Ethiopian Music : Amsal Mitike (Wude Wude) አምሳል ምትኬ (ውዴ ውዴ) New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @seniloveema8583
    @seniloveema8583 3 года назад +171

    አለባበስ ድምፅ አዘፋፈን በቃ ሁሉ ነገርሺ 100% ምርጥ💖 እስኪ አምሳልዬን የምትወዱ የት ናችው👍👍

    • @hanaababu5644
      @hanaababu5644 3 года назад +2

      👍👍👍👍

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад +3

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማደርግ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ

    • @azezakelala8864
      @azezakelala8864 3 года назад

      sewodat

    • @tadla8200
      @tadla8200 3 года назад +3

      👍👍👍👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺

  • @fm-ly3nm
    @fm-ly3nm 3 года назад +91

    እኔ ወላይታ ነኝ ግን አማራ ውስጤ ነው ውድድ አረጋችሁ አለሁ ❤

    • @jmylove5318
      @jmylove5318 3 года назад +2

      እኛም ውድድድድ ማር

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl 9 месяцев назад +1

      Tossimoooo

    • @AsAs-n7y
      @AsAs-n7y 5 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +240

    ማነው እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቅ የቆየ የኔ ዘንጋታ ስዎድሽ ልክ የለውም

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 года назад +177

    በፎጣ ለባሾች ፍቅር ልክ እንደኔ የወደቀ እጁን ያውጣ ...........እስክስስስስስስ ያዝ እንግዲህ ቤተ አማራ ጎንደር +ጎጃም +ወሎ+ ሽዋ ወታላችሁ 🥰💚💛❤

    • @elzaethiopia4012
      @elzaethiopia4012 3 года назад +13

      ኩታ ካባ ለባሽ ነው አማራ

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 3 года назад +2

      @@bisratkifile2673 ክክክ፣ዝምአትያትም

    • @መነናዊትባለማሕተቧ
      @መነናዊትባለማሕተቧ 3 года назад +3

      @@bisratkifile2673
      ወይኔ በማንነታችን መነገደ ጀመራችሁ እንዴ ጁንታው በል ፕሮፋይልህን ቀይረው

    • @tube-hq6im
      @tube-hq6im 3 года назад +3

      ይመችሽ የአንቺ አማራ

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 3 года назад +1

      የበታችነት ስለሚሰማችሁ የማትናገሩት ነገር የለም ስድብ እየተማራችሁነው የአደጋችሁት

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 3 года назад +92

    የእኛ ምርጥ ♥በአምሳል ይሁንባችሁ ላይኳን ግጯት

  • @90smusic52
    @90smusic52 3 года назад +141

    የባህል አምባሳደሯ ሁሉን አሟልቶ የተሰጠሽ ልዩ ነሽ ምርጥ ስራ ነው

    • @yegonderemebetethiopiawit8455
      @yegonderemebetethiopiawit8455 3 года назад +10

      ሰይፍሻ በ44ቱ ለእነዛ እራቁታቸውን ፎቶ እና ቪዲዮ እየለቀቁ ለተጨማለቁት አርቲስቶች መልበስ ምን ያክል ወበት እንዳለው ንገሩልን ዛግን እኮ

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад +4

      አቤት ሰይፍ?!

    • @የኔYouTube
      @የኔYouTube 3 года назад +1

      ለምን እግዳ አታደርጋቹው የኛዎቹን እራያዎችን እነ ኑራድስ ሰይድ እነ መላኩ ንጉስን ለቀጣይ አቅርብልን የኛን ብሀል የተላበሱ እነሱ ብቻ ናቸው

    • @sofiayoutube7354
      @sofiayoutube7354 3 года назад

      ሠይፉ እባክህን እርቃንለሚመጡመላበል ብዙታዳጊለይቶብቅርብናቸውወደየትእየሄድነውግን አታጋለመቅረብ አይመጥኑም ግንሊወገዝግድነው በሀልወግእያበላሹነውእረቃን ቱ

    • @DamatMedia2
      @DamatMedia2 3 года назад

      ሰይፍሻ ራቁታቸውን ለሚሄዱና የሙት ጸጉር ተሸክመው ለሚሄዱ አንድ በልልን። አስክሬኑም በክብር ይረፍ እንጅ።

  • @בוסנהאטביאו-נ2צ
    @בוסנהאטביאו-נ2צ 3 года назад +36

    የጎንደሯ ንግስት አምሳልየ ስወድሽ ርጅም እድሜ ኑሪልኝ

  • @ሠርክነኝወሎየዋእናቴንናፋ

    ማነው እንዴኔ በጉጉት ሲጠብቅ የቆየ የኔ ዘንካታ ድምፅ አለባበስ 100% 😍

  • @ኤደንደጀን
    @ኤደንደጀን 3 года назад +61

    የኔ አማራዊት ድምፀ ምርወዋ አምሳለ ልዩ ነሽ ውድድድድ

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 3 года назад +47

    አማራነት ውበት ነ፡ው ሥልህ
    አማራነት ፍቅር ነው ሥልህ
    አማራነት አሸናፊ ነው ሥልህ
    ሥማኝማ አዳምጥ ዝም ብለህ
    አምሣል ደርሣለች ከቤትህ

  • @titisamie2775
    @titisamie2775 3 года назад +110

    የኔ ቆንጆ ዘመን ተሻጋሪዋ ድምፃዊ. የምትወዶት ላይክ

    • @yyeshew959
      @yyeshew959 3 года назад +3

      ዋው ምርጥ ጎጃማይዝ ውብ የሀበሻ ሙዚቃ ። ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ 125ኛው የአደዋ በአል አደረረሳችሁ ። መልካምነት ለራስ ነው ወድ ክርስትያን :ሙስሊም የሀገሪ የቅን ለብ ባለቤቶች ቻላሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ ላይከፈልበት አትጨቅኑ። አመሰግናለሁ

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад

      ሳብስክራይብ አርጉኝ የምወዳችሁ 💚💛❤

    • @helenbaba2870
      @helenbaba2870 3 года назад

      በጣም 😍😍😍

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia 3 года назад +254

    ዋው በጣም ጥሩ ስራ ነው አምሳልዬ
    ድምፅ 100%✅
    አለባበስ 100%✅
    እርጋታ 100%✅
    በቃ ሁሉ ነገር 100%✅ የኔ ደርባባ ሴት😍

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 3 года назад +29

    ማነው እደኔ አምሳልን የሚወድ የኔ ድቡሽቡሽ ስወዳት 💝 ሁሌ የባህል ልብስ ከባህል ሙዚቃጋ ረጋ ያለ ለጆሮ ተስማሚ ድምፅ ከቆጆ ቦታ አቦ ይመችሽ ቢቻል ብዙ ላይክ በሰጠሁሽ 👍👍👍👌

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      Wude sebusikrayb aedergigni mar

    • @zizuyabaselua7033
      @zizuyabaselua7033 3 года назад

      እኔራሱ ስወዳት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣት 💝💝

    • @allahwekil4346
      @allahwekil4346 3 года назад

      @@kidanyoutube2469 eshi

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад

      ድምቡሽቡሽ--ጥሩ ገለጻ!
      ድምጹዋን እርጎ ልበለው?
      √√√

  • @astu4737
    @astu4737 3 года назад +8

    አምሳልዬ ስወድሽ እኮ ባህልሽን ጠባቂ ሀሪፍ ስራ ነው እስኪ የአምሳል አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 года назад +76

    የኔ ደርባባ ወይኔ ልቤ ስርቅ ብሎ ነበር
    እንኳን ደና መጣሽልኝ
    አለባበስ
    ፈገግታ
    ግርማ ሞገስ
    ደርባባ ነሽኮ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад +1

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማደርግ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ .

  • @hamrihamrawitbasazne7606
    @hamrihamrawitbasazne7606 3 года назад +7

    የኔ ነፍጠኛ አሁን እነእንትናም ዘፈንን ይሉ ይሆን ከድምፅ ዜማ ከዜማ እርጋታ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ💚💛♥🙏

  • @ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ
    @ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ 3 года назад +268

    ነፍጠኛዬ አይ ማማር ግርማ ሞገስ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ሳዶወሎየዋአማራዊይቷ
    @ሳዶወሎየዋአማራዊይቷ 3 года назад +93

    ውዴ ውዴ ነፍጠኛየ ውዴ
    ውዴ ውዴ አማራየ ውዴ
    ውዴ ውዴ ኢትዩጲያየ ውዴ
    💚💛❤🌹💚💛❤
    የታላቹ ደምቼ አለን በሉኝ እስኪ
    ውድድድድድድድፍ💚💛❤🌹💚💛🌹👏👏👏👏👏👏👏

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 3 года назад +137

    ባክሽ ለዘመኑ አርቲስቶች ንገሪልኝ እርቃናቸውን እየመጡ ነው😔

    • @አሏሁዋክበር
      @አሏሁዋክበር 3 года назад +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ameedas5106
      @ameedas5106 3 года назад +1

      አነሱማ ሰለጠንን ብለዉ ነዉ 😏መጨረሻቸዉን አንይ እስኪ እድሜ እና ጤና ይስጠን እና 🙏አምሳል ጠንክሪ ምርጥ ስራ ነው በጣም ተመችቶኛል❤ ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ⛪💒🕋🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saraq4931
    @saraq4931 3 года назад +14

    ነፍጠኞች ገባ ገባ በሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌 ለአምሳልየ ያልሆነ የኔ ዘካታ

  • @abihan5961
    @abihan5961 3 года назад +60

    ተኝ ተኝ አትበሉኝ እንቅልፍ አይወስደኝም
    ተኝቼ ብዘረፍ ሠው አይደርስልኝም✌️✌️
    አቦ ተመቸሽኝ❤❤

  • @yeniyayusuf4736
    @yeniyayusuf4736 3 года назад +5

    አንች ልዩ ነሽ አምሳል እረዥም እድሜ የእኔ እድ ጎንደሬ ክፉ አይንካሽ እማትጠገቢ እሂን በጉጉት ስጠብቀው የነበረውን ሙዚቃሽ ልኮምኩም እንግዲ

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 3 года назад +119

    የአምሳል ወዳጆች የታላችሁ 1ኛ ኮማች ነኝ ዛሬስ😋

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад +1

      Wude sebusikrayb aedergigni mare ee

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      Wude sebusikrayb aedergigni mare

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад +1

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማደርግ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ

    • @berukadela1031
      @berukadela1031 3 года назад +1

      መቸ ነው ያንች ድምፅ እሚቀየረው አምሳል

    • @welloyewawelloyewa2025
      @welloyewawelloyewa2025 3 года назад +1

      እኔ ደግሞ የመጨረሻ አንደኛ 😜😜😜😜

  • @umemuethiopiawit7953
    @umemuethiopiawit7953 3 года назад +405

    ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ አምሳለ መታለች❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад +3

      Wude sebusikrayb aedergign i

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 3 года назад +2

      Eshe 😍😍😍😍😍😙😙😙😙😙

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад +5

      ስላም አለን ያግሪ ልጁች

    • @umemuethiopiawit7953
      @umemuethiopiawit7953 3 года назад

      @@kidanyoutube2469 🙏🙏❤

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад +3

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግ። አበርታቱኛ። እሽ አመሰግናለሁ

  • @ነጋበላይ
    @ነጋበላይ 3 года назад +12

    አምሳል ምትኬ የወሎ ንግስት እረጂም እድሜ👏❤️🇪🇹

  • @emebatemebat4279
    @emebatemebat4279 3 года назад +29

    😍😍😍ዘፈንንማ ነፍጠኞች ይዝፈኑት አቤት ድምፅ እና እርጋታ 👌👌👌

  • @mfranklin1515
    @mfranklin1515 3 года назад +170

    I fall in love with Ethiopia and it's people every day. The music is so beautiful. Love from 🇰🇪. Keep up 🇪🇹🇪🇹 my motherland

  • @ashulove6816
    @ashulove6816 3 года назад +109

    ውበት ግርማ ሞገስ ትህትህትና ማን እንደ ቤተ አማራ ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @huaweihajjar9919
    @huaweihajjar9919 3 года назад +33

    አማራየ ሙሽራየ አቤት ግርማ ሞገሳቹ እንኳን ከናንተ ሆንኩኝ ደሞቼ

  • @ራያቤተአማራ
    @ራያቤተአማራ 3 года назад +87

    አማራ ዎችየ ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 3 года назад +25

    አምሳልዬ ምርጫዬ ነሽ የኔ ውበታም ኑርልን❤🇪🇹🇪🇷🙏❤👈

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 года назад +242

    የት. ናችሁ. የቤተ. አማራ. ልጆች. ሸዋ. ወሎ. ጎንደር. ጎጃም. አንድ. አማራ💚💚💛💛💛❤❤🕌⛪👈💋💋💗💗. አምሳልዬ. ውዴ. ኢትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር. 💚💚💛💛❤❤💖💖

  • @abebatelahun4055
    @abebatelahun4055 3 года назад +14

    አቤት ግርማ ሞገስ
    ድምፁማ ያው የታወቀ ነው
    ግጥሙም ዜማውም
    ማሲቆውም ሀገረኛ አቦ ኑሪልን

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 года назад +392

    የአምሳል ወዳጆች የት አላችሁ ባህሏን ሀገሯን አክባሪ የሴት ወይዘሮ 😍

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад +4

      Wude sebusikrayb aedergigni mar a

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад +4

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ ያግሪ ልጁች

    • @Jossi0621
      @Jossi0621 3 года назад +3

      @@artistAmanuelGizaw እኔ ቤተሰብ አርጌካለው አንተም አርገኝ

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад +1

      @@kidanyoutube2469 አርጌሻለሁ አንችም አርጊኝ ቆንጆ

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад +2

      @@artistAmanuelGizaw አድርጌካለሁ አንተም አርገኝ ወንድም

  • @ሰላሚናፍቅር
    @ሰላሚናፍቅር 3 года назад +8

    የማትሰለች የማትጠገቢ ሁሌም አዲስ ነሽ ደርባባዬ❤

  • @elizabethcastelo5052
    @elizabethcastelo5052 3 года назад +22

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቅዲስ ሚካኤል ይጠብቀን

  • @ሩሩወሎየዊአላህበቃየነው

    ዊው ዊው አንደኛ አማራነት አንደት ደስ ይላል የወሎ አማራ ነኝ በጣም ተመችቶኛል💖💖💖💖

    • @techalesime2463
      @techalesime2463 3 года назад

      በአማራ ምድር በልወለድ ይቆጫኝ ነበር የሸዋ አማራ ነኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +47

    ወዴ ወዴ አተን በመውደዴ ተጎዳሁ 😭😭😭 ማነው እንደኔ በፍቅረ ልቡ የተጎዳው💔👍😭💔 ለሁላችንም እወነተኛ ፍቅረ ያደለን🤲😭

  • @fjfdhd6702
    @fjfdhd6702 3 года назад +19

    የባህል አምባሳደር ነሽ የኔ አማራይቱ ንግስት የሴት እመቤት💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @የሰሜኑነፍጠኛአማራ
    @የሰሜኑነፍጠኛአማራ 3 года назад +8

    ዋው ያምራል በርችልኝ የበጌምድሯ ፈርጥ !
    የአምሳል አድናቂዎች ገባ ገባ በሉ !

    • @ayoayo1140
      @ayoayo1140 3 года назад

      አለን ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      Wude sebusikrayb aedergigni mare

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 3 года назад

      የምነው ሽዋ ኮመንተሮች ዛሬ ስብስክራይብቤን ሙልኝ ስሞትላቹ 16 ስው ብቻ ነው የቀረኝ 1000 ልገባ ደስ ይበላኝ አትለፉኝ

    • @azimerawanteneh2895
      @azimerawanteneh2895 3 года назад

      ያው ገባን

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 3 года назад +36

    I'm eritrea but i Love you more amhara People's setameru eko and Amsal Metaki ewedeshalew yene tafach jigna 🇪🇷🇪🇷🐅🇪🇷🐅🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤝🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🇨🇬🇨🇬🐅🇨🇬🙏 fekir yeshenefal aberen enseralen
    god bless ethiopian and amhara People's 🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🙏

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад +2

      subscribe አርገኝ እንዛመድ Dany

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 3 года назад +7

      ኤርትራያኖች እናንተም ታምራላችሁ እኛም እንወዳችሆለለን ወድሞቻችን እህቶቻችን ናችሁ ልባችሁ ንጱህነው ተንኮል ቅናት ምቀኝነት የለባችሁም

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 3 года назад +3

      እናመሰግናለን

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 3 года назад +3

      አሜን

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 года назад +7

      ዳኒዬ ኑርልን አባቴ 😘😘😘😘😘 ክበርልኝ!ክፉ አይንካህ! አማራ እህትህ ነኝ 💚💛❤️🇪🇷🙏

  • @shewayeabebe5930
    @shewayeabebe5930 3 года назад +15

    አማራዬ ሁልግዜም ደስተኛ ሁኑልኝ ሀዘን በቃችሁ ይበለን
    ሲያማችሁ ያመኛል
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ሰላም ያወርድልን ፈጣሪ

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 3 года назад +6

    አማሳል ምትኬ የኢትዮጲያን አለባበስ ባህል ያልረሳች ድንቅ ኢትዮጲያዊ ነሺ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +11

    ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ ቅን ኢትዮጲያዊ አምሳልዬ በጣምነው የማከብርሽ የማደንቅሽ 😘😘😘😘😘😘

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 года назад +20

    አቤት ማማር ባህሉን የጠብቀ ምርጥ ስራነው አብሳልየ ስወዲሺ እኮ ትለያለሺ ስላምሺ ይብዚ ዋዉዉዉዉ ነው በጉት ስጠብቅ ነበር💚💛❤💋💋💋💚💛❤💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @WebeBerha
    @WebeBerha 3 года назад +9

    We love Amhara people from 🇪🇷

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад

      ሳብስክራይብ አርገኝ እንዛመድ ዮኒ

    • @Mariam21-f4k
      @Mariam21-f4k 5 месяцев назад

      Ene emlih ethio ertra berera yikuaretal yetebale lemn new wendime ngeregn eski

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 года назад +258

    ቤተ አማራ የት ናቹ
    ~አለባበብ 100✔️%
    ~ክሊፕ 100✔️%
    ~ድምፅ 100✔️%

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +11

    ትችያለሸ ሰልሸ በምክንያት ነው👍👍👍 የኔ ድምፀ መረዋ ትዝታ ብቻ ነው ትራሴ😓 አይሰደት አይ መለየት😓😓😓💔💔💔😭

  • @banchoamlaktesema2876
    @banchoamlaktesema2876 3 года назад +9

    ቀሚሱንስ አንች ልበሽው .ግሩም ሚዚቃ .ነው .ኸረ ናፈቃችሁኝ .ናኒየ ቦቲየ ውዶቸ

  • @ሱሱየእናቷልጂ
    @ሱሱየእናቷልጂ 3 года назад +5

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ አምሳልየ 💋💋💋💋💋💋እርጂም እድሜ ኑሪልኝ እናትየ 💋❤️❤️❤️ ካሜራ አማን ለጥራትህ ሳላደንቅ አላልፍም ትችላለህ ❤️

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer 3 года назад

    ደርባባ እንወዳለን፡ እርጋታ ደስ ይለናል፣ ባህልን እንዲህ አሽሞንሟኝ ደሞ እናደንቃለን። የድምፅ ማማር፣ የመልክ ማማር፣ የአጨፋፈር ማማር.....
    ደርባባ ደርባባ ደርባባ!
    እርጋታ እርጋታ እርጋታ!
    ቀሚስ ቀሚስ ቀሚስ!
    አምሳልዬዬዬዬዬ ምርጥ ነሽ

  • @AB-gt1mo
    @AB-gt1mo 3 года назад +15

    የበሀል አባሳደር ስልሽ በምክነያትነው ትችያለሽ አምሳልዬ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 года назад

    ጥበብ አማራ ይጠበባት ባለ 7 ቅኝቱ የትዝታ የባቴ የአምባሰል የአንቺሆዬ የአምበሳው ሎጋ የፋኖና የአልማዜ ባለቤት እንኳን ለራሱ ለሙሉሀገሩ ኢትዮጵያ ተርፋል አምሳላችን እናመሠግናል በዚህ ቅኝት ስለመጣሽ

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    ይታደሉታል እንጂ አይታደሉትም አማራ መሆን መመረጥ ነው እስኪ እዩ የሐበሻ ልብሱ ወጉ ባህሉ እምነቱ አረ ስቱ ሁሉም የኛ ነው
    አምሳለ እንወድሻለን ሺ አመት ኑሪልን

  • @gashawamare7510
    @gashawamare7510 3 года назад

    "ስራ" ከተባለ አይቀር እንደዚህ ነው:: ሰላምና ጤና ሁሌም እመኝልሻለሁ እኔ እንጃ ማን ብየ እንደምጠራሽ አላቅም እዳጠቃላይ በዚህ ተረጅኝ

  • @myphonoo2480
    @myphonoo2480 3 года назад +2

    አምሳልዬ የኔ ዉድ ለየት ያለ ነው ስወድሽ ምንላርግሽ እረጅም እድሜ እመኝልሻለዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @yegonderemebetethiopiawit8455
    @yegonderemebetethiopiawit8455 3 года назад +1

    የኔ የዘመኔ
    የባህል አሥባሳደሬ
    የኔ ልዩ
    የኔ ደርባባ
    በሁሉም ሙሉ የሆንሽ ጎበዝ 🙏🙏🙏🙏

  • @sisaynewzele9233
    @sisaynewzele9233 3 года назад +8

    አቤት የሀብሻ ቀሚስ ዉበት አምሳልየ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ አንባሳደር 💚💛♥️👍👍😍

  • @tsayeeneyuw1491
    @tsayeeneyuw1491 3 года назад +9

    የኔ አንባሳደር ምርጥ ስራ ሁሌም እምኮራብሽ
    ደርባባየ

  • @zነኚስደተኛዋ
    @zነኚስደተኛዋ 3 года назад +11

    ዋው አማራ ነት ኑሪልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕

  • @መነቡፋ
    @መነቡፋ 9 месяцев назад

    አለምን አንድ አድርገህ መዝፈን የሚያስችል ድንቆ የእግዚር ተሰጦ ያለህ ወጣት ታላቅ ሰዉ ነህ : ይህንን ችሎታ ያለዉ ሰዉ አንተ ብቻ ነህ ብል ማጋነን እና መሳሳት አይመስልም :: ስለዚህ ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ኮከብ አንተ በአለም የመጀመሪያ ታላቅ ሠው ነህ ያምታገኝ ::

  • @ikraanali9220
    @ikraanali9220 3 года назад +31

    Iam somali girl 🇸🇴 ilove Ethiopia 🇪🇹& eritrea🇪🇷 one love cushitic people ❤❤💯💉

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 3 года назад +9

    የኔንግስት የባህል አባሳደር ስወድሽ ማነው እደኔ አምሳልን የምወድ❤❤

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 3 года назад

      ገኒ እንዛመድ በቅንነት

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад

      ገኒ subscribe አርጊኝ በድንግል?💝💛💚

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj 3 года назад

      @@bestvideorecords8116 አድርጌሻለሁ ም

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад +4

    ስወድሽ እኮ💓 ፍቅር አበረረኝ የሚለው ዘፈንሽን ከሠማሁ ጀምሮ እያበረረኝ ነው

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 года назад +11

    ዋው አምሳልየ ድምፀ መረዋ አቦ ኑሪልን የኔ ቆንጆ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍💪💪💪

  • @DailyDoseMD
    @DailyDoseMD 3 года назад +6

    እንኳን በሰላም መጣሽ አምሳልየ::
    አዝማሪና የባህል ዘፈን የምትወዱ ገባ ገባ በሉ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 года назад +8

    አምሳልንየምትወዱ እስኪ ውበቷያውየማትቀየርኢትዮጵድ
    ያዊ የባህልአምባሳደራችን 🥰

  • @leave3594
    @leave3594 3 года назад +4

    አምሳልየ የኔ ምርጥ ወድድድድድድድ በጣም ያምራል ሁሉም ነገርሽ ያምራል ድምፅ አለባበስ ሁሉም ሙሎ ነው 🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogeshaileab2664
    @mogeshaileab2664 3 года назад

    የበፊቱ ና ያሁኑ ዘፈኖችሽ የቅንብር ሥራቸው ይለያያል ያሁኖቹ ቅንብራቸው በጣም ደካማ ናቸው የበፊቱ ግን በጣም ደስ ይል ነበር

  • @አማራነትይለምልምኢትዮጲያ

    ቤተ አማሮች ዉድድድድ ነዉ የማረጋችሁ ደሞቼ💚💛💘

  • @SelinaTubeAsdfghxm
    @SelinaTubeAsdfghxm 3 года назад +2

    አንባሳደሯ ዋው ነው ውዴ ውዴ ና ና ውዴ
    አቤት ግርማ ሞገስ
    አለባበስ 100%
    ድምፅ 100%
    ክሊፕ100%
    ውበት100%
    አለባበስማ ድሮም 100%
    አምሳልዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
    ውዴ ውዴ ናፍቀከኛል

  • @sisaykasa7592
    @sisaykasa7592 3 года назад +5

    የኔውዴ ሀገሬና እናቴ ናቸው 💕👌 አሪፍ ሰራ ነው በርቺልኝ

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 7 месяцев назад

    የባህል ውብትና አባሳደርሁሉን አሟልቶ የሠ ጠሺ አምሳልዬ በጣም እውድሻለሁ💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋💋💋💞❤️❤️❤️🥰❤️💞💞💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @ayuyeamaryamleje7347
    @ayuyeamaryamleje7347 3 года назад +12

    አቤተ ድምፅ 👌👌 እድው በዚህ ድምፅሽ መዝሙር ብዘምሪበት 😍😍

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      Wude sebusikrayb aedergigni mare ee

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማደርግ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 3 года назад

      የምን መዝሙር? ተጨማሪ ሀዘን አንፈልግም፠።

    • @ayuyeamaryamleje7347
      @ayuyeamaryamleje7347 3 года назад

      @@BbBB-yv8vy አልገባኝም😨

  • @yebgenamezmuer8180
    @yebgenamezmuer8180 3 года назад +2

    ባህልን ውበተን አለባበስን ሁሉን የያሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊያ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ❤💕

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ

    እስኪ ጥርሴን አሞኛል ይማርሽ በሉኝ በስደት የጥርስ ህመም በጣም ይከብዳል እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 3 года назад +1

    ብጣዕሚ ጥዕምቲ ፍቅሪ ዘላታ ሙዚክ❤️❤️🇪🇷🇪🇷❤️❤️🙏🏿🙏🏿

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +3

    አምሳልዬ ጨዘንጋታዬ ማነው እንደኔ የሚወዳት👍❤❤❤ የተዋጣለት ነው አቦ

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад

      ሳብስክራይብ አርጊኝ እንዛመድ ቆንጆ

  • @መሲይ
    @መሲይ 3 года назад

    ባህላችን.የጠበቀ.አለባበስ.ዋው.ማነው.እንዲህ.ለሴትሌጅ.አለባበስ.የምመቸው.አገሬን.ስገባ.እንዲህ.ለመልበስ.እዴትእጎጎው.እፍፍ.ፎጣለባሶች.የት.ናችህ.ነፍጠኛች.አማሮችችችችች

  • @emu1693
    @emu1693 3 года назад +21

    ዉዴ በሚለዉ ላይክ✍️
    አምሳልዬ ከአድናቆችሽ አንዷ ነኝ
    𝑘𝑒 𝙧𝙖𝙮𝙖 𝙖𝙡𝙖𝙢𝙖 🇪🇹❤

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Год назад +1

    ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ ጊዜውን የሚገልጽ ሙዚቃ የኔ የሴት ጀግና

  • @okokjokokj1116
    @okokjokokj1116 3 года назад +6

    ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው 💚💛❤️

  • @girmayyohannes4376
    @girmayyohannes4376 3 года назад

    አምሳልዬ በጣም የምወድሽና የማከብርሽ ምርጥ ስራ ነዉ እስቲ እነ ሳሮንን አንድ በይልን ጨርቅ ጥለዉ ላበዱት

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад

      ሳብስክራይብ አርገኝ እንዛመድ ግርማይ

  • @lababa7893
    @lababa7893 3 года назад +9

    ዋው እደህ እያለ ምርጥ የምርጦች ምርጫ እራቁታቸውን እየመጡ ሀገራችንን ያስድባሉ ይመችሺ አምሳል

  • @robirak469
    @robirak469 3 года назад +2

    ዋው ዋው ዋው የኔ ድምፅ መረዋዋ የኛ ኩራት አንድ ነጠላ ዜማ ይዤ በቅርብ ።ቀን ብቅ እላለሁ ካልሽን ቀን ጀምሮ ሁሌም ይህን ልብ አቅላጭ ድምጽሽን ለመስማት በጉጉት ነበር እምጠብቅሽ ኑሪልን የኛ የማህል ብርሃኗ አምሳለየ እንወድሻለን 😘😘😘😘😘😘😘💚💛💪💪💪💪😍😍😍😍😍🙏

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 3 года назад +3

    ሁሌም የምትሰሪያቸዉ ስራወች ዘመን ተሻጋሪ ናቸዉ የማይሰለቹ ለጆሮ የሚመቹ ባህልና ወጋችን የጠበቁ ምርጥ ስራወች እናመሰግናለን ሁሌም ደምቀሽ ኑሪልን ❤

  • @ጣናፋሲለደስ
    @ጣናፋሲለደስ 3 года назад +1

    አምሳል በጊዜ ብዛት የማይቀያየር ድምፀ መረዋነትን የታደለች ምርጥ እና እንቁ አርቲስታችን ነሽ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን
    ስራሽንም ወደነዋል 👍👍

  • @thestar2137
    @thestar2137 3 года назад +3

    በጉጉት ልሞት ነበር እስከሚለቀቅ ድረስ በጣም ቆንጆ ስራ ነው አምሳልየ

  • @kalkednmesfn1117
    @kalkednmesfn1117 3 года назад

    አምሳልዬ የምታዜሚያቸው ሁሉ ልብን ይነካሉ በጣም ደስ የሚል መአዛን የተላበስ ነው እንዲያው ላንቺስ አሁንም ደርቦደራረቦ እድሚና ጤና ይስጥሺ ከነ ሀበሻ ቀሚሶቺሺ ጨምሮ በጣም ደስ ትኛለሺ እድሉን አግኝቼ ባገኝሺና ከጉንሺ ቆሜ ባጨበጭብልሺ ደስ ይለኝ ነበር

  • @hayulove4021
    @hayulove4021 3 года назад +7

    ዋውውው የኔ ደርባባ ምርጥ ሥራ ነው መልካም እደል ይሁንልሽ 💓

  • @hanit9315
    @hanit9315 3 года назад

    አቤት ግርማ ሞገስ ይህ ነው የኛ ኢትዮጵያ ባህላችን አረ የት ናችሁ ዋሎየዎች አሁን መተው ታዋቂ ነን እያሉ እራቁት ባደባባይ የምወጡ አሉ እንጅ

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад

      ሳብስክራይብ አርጊኝ እንዛመድ ቆንጆ

  • @fafilove2367
    @fafilove2367 3 года назад +3

    የባህል አምባሣደር ቀንጂዬ አምሳል ❣️👑🇪🇹

    • @bestvideorecords8116
      @bestvideorecords8116 3 года назад

      ሳብስክራይብ አርጊኝ እንዛመድ ፋፊ

    • @fafilove2367
      @fafilove2367 3 года назад +1

      @@bestvideorecords8116 እሽ

  • @youtoubechanal317
    @youtoubechanal317 3 года назад +1

    በጣም ነው ምወድሽ ባዘፍኝም ድምፅሽ ብቻ ገዳይ ነው ልዩ ሴት እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 3 года назад +3

    ልቅም ጥንቅቅ ክሽን ተደርጎ የተሰራ ያስታውቃል ዋው በጣም ያምራል አይናችን ታሞ ነበር እርቃን ስናይ ሰነበትን አሁን ግን ፈውሱ ተገኝቷል ከአምሳል ምትኬ💚💛❤

  • @devon1142
    @devon1142 2 года назад

    ልዩ ነኝ cuz ፍቅር የተሰጠኝ ልዩ ነው...
    #1 ትእዛዝ፡ እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህ በፍጹም አሳብህ ውደድ።

  • @ሠአድ-ኰ2ፐ
    @ሠአድ-ኰ2ፐ 3 года назад +19

    😋 ✊🇪🇹✊የኔ ቆጆ በጣም እምወድሽ 😋

  • @ethioseny6939
    @ethioseny6939 3 года назад

    ወርቅ የአማራ ንግስት የኢትዮጵያ እንቁ አምሳልዬ ስታምሪ እኮ ለጉድ ነው።

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 года назад +6

    የሚመጥንሽን ስራ የምትሰሪ ጎበዝሴት ነሽ በዛ ላይ አለባበስሽ ሁሌም የሚያኮራ ነው ተባረኪ እድሜና ጤናን ይስጥሽ

  • @alamalam2625
    @alamalam2625 3 года назад

    ዋውውው አምሳለ ምትኬ ምናለበት እዳንች ሁለም ባህሉን ባይረሳ ነጮችን ተከትለው እራቁታቸውን መዝፈንን ተለማመዱት እኮ እስኪ አችን አይተው እንኳን ቢማሩ የሀገሯን ባህል የማትረሳ አምሳለ ምትኬ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @meskeremalmaw6182
    @meskeremalmaw6182 3 года назад +5

    አምሳልዬ ውድድ
    አለባበስ 100%
    ድምፅ 100%