Hanna Girma - Bante Lay - ሃና ግርማ - ባንተ ላይ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Hana Girma - Bante Lay - ሃና ግርማ - ባንተ ላይ - New Ethiopian Music (Official Video)
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #hanagirma #Bantelay #amharicmusic #amharicmusicmp3 #nahomrecords #habeshamusic #amharictiktok #amharicmusicvideo #ሃና_ግርማ #ባንተ_ላይ #ethiopia #hanagirmanewmusicvideo #Bantelaynewmusicvideo2023
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.co...
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2023: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #henokgetachewbestmusicvideo #Henokgetachewnewmusic #በኩረአማኑኤል_የማነ #Eredagnanewmusicvideo #ዘውድ_አለሜን #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic ##oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #Bekureamanuelyemane #Zewd_alemen #በኩረአማኑኤል_የ
If i lost some sleep I use to listen to Hanna Girma's music,then will have a sleep with a sweet dreams.thanks to this Ethiopian queen.
ይሄን ሙዚቃ ላበረከተችልን ምሥጋና እናቀርባለን ። ሠሞኑን በየ ሙዲያው ለሚታየው ፡ለማይተማመኑ ፍቅረኛሞች ይሁንልን ።
Betikl❤❤❤
እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ወደ እግዚአብሔር እና ወደ ሰማይ የሚወስደው ብቸኛው መንገድ ነው. ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ፣ በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት ያገኛሉ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16
ተግባር
@@JesusChrist-Gives-Eternal-Lifeጥፋ ከዚ😂😂😂
የኢትዮጵያ ህዝብ የናፈቀው ይሄ ድምፅ ነበር። ለኢትዮጵያ ሙዚቃ industry ዛሬ የፍርድ ቀን ነው። እናመሰግናለን ሀኒቾ
ባክህ የኢትዮ ህዝብ የጠማው ሰላም ነው አትቀደድ 😅
@@bnlk5112 በሽታ ይቅደደህ ባለጌ የውሻ ልጅ
😙😙😙😙😙😙😙
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡15
አታሥቁኝ@@bnlk5112
ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን
🤌🏽🔥ሀኒያችን ስለ ድምፅሽ ምርጥነት ቢነገር ትርጉም የለውም ሁሉም ቆሞ ያጨበጨበልሽ ከልጅነትሸ ጀምሮ በልዩ ብቃትሽ ብዙውን ሰው ያስደመምሽ ድምፃዊት ነሽ ፣ ትቺያለሽ ፣ለሙዚቃ ተፈጥረሽላታል ድመቂበት አንደኛ ነሽ ምርጥ ስራ ነው ❤️❤️
Yes❤❤❤❤
ruclips.net/p/RDYBS-xWHAwo0&playnext=1&si=4ld7e52nqzdZHWal
ለሙዚቃ የተፈጠረ የለም ፈጣሪውን ለማመስገን እንጂ
@@LieltiGYohansታዲያ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ መዝሙር መስሎሽ ነው
@@helensitotaw9388ለመምከር😂
እኔ ምለው እንደኔ ተስባላቹ ለምንድነው መዝሙር እንደዚ አይትይም ለምን ? የተኛው ነው ሂወት ያለው የአሁን ትውልዲ ጌታ ልቦና ይስጠን🙏
የኔም ጥያቄ ነው ሀኒቾንም ለመዘመር ያብቃት
እውነት ለመናገር በጣም ከባድ ነው 😢😢
ሀና Ethiopian idle queen...........ከመቼዉ አደገች?
Huikngfhjlbbj
ከመቶ አመት ቡሃላ ይሄን ሙዚቃ ለምታዳምጡ ቀጣይ ትውልዶች የልጅ ልጆቻችን ሂወታችሁ ከኛ የተሻለ ጦርነት ረሃብ ዘረኝነት የሌለበት ጊዜ እንዲያመጣላችሁ ምኞቴ ነው ያኔ እኛ የኛ ትውልድ ከአፈር በታች ነው በሂወት ከኛ የተሻለ እድል እንዲኖራችሁ ምኞቴ ነው
ከመዳም ቤት ❤
እስከ ስንት ተምረሻል? ማለቴ ኮሌጅ ጨርሰሻል? ኮሜንትሽ ስለገረመኝ ነው ።
😂 እስከዛ ድረስ አለምስ የምትቆይ ይመስልሀል ይልቅ በጥቅሉ አሁን መሰቃየት ላለው ህዝብ ዱአ አታረግም ገና ላልተፈጠረው ከምትጨቀነቅ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 I cant stop@@rabiarabia1881
አሚን
አንች ቢያንስ ታሪክ ጽፈሽ አልፈሻል 😄
ልነስ ላንድ ፍቅርህ እንደ ሰው አልዘምን
ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን 👌❤️❤️
ይችን ስንኝ እነ እገሌ ቢያገኟት 12 ዘፈን አርገዋት አልበም ጨረስን ይሉን ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣😢
😂
😂😂
😂😅😅😅
😮😊😂😂😂😅😅😅
😂😂😂😂
አረ ኣንቺስ ትለያለሽ 11M views እንኳን ደስ ኣለሽ ነገር ግን 1.1k views የኔ ነው የእውት ኣልዋሸሁም ደጋግሜ ያዳመጥኩት ሙዚቃ ቢኖር ይሄ ሙዚቃ ነው ይመችሽ ሃኒየ
27M Views
😂27m ነዉ
የዜማው ጥልቀት
- የግጥሙ ብስለት
- የሙዚቃው ቅንብር ውህደት
- የዘፋኟ ጣፋጭ ድምፀት
- የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት
ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤❤❤
ከዘፈኑ አገለለጺክ ዋው ነው
የዘፋኟ ጣፋጭ ድምፀት
yeleyale
ur comment also😄😄
ምን ሲሆን ነው ዜማው ጥልቅ ነው ሚባለው?
እነ ጊልዶ የኢትዮጰያንሙዚቃ እንዳላዳምጥ አርገውኝ ነበረ ሀኒቾ ተባረኪ ከነግጥም ዜማደራሲወችሽ
ደጋግመው በሰሙት ቁጥር እየጣፈጠ የሚሄድ ዘፈን ነው። በሁላችንም ህይወት ላይ ያለ ነው።
እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ወደ እግዚአብሔር እና ወደ ሰማይ የሚወስደው ብቸኛው መንገድ ነው. ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ፣ በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት ያገኛሉ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16
💥ይህን ለምታነቡ ሁሉ የልታስበ አንጀራ ይስጣቹ 💝💝
508
Amen
@@chuchuyeshitla7733በርቺ
አሜን
AMEN AMEN AMEN
ከተለቀቀበት እስከዚቺ ቀን ድጋግሜ እየሰማሁት ያልሰለችኝ የአመቱ ለኔ ምርጡ ሙዚቃ✌✌
I am from Rwanda I love too much Ethiopian songs and even I can't listen their meanings
የኒ የኒ❤❤
በአባቴ ኡጋንዳዊ፣ በእናቴ ደግሞ ናይጄሪያው ነኝ፣ ይሄን ዘፈን በጣም ነው የምወደው። የኢትዮጵያ ሙዚቃ መስማት በጣም ነው የምወደው። እወዳችዋለው ከሞቃዲሾ።
Beqen 10 gize new yemaye❤❤❤❤❤🎉
ጥልቅ ሃሳብ፣ግሩም ግጥም፣ድንቅ ቅንብር ውብ ዜማ፣ የሚደንቅ ድምፅ እና ያማረ ክሊፖ 👌👏🙏
ለፍቅራችሁ የታመናችሁ ሁሉ ተባረኩ!!!
#እውነተኛ #ፍቅር #ይለምልም!!!
Alhu 10 yr le mista yetamenku
@@aduyamudisa4069 Tebarek!!! eske mechereshaw ye tamenk hun kibru lante new.
እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ወደ እግዚአብሔር እና ወደ ሰማይ የሚወስደው ብቸኛው መንገድ ነው. ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ፣ በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት ያገኛሉ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16
Ŕ
Best melody💯🔥🔥🔥
Best lyrics💯🔥🔥
Best Composition💯🔥🔥
Best Video💯🔥🔥
Abudi👏👏👌👌💪💪
Ashkabach
ante neh ashkabach atakima @@rebiosmesfin9546
Hana Girma
I am Sudanese and this song is proof that Sudan and Ethiopia are brothers. Look at the melody, the music, the dance, the beauty, the color of the skin, and even the smiles. 🇸🇩 ❤🇪🇹
We call this sudanese vocals or melody
Btw this genere is referred to as Sudanese music in Ethiopia and it's very popular.
Are😏
u are.right.the molody r z.same
We, definitely, absolutely, without a doubt, are brothers. 😘😘😘😘 for Sudanese people
የመጀመሪያው በኢትዮጵያ በ3ወር 10M እይታ እንኳን ደስ አለሽ GOOD JOB
ኦህ አዛ ደርፊ ልበይ አያ ትሃርመኒ ክምዚ ከማይ አስኪ ላይክ ርገጹኑ ወድሻለሁ❤❤❤
ጃፓናዊ ነኝ ግን ይሄን ዘፈን ሳልሰማው ውዬ ማደር አልችልም👌😍
በተለይ
"ከድካሜም በላይ ባይቀናኝ...."
የሚለው ስንኝ ትርጉሙ ባይገባኝም ያሳዝነኛል😢
ጃፓናዊነቴና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ያለኝ ፍቅር ተጣልተውብኝ ላስታርቃቸው ቁጭ ብዬ አላውቅም😍
😅😅😅😅😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂
Abo 😂😂😂😂
Then you are Abegaz😂
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።💚💛❤️
Tr1
ሶስት
አሚን ያረብ😢❤
አሜን
Amen
I am Kenyan and obsessed with this music .
Only love Africa !
Weshetam akehalew ante leba
@@ETM_FX7😂😂
የሚገርም ለዛው የሚያምር ሙዚቃ ስለአበረከትሽልን አመሰግናለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ምርጥ
አኔ ናጄሪያዊ ነኝ የኢትዮጵያ ዘፍን ደስ ይለኛል
በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው በዛላይ ግጥሙ ዜማው አንደኛ በርችልኝ😍
I still cannot believe our little Hanna grew up so fast to create this masterpiece
that's what I thought seeing her after so many years 😭 baby adegech😢
I’m from ሰሜን ኮሪያ we love Ethiopian misic, ሁሌ የ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ብቻ ነው ምንሰማ😂
ከኤርትራ በረሀ ከሳዋ ለማለት ነው😂😂
ገና በ3 ወሩ ከ10 ሚሊየን በላይ እይታ ያገኘው የመጀመሪያው የኢትዮጽያ ሙዚቃ🥰
ይገባዋል 🙌ምንም አይሰለችም🙌🥰🥰
فيديو كليب رائع | فتاة جميلة وجذابة | كل الحب للشعب الإثيوبي الشقيق | محبكم من السودان ❤❤❤🇪🇹🇸🇩
هذا الكليب الرائع سيتخطى ال 10 مليون مشاهدة ❤❤❤❤
thankyou so much bro🙏
@@yodaheyoo-18 Habibi 🤍🤍❤❤
Sudan and Ethiopia children of the same parents👨👩👦👦🎉, one people the same name in different lingua❤❤❤. Only henomena of colonial history divided us! One love 🇸🇩🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤❤
Translation in both Eng and Amharic "Awesome Music Video | Beautiful and attractive girl | All love to the brotherly Ethiopian people | Your lover from Sudan"
አስደናቂ የሙዚቃ ቪዲዮ | ቆንጆ እና ቆንጆ ልጃገረድ | ፍቅር ሁሉ ለወንድማማች የኢትዮጵያ ህዝብ | ፍቅረኛችሁ ከሱዳን
From Eritrean🇪🇷🇪🇷 and l love Ethiopian music 🇪🇷🇪🇷
We are one people ❤
@@hirutworku3824no we are not
❤🎉
From Rwanda I watch the video 5 times a day! Thank you for the casting and melody
Thanks we also love Rwanda 🇷🇼
5 times a day ? Is it medical prescription? 😂😂😂
Really 😅
Nange aha ndahabaye kbx
there is someone who learns the Ethiopian language for me, a great love up to Senegal ❤🇪🇹🇸🇳❤️🙏🏾☪️
ከሃይማኖት ግርማ ቀጥሎ በአሁን ሰዓት ጥሩ ሰራ እየሰራሽ ያለሽ የሀገሬ ልጅ የሀረሯ ምርጥ ፈርጥ ልጅ ነሽ በርቺ ❤❤❤❤
Wow
እንደኔ የወደደው አለ ግን❤❤❤❤
I am Rwandan ,i like Ethiopian songs.we need English subtitles for this song
The song is about loyalty. She's showing her loyality to her man and she's vowing she'll never cheat on him , no matter what
The song is about how wonderfully fall in love with manly man and relay on his will and his choices where ever he tooks her and whatever he did for their lives. She is proud and confident about him and she is for him too bieng she is his woman. Even she can't explain her feelings well and it's truly woman's feelings 😂 when they love from the bottom of their hearts.
I am from Sierra Leone West Africa. I work with Catholic priests from the Philippines who introduced me to their beautiful music. Their music is eternity.
This is an Ethiopian Music from East Africa.
የኔ ቆንጆ ዋዉ😮😮 ሁሉም ነገር ምጥጥን ያለ ዉብ እና ማራኪ ስራ ነዉ ከዚህ የበለጠ ገና እንጠብቃለን እማ ቀጥይበት እሽ❤❤❤❤😊😊😊
ያቺ ትንጧ ጎራዳ አሁን አድጋ ቆንጅዬ ሆና እንዲህ አይነት ቆንጆ ድምጽ ሲወጣት እንዴት ደስስስ... ይላል!
I'M from 🇪🇷 I Love Ethiopian music
we are one
@ctube7007 yes we do
She is Tigraweyti ወድዛ ቆንዳፍ ድርባይ
@@kerkebedeleygn eko Ethiopian ekum
@@kerkebedeley😂😂😂😂😂
ሃና ሙዚቃዎችሽን እሰማለው ድምፅሽን ድንቅ ነው ሃና ያንቺው ውብ አድናቂ ነኝ ።
I am from Barbados 🇧🇧 and I love Ethiopian music.
Letta..jil..letlata
I’m from United Arab Emirates 🇦🇪 but I can’t stop listening Ethiopia music keep up girl ስወድሽ የኔ ቅመም😂
😂😂
😮😅
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ደጋግሜ … ብሰማው …ብሰማው የማልጠግበው የማይሰለቸኝ ሙዚቃ!!!🙏 ይመችሽ ሀኒ 💚💛❤
ደሞ ፎንቃ ፎንቃ አሰኘሽኝ 🥰
ተተርጉሞ ግብጾቹ ቢሰሙት ሀገራቸውን ጥለው ይጠፉ ነበር በእውነት ተባረክ መብሬ
ከ ኤርትራ ሀናየ በጣም ነው ማደንቕሽና ሚወድሽ መች ነው በኣይነ ማይሽ🤦ኣይዞሽ በርቺ ሀናየ💝💋🇪🇷#🇪🇹❤❤❤
ኣየ ገብራይ! እንታይ ኣነ ኤርትራዊ ዘብል ኣለካ : ኢሳያስ ናብ ኢትዮጵያ ሸይጥኩም በሊዑኩም ከሎ :ኢትዮጵያ ዓደይ ሸዊት ለምለመይ ኢልካ ጥራሕ ድረፍ 🤣🤣🤣
@@EfremIsaias ኣየ ጸሃየ ፡ኤርትራዊ ስለ ዝኾንኩ ኤርትራዊ የ ይብል ኣለኹ ደሓር ከኣ ኢሱ ኣይፈለጥኩሞን ዘለኹም ኢትዮጲያ ክንገዝኣ ኢና ኢሱ ክገዝኣ ዩ 😁
@@mulubedada mnew amargna yemaychal quanqua new endie mn eyalshi new
😂😂😂😂😂😂😂@@EfremIsaias
Hgdef dika
አዘፋፈን 100000%❤️❤️❤️
ግጥም 100%
ዜማ 100%
ቅንብር 100%
ቪድዮ ምስል 100%
@@fikermariamayalewayalew3587 ante men letaderg ezi yetegegnehew 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@fikermariamayalewayalew3587እና ሀጥያት ከሆነ ለምን ትሰማለህ 😂😂😂 ያው Comment ያነበብከው ዘፈኑን እየሰማህ እኮ ነው
በጣምቆንጆነሽ
😊😂🎉
I would like to enjoy by this kind of music.Realy interesting.
Love from S Korea❤🥰🥰
ㅑㅁㅡ ㅏㅐㄱㄷㅁ
@@yabsirabelete526 I'm Korean
ሀኒዬ እያየንሽ ያድገሽ እንቁችን ነሽ , ያምራል , ድምፅ ከዜማ , ከምስል , ዋው ትወናም ጎበዝ ነሽ ❤❤
በድጋሜ እንኳን አብሮ አደረሰን የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ አዲሱ አመት ላንተም ለሄሉም ሙሉ ቤተሰብህ እንዲሁም ለአዲስ ልእልት ከነቤተሰባ ደስታ ይስፈን ዊናዬ እግዚያብሄር አደራውን የናታችሁን ነገር ቸር ወሬ ያሰማን ሄሉዬስ ለምን ያመት በአል ቪድዮ ካንተ ጋር አልሰራችም ደስታችሁ ደስ ታዬ ነው ደስስስስስስስስስይበላችሁ
ድምፃ የሚገርም ዜማው የሚገርም ሀና የምትገርም
ሁሉም ነገር ደስ ይላል
I like it❤❤❤
ለይኩ ግን አስደነገኝ ትንሽ ነው ድምዷ ቆንጆ ነው
ለምን ግን ፍቅር በዘፈን እና በፊልም እንደሚታየው ንፁህ አይሆንም😞
In real life devil mibal ftret ale😅😅😅ya nw miyakakden
እኛጋ አለ ❤
ልብያ ባሃር ለማሻገር ሲሄድ የወጣች ሙዚቃ ነች እናም ሳይሰካ ስቀር የቺ መጥፍ ቀን ኣስታውሳለው 😢
TikiTok ላይ ሰምቼ ነዉ የመጣዉት ዋዉ ነዉ 🎶❤
ምርጥ ስራ ሀኒቾ እንኳን አድገሽ ለዚህ በቃሽ 🎉 ሙልካም እድል
I am from Odessa I love Ethiopian music
BIG LOVE FROM SUDANESE ❤🎉
ሃኒቾ የኔ እህት በጣም በጣም አሪፍ ነው ከዚህ በላይ ካንች እጠብቃለን በርች🦁🦁
you are ethipian legend musitian hani
የሙዚቃው የድምፅዋ ውበት ልብን ፍስስ ነው የሚያደርገው !!!!አረ ሴቶችዬ ከኔ ጭምር እንደው ምን አለበት ቀሚስ ብናደርግ እንዴት እንደሚያምርባቸውውው ሀንችዬ የኔ ድንቡሽቡሽ አንቺ ላይማ እንዴት እንደሚያምር !!!
የኔቆጆአሪፍስራበርችልን
በጣም
ምን አለበት ብትለብሱ እና ሴት ሴት ብትመስሉ
@@biniyam9979ደንቆሮ
ሙዚቃ አላዳምጥም ከሰይፉ ሾው አይቻት ነው የመጣሁ ይደንቃን ብዙ አመታት አስቆጠርን ጥም ቆራጭ ሙዚቃ ከሰማን❤❤❤
ልክ እንደኔ ።
Love from Zimbabwe . I do not understand the language but this is marvelous music
She is expressing her deep felt love. Despite struggling to make ends meet, she tells him he is the one she leans on for hope, for support for comfort for love. She tells him she is always reassured as long as he is there. She tells him it is an honour for her to be loyal to him. .......
የኔ የልጅ ደርባባ ሀኒቾ ክብርዋን የምትጠብቅ የተረጋጋች ሴት ባለ ወርቅ ድምፅ በርችልኝ❤❤❤
l'M from Eritrea🇪🇷 በጣም ነው ምወደው የ Ethiopia 🇪🇹ዘፈን Good job hanye❤❤❤❤
Even us Ethiopians we love Eritrean music like Helen Meles and Elsa kidane Abrham Afewerki and others
Hgdef dika weyes blue revolution
I love Ethiopian Music and Kenya🇰🇪
You are one of the best young artist that have beautiful voice i was expected this kind of music from you .i cant stop listening. Your voice and the music is well done we need more like this from you. you have the talent and potential 👏 🙌
"Vocal"
ሀኒያችን ያሳደግንሽ በይ ጊዚው ያንቺ ነው አሁን አሪፍ ዘፈን ❤loved it
ክበሩልኝ እንደዚህ ህይወት ያለው ሙዚቃ በቀጣይም እንጠብቃለን❤❤❤❤
I'm Eritrean n I feel Ethiopians change the music Rythm these days and hence the recently released videos sound great n beautiful to listen to.
ሀንዬ ያቺ ትንሿ ልጅ አድጋ ለፍቅር ዘፈን ደረሰች ጊዜው ይነጉዳል መልካም እድል የኔ ውድ በጣም አሪፍ ስራ ነው ድምፅሽም ገራሚ ነው❤❤❤❤
በጣም ልዩ ናት❤
ሃና ዬበጣምነውየምኖድሽ🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሀናምርጥ
ዘመናዊ የኢትዮጵያ ዘፈን ማዳመጥ ትቼ ነበር ነገር ግን መለስሺኝ 🙏👌🥰
ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን 👌❤❤
I Eritrea 🇪🇷 I love Ethiopia 🇪🇹 music
Great respect to beautiful Ethiopians and their wonderful Culture. Warm Regards from Rwanda !!!
From eitrean Asmara 🇪🇷 hana best artist Ethiopian music best music tnx
ብቸኛዋ የሴት አርቲስት እድሜዋን የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ የሚያቀው። ሀንዬ 24 መሆንሽ ይገርማል የጊዜው መሮጥ። በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቺ።
come down, it's just for a fan.
@@Explorer_cities በጣም ስንት አይነት ነገር,የሜያሳስብና የሜያስጨንቅ ነገር እያለ
so do I care for that??? we are leaving in crazy worlds and trying to have fun. don't reply now. 😳😳😳
🇸🇩🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያ ዘፈኖች ለዘመናት የማያልቁ ፍቅር ናቸው እኔ ሱዳናዊ ነኝ እና ኢትዮጵያውያንን በጣም እወዳቸዋለሁ ስር ሊሰደዱ የማይችሉ የኛ አካል ናቸው
I am Indian and listening your song from Dammam, Saudi Arabia very heart touching song 🎉❤ From satvinder Singh from Punjab. India.
we LOVE ❤ India ... Bollywood
Wow, also I love Indian songs and listen to much....... ❤❤❤
Nemeste baysab
Kudha hafiz baysab
@@herentesfaye4228 d
ብጣዕሚ ደስ በሃሊ ደርፊ
ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን ።ለነ እንትና ጋብዣለሁ።
Ay ሃንሻዬ እኔ ከማዳም ቤት ሳሎታ እኮ ጎረመሽ እድግ እድግ በይልኝ ስወድሽ 😘🥰
ብጣዕሚ ሰሚዕኻ ለይፅገብይ እኹል ልኾነ ለዕግብ ትርጉም ለለዎ ስራሕ 🙏🙏🙏
Enquae nab amharic song melesekum.kbur haw tegaru bruqat fkri yhaish ember .....
Very interesting melody. If possible to translation in English all Song it become more better.from Rwandan
እኛ ወላጆቻቹሁ የምንለፋው ለእናተ ነው! ይመቻቹሁ ❤
ቆንጆ ደማም Good job 👏 ❤🎉
I'm from Somaliland💚🤍❤️ respect amharic music❤️❤️❤️❤️ I remember 2016 when i was adis bahardar and Qondar now I live france paris💙🤍❤️
I am satisfied by hani music
ሀናይ ማርጀቴን እየነገርሽኘ ነው አንቺ ስትወዳደሪ የመጀመሪያ ልጄን ወለድኩ ❤❤❤ ምርጥ ጊዜ ነበር የኔ ቆንጆ
ጥበብ እንደጠራችሽ ገና ድሮ ነበር የገባን፤ ራሷ ጥበብ ዉለታሽን ትክፈልሽ! ሌላ ምን ይባላል!? Just wow❤❤❤
Wow amezing music !
When I see Hana, the way she grows fast, I suddenly realize that I'm officially old.
😊😊😊
the same feeling I felt
I feel the same way.
😂😂😂
Meeeeee toooooo
Same feeling here
Watching this from the UK, im NOT Eritrean or Ethiopian, im a British asian men, and just wanted to say this song is EVER SO BEAUTIFUL, even so I don't understand anything being said, also the singer is beautiful and she sings the song so nice❤
ከ ሩቅ ምስራቅ
ዋው ሀንዬ በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው አንቺንም ሙዚቃውንም በጣም ነው የወድኩት/ ሽ ይሄ ነው በቃ እማይሰለች ስራ በርቺ ባካል ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል
I am from eritrean alove this songs from ma heart God bless you all ethopian
Hgdef
እኔ ሱዳናዊ ነኝ የ Ethiopia ሙዚቃ በጣም ነው ምወደው ትርጉሙ ባይገባኝም ሀሀሀሀሀሀ ለካ ባማርኛ ነው የፃፍኩት😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ፍራ
ይህንን ሙዚቃ በጣም በጣም ነው የምወደው እንድያዉም ስሰማው ንዴቴ ሁሉ ነው የሚወገደው❤❤❤❤