Meseret Belete - Erikum Zemeda | እሪኩም ዘመዳ - New Ethiopian Music (Official Video)
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- Ethiopian Music : Meseret Belete | መሰረት በለጠ - Erikum Zemeda | እሪኩም ዘመዳ - New Ethiopian Music (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hotethiopian. .
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን የወሎ ህዝብ ቦኡነት ደግ የዋህ ህዝብ ነው ግን አምላክ ምህረት ያውርድልን ያስትርቀን
አሜን
አሚን😭😭😭
afer abah bla yeshermuta lij zerfeh geleh kecheresken buhala mhret mnamn tlaleh enda afer tbelataleh eyandandeh tigre aykerlhm enchersachuhalen
@@ቀጭቀጭ ልንፋሽ ፈሳም
@@mulualemyonatan6396 man fesam endehonema ayenenew eko aram ye aram lij
አኔ ትግሬ ነኝ አማርኛ ዘፍን በጣም ነዉ የሚወደዉ ሃገራችን ኢትጰያ ትግራይም ሰላም ያረግልን አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ አሁንም ልትመጡ ነው እንዴ ዱሮ በዱአ ብላችሁ ተጫወታችሁ አሁን ደግሞ......የዋህ
የት አባቴ ሄጄ ነው ያልሰማሁት ይሄን ዘፈን የኔ ቆንጆ የማትለወጭ መልክ ቢሉ ድምፅ መሲዬ ስወድሽ የደሴ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ
❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን፡ወሎ፡ስሙም፡ሰውም፡ቆጆ፡ግን፡ምን፡ይወጣለታል፡
ሲቀጥል፡ወሎዬ፡ነኝ
@@ggdaseyelaleyy3491 mesi konjo bexam new mwedeshi
ስልክሽ ወሎየ ነኝ
ወለዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራነት ውስጤ ነው አማራ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ
❤
መሲ በጣም ነው የምወድሽ ድምፅሽ እንኳን ስዘፍኚበት ስትንነጋገሪበት በጣም ነው ደስ የሚለኝ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
ሀገሬ ውብ እኮ ነች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
👌ትምህርት ቤት ሲሰጋ 😌በዚች ሙዚቃ ጨፈረናል አይ ትዝታ 😍💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃,2006, አረሳውም መቸም 2012እያዳመጥኩሸ ነው እንደኔ የሚያዳምጥ 👉👍👍👍
😅😊😅😅?😊😊😊😅."".??😅😊???😊😊???😅😊😅😅??😅😊😅😊😅😊??😅??😅😊😅?😊??😅😊😅😊😅??????😊😅😊????.""?😅?😊????😅😊???😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊 2:31 😊
Ames
I am Eritrean, and this is theee greatest song I listen just to relax!!!! Thank you 🙏🏾!!!!!!💥🔥✨⚡️☄️💫⚡️✨🌟⭐️☀️
አማራ መገለጫ ብዙ ፣ ድንቅ ህዝብ ! እናመሰግናለን !
ጎማ@ 'r ጫማ
@
tq
@@hameniakate8998 👎👎👎👎 ጫም ቂጥ
Thanks Mesi for your great voice . Do you know how many times listening it? Wollo wollo wollo....model of love and Ethiopia in general. Long life!
Mesi Love you and your in born voice. God bless you 4 ever !
አማራነኝያውምየኩታበርሶፍያሙሀመድወሎየባልሆንይቆጨኝነበር።
ዘረኝነት መካቴ አይደለም ፈፅሞ ግን አማራነቴ ወሎየነቴ ትልቁ ውበቴ እኳን አማራ ከፍቆሮቹ ምድር ሆኩ❤❤❤ኢትዮጵያዊያኖች በሙሉ እወዳችኋለሁ
እንደ አማራ ስጋ ጥንብ አያደርገኝ፣እኔ ምርጥ ወሎዬ ነኝ።
@@Wallorayaoficialtube ሀይዋን😂😂😂😂ወሎየአማራአካልነዉ።
@@Wallorayaoficialtube አይመጃጃል
@@Wallorayaoficialtube ግም አፍ
እውነት
ነወ
❤❤❤❤
ህዝብ ፣ቆንጆ ፣ ሀገር ፣ኢትዮጵያ ፣።
ፈጣሪ ፍቅር ና ሰላም ፣ ይሰጠን እንጂ ሁሉ የእኛ ፣የኢትዮጵያዊያን ፣ሰላማችን ብዝት ይበልጥ!!
አሜን
አሚን
እናተ ወሎወች ስወዳችሁ በጥቅሉ አማራ የማይጠገብ
Enamwelonagn
👍👍👍👍
Enameseginalen hodiye!! Egnam sew wedadoch nen!! ♥️
😍😘😘
Thanks wedem
Am from Nigeria 🇳🇬, I love how Ethiopian musicians dey use to sing.
Although I didn't understand All what has talking about. But I just like it only
❤
አማራ እና ትግራይ ፈጣሪ ሰላም ያርግልን የ ኢትዮጵያ ድምቀት የ አንድ እናት ልጆች።
Ere hunetaw yaseferal endet endemenehon
አሜን
עגדקטךש
עכגנבטק
ክክክክአንድአንሆንምየአማራንክልል፡መውረርእሥካላቆማችሁድረሥ
i am somali,really i love the authentic traditional music of amharas especially that of wollo,gojjam and gonder..
🌷😎thanxs
And wollo amhara people are very beautiful thank s
Hhhuuuuu
thank you very much
@@rukihabshawit7042 4748
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራነት ውበት ነው እናመሰግናለን መስዬ ማር
yesss marr amara mehon metadele nwe
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ewnt naw mare amara web naw😘 abeso wello
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በትክክል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በትክክል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ere ene aydelehum gin befiker new yemwedat
አማራ እና ትግሬ እንደዱሮ ሰላም ያርግን ፈጣሪ። አማራ ስወዳቹ ውስጤ ናቹ ። ወንድማቹ ከትግራይ
እኛም እንወዳችሀለን ኑሩልን 🇧🇯
enodehalen. ..katayi. ..............saudi. ...egerin. enim. betam. ewedatalhu. .mekeliy. westi. naet. .gitachewn. emiyatefa. medehanit
አሜን አሜን
እኛም እንወዳችኃለን
ወንድም ጥሩ አሳቢ ነህ ለግልስልጣንህዝብን መለያየት ተገቢ አይደለም ጥሩ አመለካከትህንአደንቃለሁ
ኡፍፍፍፍ ሰደት አይነ ይጥፋ ዘፈን አልወድም መሲን ግን በጣም ነው የምወዳት ይሄን ዘፈን ሰሰማ ናፍቆቴ ይጨምራል ሆድ ይብሰኛል አይ
Amesm
ወሎዬ በመሆኔ ደስተኛነኝ
ባጣቃላይ i Love You Amhara
ፍቅር ነን
@@የወሎአማላይየወሎቀበጥእና 😚😘
መር እኮ ነቹ
I love Ethiopian song from Nepal 🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵
Takuyiii💖💖💖💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵
የሙዚቃው ገጣሚ ግሩም ሀይሌ ፣እንደስራዎቹ ያልተዘመረለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እጅ ነስቻለሁ።
መሲዬ በጣም አሪፍ ነው አድናቂስ ነኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ። ሰብለ ነኝ ከ ወሎ ኬሚሴ ♥♥♥♥♥ውድድድ
Yeni kongo
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለጎንደር ፍትህ ለትግራይ ፍትህ ለሁሉም ብሄርብሄረሰቦች
መሲዬ ስወድሽ እኮ በፈጣሪ የሚገርም ስራ ደግሞም እንዳዲስ ስለሰራሺውም በጣም የምራልልልልልል አይገልፀውም ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፡፡
Rahel kebede '
Reyaz Baig مننخنخننخنمخمخن
Reyaz Baig منننننننخنن
ትግራዋይ ነኝ መሰረትንና በለ ግርማ ስወድሽ እኮ
Katayi. .mekel. dehenanat
Yes New
ትግራዋይ ማለት አስረዳኝ
Sending love from Here’s Sudan 🇸🇩 to Ethiopian love 💕
የአማራ ባህል ተነግሮ የማያልቅ ነው አማራ ደም ነው አማራ ውበት ነው አማራ ጀግና ነው
Am from South Sudan though I don't understand the meaning of the songs but the tune of the voices and cultural dresses made me admire and listen to Ethiopia Songs all the time🙏🙏❤️❤️❤️♥️♥️
Thank you, I Invite you, to listen an other Ethiopian best music of Dagne Walle
Lhsn +=¥++mnm(^ihx,
E
Pjs. Even when
Lob 🔀
ተሰምቶ የማይጠገብ የወሎ ዘፈን። ቆንጆ ተጫውተሽዋል መሲ።
I am so in love with this song ..it is
So beautiful I've been listening to it
Non-stop God bless the all Ethiopian /wello/ people !
اغنية جميلة جدا
سوداني مرة من هنا❤❤❤❤🇸🇩🇪🇹🇪🇹🇸🇩
እኔ ግን የጅሩ ልጅ ነኝ ግን ወሎዎችን እወዳቸዋለሁ መሲ ወስጤነሽ ዉዉዉዉዉድድድድድድ💝💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋👄👄👄👄
guregna
Where is Guru located at ?
ሀበሻ መሆን በቂነው አላወኩትም ጁሩ ማለት በየት ነው?
ሸዋ
I'm from Nigeria I love ethiopian songs
Same
Thanks, our brother, we really love Nigerian too!!!
Love Ethiopian music 😘🇪🇹 From Somalia 🇸🇴
😍😍😍😍😍😍
@@geeriujoog8955 😍
Yes sister how are you?
استغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم واتوب اليه من كل ذنب عظيم ##
አማራ❤ proud wello Amhara❤️❤️❤️❤️
የሙዚቃ ፍቅር የለኝም የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን እንደት እንደምናምር እኮ በስመ አብ ኢትዮጵያዊ ነኝ አማራ ክልል ደላንታ ያደኩ ፍቅር አንድነት ሰላም ያበሰረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዘረኝነት ትምህርት ስለማላውቅ ይህን ሶሻል ሚድያ ይሰውረን ከጎጠኛ በአማራቴ ፍቅር ስለማስተምረኝ ደስተኛ ነኝ ኑ ሰብብብብብብብብብብ አማራ አማራ ያልኩት ዘረኝነት ሳይሆን ያደኩበት አማራ ብቻ ስለሆነ
ዋውውውው በጣም ያምራል ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር መሲየ እወድሻለሁ 💚💛❤️👍👍👍👌👌👌
ሱዛን ቀዳማዊት እመቤት በእውነት ብለሻል የወንዜ ልጅ
ሱዛን ቀዳማዊት እመቤት ወሎየ ሲባል ቦቅቧቃ ነው እነሱን ብሎ አማራ አማራ ጎንደር፣ጎጃም፣ሸዋ ብቻ ነው ጥቦች ምድረ ባንዳ ሸርሙጦች ስንቱ የሀገሬ ሰው ሲገደል እጅን አጣጥፎ ነው የተቀመጠ ለመለመን 1 ለማኝ
እስይ ደግ አደረጎ አፍ ስከፈት ጭቅላት ይለካል በጥራቃ
konjo Ethiopia eseyy deg aregu
wollo ye feker ager nechi feker yerabachihu guzo wode wollo...
keftaff afshi (afeh)sikefet kinchilatshi yitayal!!fesss
konjo Ethiopia eseyy deg aregu
wollo ye feker ager nechi feker yerabachihu guzo wode wollo...
keftaff afshi (afeh)sikefet kinchilatshi yitayal!!fesss
እፍፍፍፍ ውይ ሀገሬ አሁን እንደት ተብሎነው የሚገኝው እስከመቸ ስደት እፍፍፍ 😢😢ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችንም በያለንበት አሏህ ይጠብቀን
This song is always new for me. I like it ለኔ ይህ ዘፈን ሁልጊዜ አዲስ ነው፡ እወደዋለሁ !
we Love Amhara people from🇩🇯🇩🇯🇩🇯 Afar...
🙏🙏🙏🙏🙏
Weloveyoutoo,
They are not Amhara but wsllo Oromo
@@fatimaosman3340 ዶማ፣አህያ፣ጋላማብንሞትምአንሆን፣ቀድ፣ስውበላአውሬ
@@fatimaosman3340 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆🐃🐃🐃🐃🐃
amharans music is lovely in eritrea almost every where.I am hardly love these amharans people ,how lucky people . I will be there in amhara region soonly and will marry amhara lady hope this will happen.
We love too brother !
Me too I want to marry amhara
They are not Amhara.
@@samritesfaye7177 there are wollo sub group amhara and they look amhara to me
@@Filipos_woldeyohannes thank you my Ertirian brother , they just hate Amhara's for no reason
የኔ ቆንጆ ብሰማው ብሰማው አይሰለችኝም ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር መሲዬ አንደኛ ነሽ ለኔ ማር ነሽ
እግዜርን የማመሰግንበት አንዱ ምክንያቴ ወሎየ አማራ አድርጎ ስለፈጠረኝ ነው። ወሎ ገራገሩ የፍቅር አገር ሲወድ ከልቡ ሸር ተንኮል የማያውቅ።
Mahlet Masresha ወሎየ ሲባል ቦቅቧቃ ነው እነሱን ብሎ አማራ አማራ ጎንደር፣ጎጃም፣ሸዋ ብቻ ነው ጥቦች ምድረ ባንዳ ሸርሙጦች ስንቱ የሀገሬ ሰው ሲገደል እጅን አጣጥፎ ነው የተቀመጠ ለመለመን 1 ለማኝ
አተላ፤ ንፍጥ ጭንቅላት፡፡ ወሎ ምንም የጎደለዉ ነገር የለም፡፡ የፍቅር አገር ነዉ፡፡ የወሎ ሰዉ አስተዋይ እንጅ ፈሪ አይደለም፡፡ ደነዝ፡፡
konjo Ethiopia አንች ደደብ ነገር ጭንቅላትሽ ንፍጥ ብቻ ነው የተሸከመው ምን ያድርግሽ ወሎ አንችን ብሎ ቆንጆ ኢትዮጵያ አስቀያሚ ነገር ነሽ ሮጦ ሰው ማባላት ሰይጣን ነገር ነሽ።።።።።
እስላም ክርስቲያኑ ተዋደውና ተከባብረው የሚኖርባት ሀገር ወለ የፍቅር ሀገር ወሎ መስዬ በጣም እወድሻለሁ
yimechish
ግን ለምንድነው ጎንደሬ ነኝ ወሎነኝ ሸዋ ነኝ ጎጃም ነኝ እያልን የሌባበር እምንከፍተው ሁሉም የኛነው ለሌባ አትስጡን አንድ አማራ መልክቴ ይሰማ
Q1qq
ماشا الله
እውነት ነው
👍👍👍👍👍👍
እባካችሁ ሙዚቃውን ብቻ ማድመጥ የሚሻል ይመስለኛል ምክንያቱም አለምአቀፋዊ ስለሆነ ከዛ ውጭ አንትን ብሔር እንደዚህ ነው ማለቱ አይጠቅምም፡፡ መሲ ቆንጆ ሙዚቃ ነው ደግሞ ባንቺ ደምፅ ይበልጥ …… አንደኛ ነው
Ewuent new effff ahuensi selcheg wolo neg gojama neg oromo tegera eyalwu yebtarkalewu huluem Ethiopian 😘😘😘
Ewuent new
መሲዬ መርሃቤቴ (አለም ከተማን)
በተገኘው አጋጣሚ ሁሉም
ተወላጅ ቢያስተዋውቅ
አደራ እላለው !
አቤት ባህላችን ውበታችን የኔ ማር እናመሰግናለን ስወድሽ
Hi sg
ጎንደሬ ነኝ ግን ወሎየዎች ወዳችኌለሁ
እስኪ ወለዮዎች ኑልኝ
የኔማር እኛም ውድድድድ
እኔ ደግሞ ወሎየ ነኝ ጎንደሬወችን እንደት እንደምወዳችው የኔ ማሮች
እኛም ውድድድድድድ ኢትዮጵያነታችን ኩራታችን
ኑሩልኝ💝💝😘
አብሽር. አማራ ፍቅርነው
Love from North and South Sudan 🇸🇸🇸🇩
I am Somali and amhara music is something else very good may God bless my East African brothers and sisters 👯
Beutiful people good music Iam sudanese but Ilove ethiopaian songs really aIam amazing
By far one of my top favorite wollo music.
እደዉ ወሎ ባልሆን ይቆጨኚ ነበር መሲ ስወድሺ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ዪስጥሺ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍😘😘😘😘
ከላይ የጦሳ አፋፍ ከታች ቦርካና ነው
እኔን የሚታየኝ የእሱ ደም ግባት ነው
እህህህህህህ ሀገሬ በያላችሁበት ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች
I love you Eritrean , Ethiopia
I am from Sudan.
this is ethiopia
@@solrebls7715
Thank you so much and Ethiopia بحب كتير والله
አይጠየፍ ላይ የተሰሩ ዘፈኖች በጣም ነዉ የሚያምሩት ❤❤
ፈጣሪ አንድ ያድርገን ልዩነታችን ውበታችን ነው አለም የምቀናብን ሆንን ሳለ እኛ ግን አንድ መሆን አቃተን 😭የአንድነት የሀገር የማንነት ጠዕም ይበልጥ የሚገባን ከሀገራችን ስንርቅ ነው 😭 ሀገሬን ህዝቤን ያለልዩነት እንዳስብ እንድወድ ያደረገኝ ስደት ነው የሀገር ፍቅር በጣም ገብቶኛል 😭 ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ፈጣሪ ሁላችንንም በሰላም እንደወጣን በሰላም ይመልሰን
You must be an Oromo :)
Yes really admire the son music am from Nigeria I also like the music because of there sweet tone that's the reason why I always like ethopua music at all the time thanks
በጣም ጥሩ ከሚባሉ የኢትዮጵያ ባህላዊ ዘፈን ነው።
ሀገሬ ውሎ ነው ባልሁን ይቆጨኝ ነበር...ሀገሬ ናፍቀኝዝ♥♥♥♥♥♥♥♥
lord her voice is amazing!!! love our different culture. god bless ethiopia
ጰነጰነነኸመኸ
❤❤ l love people Ethiopia 🇪🇹 am from Rwanda 🇷🇼 Africa 🌍
❤️❤️❤️❤️❤️❤️I love Ethiopia 🇪🇹 from South Africa 🌍
Am from Kenya I like Ethiopia people may u live long pple
I'm coming from Tanzania nice song love it
የወሎልጅ፡ያዉም፡የሀይቅ፡የወሎልጅች፡ማረረረረረረረረ
ዘመን አይሽሬ ልዩ ስጦታ ነው መሲዬ እንወድሻለን
Ene tigre negn gn amarawoch sewedachu des setelelu selam yaregelen agerachnn betamm ewedachewalew
Ere betam yaseferal hunetaw
Mirit yarada lij sheger tewelije sheger yadeku... tirit yaliku
1/ Sew
2/ Ethiopiawit
3/ Amhara
4/ Welloye
Negn!!! Yemin chiniq.......gotegninet ayidelem......yalenin aminen teqebilen keff mafireg new inji!!! And sew ka 1 neger belay mehon yichilal!!! Beritulin!!! ♥️♥️♥️
What a beautiful music!
God bless My Neighboring
Country Ethiopia Amiin 🥰
Rr
هَلْ يَنظُرُونَ إِلَّا أَن تَأْتِيَهُمُ الْمَلَائِكَةُ أَوْ يَأْتِيَ رَبُّكَ أَوْ يَأْتِيَ بَعْضُ آيَاتِ رَبِّكَ ۗ يَوْمَ يَأْتِي بَعْضُ آيَاتِ رَبِّكَ لَا يَنفَعُ نَفْسًا إِيمَانُهَا لَمْ تَكُنْ آمَنَتْ مِن قَبْلُ أَوْ كَسَبَتْ فِي إِيمَانِهَا خَيْرًا ۗ قُلِ انتَظِرُوا إِنَّا مُنتَظِرُونَ (158) إِنَّ الَّذِينَ فَرَّقُوا دِينَهُمْ وَكَانُوا شِيَعًا لَّسْتَ مِنْهُمْ فِي شَيْءٍ ۚ إِنَّمَا أَمْرُهُمْ إِلَى اللَّهِ ثُمَّ يُنَبِّئُهُم بِمَا كَانُوا يَفْعَلُونَ (159) مَن جَاءَ بِالْحَسَنَةِ فَلَهُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا ۖ وَمَن جَاءَ بِالسَّيِّئَةِ فَلَا يُجْزَىٰ إِلَّا مِثْلَهَا وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ (160) قُلْ إِنَّنِي هَدَانِي رَبِّي إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ دِينًا قِيَمًا مِّلَّةَ إِبْرَاهِيمَ حَنِيفًا ۚ وَمَا كَانَ مِنَ الْمُشْرِكِينَ (161) قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ (162) لَا شَرِيكَ لَهُ ۖ وَبِذَٰلِكَ أُمِرْتُ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ (163) قُلْ أَغَيْرَ اللَّهِ أَبْغِي رَبًّا وَهُوَ رَبُّ كُلِّ شَيْءٍ ۚ وَلَا تَكْسِبُ كُلُّ نَفْسٍ إِلَّا عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۚ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُم مَّرْجِعُكُمْ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ فِيهِ تَخْتَلِفُونَ (164) وَهُوَ الَّذِي جَعَلَكُمْ خَلَائِفَ الْأَرْضِ وَرَفَعَ بَعْضَكُمْ فَوْقَ بَعْضٍ دَرَجَاتٍ لِّيَبْلُوَكُمْ فِي مَا آتَاكُمْ ۗ إِنَّ رَبَّكَ سَرِيعُ الْعِقَابِ وَإِنَّهُ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ (165)
(158) Do they [then] wait for anything except that the angels should come to them or your Lord should come or that there come some of the signs of your Lord? The Day that some of the signs of your Lord will come no soul will benefit from its faith as long as it had not believed before or had earned through its faith some good. Say, "Wait. Indeed, we [also] are waiting."
(159) Indeed, those who have divided their religion and become sects - you, [O Muhammad], are not [associated] with them in anything. Their affair is only [left] to Allah; then He will inform them about what they used to do.
(160) Whoever comes [on the Day of Judgement] with a good deed will have ten times the like thereof [to his credit], and whoever comes with an evil deed will not be recompensed except the like thereof; and they will not be wronged.
(161) Say, "Indeed, my Lord has guided me to a straight path - a correct religion - the way of Abraham, inclining toward truth. And he was not among those who associated others with Allah."
(162) Say, "Indeed, my prayer, my rites of sacrifice, my living and my dying are for Allah, Lord of the worlds.
(163) No partner has He. And this I have been commanded, and I am the first [among you] of the Muslims."
(164) Say, "Is it other than Allah I should desire as a lord while He is the Lord of all things? And every soul earns not [blame] except against itself, and no bearer of burdens will bear the burden of another. Then to your Lord is your return, and He will inform you concerning that over which you used to differ."
(165) And it is He who has made you successors upon the earth and has raised some of you above others in degrees [of rank] that He may try you through what He has given you. Indeed, your Lord is swift in penalty; but indeed, He is Forgiving and Merciful.
ቤተ አምሀራ ...ወሎ=ኢትዮጵያ...💪🍏🍋🍎
❤✊✊✊
በሀዲራ በሊቃው በጥርሱ እየመከተ
እኔም ልስተናገዲ በፍቅሩ በርከት
በይልኝማ የኔ ቆንጆ ወሎ መጀን እስይ🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍
ወሎ ከወደደ ሸር ተንኮል የለው እውነት ነው መስየ ወሎ የፍቅር ሀገር ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ ግን ነኝ ታድየ
እምነት ካለ ሁሉም አለ M ከመካነ ሰላም ቦረና እውነት ነው የኔ ቆንጆ
ሚኪያስ
እምነት ካለ ሁሉም አለ M ከመካነ ሰላም ቦረና wonidmu shuligda
ብርቅ ነው እንዴ ወሎ መሆን
ምናለ "ኢትዮጵያ"ብትል ሊቆርጥህ ነው? ጠባብ
የወሎልጅባልሆንይቆጨኝነበርመሲዬየኔማርየወሎብርቅየሴትይመችሽአድናቂሽነኝያገሬልጅአህሪቡ
ህፃን ሁኘ ነበር የምሰማው አሁንም ማልጠግበው ወለየ መሆን ትልቅ ፀጋ ነው
ዘረኛ አይደለሁም ለምን ወሎ ብቻ love you ethiopian people and ኢትዮጵያ ሀገሬ ❤️❤️
ማልጠግባቸዉ የወሎ ዘፈኖች 1ኛዉ ....መሰረት በለጠ
የደሴ ልጆች እስኪ እህህህህህህህ ወለየወች የት ናችሁ
አለን
I am from Somaliland I love eithopia music...
I love this song am from The land of Eritrea!!!
ማን እደ አማራ ስብ ስብ ስብ ስብ ስብ እእእእእእ ነክ ነክ ነክ ነክ ነክ ልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ያዢኝ ቆጅዬ ስብ ስብ ስብ ስክ ስክ ስክ ስክ ስክ. የሚገርምሽ ፍቅረኛዬ ቆጆ ወሎ ነው
ለውበት ማንነት ማን እደሀማራ ላይክ አድርጉልኝ አማራዎች እወዳቹሀለው
ድግል ያቺ.ልጅ ነኝ
+ምርጥ የኢትዮ.ልጆች ውድድ ka እውንንን ለፍቅር ታማኝ ነን ከውድድንም ማንምምም እይነካንም ተጠላንም እበቃ
.
ለፍቅር.እመቻለው ka
ለፍቅር.እመቻለው ka
Ahmed Saeed ሳህ ነካ ነካ ክክክክክክክ እውነትሽን ነው።ማርይ
ከምር እኛ እራሱ በሰው ወሬ ጠላናቸዉ እንጂ ሲተት ነው የዛሬ ሰው ቢታዝንለት ዘረኛ ይላል ቢትወደዉ የለመንከዉ ይመስለዋል ቢትገርፈዉ ሲደርሲቢክ አሻጥረኛ ይላል ሲለዝክ እራሲን ማሰከበር ወደዉ አደለም 💚👏
Although I have absolutely not idea what she's saying I some how find this song tugging at my heart strings
If you did it would chock you!! Woloyes are such extraordinary people who took all the reasons of hate in the world and created love out of it.
ማር ነች
Wollo bete Amhara💚💛❤💪💪
I am from Eritrea I Love you Amharic music
Thanks
❤❤❤❤❤
Iam not amhara but i love amhara people
Thank you my lovely brother / sister,
We also love all Ethiopian and African and others 😊😊😉🇪🇹
ኡፍ ይሄን ዘፈን መቼም አልጠግበው
My dream is to visit Ethiopia one day and explore numerous things
Love this land🇪🇹🤝🥰
= D Ethiopians are beautiful ppl .My sons look look you guys...wow really.
SHEIJUDAH/Albertah ..
Sheijudah cen
ዋው ወሎ ገራገሩ ኑሩልኝ እኔም ወሎ ነኝ ደውንትና ደላታ የፍቅር ሃገር ነው ።
I say this is the real Ethiopian music do you agree guys 💛🖒🖒🖒
I do agree with you 100%Thanks
Ethio life in America מריהלגילמ מיכאל טדלה
What does real mean ?🙄
Merhabete be proud you have people like Meseret Defar Where across Merhabete who. did Ethiopia World known King Menelik. God bless Ethiopia
I am haddiya, i love amhara people
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኛም
beautiful! i love this song. such a great remix of one of our classic ethiopian songs!
May God bless my Ethiopia!
ሜሲ የኔ ማር ደጉ ግዜ አገራችን ሰላም ያርግልን 2010 ኣደምጠዉ ነበር አሁን ዶሞ ሰደት ላይ አይ ትዝታ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ውይይይ ስወድሽ እኮ መሲዬ ♥♥♥
سلام عليكم ورحمه وبركاته
this music is very amazing. I hear many times but it is always new for me. Her sound is sweat all time.
I love this kind of music 🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇸🇩🇸🇩
ወለዬ = ንፁሁ ኢትዮጵያዊነት
Love it! The real voice and real 💃 love u