Ethiopian food,How to make bombolino( የቦምቦሊኖ አሰራር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 178

  • @WerkitWake-to7gs
    @WerkitWake-to7gs Год назад +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @fatumaseid1032
    @fatumaseid1032 4 года назад +2

    ያምራል በርቺ

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ

    እግዚአብሔር ይባረክሽ ብዙ ቪድዮ አይቻለሁ ግን አማትበው አይቀርም አንቺ ግን ጎበዝ በሩቺ

  • @getuasrat3019
    @getuasrat3019 4 года назад +1

    በቀላሉ የሚሰራ ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @frehagereyob441
    @frehagereyob441 5 лет назад +2

    በጣም ኣሪፍ ነው እናመሰግንሽ ኣለን

  • @messimelkamu2128
    @messimelkamu2128 4 года назад +1

    Yamral kongo gn dmtssh bedenb ayisemam thank

  • @masaimasai793
    @masaimasai793 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ውዴ

    • @masaimasai793
      @masaimasai793 3 года назад

      ማር የጌማት አሠራር አልገባም አለኝ?❤

    • @masaimasai793
      @masaimasai793 3 года назад

      መዲ ብሥቡሣ አሠራር

  • @yuonesmmm7792
    @yuonesmmm7792 5 лет назад +6

    ባለሞያነሽ በጣም ምሰሪው ነገር ሁሉ ምርጥነው

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 4 года назад

    አሪፍ ነው ያምራል እጅ ይባረክ
    እኔም ጋር ብቅ በሉና ምርጥ ምግብ ቅመሱልን 😍 ተጠርቶ መቅረት የለም ታዲያ 😀

  • @zmzmzcom3982
    @zmzmzcom3982 4 года назад

    ዋዉ

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    ተባረኪ እህቴ ቦቦሊኖ በጣም ነው ምወድ ከእንግዲህ ሠርቸ እበላለሁ አንድ ቀን ሞክሬው ሊጡ ከጥኖ ማሥቢ።ቲካ ሆኖብኝ ነበር ሶ አመሰግናለሁ

  • @ገነትየኪዳነምህረትልጅ

    Tebarekiy. Eniy erasu Eto hogn ewed neber. Eniy kennchiy temarku

  • @selamgetanewamenamen7092
    @selamgetanewamenamen7092 5 лет назад +3

    Wow yamiral berchi

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 лет назад +9

    በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ thank you for sharing

  • @masteutub8021
    @masteutub8021 3 года назад

    Bobolino Ena donat mindinew liyunetachew? Beterefe konjo new berch

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +9

    ዋዉ በጣም ነው የምወደው thanks

  • @samriteshome656
    @samriteshome656 4 года назад

    Thank you for sharing
    By the way Ethiopian ymysdebu leba yekfa bhere btam kfu leboche nfse gdayoch swoch rasachuna familin tbeku

  • @sadyacds2174
    @sadyacds2174 5 лет назад +1

    መሽአላ ቀለል ባለመልኩነውያቀረብሽው

  • @hzssjs6551
    @hzssjs6551 5 лет назад +3

    #💖💛💚👍👍💯👈😍😍 konjoHiwowwww

  • @ሀያትሀበሺይ
    @ሀያትሀበሺይ 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን እናቱ እኔእንኳንየዳቦቆሎእናቦንቦሊኖአሠራርአውርጃለሁግንእያየሁሥሠራባሌያየኝእንደሁአሥገደልሽኝሀሀሀሀ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 лет назад +2

    Waw betam konjo newu enamesegnalen

  • @asterpeniel4487
    @asterpeniel4487 5 лет назад +4

    Betam arif sera new

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama2663 5 лет назад +2

    Yene,gobaza,baricha, betam,arifa now,enam,kachi,lameriku

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 5 лет назад +3

    Nege emokiraleu eski gin besinde duket ayhonim?

    • @konjotube4817
      @konjotube4817  5 лет назад

      Tegest Tesfay ምን ይላል ሞክሪው እህት

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 лет назад +12

    ዋውው

    • @Wankooshow
      @Wankooshow 5 лет назад

      EYETA tube ቤተሰብ እንሁን

  • @eyerusalemtakele8128
    @eyerusalemtakele8128 4 года назад

    Wow thank you goodness

  • @tsegehanatsegenn4758
    @tsegehanatsegenn4758 5 лет назад +1

    እጅሽ ይባረክ እህታችን

  • @martiethiopiawit7819
    @martiethiopiawit7819 5 лет назад +3

    ዋው ቆንጆ ነው

    • @ndai1734
      @ndai1734 5 лет назад

      ያምራል።

  • @sekinaebrahim9652
    @sekinaebrahim9652 5 лет назад

    ያምራል ዛሬ ነው ያየውሽ ሰብ ላይክ አርጌሻለው ማር

  • @habshihabshi9789
    @habshihabshi9789 4 года назад +1

    በጣም። አሪፍ። ነው

  • @bereketalemurago7885
    @bereketalemurago7885 5 лет назад +2

    thank you ,i can bake it now.

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 5 лет назад +5

    Betam yamral wede lijinet meleshig bekirbu iseralhu le lijoche Gobez berchi

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 4 года назад +2

    ፀባይ ከቤት ሙያ ከጎረቤት!በጣም ይጣፍጣል!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +4

    በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 лет назад +4

    Wow Betam Yamiral👍

    • @AbiTube
      @AbiTube 5 лет назад

      Wedene page gora bey, I subscribed you

  • @getubegashaw5110
    @getubegashaw5110 3 года назад +1

    የኔ እህት ሙከራሽ ጥሩ ነው , እኝም እንድንሞክረው አለም አቀፍ መለኪያዎች ብትጠቀሚና , description-boxውስጥ ብታስቀምጭልን መልካም ነው , አብዛኝው አስተያየት ሰጪ , ቪድዯውን ብቻ አይቶ ሰርቶ ስይሞክር አስተያየት ለመስጠት ይቸኩላል

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 5 лет назад +5

    ቀን በቀን እሰራዋለው ይመቸኛል እናመሰግናለን

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 3 года назад +1

    Beautiful thank u

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 лет назад +2

    Wow yummy yummy

  • @fikrtajotadesse4191
    @fikrtajotadesse4191 5 лет назад +3

    ዋው እጅሽ ይባረክ ቆንጆ በጣም ያምራል በፋርኖ ዱቄት ብቻ የሚጋገር እንጀራ ብታሳይን እህቴ ማስቸገር ካልሆነብኝ አመሰግናለው

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 лет назад

    ጉበዝ በርች።

  • @mazamaza1721
    @mazamaza1721 5 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ ማር ስታስተምሪ እርጋታሽን ወደድኩልሽ ቀጥይበት እኔም ውድድድድ

  • @michaeltsedeke6306
    @michaeltsedeke6306 4 года назад +2

    ሁሉንም በመጠን ብታደርጊው ስንሰራ ይቀለናል

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic85 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 5 лет назад +3

    😍😍😍👍👌👌👌

  • @meskilegssehulubersuhone2699
    @meskilegssehulubersuhone2699 5 лет назад

    Gobz berchi

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 лет назад +6

    wowwwww enmesgnalen

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink 5 лет назад +1

    Snt deqeqa new yemnqyew siboka deqeqa yelemede?

  • @bethyhabeshawit4816
    @bethyhabeshawit4816 5 лет назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 5 лет назад

    Amesegnalehu waw yamral konjo 😘

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 лет назад +1

    Zeite min ayenete newu ye tetekemeshewu?

  • @bekaluadane1715
    @bekaluadane1715 5 лет назад +8

    Great job

    • @t.gdamse419
      @t.gdamse419 5 лет назад

      Gobazii barichii inamasaginalan qonjoo

  • @ugkh2727
    @ugkh2727 5 лет назад +4

    ጉበዝ ነሽ ዋውውው

  • @yordanosgebreyesus3270
    @yordanosgebreyesus3270 5 лет назад +2

    Thank you betam 👍👍

  • @hailugurumu2347
    @hailugurumu2347 5 лет назад +6

    በያይነቱ እየሰራሽው አታስጎምዥና

  • @fatmaahmed6437
    @fatmaahmed6437 5 лет назад +2

    Yedfoshi dabo agegager asaygn edezih eskelkatawu asayn

  • @ስአድይመር
    @ስአድይመር 5 лет назад +2

    Wawwwww

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 5 лет назад +3

    ቆንጆ ነው በርቺ

  • @ahar8110
    @ahar8110 5 лет назад +5

    ያምራል፡በረች፡እኔ፡አሁን፡ልሰራዉ፡ነዉ፡እንዳች፡ቢያምረልኝ፡ዋይይይ

  • @mhalitmhalit4639
    @mhalitmhalit4639 5 лет назад +1

    Wow yamral berch

  • @boogie5453
    @boogie5453 5 лет назад +7

    Good job!!!

  • @killbefereyougetkilled7737
    @killbefereyougetkilled7737 5 лет назад +5

    ዱቄትሽ ምን ዓይነት ነው ቆንጆ? All purpose flour new?

    • @konjotube4817
      @konjotube4817  5 лет назад

      የዳቦ ዱቄት(ፍርኖ ዱቄት)ነው እህት በተረፈ ስለ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ😍😍😍

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 4 года назад

      konjo tube is it self rising or all purpose?

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 5 лет назад

    አርፍ ነገር ነው

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew6377 5 лет назад

    የኔቆንጆ ያምራል ቆይ ልሰራነው አንችን እያየሁ

  • @fetleworknuria3182
    @fetleworknuria3182 5 лет назад +3

    እናመስግናለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +8

    ያምራል ማር በርቺ እሩዝ አሰራር አሳይን ያገራችን

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 лет назад +12

    😍😍❤❤

  • @shadiashadeen2537
    @shadiashadeen2537 5 лет назад

    Betame terwu new

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 лет назад +10

    ስላሴዎች ቤትሽን በብረከት ይሙሉልሽ እደት እዳስደሰትሽኝ ስታማትቤ
    እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @munamuna-jb4yp
    @munamuna-jb4yp 5 лет назад +1

    Moya arif new

  • @የአብዲኖኒነኝ
    @የአብዲኖኒነኝ 5 лет назад +3

    እኔ ሣይሽ የመጀመሪያየ ነዉ ይመችሽ ማማየ በርች እሺ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ametemariyam4424
    @ametemariyam4424 5 лет назад +4

    ዋው በጣም አሪፍ እናመሰግናለን

  • @sintayehudarge2459
    @sintayehudarge2459 5 лет назад +1

    Arife new gene litu west duket yeminesnesew lemnden new?

  • @fatmaahmed6437
    @fatmaahmed6437 5 лет назад +1

    Asaygni

  • @firehywotleikun4063
    @firehywotleikun4063 5 лет назад

    You did not tell us what kind of flower

  • @ameltilahun7400
    @ameltilahun7400 5 лет назад +1

    Eshi

  • @ብረቴየማልጅብረቴ
    @ብረቴየማልጅብረቴ 4 года назад +1

    En serchew btamm arf en tafch new eht txew😢🙏🙏🙏

  • @mariodona8996
    @mariodona8996 5 лет назад +3

    Zare naw yayewshe tebrki

  • @ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ

    እኔ ይገርመቸዋል ይቅር ይበለኝ እና ሃገር ቤት ያለሁኝ ሁሉየ ለናቴ ብር ያለኩኝ ይሄ የገዛሁኝ ይበላ ነበር አሰራሩ አልችለውም ነበር አሁን ዛሬ ውኑ ሰርቼ እበላለው እናመሰግናለን እህት ዛሬ ነው የጀመርኩት ማየት ኣለውቀውም ነበር

  • @hiwathilagabri4772
    @hiwathilagabri4772 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @helentesfamariam9435
    @helentesfamariam9435 5 лет назад +2

    Endat des endalige ahun lesera nw

  • @muller19961
    @muller19961 5 лет назад +10

    ዋው i miss it

  • @konjotube4817
    @konjotube4817  5 лет назад +17

    ሰላም እንዴት ናችሁ ተመልካቾቼ ይኸው መጥቻለሁ አዲስ ለሆናችሁ ቻናሌን subscribe አድርጋችሁ የደወል ምልክትዋን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ ጥያቄና አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ😍

    • @killbefereyougetkilled7737
      @killbefereyougetkilled7737 5 лет назад

      የዱቄትሽን አይነትና ብትነግሪን? የምታቀርቢልን ነገር ጥሩ ነው። ተያያዥ ነገሮችን ያው ከዩቲዩብ ስለሚገኝ ብዙ ብታነቢ በርከት ያለ መረጃ በምታቀርቢው ነገር ላይ መስጠት ትችያለሽ። ትንሽ የበለጠ ዝርዝር ለሚፈልጉና አንችንም የበለጠ ሙያዊ ስለሚያፈርግሽ ነው።የዱቄት አይነቶችን ጨምሪልን።

    • @selam9713
      @selam9713 5 лет назад

      ቤኪንግ ፓውደር የሚሰራው ከምንድነው

    • @konjotube4817
      @konjotube4817  5 лет назад +1

      @@killbefereyougetkilled7737 ዱቄት የምጠቀመው Unbleached All-Purpose ነው

    • @rakrakrak7367
      @rakrakrak7367 5 лет назад +4

      አንድ ነገር ሳላደንቅ አላልፍም እርሱም ለሀይማኖትሺ አማትብሺ ነው ሊጡን ያቦካሺ

    • @khdyjhaal1984
      @khdyjhaal1984 5 лет назад +1

      konjogoo tube

  • @ሱሱነኝወሎየዋስደተኛዋ

    እና መሠግናለን

  • @fatmaahmed6437
    @fatmaahmed6437 5 лет назад +1

    Yabasha aserar

  • @ስአድይመር
    @ስአድይመር 5 лет назад +2

    Enameseginalen

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 5 лет назад

    ENMESAGNLIN ehet . EGIZAHABER yestlin

  • @jyd1384
    @jyd1384 5 лет назад +2

    This fried bread looks like kinda donuts in the US and it might have felt so delicious if someone just tries it.

  • @SJ-fz7rx
    @SJ-fz7rx 4 года назад

    ስሙማውዶቼ በነገራችላይ አድስነኝ ባውደርየሚባለው ባረበኛ ምድነው ማለቴ ከሁሉምሱቅይገኛል ሹክበሉኝ ውዶቼ

  • @mimif5512
    @mimif5512 5 лет назад +2

    I like your cooking I will try it but I would like to say something about your cooking pan .as I see it is scratch badly.it is not good for your health you better throughout if you don’t mined

    • @konjotube4817
      @konjotube4817  5 лет назад

      Thanks! but my cooking pan is clean if you been cooking after use your pan in a week it change and this not for only for RUclips it is family cooking pan.

  • @ዜድየራያልጅ
    @ዜድየራያልጅ 5 лет назад +13

    ዋው ጎበዝ በጣም ጎብዘሻል በጣም ነው እሚያምረው በደንብ ነው የሰራሽው እሽ ? በርች ! ግን ሰብስክራይብ የለሽም ባለፈው እንደነገርኩሽ አድርጊ። በጣም ትንሽ ሰው ነው ያለው።

    • @konjotube4817
      @konjotube4817  5 лет назад

      እሽ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @enanyebekele6044
    @enanyebekele6044 4 года назад +1

    ❤❤❤👍👍👍💚💛❤

  • @melissavillagomez5126
    @melissavillagomez5126 4 года назад +1

    😂👌🏿

  • @zozorata94
    @zozorata94 4 года назад

    Wwww

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 лет назад +1

    ለምንድነው ልክ እንደ አገር ቤት ድርቅ ያለ አይሆንም

    • @ethiopiaethiopia1450
      @ethiopiaethiopia1450 5 лет назад

      Bekig bawedr selamechamerbat new esu Lesiles yadergewale derike endel kefalegeshi esun atetakami

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    አገሬ እንዳለሁ እሰራ ነበር ግን ሳኡዲ ከመጣሁ 6 አመት ሆነኝ እናም እንዴት አድርጌ እደሰራሁት ሁሉ ጠፍቶብኝ ነበር ስላስታወስሽኝ አመሰግናለሁ

  • @fd7923
    @fd7923 5 лет назад +3

    ጠባብ የሀይላድ ግጣም ተጠቀሚ አሪፍ ቅርፅ ይኖረዋል

    • @konjotube4817
      @konjotube4817  5 лет назад

      የቴፒዋ ቀበጥ f,D እሽ አመሰግናለሁ

  • @senaityebyo4933
    @senaityebyo4933 5 лет назад +1

    tank you

  • @salamsalam3271
    @salamsalam3271 5 лет назад +2

    እደቻናልሺ ቆጆ ነዉ ምግብሺ