Ethiopian food/ How to make chornake,Pasti (የጮርናቄ, የፖስቲ አሰራር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 102

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 года назад +5

    እናመሰግናለን ቆንጆ መጥበሻሽ አንሷል ዘይቱ ሞልቶ ያስፈራል

  • @hawahawa7631
    @hawahawa7631 2 года назад

    መሼአሏህ እህት ቆጆነው በረች

  • @mekdesleta2483
    @mekdesleta2483 4 года назад +2

    betam nw meyamrw tesdet yale sera i like it keep goning......

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 года назад +3

    ዋው እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ያገሬ ፖስቴ ትዝ አለኝ በርቺ እህቴ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው

  • @habenweldu3078
    @habenweldu3078 4 года назад +2

    Wawww betam harif yenie eihitie

  • @mestawoteabebe934
    @mestawoteabebe934 4 года назад +5

    I made it and tasted so good even my child likes it.

  • @ethiolove8725
    @ethiolove8725 5 лет назад +15

    ዋውውውው አረ ላኪው በጣም ምወደው ምግብ ነው እጅሽን ይባርከው

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 года назад +2

    Betam-yemisgomegg-chornake-new-ejesh-yebarek!!

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 4 года назад +2

    ማሻ አላህ

  • @haniibeauty
    @haniibeauty 5 лет назад +5

    Wow look yammy and delicious 😋

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 2 года назад

    እርሾ ለሞን አስፈለገ?

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 5 лет назад +7

    ጎድጎድ ባለ መጥበሻ ለመጥበስ ሞክሪ ያለዛ እሳት ይይዝብሻል መጥፎ ነው የጋለ ዘይት

  • @abebinacooking
    @abebinacooking 5 лет назад +3

    OMg! አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክልኝ

  • @zinebahmed4075
    @zinebahmed4075 4 года назад +1

    ግን ዘይቱ ያሥፈራል ተጠንቀቄ አሠራርሽደሥይላል በርች

  • @heyabzelalam3345
    @heyabzelalam3345 4 года назад +12

    ኣቤት ኮሜንት ሰጪዎች ትገርማላቹ ከቻላችሁ ታዲያ ለምን ኣትሰሩም እህታለም በጣም ጎበዝ የተመቸሽኝ ደግሞ ኣማትበሽ ባርከሽ ማቡካትሽን እኔ ምችትትትትትትትት,,, ብሎኛል ስራሽ ሁላ በርቺ እግዚኣብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን።

  • @PROGAMER-qo6qr
    @PROGAMER-qo6qr 4 года назад

    ተመችቶኛል

  • @messeret911
    @messeret911 5 лет назад +1

    Woweeeeee 😋😋😋😋😋 bezu bezu tizeta. Thankyou yummy👌

  • @user-sv8ub8ir1d
    @user-sv8ub8ir1d 5 лет назад +5

    ደስ ስትይ የኔ ቆንጆ በስማም ብለሽ ነው ያቦካሽው

  • @ቤተልሄምቤተልሄም
    @ቤተልሄምቤተልሄም 4 года назад +2

    ዋውውውውውውውው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 лет назад +2

    በጣም እርፍ ነው በርቺ እነመስግነለን

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    Woooow yamral ehti thanks 😘😘

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 лет назад +3

    Wow

  • @fikertube9203
    @fikertube9203 5 лет назад +5

    Wow betam yameral konjo👌👌👌

  • @chakel852
    @chakel852 4 года назад +1

    Eshi likhyeleshi ,gebtonal enameseginalen

  • @alimaothman9700
    @alimaothman9700 4 года назад +5

    አታሥረዝሚ ቀልጠፉ አርጊዉ

  • @tube-oh3qf
    @tube-oh3qf 5 лет назад +3

    በረች ጎቦዝ

  • @Bezatube
    @Bezatube 5 лет назад +5

    Betam neber yemewedeu enamesegenaln konjo

  • @የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ

    ያምራል በርቺ ቆንጆ

  • @peace8494
    @peace8494 4 года назад +4

    ጥሩ አድርገሽ ነው የምታብራሪው ካንቺ ቪዲዬ ብቻ ነው ምን አይነት ዱኬት እንደተጠቀምሽ የተናገርሽው አመሰገናለው

  • @mrsalmashalmash1273
    @mrsalmashalmash1273 5 лет назад +1

    Wow yaemeral 👌👌👌👌

  • @saadaakmad1005
    @saadaakmad1005 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ቆጆ ሀሪፍ ነው ማሻአላህ

    • @fatomali9026
      @fatomali9026 4 года назад +1

      ደስ ይላል ሰርቸ ነበረ ተመችቶኛል

  • @asterasamnew833
    @asterasamnew833 3 года назад +1

    Good evening think God bless
    💚💛❤💋💋💋we love you 💋💋💋

  • @hamzeechanali4211
    @hamzeechanali4211 5 лет назад +1

    Tennkeyou sister

  • @warqinashnaggasa7557
    @warqinashnaggasa7557 5 лет назад +1

    Wawoo ijish ibarak

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +3

    በስማም ስቲ ደስ አልሺኝ ዉዴ ገና ዛሬ ሳይሽ እናት ዊ ግን ፊዲዬ ለማሳጠር ሞክሪው ይረዝማል በተረፈ በርቺ የዶናትና የሳቡሳ አሰራር አሳይን ያገራችን እሺ

  • @dghdggh551
    @dghdggh551 5 лет назад +1

    ያምራል

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 лет назад +5

    *ፎንቃየ ነች እችማ*

  • @123ekiumus
    @123ekiumus 3 года назад +1

    Gobze

  • @ቤተልሄምቤተልሄም
    @ቤተልሄምቤተልሄም 4 года назад +1

    በርች

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 лет назад +6

    በርች እናመሰግናለን

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @mimif5512
    @mimif5512 4 года назад +2

    If you write subtitles (in English) others also watch your wonderful recipes

  • @kidtef6622
    @kidtef6622 4 года назад +2

    አንቺ እንደሰራሽው ልክ መቶልኛል ትንሽ ድስት ነው የተጠቀምኩት እውነት ነው የነገርሽኝን አመሰግናለሁ

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 года назад +1

    Betam-yemiamer-chornake-(koker-belela-semu).

  • @ናርዶስያብስራ
    @ናርዶስያብስራ 4 года назад +1

    Wow.sarichi lamomokir.zegiju.nige

  • @boogie5453
    @boogie5453 5 лет назад +3

    Delicious 😋

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 5 лет назад +1

    እኔ ለ500 ግራም መቶ ግራም እርሾ ጨምራለሑ

  • @konjokonjo9131
    @konjokonjo9131 5 лет назад +2

    ማማየ እጅሽ ይባረክ ውዴ እንዴት ናፍቆኝ እንደ ነበር ሃገር ቤት ያለው ነው እምበላው ነበር እዚ ስመጣ ከእንጀራ በላይ ነፍቆኝ ነበር እስኪ እኔም እሞክሮው ኣለው

  • @629ization
    @629ization 5 лет назад +5

    እህቴ እየተጠቀምሽበት ያለው ሜዠሪንግ ካፕ ለምን መዛቂያ ብቻ አረግ ጥቅሙ ለመለኪያ መሰለኝ።
    ይሄን ያህል ካፕ ዱቄት ጨዎም እርሾውም ልኩን ልናውቅ ይገባል ።

    • @bizzib8724
      @bizzib8724 5 лет назад +1

      Eko video keserach ayqer measurement betam asfelagi new.....

  • @debiketi9674
    @debiketi9674 4 года назад +1

    irsho sibeza letena tiru aydelem!!

  • @ሀናበቀለ-ቀ4ረ
    @ሀናበቀለ-ቀ4ረ 4 года назад +1

    ufff slamukatu inekalan. baksh. asarerun aftgnew

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 4 года назад

    ዋው አሪፍ ነው በርች ማሬ ቤተሰብ ሆኛለሁ ደወሉን በመጫን አንችም ብቅ በይ ወደኔ ❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад +3

    👍❤✔

  • @שרהסרוו
    @שרהסרוו 3 года назад +1

    👏♥️♥️♥️

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад +5

    i'm 1st liyew

  • @tsehayhailu8386
    @tsehayhailu8386 2 года назад +1

    የተልባ አሰራር

  • @marysoliyana218
    @marysoliyana218 4 года назад

    Weyine bexam yamiral bexam new miwedeu🍇🍇🍇🍇🍇

  • @sada6451
    @sada6451 4 года назад +1

    👍👍👍❤️

  • @elisacervi3937
    @elisacervi3937 4 года назад

    👍

  • @tegeb4651
    @tegeb4651 4 года назад

    tenama migib eyeserashe asayin ebakishe endih ayinetu tiru adelem

  • @shitawelde550
    @shitawelde550 4 года назад

    wow.gudi

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 5 лет назад +1

    👍👍👍

  • @maryamme4563
    @maryamme4563 4 года назад +1

    Bezu taweryalshe demo meten yelwem setasayi metnm abershe asay

    • @konjotube4817
      @konjotube4817  4 года назад +2

      Eshe bezu mawerata lemaberarat yakel new 🤣

  • @fatumanoru4801
    @fatumanoru4801 4 года назад

    ብሩስት

  • @razanhanbali7602
    @razanhanbali7602 5 лет назад +1

    Thanks

  • @NorNor-fl1fe
    @NorNor-fl1fe 5 лет назад +2

    ያምራል ግን እደ አገራችንአይጥምም

  • @razikamohamad2684
    @razikamohamad2684 5 лет назад +2

    💕💕💕💕❤

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح

    እኔ ብዙ ጊዜ ሞክሬው ነበር ግን ድርቅ አይልም እኔ እምፈልገው ድርቅ ብሎ ስበላው ቁርጥም ቁርጥም እንዲል ነበር

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 лет назад +14

      ማር ስታቦኪው ደረቅ አርገሽአቦኪው ዉሀ በጣም አታርጊበት ከዛም ስጠብሹ በጣም አታወፍሪ ማለት ሊጡትን ስትኮነጥሪ ከዛ ዘይቱ ከጋለ በሀላ ጋዙ ቀንሽው የጋዙ ፒውር ሲኖረው ይለበልበውና ዉስጡ አይበስልም ብዬ ነው ከኔ ተሞክሮ ልገርሽ ብዬ ነው ያወኩት ማሳወቅ መልካምነት ነው በተረፈ መልካም ገበታ

    • @WalidWalid-xi3qe
      @WalidWalid-xi3qe 5 лет назад

      የቦቆሎዱቄትአዲርጊሞክራዉ አችእዳልሽነዉእኔምእፈልገዉ ደረቅሆነልኝ ተቆረጠመ ሞክሬዉግንእዳታበዚ

    • @تركيالبارقي-ف4ت
      @تركيالبارقي-ف4ت 4 года назад +2

      ደረቅ አድርገሽ አቡኪው

    • @mekeyahhasen6835
      @mekeyahhasen6835 4 года назад

      እንየም መክርየው ነበር ድርቆ አላለልኝም

    • @noilkiyas98
      @noilkiyas98 2 года назад

      Don't use yeast; just use baking soda and baking powder.

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 4 года назад +1

    እኔ ሞክሬ ነበር ግን አይደርቅም ለስላሳ ነው እንደ ጌማት

  • @imdove7528
    @imdove7528 4 года назад

    እንደመር መልሴ ፈጣን ነዉ ሌላዉ ይሄ ቻናል ወደድሁት

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 года назад +3

    Endmimesleng-yespageti-rezem-yale-dest-alle-esun-betetkemi-teru-yemeslengal
    Ke-dehenenet-ansar-asteyayet-nrw-zeytulay-3
    Chorenake-setkechebet-zeytu
    Wedelay-delegera.

  • @عبدالغنيالحكيم-ذ6غ
    @عبدالغنيالحكيم-ذ6غ 4 года назад

    انا مولد الان اسوي لازم كان يعجبني جدا جدا

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 5 лет назад +3

    Desteshen-sefa-betadergiw-teru-yemeslengal-mekniatum-kokerun-stkechew-zeytu-wedelay-weta-maletem-zeytu-kefesese-tensh-esat-kagenge-yemended-tebay-selalew-lanchem-adegenga-new

  • @rudraaabhishekbhaktisagar9071
    @rudraaabhishekbhaktisagar9071 2 года назад

    Very nice video sharing my friend stay connected to my house ✅🙏👍👍👍👍👍

  • @عبدالغنيالحكيم-ذ6غ
    @عبدالغنيالحكيم-ذ6غ 4 года назад

    قبل ٤٠ سنة كلته في أديس أبابا كان عمري ١٢سنه

  • @DohaQatar-bl4dm
    @DohaQatar-bl4dm 4 года назад

    Lik ayedalam cornaky ayedalem aledarakem majamreys lab bal zeyet ketachena awecew kazeya endagana zeyetun agelashe xebashy kalaw bejesh sayehon yemetadebalsbeyew bekumat adebalebelash belek kurachew batam yamiral yehygaw ponpoleno nw

  • @mimigt9708
    @mimigt9708 4 года назад

    ጥሩ ነው ግን መጠን ቢኖረው ሁሌ አንድ አይነት መጠን ይኖረዋል በርቺ

  • @abebawuberanu2345
    @abebawuberanu2345 4 года назад

    ዱቄቱን ብትነፊ ደግሞ የበለጠ ስራሽን ያሳምራል

  • @netsanetkiflenetsa7635
    @netsanetkiflenetsa7635 4 года назад +3

    ጥሩ ግን ማብራሪያሽ በዛ

  • @ሀናበቀለ-ቀ4ረ
    @ሀናበቀለ-ቀ4ረ 4 года назад +1

    vediwo. atasrezmut

  • @samriman9747
    @samriman9747 5 лет назад +1

    Ewnt Syu Amrg

  • @hanikayoutube7228
    @hanikayoutube7228 5 лет назад +5

    እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በጌታ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 года назад

    ስለ እውነት ውስጡ ይቀረዋል:)