ብቻ ነው ብዬ የማነውን በተግባር ሆኖና ተደርጎ መስማቴ በጣም የእግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ፣ በመምህር ተስፋዬም ላይ እድሮ ለማስተማረን፣ ለእኛ ለጠፋነው አሁንም ፈጣሪ ማስተዋሉን፣ጤናና እድሜ ይጨምርልን፣ እኔንም በጸሎት ሀሥቡኝ ኃይለሚካኤን በሉኝ፣

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 года назад +2

    ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህር

  • @lideyaasnakew4559
    @lideyaasnakew4559 2 года назад +4

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ሳናቅ ጠፍተናል እያወቅንም ጠፍተናል እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን

  • @yeromdesalegn6451
    @yeromdesalegn6451 2 года назад +2

    አንድ ወንድማችን እናቴ የሞተችው በኔ ምክንያት ነው አሁንም በአረብ አገር ያለችው እህቴ እያመማት ነው ለዚ ምክንያቱ እኔ ነኝ ብሎ እራሱን እንደጥፋተኛ የቆጠረው ወንድማችን የምክር አገልግሎት ቢሰጠው የሱብቻ አሳብ አይመስለኝም ።

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад +2

    እድሜ ነእና ጢና ይሰሰጥልን እግዚአብሔር ያበርታህ መምህረዬ

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
    እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ
    እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን
    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ✝️🙏
    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 💒💚💛💖🙏

  • @meseretandebrhan4401
    @meseretandebrhan4401 8 месяцев назад

    ውድ መ ምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መልእክን ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልን ❤❤❤

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 года назад +3

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህ ር ጸጋውን ይብዛልህ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ያሳደጋት በጥበብ በሞጎስ

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 года назад +1

    አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር,እግዚአብሔር,እድሜውንና,ጤናውን,አብዝቶ,ይስጥልን,ብርታቱንና,ፅናቱን,ይስጥልን,💚💛❤👐🙏

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ብዙ ነገር ተምረንበታል ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @zedyamaryamleg3097
    @zedyamaryamleg3097 2 года назад +1

    Memere bewunate kenabetasebochek egzihber etebekachu yagelegelo zebenachune yebarek line memere🙏amen

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Год назад

    I love this song....እግዚአብሔር ፅጋዉን ያብዛልሽ።።።

  • @lalattan3498
    @lalattan3498 2 года назад

    መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ባጣም እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ❤️🙏🙏🙏

  • @user-hy5qh2rr2h
    @user-hy5qh2rr2h 2 года назад +1

    በእውነት ብዙ ተማማርን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤🥰🙏🙏🙏

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 года назад +4

    ምህርዬ❤❤❤

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 года назад +1

    ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን እህታቼን በረቼልን

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-rt7il8ew5c
    @user-rt7il8ew5c 2 года назад

    Egziabhere yemasgen Mameher Tasefaye salemh yebazelh ye Ewenet kale hiyotn yasemalin tsegewun yabezalh

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v 2 года назад +1

    በጣም ደስ እሚል ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን እህተ ገወርጊስ በፀለታችሁ አስቡኝ እህቶቸ ወድሞቸ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 года назад +2

    Egzabhery yestalean amen amen amen.

  • @fantypipsi3056
    @fantypipsi3056 2 года назад

    Ameen ameen ameen

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 года назад

    በፁሎታቹ አስቡኝ ወለተሰንተ ብለዉ ለንስሀ ሞት እንድበቃ ኡፍ ይቺ ቀን ይናፍቀኛል

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p 2 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij3663 2 года назад

    እግዚአብሔር የወደደውን ነው ያደረገው ግን ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ጡሩ አደለም አሁን ከእግዚአብሔር ጋር እየተጣላን ያለንው ንስሀ ብትገባበት ሰላም ታገኛለህ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣልቸለሁ የኔ ፈቃድ ይሁን ብየ ብለህ ማለት አባታችን ሆይ ስንጸለይ ፈቃድህ በሰማይ እንደሁንች እንዲሁም በምድር ትሁን ነው የምንለው በሱ ፈቃድ መግባት የለብንም ላተም ሰላም ታገኛልህ ይህ ሀሳብም ካይምሮህ ይጠፋል በኔ ስላየሁት ነው እንደዚህ ብየ ስገባ ይህ ሀሳብ ጠፍቶልኛል በኔ ምክንያት ነው ወድሜ የሞተው እያልሁ እራሴን በጣም እወቅስ ነበር ሰላም አጥቸ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን. የእኔን ጥያቄ ነው የጠየቅህልኝ እግዚአብሔር ያበርታህ እግዚአብሔር ያጽናህ
    መምህራን በደብ አብራርተህ አስረድህናል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 года назад +3

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 года назад +2

    Amen amen..amen..kalat hiwet yasemal memhrachin

  • @welansa9975
    @welansa9975 2 года назад

    Aminh aminh aminh aghziyhabheerhh shamuuh zareemh zootarh yhtamsghanh yhuunh aminh aminh aminh bawnth qhalh ywthany yshamalanh🤲🤲🤲🤲🕯️⛪⛪🕯️🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @lafyameer2468
    @lafyameer2468 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 2 месяца назад

    እግዚአብሄር ብርታቱን ይስህ!

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 3 месяца назад

    መምህር ትምህርቶችህን ወደኋላ እየተመለስኩ እያዳመጥኩነው ቁርጥውሳኔ ስቶስኑ ዳቢሎስ ይጋለጣል ብለሀል እና በቦብ እግራተቆርጣል ያልካትልጅ መዝሙር በመስማት ጥላቷን ተቆጣጥራዋለች አልክ እና እኔም ቁርጥውሳኔ ወስኘ መዝሙር በመስማት ብቻ እየተያዘነው ተመስገን አምላኬ

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 года назад +1

    በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክልን አሜን በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 2 года назад +2

    Egzabehir yebarkeh memher. Enyem memher ende Ehetachen kidanemeheret. 2gizye be brehan tajeba ke semay keteta Ethiopian steward Ayehuwat Enye sewochen eyegefahu emebeyeteyen lemayet 1 gizye bewen Embyeteye bemeskot be berhan tajeba ke semay keteta wedealgaye metach. Segeje seleye new yemetegnaw. Kidanemeheret Nech be semayawi lebesa.Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏 🙏🙏

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 2 года назад

    Amene amene amene

  • @tiruyeethio8720
    @tiruyeethio8720 2 года назад +2

    ሰላም ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳንም እግዚአብሔር ማረህ ይህ ፕሮ ግራም መጀመሩ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀይል እና ጉልበት አይለይህ

  • @user-cn7xh1bb4e
    @user-cn7xh1bb4e 2 года назад

    መምራችን ቃለህወት ያስማልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 года назад +3

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa tsgawin Yabizaleh 💚💛❤🤲🙏

  • @amlialzu8595
    @amlialzu8595 2 года назад

    Aman aman aman kalhuwet yesmanil

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Год назад

    ዝማሬመላክትንያሠማልን

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረንአምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልል እህቶቼ ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን

    • @burteemyselfwithmywork5912
      @burteemyselfwithmywork5912 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን
      አሜሜንን አሜን አሜን
      ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💛❤💚💛❤💚💚💚💚💚👝💛❤💚💚💛❤💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌿🌿🌿🌿🌿

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 2 года назад +1

    ወድማችን የነትህ ሞት ብጨንቅህ ም ስለለሰደገችም ስትነፍቀትምስለነበረነዉ የተማምተብህ አሁንግን ስለእህትህአብዝተህ ፀልይ በስሞም መፀለይነዉ እጅህለይስሞንእያፀፍክ በርተ አድቀን እሶም እንደተ ፀልያእያገዘችህ የነትህን ነፍቆት በሶረስተህ ስትማሰክር የሰማኝ ለምስክርነትየብቃህ

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 2 года назад +2

    Egzabhera yestalen amen amen amen.thanks