በጣም ፈጣን ጣፋጭ ኩኪስ | በጣም በቀላል ዘዴ | ለተለያዩ ዝግጅቶች .... የሚገዛዉን ያስንቃል | ለልጆች ለአዋቂዎች የሚሆን 💯%👌😍Ethiopian Food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 75

  • @yemiten
    @yemiten  3 года назад +13

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ 👍 በማድረግ ሰለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍 👍 ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 ruclips.net/video/BjmW8yMNyVA/видео.html

    • @emabtimagistu1934
      @emabtimagistu1934 2 года назад +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞🥰💞🥰🥰💞🥰🥰👍👍💞🥰👍

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад +5

    የሚዬ ምርጥ ኩኪስ እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር👌❤️👍

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 года назад +2

    የሚዬ የሚያምር ኩኪስ ከለሩ ብቻ ይበቃል እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደስራሽው እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው አንዳንዴ ቁጭ ስንል እንደዚ አይነት ነገሮች መጠቀም ደስ ይላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @borena109
    @borena109 3 года назад +1

    ዋውው በጣም ምርጥ የሆነ ኩኪስ አሰራር ነው በጣም ነው የወደድኩት 😋👌❤️ ሼር

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +2

    የሚዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ዋው ልዩ ነው ከለሩ እራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👍ሼር❤🙏

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад

    ሰላም የሚ እንኳን አደረሰሽ በጣም ቆንጆ ኩኪስ አሰራር ነው ሼር👌

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ የሚዬዬ ሼር 👍👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 3 года назад

    ዋውው ቆንጆ አሠራር ነዉ እናመሠግናለን ቀጥይበት

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад +1

    የሚዬ ቆንጆ ኩኪ ይሄንማ እዛው እየሰራው እዛው እምጨርሰው ኢአይነት ነው እናመሰግናለን

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @belatagebretsadik2576
    @belatagebretsadik2576 3 года назад +3

    በጣም ምርጥና ያልተንዛዛ ከአሪፍ አገላለፅ ጋር ደሳስ ከሚሉ "" ረ"" ዎች ጋር

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው በቀላል ዘዴ እናመሰግናለን የሚዬ

  • @5gtube
    @5gtube 3 года назад

    Wow Thanks for sharing

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    የሚየ በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ የኩኪ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад

    Wow 😮 looks fantastic and delicious 😋 thanks 🙏🏾 for sharing my dear and you have a great day

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад +1

    Watching 👌❤️

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад

    ቀላል እና ፈጣን አሰራር ነው ያካፈልሽን እጆችሽ ይባረኩ

  • @BetsuamlakBerihe-jw4ih
    @BetsuamlakBerihe-jw4ih Год назад

    ቆንጆ ነው ሞክረዋለው ተባረኪ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 года назад

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    የሚዬ በጣም ያምራል እናመሰግናለን እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ🥰👌‼️💯

  • @qamuti1
    @qamuti1 Год назад

    ወዉ ማሻአላህ እጅሽ ይበራክ🎉🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    የሚዬ በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው የሰራሽው ስላካፈልሽን ምርጥ ስራ እጅሽን ይባርከው የኔ ውድ 👍👍👍👌👌

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    Watching yemya 👍❤️

  • @RahemaHosane-hg8oq
    @RahemaHosane-hg8oq Год назад

    የኔዉዴ ማሻአላ ሰምር በርቺ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    የሚዬ በጣም ቆንጆ የብስኩት አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👍👍👍🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    የሚዬ በጣም የሚያምር አሰራር እጆችሽ ይባረኩ❤️🙏🏼

  • @monamohammz7735
    @monamohammz7735 3 года назад

    ዋው👌👍👌👍👌

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 года назад

    ዌው ያምየ በቴም ቆንጆ ኩኪስ ነው እጆችሽ ይባረኩ ያም ያም❤️😍👍👍👍

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 Год назад

    Mashall gobz

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur Год назад +1

    Selem wwwwwwww good food berchiln we'd like food

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 года назад

    watching👀

  • @samtiyimaj3193
    @samtiyimaj3193 10 месяцев назад +3

    ያለ ፔክንግ ባውደር ነው ያቦካሽው 🤔❓

  • @አሙየጃማዋ
    @አሙየጃማዋ 3 года назад

    በርቺእህት

  • @أنابحبكيياأميثمامي

    Mashaa allah thank you so much Very very nice 🥰🥰100/100

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    የሚዬ በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው 😘😘👌👍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    Watching 😍

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 года назад

    ያሚዬ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😍👌👍ሼር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የሚዬ👏

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 3 года назад

    እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ ልዩ ነው። ብዙ ሙያ እየተማርን ነው። በርቺልን
    ላይክ ሼር 😍😍🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    Watching Yemiye🥰

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 года назад

    ቤተሠብ ሆኛለሁ በርቺ

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 года назад

    Watching yemye

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад

    Watching ❤️

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад

    እያየሁ ነው

  • @MG-of3ef
    @MG-of3ef 3 года назад

    Wow this looks very amazing and very delicious 👌👌👌

  • @alimet-ic2qp
    @alimet-ic2qp Год назад

    ወይኔ ስፈልገዉ ነበር

  • @purplerose8007
    @purplerose8007 Год назад

    حلو

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 Год назад

    ቬጅቴብል ዘይት ለመጥባሻይሆናል አይሸትም. ዘይዙ የሆነ ቃና አለው በተረፈበርች

  • @mekdesg.michael7790
    @mekdesg.michael7790 3 года назад

    + Lovely, Egziabher yimesgen +
    Egziabher yistiligne ♥️+💚💛♥️🙏 +

  • @AsnaAsna-i3e
    @AsnaAsna-i3e Год назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍Wow

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 года назад

    የሚዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ 😘😘 በጣም የምንፈልገውን ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ውዴ፡ ለአዲስ አመት እሠራዋለሁ። አመሠግናለሁ ስላካፈልሽን 💕💕

  • @Hegikbgfb
    @Hegikbgfb 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ግን በቅቤው ፋንታ ዘይት መጠቀም አይቻልም ?

  • @hirutdubai5799
    @hirutdubai5799 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MryamhMoh
    @MryamhMoh 11 месяцев назад

    👍👍👍👍

  • @RahemaHosane-hg8oq
    @RahemaHosane-hg8oq Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Melicoshow
    @Melicoshow 3 года назад

    🔴🇪🇹ሰላም መጥቻለው ሁሉን አሟልቼ አንቺም ነይ በቅንነት በታማኝነት✌

  • @ከድጃ-ደ5ዐ
    @ከድጃ-ደ5ዐ Год назад +1

    በወተቱ ፋንታ የዱቄቱን ወተት ባደርገው ይሆናል ባክሽ መልሽልኝ

  • @ፈዲ-ሸ5ቨ
    @ፈዲ-ሸ5ቨ Год назад

    ፔክግ ፐዊዴር የስፈልጎወል ወይ😊

  • @mekdesg.michael7790
    @mekdesg.michael7790 3 года назад

    + Hi Sister, How do we make it for Tsom, ( for fasting ) with this Recipe ??? +

  • @fatumaali8348
    @fatumaali8348 Год назад

    ረሸወ

  • @sabaissac
    @sabaissac 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @sii8474
    @sii8474 3 года назад

    Inamesaginalen yamral be kibew fenta zeyt metekam yichalal?

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Awo yichalale Betam amesegnalehu 😍😍😍

  • @ኢስራኢቶeisRaeito
    @ኢስራኢቶeisRaeito Год назад

    አላማሊኩምራህመቱላሂወበረከቱሁመሻአላህብያለሁእህቴትስለሚያረብክችንገደለንበሀገራችእምንኑርአላህያርገንያረብ🎉🎉🎉😂

  • @وصفاتأمشرينأية
    @وصفاتأمشرينأية 3 года назад

    👍👌❤️❤️❤️💯💯👍👀

  • @aidah832
    @aidah832 Год назад

    Yemiye I love your recipes and all. One suggestion I have is: pls refer to all ጾታ. Instead is saying (for your video title)“mockeriw” try to say, “mokerut!” You know these days men and kids are inspired to cook also. It is just sisterly advice 👏🏾

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад

      ምን አይነት ጅል ነሽ: እሷ ሞክሪው ስላለች ለሴት ብቻ ነው ማለት አይደለም: ለሁሉም ይሆናል: አንቺ ግን የሆንሽ ጅል ነሽ

  • @Salsibel
    @Salsibel Год назад

    እርሾ አጨምሪም እዴ

  • @emabtimagistu1934
    @emabtimagistu1934 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞🥰💞🥰💞🥰

  • @ዜድወሎቤተአማራ
    @ዜድወሎቤተአማራ 2 года назад

    ቢኪንግ ባውዴር ወይም እርሾ አይገባበትምዴ እዴት ኩፍ አለ

  • @samirasalih3967
    @samirasalih3967 Год назад

    Kokise. 😂😂😂 Makelile. Ybalale

  • @ZA-mp2ec
    @ZA-mp2ec Год назад

    ❤❤❤