Veronica Adane - Abebaye - ቬሮኒካ አዳነ - አበባዬ - New Ethiopian Music Video 2023 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 Год назад +735

    ሁላችንንም ለዚ ክብር ያብቀን ያፈቀረነውን ሰዉ አያሳጣን አሜን 😍😍😍😍

    • @Belayenshebelabelay-ik1ec
      @Belayenshebelabelay-ik1ec Год назад +11

      የኔ ፋቅር በጣም ነዉ ሙዚቃዉ የሚያምረዉ

    • @16Kassegn_Eseye
      @16Kassegn_Eseye Год назад +22

      ግን እኔን ብቻ ነው የሰርግ ዘፈን ስሰማ አግባ አግባ የሚለኝ።እግዚአብሔር አምላክ በትዳረ ትባርክኝ ዘንድ ቅዱስ ፋቃድህ ይሁንልኝ ብሎ መፀለይ ነው ምክኒያቱም ትዳር ከእግዚአብሔር ስለሆነ ማለት ነው።

    • @tshayemelse470
      @tshayemelse470 Год назад +9

      @@16Kassegn_Eseye እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ማንም አይቀርለትም ግን ለሁሉም ጊዜ አለው አድቀን

    • @bekeleajebew9911
      @bekeleajebew9911 Год назад +2

      Amen

    • @tsedeneyaelias4941
      @tsedeneyaelias4941 Год назад +1

      Yene kebet stamri

  • @Lata-1
    @Lata-1 Год назад +2333

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @ahmedfox9439
    @ahmedfox9439 11 месяцев назад +59

    የኢትዮጵያ ዘፈኖች ለዘመናት የማያልቁ ፍቅር ናቸው እኔ ሱዳናዊ ነኝ እና ኢትዮጵያውያንን በጣም እወዳቸዋለሁ ስር ሊሰደዱ የማይችሉ የኛ አካል🇸🇩🇪🇹🇪🇹 ናቸው

    • @marya7483
      @marya7483 11 месяцев назад +6

      Wowowowo I love sudan my husband from sudan 🇸🇩 we live usa

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere Год назад +21

    ከእድል ቀኔ ብለያይ
    ባገኝ ባጣ ምድር ላይ
    ደመኩኝ ስል በአለም ላይ
    ፊትነሳኝ አለም
    ካለኸኝ ግዴለም
    የመባረክ ስሜቱ
    ባይጠፋም አብሮነቱ
    የሚያግባባን ብዛቱ
    ብርቄ የነፍሴ እፎይታ
    ና የኔ ከፍታ
    የኔ የኔ የኔ ደስታ ❤

  • @fikertesfaye4595
    @fikertesfaye4595 Год назад +6

    አንደኛ ነው ያንቺ ሙዚቃ ነው። ሳይሰለቸኝ ደጋግሜ የምሰማው በርቺ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Год назад +269

    ከጊዜ ወደ ጊዜ ችሎታሽ እየጎላ እና እያደገ እያስገረምሽን ነው keep it up my Queen❤❤❤

  • @kidistalemu-nr7rj
    @kidistalemu-nr7rj Год назад +303

    ይቺን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ ፈጣሪ እኔንም ለዚህ ክብር ወግ አብቃኜ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ግብዣዬ #ለውዱ_ፍቅሬ_ለእጮኛዬ_ይውንልኝ_አበባዬ አንተ የኔ ስጦታዬ ነክ ጨረቃዬ አበባዬ ኑርልኝ ይህ ዘፈን የተመቸው ማነው👍 እናመሠግናለን

  • @haregeendale2805
    @haregeendale2805 Год назад +10

    እሄን ዘፈን ስንቴ እዳየውት በጣም ነው የወደድኩት ❤
    ዋዉ ገራሚ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ
    ድምፅ 100% wow konjo
    🥰😍🤩😘

  • @danieltesfayeamen707
    @danieltesfayeamen707 Год назад +42

    በጣም ከምወዳት ሚስቴ የተጋብዝኩት ዘፈን ሁሌም የምወድሽ የልጆቼ እናት ኑሩልኝ ዘላለሜን እወድሻለው

  • @zufantemesgen2896
    @zufantemesgen2896 Год назад +40

    ይህ ቀን ነው የናፈቀኝ ይህን የምትመኑ እግዚአብሔር ሀሳባችን ያሞላልን አንደኛ ነው ውዴ

  • @yezinaterefe7019
    @yezinaterefe7019 Год назад +30

    የገረመኝ የሁሉም ሙዚቃወችሽ ግጥም part of my life omg ቆይ እንተዋወቃለን ቪየ አጃይብ ነው አቮ ዘመንሽ ይባረክ ከውድ አባትሽ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rahaf-yf4gs
      @Rahaf-yf4gs 7 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @abeba1
    @abeba1 Год назад +74

    ቀበጥ ሴት አሎድም ካንቺ በቀር ሰው እንዴት ሁሉም ያምርበታል ይቅናሽ ያባቷ ልጅ❤❤

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 Год назад +4

    ወይ እግዜሩ ስጦታ፡፡ እንዴት ልብን ሰርስሮ የሚገባ ድምጽ ነው የሰጠሸ? እጅግ ውብ የሆነ ድምጽና ቅንብር

  • @g.r941
    @g.r941 11 месяцев назад +13

    ኤርትራዊ ነኝ። ዘድንቓ ድምጻዊት ብኹሉ ስርሓታ ስለምንታይ ግን ኩሉ ደርፍታታ ንድሕሪት ይመልሰኒ ድምጺ ዋውው ኣሎሎሎሎሎ ሎ ሎሎሎሎ

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 Год назад +9

    እንኳን ደስ አለሽ ውዴ በጣም አርፍ ስራ ነው ከሜራ አጠቃቀም ደይሬክትንግ ግጥሙ ዜማው ከድምጽሽ ጋር የተዋሃደ ነው ከዘመናችን ሙዚቀኞች ግምባርቀደም ተጠቃሽ ነሽ በጣም ወድጄዋለው በርችልኝ 🎉🎉🎉🎉 congratulations 👏👏👏100/100% by my side 👌👌

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 Год назад +88

    የመዳም ቅመሞች እቺን ቀን በጉጉት ለምጠብቁ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ🙏👌👏

  • @abigailmesfin780
    @abigailmesfin780 Год назад +396

    አበባዬ🤍🌸

  • @7RainBow-zn4yk
    @7RainBow-zn4yk Год назад +12

    Veronica Adane's captivating vocals in 'Abebaye' truly shine! A mesmerizing blend of Ethiopian musical artistry. 🎶🇪🇹 #EthiopianMusic

  • @egrimekel7054
    @egrimekel7054 Год назад +4

    የኔ ቀበጥ ቮሪየ ስወድሽ ❤️ ምርጥ ስራ ❤️
    from Eritrea 🇪🇷❤️
    ❤️🇪🇷🇪🇹❤️

  • @bakoentertainment
    @bakoentertainment Год назад +281

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤

  • @issui140
    @issui140 Год назад +240

    ድምፅ 100% በላይ
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ቪዲዮ ጥራት 100% ብቻ ምን ይዉጠዋል ምርጥዬ ነዉ መልካም እድል ቬሮኒካ❤❤😊😊🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

    • @MG_22
      @MG_22 Год назад +1

      Zimbleh sew silale bicha gitim 100% atbel mejemerya bedenb sima beg😂

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes Год назад +1

      ​@@MG_22abate kes bey mn anadadesh endezhi

  • @nesriomer5625
    @nesriomer5625 Год назад +6

    ቬሮ የምር ብታገቢ እንኳን እንደዚህ ደስ የሚልሽ አይመስለኝም!❤❤❤

  • @Abdoubalde009
    @Abdoubalde009 10 месяцев назад +4

    god bless our africa and boy from senegal i love everything in africa music ❤❤️🇪🇷❤️🇸🇳❤️🇪🇹

  • @leyu-leyu
    @leyu-leyu Год назад

    ቬሮኒካ ከኮቪድ በኋላ ነው የወኩሽ በዚያ ጊዜ የሰራቸው የ ከቭር ሚዚቃ በራሱ በጣም ደስ የሚል እና የሚወደደ ነው ነገር ግን ይህ ሙዚቃሽ እጅግ በጣም ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ዘፈን ነው፡፡ በጣም ነው የመውድሽ በርቺ

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 Год назад +103

    አላህ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን በተለይ ለቅመሞች❤

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Год назад +9

    ብዙ እንደለፋሽበት ያስታውቃል እናም በጣም ቆንጆ ነው መልካም እድል ❤🎉

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 Год назад +6

    ከሁሉም በላይ ቆንጆ ድምፅሽ ነው ጎልቶ የሚሰማኝ በርች የኔ ቆንጆ ጥሩ ስራ ነው።

  • @mulukesemaw
    @mulukesemaw Год назад +5

    ይህን ኮሚት ይምታነብ ፈጣሪ የልታሰበ እጀራ ይሰጣችሁ💞💞💞💞💞💞

  • @dawitdendir530
    @dawitdendir530 Год назад +13

    ፈጣሪ ይህን ደስታ ለሚገባዉ ሁል ይስጥ 🎉🎉🎉🎉

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Год назад +51

    ለተጋቢዎች በሙሉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ። የመቻቻል፣የመተሳሰብ ያድርግላቹ። ዉለዱ ክበዱ።

  • @tisgerdafetne1590
    @tisgerdafetne1590 Год назад +15

    የውነት ከሶስት ጊዜበላይ ደጋግሜ የሰማውት ዘፈን ቢኖር ይህነው በጣም አንደኛ ድምፅ ከውበት ጋ በተለይ አሎሎሎ ተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 Год назад +6

    ምርጥ ስራ ነዉ👍👍❤❤ የምጋብዘዉ ሠዉ ቢኖርኝ ተመኘዉ😂😂

  • @bitanyadawit9296
    @bitanyadawit9296 Год назад +1

    ምን እንደምል ቃል አጣሁኝ ባለትዳር እና የአንድ ልጅ እናት ነኝ ይህንን ስሰማ ውስጤን በጣም ነው የነካኝ እናም ደጋግሜ እያነባሁ አየሁት። አደመጥኩት።
    ቬሮኒካዬ ዳንስሽ፣ ሁኔታሽ፣ ቅብጠትሽ ሁሉም ያምርብሻል👍👍👍
    የኔ ቀበጥ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 10 месяцев назад

    You have an amazing voice, a powerful charm and loads of talent.ምን ማለት ይቻላል:: ደስታ ታበረክቻለሽ:: አምላክ እጥፍ አርጎ ያስደስትሽ:: ተባረኪ የኔ ልጅ❤

  • @weynyegetachewdam5927
    @weynyegetachewdam5927 Год назад +11

    መንፈሷ በጣም ነው የተመቸችኝ እውነት እንደዚህ አልጠበኩም ነበር👏👏👏 ።ምርጥ 👍👍👍የሠርግ ዘፈን ነው። በተለይ ደግሞ አሎሎሎሎሎ በጣም ተመችታኛለች😃😃😃 ። ድምፅሽ 100😍😍😍

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Год назад +113

    ቬሪ ተሳክቶልሻል!!!
    የእውነት ፀዴ ነው!!!
    የእውነት ለአንቺም የአንቺን ማየት አማረንና ይሑንልሽ የትዳር ማገርሽ ተሳክቶ ይሙላልሽ!!!
    በትዳር ዓለም በመንገድ ላይ ላለንም ፍፁም ሰላም የበዛበት ፥የፈጣሪን መባረክ ከፊት የቀደመው ፥የማይነቃነቅ ወርቃማውን ትዳር ያድለን!!!
    ለሑላችንም ያድለን!!!✍🎉🎉🎉🎉

  • @wuduwaitube
    @wuduwaitube Год назад +13

    እሄን ዘፈን ስንቴ እዳየውት በጣም ነው የወደድኩት ❤
    ዋዉ ገራሚ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ
    ድምፅ 100% በላይ
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ቪዲዮ ጥራት 100% ብቻ ምን ይዉጠዋል ምርጥዬ ነዉ መልካም እድል ቬሮኒካ❤❤😊😊🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Год назад +6

    በጣም ጎበዝ በጥረትሽ ልፍት እዝህ ደርሰሽ ደስ ይላል ላባትሽ ያለሽ ፍቅርና ክብር ለዝህ አበቃሽ

  • @adamsecond1461
    @adamsecond1461 Год назад

    የኔ ቀበጥ የኔ ቆንጆ የማይወደድ ዘፈን የለሺም ሁሉም ማራኪና ተወዳጅ ነው በርቺ❤

  • @teklitkesete9274
    @teklitkesete9274 Год назад +48

    Much love ❤️ Veronica from eritrea 🇪🇷 ❤️

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Год назад +36

    ቬሮኒካ፥
    በድንቅ የሰርጓ ሙዚቃ፥
    ሲያምርብሽ መቁነጥነጥሽ ፥
    በነካ እጅሽ በውብ ስጦታሽ ከትወናው ብናይሽ!!!✍

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 Год назад +63

    I can't wait to rock my weeding day with this song!! egziyabeher yeredagn!

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 Год назад +7

    ምርጥ ስራ ነው ሁሉም በጥሩነው የተሰራው አለባበስ ቀረጻው ቦታ መረጣው ግጥሙ ዜማው እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራሽው በአድማጮችም ተቀባይነትን አግኝተሻል በርቺ የሙዚቃውን እንደስትሪ ከሚያሳድጉ እንስት አርቲስት አንዷና ዋነኛዋ አንቺ ቬሮኒካ አደነ ነሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @redietgirma4286
    @redietgirma4286 Год назад +7

    ቢታይ ቢታይ የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ። ሁሉንም ስራዎችሽ ስወዳቸው❤❤💕💞

  • @yishakabrham5002
    @yishakabrham5002 Год назад +4

    ቬሮኒካ አንድም የሚጣል ሙዚቃ አላወጣሽም ❤️😍

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Год назад +4

    ቬሬኑካችን አማራ ስለሆንሽና ከወለጋ ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የወደቁትን ስለንትረጅ ብቻ like ስአድርጌሻለው እንጅ ያንች ሙዚቃ ብዙም አይመስጠኝም

  • @ashwagali8623
    @ashwagali8623 Год назад +64

    Iconic voice
    Love from Sudan for all beautiful Ethiopian💕🇸🇩

    • @haiderkedir6875
      @haiderkedir6875 Год назад +1

      Wtf Sudan are you alive

    • @aledwake
      @aledwake Год назад +10

      Wish Peace and end of the war in Sudan 🇸🇩 Form Ethiopia

    • @abkdagim
      @abkdagim Год назад +1

      is there connection how it becomes possible

    • @helenewunetu3833
      @helenewunetu3833 Год назад

  • @amarewoldetensai9156
    @amarewoldetensai9156 Год назад +4

    Oh my daughter,
    You are amazing.
    Ever seen in Ethiopian music.

  • @FasikaTekalign-f2h
    @FasikaTekalign-f2h 8 месяцев назад +1

    በች የነዉድ❤❤😊❤❤

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 Год назад +7

    ሁሌም ነው ምታስደሚሚኝ Vሮዬ የኔ አበባዬ፩ ነው ይመችሽ 😍😘ቀበጧ 😘

  • @Ethiostartube
    @Ethiostartube Год назад +30

    Wow ይሄ ዘፈን ወድጀዋለዉ 100 like❤

  • @user-sol321
    @user-sol321 Год назад +25

    ቬሮዬ ዘፈኑን ጨርሸ አላየሁትም ፣ አይቼ ስጨርስ አስተያየት እሰጣለሁ ፣ ማዘር ጠርታኝ ነው ። ❤

  • @mk-tech-talk
    @mk-tech-talk 4 месяца назад +1

    I say my sister Enaney this is Amhara Original culture I'm pround of it.Amhara love❤❤❤ I love you Veronica Adane.Respect.

  • @NikaDan
    @NikaDan Год назад +26

    Песня отлично поднимает настроение! Спасибо ☺️🙏🌸

  • @meseretmekuanint441
    @meseretmekuanint441 Год назад +23

    ይሔን ኮሜንት እያነበብሽው እንደሆነ አውቃለው ።የድንግል ልጅ እ/ር ሁሌም ይጠብቅሽ። ለህዝብሽ ድምፅ ሁኝ እባክሽ።

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +4

    ችሎታሽ ከቀን ወደቀን እየጨመረ ነው 👏👏💪

  • @samrimelese2536
    @samrimelese2536 Год назад +5

    አሁንገና ለባሌ የምጋብዘው ዘፈን አገኘ😘😘😘😘

  • @BirtkneTegt-xc7kc
    @BirtkneTegt-xc7kc Год назад +10

    እደኔ ደጋግሞ የሰማው ማነው ዋው የለለ ነው በርቺ የኔ ፍቅር 😍😍❤️❤️❤️

  • @EthioPhysicsGrade9-12
    @EthioPhysicsGrade9-12 Год назад

    በተመስጦ የተሰራ ቪዲዮ ይመስላል እውቀቱ ባይኖረኝም ምንም ስህትት ኣይታየኝም , ብቻ ደስ የሚል ድምፅ ነው ........ 🙏

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Год назад +8

    መዓረይ...የነካሽው ሁሉ ነው የሚያምርብሽ❤

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +27

    በድንብ ተደክሞበት እና ብዙ ወጥቶበት የተሰራመሆኑ ግልጵ ነው :: በጣም ቆንጆ ነው::

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Год назад

      ተዘፈነ ማለት ነው በቃ ዘፈን አታቁም ማለት ነው

    • @peace3791
      @peace3791 Год назад

      @@GenetGeni-ob4kb ድምጵ ቢኖርሽ የማትዘፍኚ, የማትዋሺ, ገንዘብ ብታገኚ የምትመልሽ ምንም ያህል ቢሆን, የማትሰርቂ, የማታታልይ,የማትምቀኚ...... መሆን አለብሽ :: ታድያ አትይ ዘፈንም ያሳሳስትሻል እንደዚህ በሰው ለመፍረድ አንቺ ብትሆኝ የማታደርጊውን:

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Год назад

      @@peace3791 ምኑ ነው አሁን የሚሥበው ግጥሙ ዜማው ቅኔ የልብሦ ሥታይል መልክት የለው

  • @hirut100
    @hirut100 Год назад +18

    Veronica, you did it again 👏 you are very talented in every way, and you are capable of changing our country music industry . Keep going, keep shining . Thanks for the beautiful music.❤

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Год назад +5

    ወይ ዘድሮ ተዋረድኩ ይህ ዘፈን ለእኔ መዝሙሬ ይሁን ???😭😭😭በስመአብ !!❤❤❤❤❤❤❤

    • @SerkeMoges-ui5jc
      @SerkeMoges-ui5jc 6 месяцев назад

      ለኔም ስሰማው እንባዬ መጣ

  • @ፅናትአለማየሁ
    @ፅናትአለማየሁ Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ሰራ ነው እወድሻለሁ ❤😘😘😘

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Год назад +15

    ልጅቷ ጀግና ናት በቃ ይመችሽ❤🎉🎉🎉

  • @Eritrea19914
    @Eritrea19914 Год назад +14

    ይበል ድምጺ
    ይበል ኢዲትን
    ይበል ቪዲዮ ካሚራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 Год назад +18

    ኧረ ይች ቀበጥ አልተቻለችም 🥰🥰🥰የአባቷ ልጅ ልዩ ምርጥ ስራ ነው🎉

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Год назад

    በጣም በጣም በጣም ምርጥ ክሊ ፕነው።አዮ በጣምነው የምውድሽ እዘመ ደረጃ ደርሰሽ ሰላየው በጣም ደስብሎኝል የኔምርጥ እድመረ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥሽ አሜን..

  • @emanjihad1351
    @emanjihad1351 Год назад

    ለምንድነው አንድ ዘፈን እራሱ ይሄ ደስ አይልም ምለው ያልኖረው ❤🥰

  • @sabazenebe8101
    @sabazenebe8101 Год назад +4

    I am from America 🇺🇸 but I listen to Ethiopian songs because my family is from Ethiopia 🇪🇹 and every Ethiopian song I hear is amazing but when I herd this wedding music I loved it keep it up

  • @birukseleshi2640
    @birukseleshi2640 Год назад +6

    Veronica On behalf of our Generation THANK YOU🙏

  • @MultiSciGeek
    @MultiSciGeek Год назад +35

    Man Ethiopian melodies are so unique. Nothing quite like it, just like it's culture. I'm very intrigued 🇪🇹❤️

    • @amsaletegegn3202
      @amsaletegegn3202 Год назад

      Please correct it as Amharic language music and melodies

    • @MultiSciGeek
      @MultiSciGeek Год назад +1

      @@amsaletegegn3202 And Amharic is spoken on Mars??

  • @haftom-l4e
    @haftom-l4e 9 месяцев назад

    I’m from ሰሜን ኮሪያ we love Ethiopian misic, ሁሌ የ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ብቻ ነው ምንሰማ😂

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 месяца назад

      I an from ደቡብ ኮሪያ I hate north Korea song😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂just for fun😂😂😂😂😂😂

  • @semirayassen314
    @semirayassen314 4 месяца назад +1

    ቬሮኒካ በጣም ነው የምወድሽ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @poprap9041
    @poprap9041 Год назад +6

    I love your song from 🇪🇷🇪🇷

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Год назад +9

    ቆንጆ ዘፈን እህታችን በርች :ለአእኔ ግን የበፊት ዘፈኖችሸ ሚዛን ደፉብኝ የበፊት የአዘፉፈን ሰልትሸን የአዝማሪ አይነት styleልሸን ዘፈኑንም በጣም እወደዋለሁ በደዛአይነት ነገሮች ላይ ብትሰሪ ደሰ ይለናል ለምን የድሮ በአላችን እነዳይጠፈ ከአክብሮት ጋር🙏

  • @matiwosabraham8317
    @matiwosabraham8317 Год назад +5

    Quite Special ! 👌👌👌 Golden Voice ! Keep it Up Veronica ! Berchilin

  • @neimamusa557
    @neimamusa557 Год назад +2

    የኔዉ መምጣትህ ላይቀር ፍጠን ሞዛዛ😅❤ ሀሬፍ ስራ

  • @habtar593
    @habtar593 3 месяца назад +1

    የኔ ጀግና የዛ መልካም ሰው ልጅ❤❤❤

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Год назад +6

    እሄን ዘፈን ስንቴ እዳየውት በጣም ነው የወደድኩት ❤

  • @tatenafkassahun
    @tatenafkassahun Год назад +126

    i can't wait untill i get to dance with this music on every single wedding i attend.

  • @ckqhcua1
    @ckqhcua1 Год назад +4

    Well done..!!! This will be this generation wedding song..!!

  • @nosanoruwa968
    @nosanoruwa968 7 месяцев назад +1

    I love Ethiopian music even though I don't understand the language ❤

  • @btentertainment9635
    @btentertainment9635 Год назад

    Yene_abeba🌸 hulem wudddd😍 new maregsh yene andegna❤

  • @OkorKore
    @OkorKore Год назад +4

    Wow veronica adanes caplivalig vocals wow♥️❤️♥️♥️🙏

  • @KamilaGatwo
    @KamilaGatwo Год назад +7

    የመጀመራሰዉ ነኝ ያዳመጥኩት የኔ ቆጆ ሥወድሽ

  • @adiamtewelde-vq3em
    @adiamtewelde-vq3em Год назад +8

    Veronica You have such a soothing tone,” “You've got perfect pitch,” or “I can really hear the passion in your voice 😘😍❤️❤️

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ Год назад

    አበባዬ የኔ ሁሉ ነገር ፈት ብትነሳኝ አለም ካለከኝ ግድ የለም የመኳረፍ ስሜቱ የኔ🤴🤴🤴

  • @TheRoyalSisters02
    @TheRoyalSisters02 9 месяцев назад +1

    Next generation will see this too 🎉

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Год назад +4

    ባጭር ቃል በቃ ትችያለሽ የኔ ውድ ❤

  • @abenezerbelaytegegn-fi7vp
    @abenezerbelaytegegn-fi7vp Год назад +7

    ከእድል ቀኔ ብለያይ
    ባገኝ ባጣ ምድር ላይ
    ደመኩኝ ስል ባልታይ
    ፊት ብትነሳኝ አለም
    ካለኸኝ ግድ የለም
    የመኳረፍ ስሜቱ
    ባይጠፍም አብሮነቱ
    የሚያግባባን ብዛቱ
    ብርቄ የነፍሴ እፎይታ
    ና የኔ ከፍታ የኔ የኔ ደስታ❤
    አሪፍ ስራ ነው

  • @Boss_lady_eth
    @Boss_lady_eth Год назад +32

    Another amazing work by an amazing artist! The enery, the vocals, the lyrics, the looks, the acting...everything is on point! BRAVO!

    • @massaramassara5518
      @massaramassara5518 Год назад

      😷😎🙏🙎👮👥👤💀👽👾💅👻💇🚿🗼🏧

  • @FekerAzene
    @FekerAzene 21 день назад +1

    ሳቂ እወድሻለሁ
    አበ ባ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሀመድአህመዱ
    @ሙሀመድአህመዱ Год назад

    በጣም ነው የምወደው ሙዚቃሽን❤❤😊🎉1ኛ

  • @jahbegna6297
    @jahbegna6297 Год назад +8

    The melody and composure seems Elias Melkas touch. Wonderful job Tommy( Tamiru Amare)

  • @jumamanzi4531
    @jumamanzi4531 10 месяцев назад +7

    Love from Tanzania 🇹🇿 Wish I could know the all Meanings love youu❤❤❤❤ My favorite song of all times

  • @asayeeshetu1662
    @asayeeshetu1662 Год назад +7

    I really like it,(in this generation such marvelous sound,thank you vera)

  • @BethelhemBekele-b7j
    @BethelhemBekele-b7j Год назад

    ቬሮ በጣም የሚያምር ዘፈን ጎበዝ በርቺ ለውጥሽ ይገርመኛል ይሄን የመሰለ ዘፈን ሰለሰጠሽን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @solomonbayu-nv6ou
    @solomonbayu-nv6ou Год назад

    አንደኛ የዘፈን ምርጫዬ ነውእወድሻለሁ😊