🛑የጾም ቦንቦሊኖ /ዶናት አሰራር በቀላሉ/📌How to make doughnuts

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 68

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932  2 года назад +12

    ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንኳን በሰላም መጣቹ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለው❤️🙏
    የተጠቀምኳቸው ግብአቶች
    3 ኩባያ ዱቄት
    2የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    1 1/2 የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
    ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
    1 ኩባያ ውሃ

    • @RakRak-rf2du
      @RakRak-rf2du 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤ 8:47 8:47

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад +3

    ሂሊናዬ ይላምሽ ይብዛ!!
    በጣም ቆንጆ ዶናት ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ Год назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እኔምሰራው አሪፍ ነው❤❤❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ህሉዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ዶናት ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 года назад

    ሰላም ህሊና እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад

    ሄልዬ ልዩ ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @SoliyanaSisay-n3r
    @SoliyanaSisay-n3r 7 месяцев назад +1

    itis so good
    😊

  • @keludishow
    @keludishow 2 года назад

    ህሉዬ ገራሚ ነው የኔ ውድ እንዴት ያምራል ዋውውው በጣም ያስጎመጃል ማሻላህ እውነት ነው እሳቱን ቅንስ አድርገሽ መጥበስሽ ዉስጡን ብስል ያደርገዋል ዘወትር ባይሆንም አንዳንዴ ለአምሮት አስፈላጊ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😍💖💖💖🙏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 года назад

    ሂሉዬ በጣም ቆንጆ ቦንቦሊኖ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴ ❤ላይክ ሼር👍👏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад

    ህሉዬ አሳምረሽ ነው የሰራሽው አቀራረብሽ ያስጎመጃል እጅሽ ብርክ ይበል👌👌👏🥰💕

  • @eduyoutube3831
    @eduyoutube3831 2 года назад

    Hilenaye betam konjo aserare ejeshe ybarek like 🙏❤👍👌

  • @denkneshwondmu
    @denkneshwondmu 4 месяца назад

    ጎበዝ ዋው😮😮😮❤❤❤❤

  • @SgshsSgsvs
    @SgshsSgsvs 10 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ ዉዷ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 года назад

    ሄሉዬዬዬዬ ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ እጅሽ ይባረክ❤👍

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад +2

    ህሉዬ waoo በጣም የሚያምር ቦንቦሉኖ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ 😘

  • @asayehegnkidan
    @asayehegnkidan 7 месяцев назад

    It's delicious 🎉🎉

  • @AtiMitiku
    @AtiMitiku 2 месяца назад

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 года назад

    Betam liyu new Heluye🥰🥰👌👌👍👍👍

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад

    ዋዉ ህሉዬ እንዴት የሚያምር አድርገሽ ነዉ የጋገርሽዉ አቀራረብሽ እራሱ ሲያስጎመጅ💕👌👍🙏ሼር

  • @tewahdohaymanotee
    @tewahdohaymanotee 2 года назад

    በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @HadushTewelay
    @HadushTewelay 4 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад

    ሔሊናዬ በጣም ቆንጆ ቦንቦሊኖ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👏👌👍ሼር❤️🙏

  • @kadircetinkaya5679
    @kadircetinkaya5679 2 года назад

    ጥሩ ነው

  • @yeabeyifa4536
    @yeabeyifa4536 Год назад +1

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ ። በነገራችን ላይ የተፈጨውን ስኳር እንዴት አገኛለሁ?

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 года назад

    Hilinayae yenae Balemoya! Yummy 👍

  • @RakRak-rf2du
    @RakRak-rf2du 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AMUMOM135
    @AMUMOM135 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤WOW

  • @tundx6045
    @tundx6045 2 года назад

    ዋዉ የኔዉድ ደጋግሜ አየሁት

  • @alikaalika6472
    @alikaalika6472 Месяц назад

    Waw

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 2 года назад

    ዋአዉ ሂሉዬዬዬ👌👌👌👌

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Год назад

    እናመሰግናለብ እህታለም❤❤❤

  • @kelemuabelete878
    @kelemuabelete878 Год назад

    ጨው ግን አለው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    Watching 👀

  • @MeazaMathias
    @MeazaMathias 9 месяцев назад

    👍👍

  • @denkneshwondmu
    @denkneshwondmu 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😮😮😮

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 10 месяцев назад

    ለቤትሽ አድስናነኝ ማሻአላህ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 года назад

    Watching ሂሉዬ❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    Watching ❤️

  • @birhanegetachew574
    @birhanegetachew574 2 года назад +2

    ቶሎ ቶሎ አትይም እንዴ?

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад

    ህሉዬ😘👀💕

  • @TYBy6v
    @TYBy6v Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉uae❤❤

  • @Martykojo-rt3dg
    @Martykojo-rt3dg 10 месяцев назад +1

    ቤኬ ፓውደር አይገባም

  • @abfoods
    @abfoods 2 года назад

    Hii

  • @saragirma4132
    @saragirma4132 Год назад

    በኦቨን አይሆንም

  • @brktishiferaw4123
    @brktishiferaw4123 Год назад

    ሪሲፒሽ ግልፅ አይደለም 2 ማንኪያ ዱቄት አሳይተሽ 3 ኩባያ ዱቄት ትያለሽ ?,

  • @HadushTewelay
    @HadushTewelay 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @HawaRasin
    @HawaRasin 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማሪ
    @የማሪ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @etaggegneetaggegne4155
    @etaggegneetaggegne4155 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤