Getemeg 208ኛገጠመኝ ፦በቀይ እስክርቢቶ የተሰራ መስተፋቅርና እንደቀልድ የ30 ዓመት መከራ( በመምህር ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Getemeg 208ኛገጠመኝ ፦በቀይ እስክርቢቶ የተሰራ መስተፋቅርና እንደቀልድ የ30 ዓመት መከራ( በመምህር ተስፋዬ

Комментарии • 495

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 года назад +53

    እግዚአብሄር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር ሽ አመት ኑርልን🌻🌻🌻🌻

    • @btgfamily5139
      @btgfamily5139 3 года назад +1

      Amelike yetebke memrachene!!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад +1

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

    • @erkineshassres6509
      @erkineshassres6509 3 года назад

      የኔእናት የጣሉት ይቅር በሉ ተቀበሉ።

    • @abelabenate1058
      @abelabenate1058 2 года назад

      መልስ ተስፋይ በምታስተምረው ትምህርቶች ጥሩ ነው 1ጥያቈ አለኝ

    • @Azeb-mh3qn
      @Azeb-mh3qn 8 месяцев назад

      መምህር ትምህርትህን እከታተላለሁ እኔወደአቅዱስ ቂርባን ለመቅረብ እፈልጋለሁ ባለቤቴ ግን
      ፍላገት የለውመ ምንትመክረኛለሀ

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    ቅዱስ ሩፋኤል ድርስልን ተጨቀናል ኢትዮጵያን አደራ

  • @ሃኒቱ
    @ሃኒቱ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @merongirma6247
    @merongirma6247 3 года назад +38

    እንደው መምህርዬ እውነትም "ተስፋዬ"! እውነት ትምህርቶችህን ስሰማ ተስፋዬ መሉ ይሆናል! በጉድለቴ ሁሉ ያልተወኝ አምላኬ ይክበር ይመስገን! ፀጋውን ያብዛልህ!🖤💚💛❤️🖤

    • @ethiopianlovely6856
      @ethiopianlovely6856 3 года назад +1

      አሜን እሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

    • @tesfayetesfaye2059
      @tesfayetesfaye2059 3 года назад

      መምህር ላገኝህ ፈልጌ ነበር ፍቃደኛ ከሆንክ

    • @tedenekedesta989
      @tedenekedesta989 3 года назад +1

      እንት መምር ተስፍዬ መልካም ስው ነህ በጣም ተምሪበታልው
      በጵሎትእ አስበን እኔ ክነቤተሰቤ
      ዳላስ ቴክሳስ ነው እመስግናለው

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 3 года назад +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእደሜ በጸጋ ያኑርልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @ገብሬኤሌጠባቂይመላእክ

    ቃለህዉት ይሠማልን መምህር

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 3 года назад +16

    በየቀኑ የሚገርም ትምህርት ነው የምናዳምጠው ህሄ ፈውስ ለኛም ቤት ይድርስ በእውነት መምህር አንተም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @gebregziabhermisrak8953
    @gebregziabhermisrak8953 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa137 3 года назад +36

    አቤቱ ሀጢአትን እንደ ፅድቅ የተላበስን ከንቱ ፍጥረት እኮነን ያሳዝናል አቤቱ አድነን ለንስሀ ሞት አብቃን አምላኬ

  • @shitukumeladebesa6447
    @shitukumeladebesa6447 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ እናታች ይቅር ለእግዚአብሔር ማለት ታላቅነት ነው እና ይገባዎታል ።
    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ብዙ ነገሮችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በተማረነው 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን
    እኔንም በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ

  • @Yaya-se9qn
    @Yaya-se9qn 3 года назад

    Amen amen

  • @mihretgebremeskel7997
    @mihretgebremeskel7997 3 года назад +9

    በእዉነት እግዚአብሔር ምስክሪ ነው መምህር አንድ ሚልዮን ጊዜ ላይክ ቢደረግ እኔ አንደኛ ነበር መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሁልጊዜ ከአንተ ገር ይሁ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ሁልጊዜ አትለያችሁ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 года назад +27

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ መምህር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 3 года назад +35

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወድ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ በዚህ ትምህርት ብዙ ለዉጥ አግንቻለሁ በርታ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጻድቃን ብላችሁ ደካማ እህታቹሁ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ አወ መምህር እኛ እየተለውጥን ሌሎች እንዲያውቁና እንዲለወጡ የማድረግ ግዴታ አለብን ብዬ አምናለሁ አድምጠን ተግባራዊ እንድናደርግ ፈጣሪ ልብ ይስጠን እንጂ ሀጥያታችን ብዙ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ2ለ

    መምህርችን አናመስጋናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 года назад +3

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад +2

    እሰይ የእኛ አባት በረከታችው በሁላችንም ይደርብን አምላክ ቅዱሳን ክበረ ተመሰገን

  • @habtamenshbelay432
    @habtamenshbelay432 3 года назад +8

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምራችን በውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ፫😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад +1

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @fanibekele1423
    @fanibekele1423 3 года назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 3 года назад +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Biniamfutsum6861
    @Biniamfutsum6861 3 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃላ ሂወት የስማዓልና ። ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👏

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 3 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የመለሳቸው አምላከ አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ ይላል እውነት የሚመለስ ልብ ሲኖር እነሱን ቤት የገባ የጎበኛቸው የድንግል ልጅ መዳንያለም የሁላችንም ቤት ይግባ ይመልሰን እናታችን ታረቁ ይህ ያስደስታል እንጅ አያሳፍርም የሚያሳፍረው ዳቢሎስ ይፈር አፍሯልም ቅጥል ይበል የባሰ ከጎሮቤቱት ጋር ሰላም ፍቅር ሁኑና እናታችን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 года назад +6

    እንኳን በሰላም መጡሉን መምህራችን😍😍😍

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 года назад

      ቃላህዉትን ያስማልን ተሰፋሰላሴ እልልልልል በጣም ደሰለን ዝማሬ መልአክትን ያሰማል

  • @yoditdube6381
    @yoditdube6381 3 года назад +1

    እንኳን አደረሳቹሁ በመስቀሉ የምታምኑ የተዋህዶ ልጆች

  • @kanakpk3821
    @kanakpk3821 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 года назад +3

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህ ር አሜን አንኳን ደና መጣክ

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
    @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ 3 года назад +2

    እግዚአህቤር ይመስገን መምህራችን እኳንበሰላም መጣህልን የኛ እቁ ሺአመት ኑርልን እግዚአህቤርይመስገን

  • @maranatatube2727
    @maranatatube2727 3 года назад +1

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen kale hiwote yesamalen memerihachen 👏👏👏👏🕊️🕊️🕊️

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @saratigi8659
    @saratigi8659 3 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ መምህተስፋስላሴ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች በያላቹህበት ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ።

  • @surafel9766
    @surafel9766 3 года назад +14

    አስደማሚ ትምህርት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ። ሴትየዋም በአጭር ጊዜ እንደሚቆርቡ እርግጠኛ ነኝ።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 3 года назад +1

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህርዬ

  • @መአዛስላሴ
    @መአዛስላሴ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
    እናተን የጎበኘ የኔንም ሙሉ ቤተሰቤን ይጎብኘን ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @አፀደማርያም-ወ3ጰ
    @አፀደማርያም-ወ3ጰ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በርታ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው
    እናታችን ከጎረቤታቸው ይቅር ተባባሉ። እግዚአብሔርም ይቅር እንድትባሉ ይቅር በሉ ነው የምለን እና እርቅ አውርደው ስጋውና ደሙን ይቀበሉ ጤላትዎትን ዲያብሎስን ያሳፍሩት

  • @senaittesfaye2288
    @senaittesfaye2288 3 года назад +5

    ቃል ሒወት ያሰማልን የአቡነ ሀብተማርያም መዝሞር ኣውታ መምህር ተስፋስላሴ

  • @eth3816
    @eth3816 3 года назад +1

    ቃለይወት ያሰማልን መምህር

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 года назад +6

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋዬ ኑ ተወዳጆች እናዳምጥ 👏

  • @sarasara2006
    @sarasara2006 3 года назад +5

    ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ቤተሠቦቸ

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 3 года назад +7

    አሜን መምህራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናታችንን ልቦናቸውን መልሶ ለክብር ያብቃልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @yeshewamar807
    @yeshewamar807 3 года назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @abi4294
    @abi4294 3 года назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ ለእነሱ የደረሰላቾ አምላክ ለኛ ለሁላችንም ይድረስልን ቤተሰቦቼ እውነት በጣም መታደል ነው 5: ልጆቺ መለወጣቸው እውነት በጣም ያረካል
    መምህር አንተ እኮ የተመረጥክ ሰው ነህ
    አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ አሜንንንን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 3 года назад

    Amen amen amen kale heyweten yasemalen tegawen yabzalachehu

  • @እታበዝለ
    @እታበዝለ 3 года назад +2

    መምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 3 года назад +3

    ክፍ አይንካህ ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብህ በፀሎት አስቡኝ መንበረማርያም እያላችሁ በአዛኚቱዋ

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር እኛ እንድንጠፋ አይወድም እኛ ወደ ሞት ስንጣጣር እርሱ በአንድም በሌላም ይረዳናን እኛ ስንሸሸው እርሱም አጥብቆ ይፈልገናል
    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
    ላስተዋለ ሰው እጅግ በጣም ታላላቅ አባቶች አሉን ልባችንን ያደነደነውን እርኩስ መንፈስ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይሰርልን

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም አቡነ ሀብተ ማርያም በጣም ነው የምወዳቸው
    ገድሉን አብብልን

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 года назад +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 года назад +2

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝየኔ እናት ከጎርቤትዎ ታርቀው ይቁረቡ በአሕዛብ ሀገር ሁነን ቤተክርስቲያን ቅዱስ ቁርባን እየተራብን ነው እርሶ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሁነውአለ መታረቅ አለ መቁርብ ከባድ ነውና በአሕዛብ ሀገር ያለነውን እግዚአብሔር ለንስሃ ለቅዱስ ቁርባን እንድያብቃን በፀሎት አስቡን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🌹💞💞💞❤❤❤💞

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ቃለ በረክት ይሰጥልን መምህር ተሰፋዬ አበራ እናታቼን ወደ ቅሩባኑ ያብቆት እናታቼን እግዜያብሄር ይርዳዎት እናታቼን ዳቤሎሰ ይፋር ታረቁው ክጎረቤቶት ጋር እናታቼን

  • @በላይዘለቀዳግምተመለሥ

    እውነት ነው መምህር በንዲ አይነት መገድ የተጋቡ ሰወች አውቃለሁ ጎረቤታችን የሚገርም ነው

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ነገ አዳምጣለሁ መምህር like አንርሳ ውዶችዬ ትምህርቶችህ ሁሌም አዲስ ናቸው ለእኛም የምንለወጥበት ያድርገን 🤲🤲🤲

  • @ገብረሚካኤልሲሳይ
    @ገብረሚካኤልሲሳይ 3 года назад +1

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የማቱሳላን እድሜን ይስጥልን እማ ፍቅር ይጠብቅህ❤💗💗💗

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    የሄን ቤተሰብ የቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን እማማ ተጉሮቤቶ ቻቹው ጋር ታረቁው ህርቅ ጥሩነው ባሎት የሚሉትን ስሙው ታረቁው ምንም አትፈሩው ዳቢሎስ ይፈር ይዋረድ ይቃጠል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን #መስቀል_ኃይልነ_መስቀል_ጽንነ_መስቀል_ቤዛነ_መስቀል_መደሃኒተ_ነፍስን_አይሁድ ክህዱ ንሕነሰ አመነ ወእነ አመነ በኃይለ መስቀሉ ይህነ

  • @tigistatadasa1354
    @tigistatadasa1354 3 года назад

    Amen amen amen kale howit yasemalin memirachin

  • @kalkidanazene6216
    @kalkidanazene6216 3 года назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በቤቱ ያጽናልን
    የኛንም የመዳኛ ቀን እግዚአብሔር አምላክ ያቅርብልን በጸሎት አስቡን ወለተ ስላሴ
    የኛ ቤት ትልቁ ችግር እርስ በርሳችን ቤት ውስጥ አንስማማም ከቤት ስንወጣ ደግሞ ለምን እንደምንጣላ እንኳን አናውቅም በጣም እንስማማለን እና በጸሎት አስቡን።

  • @ድንግልማሬያምእናቴ
    @ድንግልማሬያምእናቴ 3 года назад +7

    እንኳን በስላም መጣህልን በጣም ይገርማን እግዜቤሔር እድሜወትን ያርዝምልን እኛንም ማስታዋልን ይስጥን🌹🌹

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад +1

    ስለሁሉ ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃለህይወት ያሰማልነ

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህርየ

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን

  • @fafzeethiopiayoutube1106
    @fafzeethiopiayoutube1106 3 года назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን። የመምህር ፍሬወች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 3 года назад +1

    በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ለመምህራችን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥል

  • @ketemasheshetu6868
    @ketemasheshetu6868 3 года назад +2

    Thank you memehir

  • @febentewelde2747
    @febentewelde2747 3 года назад +5

    Egzabhar yemsgn memehar enqen salem metah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 3 года назад +4

    እግዚያብሄር ሁላችንንም ያበርታን ቅዱስ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ለነሱ የደረሱ የኛንም ሂወት ይጎብኙን!!!🙏🙏🙏

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 3 года назад +4

    መምህራችን ምግብ እኮ ነው ትምህርትህ እናመሰግናለን ብዙ ተምሬ ብዙ ተቀይሬወለው አዳምጡው እስከመጨረሻው አትሰልቹ ማር ነው ትምህርቱ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 3 года назад

    እንኳን አደረሳቸሁ ለመስቀል በዓል አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችንንም እግዚአብሔር ይርዳወት ፀጋውን ያብዛልክ መምህር

  • @ኤፍታህወለተብርሃን
    @ኤፍታህወለተብርሃን 3 года назад +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክ

  • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ

    ቃለየ ህይወት ያሠማልን መየምህራችን አናታችን ታረቂው

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 3 года назад

    መምህር በረከትችን ነህ እግዚኣብሄር ኣብዚቶ ይባርክህ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 года назад +1

    ፀጋህ ይብዛ መምህር !

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይጥልን

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የታምስግ የሁን ሲል ሁሉም ነገር
    መምህር ቃል ሀይወት ያሰማልን

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን እናታችንን ይህን አድል ሣያመልጦት ይቅርታ ብለው ለክብሩ የብቃዎት ይህን እድል ያላገኙ አሉ
    እህት ወድሞቼ እኔንም በፀሎት አሥብኝ በክርስቶሰ ፍፁም ፍቅር እማፀናችሀለሁ ወለተ ማርያም ብላችሁ ደካማ ነኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +9

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር
    እኔ ስለ ሀገሬ እንቅልፍ አጣሁ ወገኖቼ 😢
    አረ እንፀልይ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭🙏🏿

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 года назад +1

    ስለሁሉም ነገር የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    መምህሬ ጸጋውን ያብዛልክ🙌🙌

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 3 года назад +2

    ውድ መምህራችን ተስፋስላሴ ቃል ህይወት ያሰማልን ይህን የዛሬው ገጠመኝ በኔ በእህቴ ልጆችን ያለን መናፍቅና ጅሆባ የሆኑ የእህቴ ልጆች አሉኝ ባጭር ሁልን ገጠመኞች ብኛ ቤቴሰብ በጏዶኞቼ በባሌ ቤተሰቦች ያለ ነው ብቻ እኔ ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር አንድ ቀን ይህን እንቆቅልሽ ይፈታል ብየ ተስፋ አደርጋለሁኝ ቀኑ ሲደር ይሁናል እውነተኛ አምላክ ነው ያለን የቅድስተ ቁዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በስራው አይሳሳትምና ለዚህ ቤተሰብ የጎበኝ አምላኬ እስትንፋሰ ክርስቶስ እኛንም ይስማን አሜን ሌ ላ ውድዋ እናታችን እንኻን ተፈውሰው እንዲሁም እንኻ ከጎሮቤት ይቅርታ አድርጉልኝ ይባባላልህ እና ይህንም ያሳደገን ባህላችን ነው እን እናታችን ከጎሮቤቶቻቸውን ይቅር ይባባሉ ለእግዚአብሔር ብለው እና እንኻን ደስ አላቹ መላ ቤተሰቦች

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እናመሰግናሐን በፀሎት አስብን ፅጌ ማሪያም ወለተ ማሪያም ለና ማሪያም

  • @እግዚአብሄርድንቅነው-ሰ8ረ

    መምህርም እግዚአብሄር ጥበቡን፤ ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ፡፡

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 года назад +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን እደምን ሰነበታችን
    ውድ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @devan8265
    @devan8265 3 года назад +3

    አሜን እግዚኣብሔር ይመሥገን ዉድመምህራችን ሠላምህ ይብዛልን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 года назад +10

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ 🙇. እዳዝህ ታርክ ብዙ ቦታ ነው የአለው 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርን እንጅ 😢

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @ffty7136
    @ffty7136 3 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣክ መምህር እረ በጣም ነው የናፈከኝ እሰይ እንኳን ሰላምሆንክ እመብርሀን ካተጋ ትሁን

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
    መምህር እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      አሜን... እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰወት ወንድማች የሰይጣናትን አሰራር እያጋለጠ ትዉልድን እያነቃ ያለ ነዉ። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ለኛ ስሚ ልቦና አስተዋይ አሚሮ ለመምህረች አስተማረ አንደበት የደለልን አሜን (3)

  • @ባንች-ኘ4ፀ
    @ባንች-ኘ4ፀ 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድመምህርችን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 года назад +5

    አሜን እግዚእብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣክ መምራችን ፀጋውን ያብዛልክ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @sraself7813
    @sraself7813 3 года назад +1

    Amen amen amen 👏👏👏👏🕊️🕊️🕊️🕊️🌾🌾

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 3 года назад +4

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ አቡነሐብተማርያም ፀጋውን ያብዛልን
    የሰማነውን በዝነልቦናችን ያሳድርብን
    ለእናንተ የደረሰ ለተፀነቁ ወገኖቻችን ይድረስላቸው