Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኢትዮጵያን ገፅታ የምናየው በዚህ በጎንደር አንድ ብለን ከሌላው የሀገራችን ክፍለ ሀገር እናያለን ሀገሬ በጣም የምኮራብሽ ፡ ሁሉ ነገርሽ ከአለማት ሁሉ ለየት ያልሽ የጥቁር አልማዝ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሬ ሠላምሽን ያምጣልን።
ግዛቸው ተሾመ እድሜና ጤና ይስጥህ ከቤተሰቦችህ ከባል ደረቦችህ ጋር
አቦ ወሎ መጀን ደጋጎቹ መጀን ቆንጆዎቹ መጀን ከአዲሱ አመት አዋደን ጤናችንን ስጠን ሰላም ስጠን ፍቅር ስጠን ሀብት ስጠን ሀገራችንን ሰላም አርግልን።
Hhjhhhhkhhkhhjhjjhkkhjhk is jh
❤
አሜን
Respect
ገሩ መጀን ወሎ ባልፈጠር እንዴት በቆጨኝ ነበር🥰🥰❤️❤️🥰❤️ግዝሽ ምርጥ ስራ ከቆንጆ ድምፅ ጋር
ለዚህ ፍቅር ህዝብ ያንስበታል💚💛❤️ ግዜ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን💚❤️
ምንም ቃላት የለኝም ለዚ ዘፈን ዋው አንደኛ One Love Ethiopia
😅😅😅😅 initial interview is on to a ⃠ or three 😅
Gizachewድምፅ 100%ግጥም 100%አለባበስ 100 %እርጋታ ዋው 💚💛❤
ወሎየወች ውስጤ ናችሁ ደሞቸ ቤተ አማራወች ኑርልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰልም ያድርግልን
😉🤨🤨❤️
አሜን/፫ እኛም ውድድድ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ዋው ወሎ ደሜ ነው ❤❤❤
Respect ❤❤❤❤❤
ወሎየነቴን እንዴኔ በጣም የሚወደው አለ 🥺🥰🥰🥰
ኦሮሞ ነኝ ግን ይሄ ዘፈን እኔ ለዚህ ዘፈን ትልቅ ቦታ አለኝ 100%አንደኛ wow
meteh lemin atayatm wollon
እኔም @@netsiadamu2638እኔም ኦሮሞ ጓደኛ አለችኝ ሥወዳት
ወሎ ቤተ አማራ❤❤🎻የቆንጆወች ሃገር
E
ወዛሂጂ
የምወደው ዘፈን ወሎወች ስወዳቹሁ ጎንደሬዋ እህታቹሁ አማራዊያን አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያልፍል አይዞን
እንኳን አደረሰሽ ለ2015 ዓ/ም የጎንደሯ ልዕልት
@@satnawgonderw21 አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ አደረሰን
እናመሰግናለን 💛💛💛
መገን ወሎየ አማራመሆንእንደት መታደልነው እንኳንአደረሳችሁ💚💛❤🌼🌼🌼🌼
ትችላለህ የእውነት የግጥም እና ዜማው አፍላቂው አቡዲ ጀግና ነህ በጣም ትችላለህ
አማራ መሆን መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️ አማራ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው 🥰🥰🥰🥰
ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ሁላችንም የተሻለ ኑሮ መኖር፣ቤተሰብ መመስረት፣ሀብትና ንብረት ማፍራት ወዘተ... ታዲያ ይህን ሁሉ በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቦታ ነው ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ!👇👇👇👇👇👇👇👇ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
ምንም በዚህ ምድረ የሚኩራ የለም ምን ይዘሸ ነው የምኩሪው አፈር ነሸ
እኔም በጣም እኮራለሁ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ tkikil 100% yhe astesaseb hulum sew lay binor hageritwa endeezih baltebetebetechi neber
ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ብትኮሪ አይሻልም...?
ግዝዬ።ውይይይይ።አደኛ።ነህ።በርታ።ብቻ።ለዚህ።ሙዚቃ።ቃላት የለኚም።ድምፀ።መረዋ።ነህ።ቀጥልበት።❤❤❤❤❤❤❤❤
ጉራጌ ነኝ አማርኛ ዘፈን ውስጤ ነው አንደኛ ነው ❤️🔥
ሰላም
Ena degemo Guragan wedddddddd❤😙🤗🤗🤗🤗
እኔ ደሞ ሁላቹም ውድድድ
@@weddyneguse96430❤❤❤00❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⁰😂❤😊
❤❤❤❤❤ጉራጌ ዉስጤነዉማሬ
አማራነት ውበት አማራነት ጨዋነትአማራነትየፅናትተምሳሌ ወሎመጀን 💚💛❤💚💛❤የውበትመፍለቂያ አይዞን አማራዬ 😍😍😍😍😍ፍትህ ለራያ ህዝብ ፍትህ ለወለጋ አማር ህዝብ
Feno killer
@@husenj7696 denez
@@husenj7696 We stand fano with unity but OLF and prospert partiy like Abiy for broke unity
መልኩ ድምፁ ግርማ ሞገሱ የማይደበዝዝ የማይቀየር ምርጥ የኢትዮጵያ አርቲስት ግዛቸው ተሾመ😘😍
Exactly
A
@@mekidesnegash5010 መሐ
@@ShbcDunft😅 1:49 😅j
I’m from Nigeria but I love your songs! It speaks to my soul Even though I don’t understand what is being said. Please try to translate for us
His said Ethiopia country to much beautiful 😂😂😂
This gizachew teshome music is best about wolo caltural music meaning good coffee ceremony and like it.
Ofc
ይህ ምስኪን ስው ነው የሚታረደው እንደ ወሎ ህዝብ እኮ የዋክ የለም እምላኬ ሆይ ይህንን ህዝብ ክፋ እይንካው እንዴት ብዬ ልግለጰው ወሎን የኔ የዋሆች
Hi
ዘፈኑ 1ኛ ነዉ ምንም የሚጣል የለዉም ለካስ ሊ ዱ ቆንጆ ናት
የሚገርም ድምፅ ከጥሩ አገላለፅ ጋ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ግዝሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን!💚💛❤
ለዚ ሙዚቃ ለመግለፅ ቃል የለም የድምፅ ልሰላሲውየባህል አለባበሱግርማ ሞገሰ ከሁሉ ጋር ተጣምሮ ዋው! ዋው!እውነት ነው የዚ ሙዚቃ ችግሩ ማለቁ
Wow ግዝሽ ትለያለክ አንተ ዘፍነከው ደስ የማይል ነገር የለም ገሩ መጀን ምርጥ ስራ ነው ክበርልኝ
I’m Ethiopian but born in Kenya 🇰🇪 love Ethiopian songs need to go back home to visit my motherland ❤
Home country motherland= whole Africa
የኔ ጌታ
Come on Please
❤❤❤@@remarose
rY😅@@remarose
ወሎ ቤተ አማራ ነን 💚💛❤️🍋🌾
በትክክል 💚💛❤👍
ቤተ አማራ ምናም ለምን አስፍለገ አማራ ነን ወሎ ለምን ቤተ አማራ
@@ፋፊ-ዘ3ጨ ቤተ አማራ የወሎ ቀደም መጠሪያው ነው ሌላ አይደለም
Im from gurage but still love with geru mejen and have so love and respect for wollo❤
Bete-Amhara is the original reflection of Ethiopia.
Stay blessed demewa❤
ur voice is amazing giza telybegnalk
ዋው አማራ ነት ውበት ነው አድሱ አመት ፍቅ ር ለአማራ።
ወሎ መጀን የቆንጆዎች ሀገር በፍቅር ኑሩልኝ።
መደልዋ የጁንታ ልጅ ናት ኣትቀባጠር እጭ
የማይጠገብ ድምፅ ነው ያለህ ግዛቸው የወሎን ባህል በደንብ ነው ያወጣኸው ክፋቱ ቶሎ ነው የሚልቀው እየደገገምኩኝ ነው የምሰማው ወሎ መሆን መታደል ነው ❤💚💛😍
ይሄ የወሎ ባህል አይደለም አትደናበሩ
@@Sofi-ks3zo 🤔🤔እና የማን ባህል ነው
@@ፋፊ-ዘ3ጨ አናውቅም ካሽሚር ቁምጣና ትልም ቲሸርት ከየት እንዳመጡብን ባህላችን ነጭ በነጭ ሸማ እጀጠባብ ግልድም ነው
@@Sofi-ks3zo ውጭ ከዚህ
@@zemenegitie8895 ማናባክ ነህ አንተ? የጉቶ ዘር ከየትስ ነው ምወጣልህ ግማታም
ይህንን ሙዚቃ ማርያምን ደጋግሜ ሣልሠማው ውየ አላውቅም❤ የኔ ምርጥ ወሎ❤
ድምፅ 100%ግጥም 100%አለባበስ 100 %እርጋታ ዋው 💚💛❤
Yechalal abate🙏gize man
1sister and i8i8you were the first ýý you 818
በጣም
Alebabes lay tinesh cheger ale...ye wollo libes ke china mimeta cherek tesefeto ayedelem...lemen esun ye wollo belew endemilebesut ayegebagnm....esu yestekakel
በጣም የሚገርም ስራ ነወ ተባረክ ወንድሜ ግዛቸው
ወሎ ተነግሮ የማያልቅ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️ ባህል ደግነት ወሎ ወለላዬ ራያ ሰፈሬ 🌹🌹🌹 ሰላምሺ ይመለስ❤️❤️❤️❤️
አማራዎች ሙቻ ነው ምዋዳቹሁ ያፍቅር ህዝብ❤😘
እኛም ውድድድድ🥰🥰
ክብረት ይስጥልን!!!
እኛም ውድድድድ እናመሰግናል ሰላም ለሀገራቺን❤❤❤❤❤
ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ከወንዝም ወሎ ቦርከና ይፍሳል ውበት ቁንጂና ❤💛💚😘
‘’እንኳን አንቺን ማግኘት መመኘት ያዋጣል’’ ድንቅ አገላለጽ
ቆንጆ ስራ ነው ወሎ ደግሞ በ 2015 ሁሉ ወደነበረበት እንደሚመለስ እልጠራጠርም ውዱ ገራገሩ ያገሬ ስው …🙏🙏😘😘ውድ ኢትዮጵያን እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት 2015 የስላም የፍቅር ያድርግልን .......💚💛❤️ 🌼🌼🌼🥰🥰🥰
ስንቴ እንደሰማሁት ማወቅ ተሳነኝ። ምርጥ ስራ ነው።
ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አልበሙን ተሎ ጨርሥልንና ልቀቅልን አቤት ግን ድምጽ አሥገምጋሚ ነው የተፈጥሮ ድምጽ ዋውውውውው!!!
አማራዬ❤️❤️❤️እንኳንም ከዚህ ወርቅ ሕዝብ ተፈጠርኩ💪
የምወድህ አማራ! ነብሴን እሰጥሃለሁ
እኛው ነን ወሎዬውች ለደጉ አማራ ህዝብ ሰላሙን ያውርድልን
አማራነት ፍቅርአማራነት ውበትአማራየሠውልክአማራነት ኩራትአንተደግህዝብ ሠላምክን ይመልሥልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምረጥሙዝቃ።እናመሠግናለን🥀🥀🥀
@@የመርሳልጂ ማናባሽ ነሽ አንቺ ግማታም ራስሽን ቆንጆ ብለሽ ሴጋ የምትመቺ መሀይም አዎ አማራ ብቻ ሳይሆን ቤተ አማራ የአማራመነሻ መሰረት ነነ ጥናዣም የቦቴያም ስሜት ማብረጃ ብሽቅ
@@የመርሳልጂ ወሎ አማራ ነው
@@የመርሳልጂ አንቺ ጥናጃም ወሎን የአማራ ብቻ እና ብቻ ነው የእናንተ ከሚሴ ነው እራሳችሁን ቻሉ
Mebtua new Amhara almehon Mn sdeb ena af mekfet asfelge. Lk Anchi Amhara Yemihon filagot endalesh esuam Wolloie tebla Yemtrat mebt alat... Enem ketikshgne Dessie tewolaje negne gin Amhara Aydlhum Wolloie bicha. Enenm sidbugne ena didbnachun Asayugne 👍
@@masresha100 እኛ መች ወሎ የተወለደ ትግሬ አፋር ኦሮሞ ጉራጌ ወዘተ የለም አልን ግማታም ነሽ እሳ አንቺዬ😆
Amilake hagerachn Selam awird 🇪🇹💋🇪🇷💋
ግዝሽ እኳን ደሕና መጣሕ የኛ ድምፀ ወረዋ ምንም ብትዘፍን ድምፅሕ የማይቀዬር ድምፅሕ ለዛ ያለው ቢሰሙት የማይሰለች ሙዚቃ ነው በጣም የምውድሕ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሕ 💚💛❤ 👍👍👌
አሜ ን አመሰግናለው
@@gizachewteshomegoshuo2679 💚💛❤👏
amahar ከቤሄሬ በለይ dame ወይ ግዘቹ በሱ ዘፈን በሆነ ሰሪግ ሀትሪክ ሰሪቼሀለሁ አማረ ሽአማት ኑሪ
@@Maharu7918 ሁሉንም ዘፈኖቹ መሳጭ ናቸው አይሰለችም እኔም ባሕላዊ ሙዚቃ በፍቅር ነው የምወደው የግዛቱ ሙዚቃ ከሁሉም በላይ ይመስጠኛል ፀጋውን ያብዛለት
@@gizachewteshomegoshuo2679 አማርኛ ዘፈን ላይ የምታሰሰዩት አለባበስ ካሽሚር ቁምጣና ትልም ቲሸርት ከየት እንዳመጣችሁት አናውቅም ይሄ አማራን አይወክልም አማራ ባህላችን ነጭ በነጭ ሸማ ነው እባካችሁ ተስተካከሉ አክባሪህ ነኝ
My girlfriend was from wolo 😍🇪🇷🇪🇷💞 yewolo fqr 🥺🥺🇪🇷😍🙏💞
Eritreans once’s a upon a time were ex Ethiopians too and Assab is close approximately to Dessa than Asmera
I love éthiopian music iam Malian 🇲🇱 in Italy 🇮🇹
ውስጤ ነህ የምር!!
@@selemonmulu51280:26
@@selemonmulu5128🎉🎉
Thanks ❤
I don't understand what he's saying but I'm in love with this song much love for you from Eritrea ❤❤❤
😊
የአማራ ህዝብ እንዳማረብህ እንደተቀናብህ ኑር ብሎ አምላክ የባረከው ህዝብ ♥️♥️♥️
በጣም 😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂😂😂😂😂👍
እውነት ነው❤
❤❤❤ በጣም
❤❤❤❤💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
ይሄን ዘፈን እንደኔ የጠላዉ ማነዉ እሱም ቶሎ ማለቁን መገን ወሎ ገራገሩ ወሎዬ ባልሆንነበር እምናደደዉ ደስ ከሚለዉነገር ወሎዬ ነኝ ጌታን በቀን 6ጊዜ ያላነሰ ደጋግሚ እሰማዋለዉ ኡፉፉፉፉፉፉ ኔ ለዚህ ዘፈን ቃል የለኝም ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ወሎ ሲስቅ ሲጫወት ተካፍሎ ሲበላ የለመደ ህዝብ ነዉ ይሄን ጦርነት አስወግዶ አምላክ ሰላም ያዉርድልን ሃገሬ ወደዱሮዋ ፈግታዋ እስክትመለስ እንደፈለግን እምንባርቅበት ጊዜ ንፍፍፍፍቅ ብለህኛል ቶሎ ናልን አምላኬ ሃገሬን አስባት አንተ እንደቸርነትህ እና ምህረትህብዛት እንደ እኛ አፂያት ሳይሆን😖😭😭😭
ዋዉዉዉዉዉ መጀን ወሎ ቁንጂና ሲለካ ከወሎ ነው ለካ በጣም ምርጥ ሙዚቃ እንኳን ለአዲሱ አመት 2015 በሰላም አደረሳችሁ የፍቅር የጤና የፍቅር የመተሳሰብ አመት ይሁንልን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤🇪🇹😍🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🇪🇹
Egna amhara snashnf bezih musika. Enchfralnnnn. Alachuuuuuu. Woooyyyyyy. ቤተ አ ማ ራ
ወሎ ቤተ አማራዬ መነሻዬ💚💛❤
I'm from Gondar but I love Amharic Music
Really Gemechis ??😄 Yimechih
@@ExactEthio 🤣😂minim madreg ayichalim
Kedada like yaergugnal blek Ethiopia hunek brazil tlalek
@@Aragawyimam relax bro
ሙዚቃ የሚቀለው ባጭር ጊዜ የሚያልቅልህ ጀግና
መገን ወሎ የኔ ወሎ አቦ እንዴት ደስ ይላል ወሎ ገሩ....ግዜ እናመሰግናለን
አማራየ እናት አለም ወሎ 💚💛❤
Greetings from Tajikistan to my Ethiopian friends ❤Begim
ምርጥ ዘፈን ከነወጉ ከነባህሉመልካም አዲስ አመት እንኮን አደረሰንሰላም ለሀገራችን ይሁንልንበአሉን ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለንን እንካፋልየታመመ እንጠይይቅመልካም አዲስ አመት ሰላም ለ ኢትዮጵያ
Superb, absolutely fabulous, no extreme adjective found to explain the glamour of this masterpiece ..... wowThanks brother Gizachew T.
ወሎ ወሎ የቆጆዎች. የፍቅር ሀገር
ኢቶቢአ ድሜነዉ ወሎበመሆኔም በጣምእኩራአለሁ
ውሎ ገራገሩ👌❤ወሎ የውበት ሀገርይለያል የውሎ ህዝብ የዋህ ደግ ነው ❤
የሞተን እኮ ነው የምታስነሳው።ትችላለክ ውዴ እንኩዋንም አወኩክ በቃ ትችላለህ ነፍስ ታድሳለህ ሙዚቃን በዚ በሚያምር ድምፅህ ነፍስ ትዘራበታለህ።We Love You !!የዜማና የግጥ ደራሲ አቡዲ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እወዳችኃለሁ Thanks ጎበዞች እናንተን በማወቄ አትርፌአለሁ።አክባሪያችሁ ህሊና(ዲምቢ)
I do not understand anything But I am addicted to his music. Love From Kenya!
በታም ደስ ብሎኛል ምርጥ ሙዚቃ ነዉ እንካን አደረሳችሁ🌻🌻🌻💚💛❤እና በዛዉም ገባ ገባ እያላችሁ
የኔ ድምፅ መረዋ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ❤
ወሎ አምሀራዬ መከራውም ችግሩም ተፈራረቀብን አላህዬ ሰላምን አምጣልን መላው አምሀራን ብሎም ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን
አሜን🙏
1 አማራ መሆን መፋትሄው ለዚህ
አይዞን ታመን አንቀርም ሁሉም ያልፋል
Betam.egna.lay.yalfeleche.ale.ede.hulum.yalfal.amhara.ferst.❤❤❤
ወሎን በደንብ የሚገልፅ ስራ ነው ዋው ማርያምን።
ሁሉን የታደለ አማራ መገን😍😍😍💚💛❤👌👌
እኔም ወሎየ ነኝ እንኳን ደህና መጣህእናመሰግናለን
አማራበመሆኑ የሚኮራማነዉ እደኔ ወሎየዎች አላችሁ እንተዋወቅ የግዛቸዉ ወዳጆች👍👍👍👍👍👍
ግዝሽየ ድምፅህ ይለያል ገሩ መጀን ቸብ ቸብ አለባበሱ ደግሞ ልዩ ነው My Wollo ❤
ቤተ አማራ አላቹሁ 😍😍ፍትህ ለራያ ህዝብ ።ፈጣሪ ሆይ በአድስ አመት የናቴን ድምፅ አሰማኝ 👐😥😥
አለን እማ አይዞን በቅርቡ ትሰሚአለሽ ፀሎት አድርጊ💚💛❤️
😭😭😭😭😭 ye ewnet fitih ena ayzosh by yatach raya nat I really miss my family 😭😭😭😭
Ayzone marrr fetari ytebekachew fanonet ylemelem
የኔ ማር አይዞሽ አይይይይይ 😓
አለን እህቴ አይዞሺ ፀሎት አድርጊ
ምነው ዘፈኑን አሳጠርክዉ ምን አለ ብታርዝመው ደስ እያለን ቶሎ ያልቃል ደግመህ ህይው !!
Best music I Heard and listen ever; especially the poem.Thank you!!!
ወሎዬ ስለሆንኩ ይሁን አላውቅም ብቻ ስለ ወሎ እንኳን ሲዘፍን ሲወራ ይነዝረኛል❤️❤️ወሎ💚 ወሎ 💛ወሎ❤️
I am Wolayta from Ethiopia Happy new year Habesha people 🇪🇹♥️🇪🇷♥️🌻🌻🌻
Happy New Year to you to, wishing you a blessed year a head
እኔ የሚገርመኝ እራሱ ግዛቸው እኮ የሆነ ባህል ሀገር ነው እሱ ብቻውን እራሱ ግዛቸው የአማራ የባህል ማእከል ነው እድሜ ይስጥህ ክፉ አይንካ
📢ወሎዬዎች ተነሱ💪 📢ደሴዎች ተነሱ💪📢ኮምቦልቻ ተነስ💪📢ባቲዎች ተነሱ💪📢ሃይቅና ውጫሌ ተነስ💪📢ወልዲያዎች ተነሱ 💪📢ራያ ተነሳ💪📢ወሎ በጠቅላላ 💪💪💪📢ከጫፍ እስከጫፉ ተነሱ💪📢ተነሱ💪📢ተነሱ 💪📢ተነሱ 💪''🌧ክረምት ሳያልፍ 🐃🐃እረሱ !''🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
ውድድድድድድድድድ ነው ምናረግሽ❤❤❤
@@usmiusmi5197 ❤
የርሻ ወቅት ለይ አጁዛ
@@ammensur5940 #የእርሻ #ያሸባብ
👌👌👌👌
ግዛቸው ስራ ሁሉ ልብስ ይሰርሰስራል ስራህ በጣም የማደንቅህ ምርጥ ስራዎችን ሁሌ ይሰማሉ እንዲህ ያለ ሙዚቃ ነበር የናፍቀኝ እንኳን ደህና መጣህ ከነትዝታህ ዋውውው
ቤተ አማራ ብቻ ዉድድድድ ❤️❤️❤️🤗🤗🤗መልካም አዲስ ዘመን 2015 ሠላም ያምጣልን 🌺🌺🌺🌺
የምንግዜም ምርጥ ስራ ለምርጦቹ ወሎየዎች ላንተም ለወሎወችም ክብር ይገባችኋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜና ጤና አቦ ምንም አይንካህ
ወሎ የኔ ዉድ ሀገር ሰላምሽ ይመለስልሽ የኮምቦልቻ ልጅ ወንዛች ቦርከና 🙏👑💚💛❤
በቀን 2/34ጊዜ የምሰማው ሙዚቃ❤❤ የኔ ምርጥ ወሎ❤
ውሎ ገራገሩ👌❤ወሎ የውበት ሀገርየለያል የውሎ ህዝብ የዋህ ደግ ነው ❤✅❤🎶🎶
ሰላም ለሃገሬ ሰላም ለኢትዮጵያ መተኪያ ለሌላ እምዬ ሁልህም በሃማኖት ለሃገራችን ሰላም ይጸልይ አሜን!!!!
I'm eritrean but love Ethiopian amharic music and everytime I hear amharic music they mention Wolo girls! I wish I could marry wolo girl though far from Canada! My love wolo people!
We love you too wede asmera
Thanks ❤❤❤❤
Kkkkk I am from wells but I leav America
@@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ ehe yeAmerika Enlgilegna ayidelema 🤣🤣🤣
Thank you brother you love our sisters.we love you too hamasen girls
ግዛቸው ድንቅ ስራ እንዴት ሰራት እና ወሎ መጀን respect for ለሁለቱም ስራ ግጥም አቡዲ
ማየት ከምፈልጋቸው አገሮች በቅድሚያ ወሎን ማየት እፈልጋለሁ ፈጣሬ ሰላሙን ያምጣልን ጎጃም ተወልጀ እስካሁን ወሎን አለማየቴ 😩 እናደዳለሁ ብቻ ወሎ ቤተ አማራ😍
ነይልንን የኔዋ ወሎ ያለው መርሀባ ነው
የኔ ውድ መተሺ እይው ወሎ አማራ ደግ ህዝብ ነበር ቅማላም ትግሬ ወሮ ጨፈጨፍን እንጂ 😭😭😭
ነይልን ዉደ እኔም ጎጃምን መየት እፈልጋለሁ የዘመዶቸን ሀገር ጎጃም ብዙ ዘመዶች አሉኝ
ነይ እሕቴ እኔ አስተናግድሻለሑ ባለቤቴ የባሕዳር ልጅ ነው መምጣት ስፈልጊ እኔ እቀበልሻለሑ
@@redetayalew1187 የውነት በጣም እግዚአብሄር ይስጥልኝ የዋሆች
በእውነት በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ብሰማው የማይሰለቸኝ ብራቮ ግዛቸው
ውድ የሀገሬ ልጆች በውስጥም በዉጭም ያላቹህ እንኳን ለአድሱ ዓመት አደረሰን አደረስቹህ::በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን::አዲሱ 2015 አመትም የስኬት, የፍቅር , የሰላም ያድርግልን አሜን::እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻
እንኳንም የወሎ አማራ ሆንኩ💚💛❤
እኛ ወሎዬዎች ፍቅር ብቻ እኮ ነን ❤️
በርታለን አባቴ ቀጥለበት አቦ ሰላሙን ያብዛለህ
ገራገር አማራዬ 😍😍
Weeeyneeeee, bizu tizita ametahibign, i'm Eritrean born Ethiopia, yedirrooo zefagnotch dimts new yalew. Betam des yilal
የኢትዮጵያን ገፅታ የምናየው በዚህ በጎንደር አንድ ብለን ከሌላው የሀገራችን ክፍለ ሀገር እናያለን ሀገሬ በጣም የምኮራብሽ ፡ ሁሉ ነገርሽ ከአለማት ሁሉ ለየት ያልሽ የጥቁር አልማዝ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሬ ሠላምሽን ያምጣልን።
ግዛቸው ተሾመ እድሜና ጤና ይስጥህ ከቤተሰቦችህ ከባል ደረቦችህ ጋር
አቦ ወሎ መጀን ደጋጎቹ መጀን ቆንጆዎቹ መጀን ከአዲሱ አመት አዋደን ጤናችንን ስጠን ሰላም ስጠን ፍቅር ስጠን ሀብት ስጠን ሀገራችንን ሰላም አርግልን።
Hhjhhhhkhhkhhjhjjhkkhjhk is jh
❤
አሜን
Respect
ገሩ መጀን ወሎ ባልፈጠር እንዴት በቆጨኝ ነበር🥰🥰❤️❤️🥰❤️ግዝሽ ምርጥ ስራ ከቆንጆ ድምፅ ጋር
ለዚህ ፍቅር ህዝብ ያንስበታል💚💛❤️ ግዜ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን💚❤️
ምንም ቃላት የለኝም ለዚ ዘፈን ዋው አንደኛ One Love Ethiopia
😅😅😅😅 initial interview is on to a ⃠ or three 😅
Respect
Gizachew
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
አለባበስ 100 %
እርጋታ ዋው 💚💛❤
ወሎየወች ውስጤ ናችሁ ደሞቸ ቤተ አማራወች ኑርልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰልም ያድርግልን
😉🤨🤨❤️
አሜን/፫ እኛም ውድድድ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
❤
ዋው ወሎ ደሜ ነው ❤❤❤
Respect ❤❤❤❤❤
ወሎየነቴን እንዴኔ በጣም የሚወደው አለ 🥺🥰🥰🥰
ኦሮሞ ነኝ ግን ይሄ ዘፈን እኔ ለዚህ ዘፈን ትልቅ ቦታ አለኝ 100%አንደኛ wow
meteh lemin atayatm wollon
እኔም @@netsiadamu2638እኔም ኦሮሞ ጓደኛ አለችኝ ሥወዳት
Respect
Respect
ወሎ ቤተ አማራ❤❤🎻የቆንጆወች ሃገር
E
ወዛሂጂ
የምወደው ዘፈን ወሎወች ስወዳቹሁ ጎንደሬዋ እህታቹሁ አማራዊያን አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያልፍል አይዞን
እንኳን አደረሰሽ ለ2015 ዓ/ም የጎንደሯ ልዕልት
@@satnawgonderw21 አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ አደረሰን
እናመሰግናለን 💛💛💛
መገን ወሎየ አማራመሆንእንደት መታደልነው እንኳንአደረሳችሁ💚💛❤🌼🌼🌼🌼
ትችላለህ የእውነት የግጥም እና ዜማው አፍላቂው አቡዲ ጀግና ነህ በጣም ትችላለህ
አማራ መሆን መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️ አማራ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው 🥰🥰🥰🥰
ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ሁላችንም የተሻለ ኑሮ መኖር፣ቤተሰብ መመስረት፣ሀብትና ንብረት ማፍራት ወዘተ... ታዲያ ይህን ሁሉ በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቦታ ነው ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ!👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
ምንም በዚህ ምድረ የሚኩራ የለም ምን ይዘሸ ነው የምኩሪው አፈር ነሸ
እኔም በጣም እኮራለሁ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ tkikil 100% yhe astesaseb hulum sew lay binor hageritwa endeezih baltebetebetechi neber
ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ብትኮሪ አይሻልም...?
ግዝዬ።ውይይይይ።አደኛ።ነህ።በርታ።ብቻ።ለዚህ።ሙዚቃ።ቃላት የለኚም።ድምፀ።መረዋ።ነህ።ቀጥልበት።❤❤❤❤❤❤❤❤
ጉራጌ ነኝ አማርኛ ዘፈን ውስጤ ነው አንደኛ ነው ❤️🔥
ሰላም
Ena degemo Guragan wedddddddd❤😙🤗🤗🤗🤗
እኔ ደሞ ሁላቹም ውድድድ
@@weddyneguse96430❤❤❤00❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⁰😂❤😊
❤❤❤❤❤ጉራጌ ዉስጤነዉማሬ
አማራነት ውበት
አማራነት ጨዋነት
አማራነትየፅናትተምሳሌ ወሎመጀን 💚💛❤💚💛❤የውበትመፍለቂያ አይዞን አማራዬ 😍😍😍😍😍ፍትህ ለራያ ህዝብ ፍትህ ለወለጋ አማር ህዝብ
Feno killer
@@husenj7696 denez
@@husenj7696 We stand fano with unity but OLF and prospert partiy like Abiy for broke unity
መልኩ ድምፁ ግርማ ሞገሱ የማይደበዝዝ የማይቀየር ምርጥ የኢትዮጵያ አርቲስት ግዛቸው ተሾመ😘😍
Exactly
A
A
@@mekidesnegash5010 መሐ
@@ShbcDunft😅 1:49 😅j
I’m from Nigeria but I love your songs! It speaks to my soul Even though I don’t understand what is being said. Please try to translate for us
His said Ethiopia country to much beautiful 😂😂😂
This gizachew teshome music is best about wolo caltural music meaning good coffee ceremony and like it.
Ofc
ይህ ምስኪን ስው ነው የሚታረደው እንደ ወሎ ህዝብ እኮ የዋክ የለም እምላኬ ሆይ ይህንን ህዝብ ክፋ እይንካው እንዴት ብዬ ልግለጰው ወሎን የኔ የዋሆች
Hi
❤
ዘፈኑ 1ኛ ነዉ
ምንም የሚጣል የለዉም ለካስ ሊ ዱ ቆንጆ ናት
የሚገርም ድምፅ ከጥሩ አገላለፅ ጋ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ግዝሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን!
💚💛❤
ለዚ ሙዚቃ ለመግለፅ ቃል የለም
የድምፅ ልሰላሲው
የባህል አለባበሱ
ግርማ ሞገሰ
ከሁሉ ጋር ተጣምሮ ዋው! ዋው!
እውነት ነው የዚ ሙዚቃ ችግሩ ማለቁ
Wow ግዝሽ ትለያለክ አንተ ዘፍነከው ደስ የማይል ነገር የለም ገሩ መጀን ምርጥ ስራ ነው ክበርልኝ
I’m Ethiopian but born in Kenya 🇰🇪 love Ethiopian songs need to go back home to visit my motherland ❤
Home country motherland= whole Africa
የኔ ጌታ
Come on Please
❤❤❤@@remarose
rY😅@@remarose
ወሎ ቤተ አማራ ነን 💚💛❤️🍋🌾
በትክክል 💚💛❤👍
ቤተ አማራ ምናም ለምን አስፍለገ አማራ ነን ወሎ ለምን ቤተ አማራ
@@ፋፊ-ዘ3ጨ ቤተ አማራ የወሎ ቀደም መጠሪያው ነው ሌላ አይደለም
ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ሁላችንም የተሻለ ኑሮ መኖር፣ቤተሰብ መመስረት፣ሀብትና ንብረት ማፍራት ወዘተ... ታዲያ ይህን ሁሉ በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቦታ ነው ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ!👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
Im from gurage but still love with geru mejen and have so love and respect for wollo❤
Bete-Amhara is the original reflection of Ethiopia.
Stay blessed demewa❤
❤
ur voice is amazing giza telybegnalk
ዋው አማራ ነት ውበት ነው አድሱ አመት ፍቅ ር ለአማራ።
ወሎ መጀን የቆንጆዎች ሀገር በፍቅር ኑሩልኝ።
መደልዋ የጁንታ ልጅ ናት ኣትቀባጠር እጭ
Respect
የማይጠገብ ድምፅ ነው ያለህ ግዛቸው የወሎን ባህል በደንብ ነው ያወጣኸው ክፋቱ ቶሎ ነው የሚልቀው እየደገገምኩኝ ነው የምሰማው ወሎ መሆን መታደል ነው ❤💚💛😍
ይሄ የወሎ ባህል አይደለም አትደናበሩ
@@Sofi-ks3zo 🤔🤔እና የማን ባህል ነው
@@ፋፊ-ዘ3ጨ አናውቅም ካሽሚር ቁምጣና ትልም ቲሸርት ከየት እንዳመጡብን ባህላችን ነጭ በነጭ ሸማ እጀጠባብ ግልድም ነው
@@Sofi-ks3zo ውጭ ከዚህ
@@zemenegitie8895 ማናባክ ነህ አንተ? የጉቶ ዘር ከየትስ ነው ምወጣልህ ግማታም
ይህንን ሙዚቃ ማርያምን ደጋግሜ ሣልሠማው ውየ አላውቅም❤ የኔ ምርጥ ወሎ❤
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
አለባበስ 100 %
እርጋታ ዋው 💚💛❤
Yechalal abate🙏gize man
1sister and i8i8you were the first ýý you 818
በጣም
Alebabes lay tinesh cheger ale...ye wollo libes ke china mimeta cherek tesefeto ayedelem...lemen esun ye wollo belew endemilebesut ayegebagnm....esu yestekakel
Alebabes lay tinesh cheger ale...ye wollo libes ke china mimeta cherek tesefeto ayedelem...lemen esun ye wollo belew endemilebesut ayegebagnm....esu yestekakel
በጣም የሚገርም ስራ ነወ ተባረክ ወንድሜ ግዛቸው
ወሎ ተነግሮ የማያልቅ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️ ባህል ደግነት ወሎ ወለላዬ ራያ ሰፈሬ 🌹🌹🌹 ሰላምሺ ይመለስ❤️❤️❤️❤️
አማራዎች ሙቻ ነው ምዋዳቹሁ ያፍቅር ህዝብ❤😘
እኛም ውድድድድ🥰🥰
ክብረት ይስጥልን!!!
እኛም ውድድድድ እናመሰግናል ሰላም ለሀገራቺን❤❤❤❤❤
ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ከወንዝም ወሎ ቦርከና ይፍሳል ውበት ቁንጂና ❤💛💚😘
‘’እንኳን አንቺን ማግኘት መመኘት ያዋጣል’’ ድንቅ አገላለጽ
ቆንጆ ስራ ነው ወሎ ደግሞ በ 2015 ሁሉ ወደነበረበት እንደሚመለስ እልጠራጠርም ውዱ ገራገሩ ያገሬ ስው …🙏🙏😘😘ውድ ኢትዮጵያን እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት 2015 የስላም የፍቅር ያድርግልን .......💚💛❤️ 🌼🌼🌼🥰🥰🥰
ስንቴ እንደሰማሁት ማወቅ ተሳነኝ። ምርጥ ስራ ነው።
ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አልበሙን ተሎ ጨርሥልንና ልቀቅልን አቤት ግን ድምጽ አሥገምጋሚ ነው የተፈጥሮ ድምጽ ዋውውውውው!!!
አማራዬ❤️❤️❤️እንኳንም ከዚህ ወርቅ ሕዝብ ተፈጠርኩ💪
የምወድህ አማራ!
ነብሴን እሰጥሃለሁ
እኛው ነን ወሎዬውች ለደጉ አማራ ህዝብ ሰላሙን ያውርድልን
አማራነት ፍቅር
አማራነት ውበት
አማራየሠውልክ
አማራነት ኩራት
አንተደግህዝብ ሠላምክን ይመልሥልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምረጥሙዝቃ።እናመሠግናለን🥀🥀🥀
@@የመርሳልጂ ማናባሽ ነሽ አንቺ ግማታም ራስሽን ቆንጆ ብለሽ ሴጋ የምትመቺ መሀይም አዎ አማራ ብቻ ሳይሆን ቤተ አማራ የአማራመነሻ መሰረት ነነ ጥናዣም የቦቴያም ስሜት ማብረጃ ብሽቅ
@@የመርሳልጂ ወሎ አማራ ነው
@@የመርሳልጂ አንቺ ጥናጃም ወሎን የአማራ ብቻ እና ብቻ ነው የእናንተ ከሚሴ ነው እራሳችሁን ቻሉ
Mebtua new Amhara almehon Mn sdeb ena af mekfet asfelge. Lk Anchi Amhara Yemihon filagot endalesh esuam Wolloie tebla Yemtrat mebt alat... Enem ketikshgne Dessie tewolaje negne gin Amhara Aydlhum Wolloie bicha. Enenm sidbugne ena didbnachun Asayugne 👍
@@masresha100 እኛ መች ወሎ የተወለደ ትግሬ አፋር ኦሮሞ ጉራጌ ወዘተ የለም አልን ግማታም ነሽ እሳ አንቺዬ😆
Amilake hagerachn Selam awird 🇪🇹💋🇪🇷💋
ግዝሽ እኳን ደሕና መጣሕ የኛ ድምፀ ወረዋ ምንም ብትዘፍን ድምፅሕ የማይቀዬር ድምፅሕ ለዛ ያለው ቢሰሙት የማይሰለች ሙዚቃ ነው በጣም የምውድሕ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሕ 💚💛❤ 👍👍👌
አሜ ን አመሰግናለው
@@gizachewteshomegoshuo2679 💚💛❤👏
amahar ከቤሄሬ በለይ dame ወይ ግዘቹ በሱ ዘፈን በሆነ ሰሪግ ሀትሪክ ሰሪቼሀለሁ አማረ ሽአማት ኑሪ
@@Maharu7918 ሁሉንም ዘፈኖቹ መሳጭ ናቸው አይሰለችም እኔም ባሕላዊ ሙዚቃ በፍቅር ነው የምወደው የግዛቱ ሙዚቃ ከሁሉም በላይ ይመስጠኛል ፀጋውን ያብዛለት
@@gizachewteshomegoshuo2679 አማርኛ ዘፈን ላይ የምታሰሰዩት አለባበስ ካሽሚር ቁምጣና ትልም ቲሸርት ከየት እንዳመጣችሁት አናውቅም ይሄ አማራን አይወክልም አማራ ባህላችን ነጭ በነጭ ሸማ ነው እባካችሁ ተስተካከሉ አክባሪህ ነኝ
My girlfriend was from wolo 😍🇪🇷🇪🇷💞 yewolo fqr 🥺🥺🇪🇷😍🙏💞
Respect
Eritreans once’s a upon a time were ex Ethiopians too and Assab is close approximately to Dessa than Asmera
I love éthiopian music iam Malian 🇲🇱 in Italy 🇮🇹
ውስጤ ነህ የምር!!
@@selemonmulu51280:26
@@selemonmulu5128🎉🎉
Thanks ❤
Respect
I don't understand what he's saying but I'm in love with this song much love for you from Eritrea ❤❤❤
😊
የአማራ ህዝብ እንዳማረብህ እንደተቀናብህ ኑር ብሎ አምላክ የባረከው ህዝብ ♥️♥️♥️
በጣም 😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂😂😂😂😂👍
እውነት ነው❤
❤❤❤ በጣም
❤❤❤❤💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
ይሄን ዘፈን እንደኔ የጠላዉ ማነዉ እሱም ቶሎ ማለቁን መገን ወሎ ገራገሩ ወሎዬ ባልሆንነበር እምናደደዉ ደስ ከሚለዉነገር ወሎዬ ነኝ ጌታን በቀን 6ጊዜ ያላነሰ ደጋግሚ እሰማዋለዉ ኡፉፉፉፉፉፉ ኔ ለዚህ ዘፈን ቃል የለኝም ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ወሎ ሲስቅ ሲጫወት ተካፍሎ ሲበላ የለመደ ህዝብ ነዉ ይሄን ጦርነት አስወግዶ አምላክ ሰላም ያዉርድልን ሃገሬ ወደዱሮዋ ፈግታዋ እስክትመለስ እንደፈለግን እምንባርቅበት ጊዜ ንፍፍፍፍቅ ብለህኛል ቶሎ ናልን አምላኬ ሃገሬን አስባት አንተ እንደቸርነትህ እና ምህረትህብዛት እንደ እኛ አፂያት ሳይሆን😖😭😭😭
ዋዉዉዉዉዉ መጀን ወሎ ቁንጂና ሲለካ ከወሎ ነው ለካ በጣም ምርጥ ሙዚቃ እንኳን ለአዲሱ አመት 2015 በሰላም አደረሳችሁ የፍቅር የጤና የፍቅር የመተሳሰብ አመት ይሁንልን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤🇪🇹😍🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🇪🇹
Egna amhara snashnf bezih musika. Enchfralnnnn. Alachuuuuuu. Woooyyyyyy. ቤተ አ ማ ራ
ወሎ ቤተ አማራዬ መነሻዬ💚💛❤
I'm from Gondar but I love Amharic Music
Really Gemechis ??😄 Yimechih
@@ExactEthio 🤣😂minim madreg ayichalim
Kedada like yaergugnal blek Ethiopia hunek brazil tlalek
Hi
@@Aragawyimam relax bro
ሙዚቃ የሚቀለው ባጭር ጊዜ የሚያልቅልህ ጀግና
መገን ወሎ የኔ ወሎ አቦ እንዴት ደስ ይላል ወሎ ገሩ....ግዜ እናመሰግናለን
አማራየ እናት አለም ወሎ 💚💛❤
Greetings from Tajikistan to my Ethiopian friends ❤
Begim
ምርጥ ዘፈን ከነወጉ ከነባህሉ
መልካም አዲስ አመት እንኮን አደረሰን
ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
በአሉን ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለንን እንካፋል
የታመመ እንጠይይቅ
መልካም አዲስ አመት ሰላም ለ ኢትዮጵያ
Superb, absolutely fabulous, no extreme adjective found to explain the glamour of this masterpiece ..... wow
Thanks brother Gizachew T.
ወሎ ወሎ የቆጆዎች. የፍቅር ሀገር
ኢቶቢአ ድሜነዉ ወሎበመሆኔም በጣምእኩራአለሁ
Respect
ውሎ ገራገሩ👌❤
ወሎ የውበት ሀገር
ይለያል የውሎ ህዝብ የዋህ ደግ ነው ❤
የሞተን እኮ ነው የምታስነሳው።ትችላለክ ውዴ እንኩዋንም አወኩክ በቃ ትችላለህ ነፍስ ታድሳለህ ሙዚቃን በዚ በሚያምር ድምፅህ ነፍስ ትዘራበታለህ።We Love You !!የዜማና የግጥ ደራሲ አቡዲ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እወዳችኃለሁ Thanks ጎበዞች እናንተን በማወቄ አትርፌአለሁ።አክባሪያችሁ ህሊና(ዲምቢ)
I do not understand anything But I am addicted to his music. Love From Kenya!
በታም ደስ ብሎኛል ምርጥ ሙዚቃ ነዉ
እንካን አደረሳችሁ🌻🌻🌻💚💛❤
እና በዛዉም ገባ ገባ እያላችሁ
የኔ ድምፅ መረዋ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ❤
ወሎ አምሀራዬ መከራውም ችግሩም ተፈራረቀብን አላህዬ ሰላምን አምጣልን መላው አምሀራን ብሎም ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን
አሜን🙏
1 አማራ መሆን መፋትሄው ለዚህ
አይዞን ታመን አንቀርም ሁሉም ያልፋል
Betam.egna.lay.yalfeleche.ale.ede.hulum.yalfal.amhara.ferst.❤❤❤
ወሎን በደንብ የሚገልፅ ስራ ነው ዋው ማርያምን።
ሁሉን የታደለ አማራ መገን😍😍😍💚💛❤👌👌
እኔም ወሎየ ነኝ እንኳን ደህና መጣህእናመሰግናለን
አማራበመሆኑ የሚኮራማነዉ እደኔ ወሎየዎች አላችሁ እንተዋወቅ የግዛቸዉ ወዳጆች👍👍👍👍👍👍
ግዝሽየ ድምፅህ ይለያል ገሩ መጀን ቸብ ቸብ አለባበሱ ደግሞ ልዩ ነው My Wollo ❤
ቤተ አማራ አላቹሁ 😍😍ፍትህ ለራያ ህዝብ ።ፈጣሪ ሆይ በአድስ አመት የናቴን ድምፅ አሰማኝ 👐😥😥
አለን እማ አይዞን በቅርቡ ትሰሚአለሽ ፀሎት አድርጊ💚💛❤️
😭😭😭😭😭 ye ewnet fitih ena ayzosh by yatach raya nat I really miss my family 😭😭😭😭
Ayzone marrr fetari ytebekachew fanonet ylemelem
የኔ ማር አይዞሽ አይይይይይ 😓
አለን እህቴ አይዞሺ ፀሎት አድርጊ
ምነው ዘፈኑን አሳጠርክዉ ምን አለ ብታርዝመው ደስ እያለን ቶሎ ያልቃል ደግመህ ህይው !!
Best music I Heard and listen ever; especially the poem.
Thank you!!!
ወሎዬ ስለሆንኩ ይሁን አላውቅም ብቻ ስለ ወሎ እንኳን ሲዘፍን ሲወራ ይነዝረኛል❤️❤️ወሎ💚 ወሎ 💛ወሎ❤️
I am Wolayta from Ethiopia Happy new year Habesha people 🇪🇹♥️🇪🇷♥️🌻🌻🌻
Happy New Year to you to, wishing you a blessed year a head
Respect
እኔ የሚገርመኝ እራሱ ግዛቸው እኮ የሆነ ባህል ሀገር ነው እሱ ብቻውን እራሱ ግዛቸው የአማራ የባህል ማእከል ነው እድሜ ይስጥህ ክፉ አይንካ
📢ወሎዬዎች ተነሱ💪
📢ደሴዎች ተነሱ💪
📢ኮምቦልቻ ተነስ💪
📢ባቲዎች ተነሱ💪
📢ሃይቅና ውጫሌ ተነስ💪
📢ወልዲያዎች ተነሱ 💪
📢ራያ ተነሳ💪
📢ወሎ በጠቅላላ 💪💪💪
📢ከጫፍ እስከጫፉ ተነሱ💪
📢ተነሱ💪
📢ተነሱ 💪
📢ተነሱ 💪
''🌧ክረምት ሳያልፍ 🐃🐃እረሱ !''
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍
ውድድድድድድድድድ ነው ምናረግሽ❤❤❤
@@usmiusmi5197 ❤
የርሻ ወቅት ለይ አጁዛ
@@ammensur5940 #የእርሻ #ያሸባብ
👌👌👌👌
ግዛቸው ስራ ሁሉ ልብስ ይሰርሰስራል ስራህ በጣም የማደንቅህ ምርጥ ስራዎችን ሁሌ ይሰማሉ እንዲህ ያለ ሙዚቃ ነበር የናፍቀኝ እንኳን ደህና መጣህ ከነትዝታህ ዋውውው
ቤተ አማራ ብቻ ዉድድድድ ❤️❤️❤️🤗🤗🤗መልካም አዲስ ዘመን 2015 ሠላም ያምጣልን 🌺🌺🌺🌺
የምንግዜም ምርጥ ስራ ለምርጦቹ ወሎየዎች ላንተም ለወሎወችም ክብር ይገባችኋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜና ጤና አቦ ምንም አይንካህ
ወሎ የኔ ዉድ ሀገር ሰላምሽ ይመለስልሽ የኮምቦልቻ ልጅ ወንዛች ቦርከና 🙏👑💚💛❤
በቀን 2/34ጊዜ የምሰማው ሙዚቃ❤❤ የኔ ምርጥ ወሎ❤
ውሎ ገራገሩ👌❤
ወሎ የውበት ሀገር
የለያል የውሎ ህዝብ የዋህ ደግ ነው ❤
✅❤🎶🎶
ሰላም ለሃገሬ ሰላም ለኢትዮጵያ መተኪያ ለሌላ እምዬ ሁልህም በሃማኖት ለሃገራችን ሰላም ይጸልይ አሜን!!!!
I'm eritrean but love Ethiopian amharic music and everytime I hear amharic music they mention Wolo girls! I wish I could marry wolo girl though far from Canada! My love wolo people!
We love you too wede asmera
Thanks ❤❤❤❤
Kkkkk I am from wells but I leav America
@@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ ehe yeAmerika Enlgilegna ayidelema 🤣🤣🤣
Thank you brother you love our sisters.we love you too hamasen girls
ግዛቸው ድንቅ ስራ እንዴት ሰራት እና ወሎ መጀን respect for ለሁለቱም ስራ ግጥም አቡዲ
ማየት ከምፈልጋቸው አገሮች በቅድሚያ ወሎን ማየት እፈልጋለሁ ፈጣሬ ሰላሙን ያምጣልን ጎጃም ተወልጀ እስካሁን ወሎን አለማየቴ 😩 እናደዳለሁ ብቻ ወሎ ቤተ አማራ😍
ነይልንን የኔዋ ወሎ ያለው መርሀባ ነው
የኔ ውድ መተሺ እይው ወሎ አማራ ደግ ህዝብ ነበር ቅማላም ትግሬ ወሮ ጨፈጨፍን እንጂ 😭😭😭
ነይልን ዉደ እኔም ጎጃምን መየት እፈልጋለሁ የዘመዶቸን ሀገር ጎጃም ብዙ ዘመዶች አሉኝ
ነይ እሕቴ እኔ አስተናግድሻለሑ ባለቤቴ የባሕዳር ልጅ ነው መምጣት ስፈልጊ እኔ እቀበልሻለሑ
@@redetayalew1187 የውነት በጣም እግዚአብሄር ይስጥልኝ የዋሆች
በእውነት በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ብሰማው የማይሰለቸኝ ብራቮ ግዛቸው
ውድ የሀገሬ ልጆች በውስጥም በዉጭም ያላቹህ እንኳን ለአድሱ ዓመት አደረሰን አደረስቹህ::በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን::
አዲሱ 2015 አመትም የስኬት, የፍቅር , የሰላም ያድርግልን አሜን::
እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼
እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻