📌ምርጥ ፈጣን ጤናማ የሰላጣ አሰራር ልዩ ነው|Seifu on ebs ||Ethiopian food || how to make healthy cabbage salad

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 80

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 года назад +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ተመልካቾቼ ሁልጊዜም ድጋፋችሁ አይለየኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ:- ምርጥ የፆም ምግብ ሊንክ ruclips.net/video/JPLo5TPBd7Q/видео.html የፆም የምስር ክትፎ አሰራር: ruclips.net/video/CEwLBf7QU5E/видео.html 👌 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቤዛዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    በጣም ለየት ያለ አሰራር ነወ የተጠቀምሻው በጣም ያጣፍጣሉ የኔ ባለሙያ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ገስታኔዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    ጤናማ ሰላጣ ነው ተባረኪ ቤትዬ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሊልዩዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Год назад

    ጥቅል ጎመኑን ለመዘፍዘፍ ደቂቃውን ብት ወስኝ ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ ደስ ይላል ።በርቺ ጎበዝ እህቴ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 месяцев назад

      የኔነሽዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አስር ደቂቃ ይበቃዋል እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 года назад

    ቤቷዬ በጣም የሚያምር የሰላጣ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ😘🙏 ሼር✅

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      መኒዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 года назад

    Betwaye betam yemiyamir ena tenama tehone selata new yeserashiw ejish yinarek🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቲቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 года назад

    ገና ሲያዩት ያስጎመጃል ቤቲዬ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው በርችልን ሼር 👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኑራዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @zemenawit
    @zemenawit 3 года назад

    ብሉኝ ብሉኝ ይላል የኔ ውድ እናመሰግናለን💝

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @mekdfkrr
    @mekdfkrr Год назад

    ዋው እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    ቤቷዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
    በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ ሳላድ ነው የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክልኝ ሼር ስላደረግሽዉ እጅሽ ይባረክልኝ🙏👍👌😍😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኀብስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ጤናማ ሰላድ እናመሰግናለን🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      አይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @omosamatube
    @omosamatube 3 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ቤቲየ ማሸ አላህ ይስለሙ ሀያቴ በላይክ ሸር❤👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኦምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад +1

    ዋው ቤቲዬ ጤናማ የሆነ ሰላጣ እዴት እደምወድ እጅሽ ይባረክ😋😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад +1

      መቅዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ በርቺልኝ አንቺም እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ዋው ቤቶዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ይገባዋል👌👌👌👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      አናፍዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад

    ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ሰላጣ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ዮርዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው እዷ ይባርክ Danke 👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰#

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ምርጥ ሰላጣ ነው የሰራሽው ቤቲዬ ላይክ ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሸዋዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 3 года назад

    Wow betye konjo selata aserar new ejesh yebarek 👍👌♥️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ፋናዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 года назад

    ቤትዬ ሲያዩት የሚያምር ምርጥ የሰላጣ አሰራር ነዉ ከለሩ ደግሞ ሲያምር💕👌👍🙏ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ነፂዬ የእኔ ውድ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    ቤትዋዬ የኔ ቅመም በጣም ምርጥ የሰላጣ አቀማመም በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ለክብደት ፡መቀነስ ብንል ምርጥ ነው ።👍👍👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 3 года назад

    እናመሰግናለን ቤቷ አሁን በዚህ በፆም ሰዓት ያስፈልጉናል እና ሌላም የፆም ምግቦችን እየሰራሽ አሳይን።ተባረኪ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      እሺ የእኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ እሰራለሁ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😋😍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሔሊናዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 2 года назад

    በርቺ ውዴ አሪፍ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      አይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 3 года назад

    ቤቲዬዋ እንዴት የሚያምር ሰላጣ ነው ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ thank you for sharing የኔ ቆንጆ ❤💕❤👍👍 share

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቤቲዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ውዴ በርችልን ፐርስሊ ና የድብላል ቅደል አድ አይደለም ለካ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад +1

      ከልብ ነው የማመሰግነው አዋ ይለያያሉ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад

    የቤቷ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉዴ ዋዉ በጣም ቆንጆ ሰላጣ ተበልቶ የማይጠገብ ሲያመር እናመሰግናለን ክብር በይልኝ 😍👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      የመንዝዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 года назад

    Ejeshe yebareke ehte

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኢማንዳዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 3 года назад

    👌ቤትየ የሰላጣ ነገር ልዩ ነው በተለይ ደግሞ አትክልት ሲቀላቀልበት 👌👌👌👌👌 ወድጄዋለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      አበባዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 года назад

    ዋዉ ቤቲዬ ምርጥ ስላጣ ነዉ 👌👍🥰 ለጤናማ ተመራጭ ነዉ 👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኢምራንዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 года назад

    watching ❤️

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад

    great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    Watching!

  • @Nadia.et.art.de.la.cuisine
    @Nadia.et.art.de.la.cuisine 3 года назад

    So healthy 😍 lovely prepared 💖 Thank you so much for sharing my dear friend ❤️ 👍 👍

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 года назад

    Wawww betam konjo new Bettye🥰🥰😋😋👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      መክሰብዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @mudis7458
    @mudis7458 3 года назад

    Its healthy salad go-ahead sis,,,,

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሙዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤🥰❤

  • @messeret911
    @messeret911 3 года назад

    Yummy and delicious and healthy 😋😋😋😋thanks sweetie 😘😘🌹🌹🌹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      መሲዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 года назад

    wow Like Share

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ደስዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MedinaMuhammed-wu1ed
    @MedinaMuhammed-wu1ed 10 месяцев назад

    Good❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 месяцев назад

      መዲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tinalemma2969
    @tinalemma2969 3 года назад

    Kememmmm neshhhh

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 Год назад

    ❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 года назад

    የስሳአት ነው የዘፈዘፍሹ ጎመኑን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад +2

      አስር ደቂቃ የፈላ ስለሆነ ውሀው በቂ ነው🙏❤