ብስኩት ስትሰሩ በዚህ መልኩ ስሩ በጣም ለየት ያለ የብስኩት አሰራር ነው ለህፃን ለአዋቂ የሚሆን ሞክሩት ትወዱታላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • በጣም ልዩ የሆነ የብስኩት አሰራር ለህፃን ለአዋቂ የሚሆን
    #2ብርጭቆ የፍርኖ ዱቄት
    #1የሻይ ብርጭቆ ስኳር
    #1የሻይ ብርጭቆ ዘይት
    #1/2የሻይ ማንኪያ ጨው
    #1የሾርባ ማንኪያ ፒኪንግ ፓውደር

Комментарии • 86