Ethiopia food bread //ዳቦ አገጋገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የቻናሌ ተመልካቼች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ይሄንን ቪዲዮ አይታችሁ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እቀበላለሁ
    ለዚህ ቻናል አድስ ከሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እናመሰግናለሁ

Комментарии • 56

  • @Tsegi
    @Tsegi 5 дней назад +1

    ሰሳም ሮሚ እዴት ነሽ ከብዙ ድካም ከብዙ ትግስት ከብዙ ልፋት በኋላ ፍሬአማ ውጤት ሁሉም ነገር ፈጣሪ በፈቀደው እኛ በፈለግነው እናበጠበቅነው ጊዜ ሳሆን ፈጣሪ በፈቀድው ጊዜ እና ስአት ነው የሚሆነው እናም ፈጣሪ የፈቀደው ቀን ደርሶ10kስለገባሽ በጣም ደስ ብሎኛ እንኩዋን ደስ አለሽ ሮምዬ እደኔ ፍላጎት እና አድናቆት እንዳቺ ምርጥ እና ንፅህናውን የጠበቀ ለአይን ማራኪ ከምርጥ አሰራር እና አቀራረብ የምግም ስራዎችሽ 100K ይገባሽ ነበር ከዛም በላይ ታውቂአለሽ በስምሽ ሆቴል ከፍተሽ መስራት የሚአስችል ሞያ አለሽ ለዛውም ከማራኪ ንፅህና እና አቀራረብ ጋር እልሽ ነበር ብዙ ጊዜ በኮሜትም ስናወራም እደድካምሽ እደስራሽ አስር ሺህ ቢአስሽም ግን ጠክረሽ ስሪበት ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ የኔ ጓደኛ ጉዞ ወደ ፊት For 10K Congratulations💐💐💑🎂🎂🎂በቅርቡ የመቶ ሺህ ኮግራ ነው የምንለሽ💪💪my Romi💗👈imss You😍😘

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  5 дней назад +1

      @@Tsegi ጓደኛዬ ብርታቴ ክበሪልኝ በጣም ነው የማመሰግናው❤😍🙏

  • @reyhanmutfakta
    @reyhanmutfakta 4 дня назад +1

    66 ✅ merhaba eline sağlık harika görünüyor 👌🌺🌺💗

  • @Coleccionismo_CAMU
    @Coleccionismo_CAMU 4 дня назад +1

    Se ve delicioso
    Excelente preparación 👍👍

  • @miradan3931
    @miradan3931 5 дней назад +1

    Nice video ❤❤

  • @EthioLove19-h6b
    @EthioLove19-h6b 5 дней назад

    ሠላም ሠላም ሠላምሺ ይብዛ ውዴ እንኳን ሠላም መጣሺ ዋው አሪፍ አሰራር የው እጅሺ ይባረክ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @astersimatube
    @astersimatube 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም መጣልሸኝ በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ

  • @meseret5
    @meseret5 День назад

    የእኔ ባለሞያ እህቴ እንኳ ደና መጣሽ ዋውውውው ሞያ ብሎ ዝም ነው እጅሽ ይባርክልኝ🎉🎉🎉

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 4 дня назад

    ሰላም እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ይሁን
    ዋዉ ጎበዝ በርች በጣም የማምር ዳቦ በእስታይል 👍👏👏በርች

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 2 дня назад

    ሰላም ሰላም እሮሚየ ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው ያምራል በርችልኝ 👍👍👍👍

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 дня назад

    ሰላም ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ ኬክ የመሰለ ዳቦ አሰራር ነው ጥቁር አዝሙድ ማረግሽ እንዴት እንደሚያጣፍጠው ቅርፅ ያመጣሽበት መንገድ ልዩ ነው ዋው በስሎ ሲወጣ ቅርፁ ከለሩ የበለጠ ያምራል የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 4 дня назад

    ሰላም ሰላም ሮዚ እንኳን ደህና መጣሽ እንደተለመደው በጣም ቆንጆ የሚያምር ከሩቅ የሚያዩት የሚጣራ የሚጣፍጥ እንደዚሁ በቀላሉ በቤታችን የምናዘጋጀው ፍትፍት ያለ ዳቦ ኬክ የመሰለ እጅሽ ይባረክ

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 5 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ እናመሰግናለን እህታችን ዋዉዉ 🙏👍👍👍

  • @lulutube885
    @lulutube885 5 дней назад +2

    ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ❤
    አሰራሩን አስቀምጭ ብየ ነበር አለ እናመሰግናለን ከቻልሽ ደግሞ ስትጨምሪ የምትጨምሪውን መጠኑንም አስቀምጭው በፁሁፍ የበለጡ ይወደዳል 🙏❤

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  5 дней назад

      @@lulutube885 ሉለሻዬ እሺ ዲስክርብሽን ላይ አስቀምጣለሀ የኔ ውድ አመሰግናለሁ❤😍🙏

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 5 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ያምራል ምርጥ አሰራር ነው 10kኮንግራ ውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 5 дней назад

    ሰላም የወዜ የኔ ባለሞያ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ አዘገጃጀት ነው ደሞ ሲያምር

  • @merry-2121
    @merry-2121 3 дня назад

    እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ 🥰 ሮሚዬ 🥰 ባለሙያ አንደኛ ነሽ ዋው በጣም ያምራል በርችልኝ 👍

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 5 дней назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የእኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ congregation 10k ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 4 дня назад

    ሰላም ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ኬክ የመሰለ የዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሞያ ያለ እንቁላል ያለ ወተት የተጋገረ ለፆም አማራጭ የሚሆን ጥቁር አዝሙድ ለሽታ ቆንጆ ነው መፋፋቱ ሲያምር የተባረከ ይሁን የኔ ውድ በርቺልኝ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮምዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ ሲያምር የኔ ሴት እጅሽ ይባረክ ከሩቅ ይጣራል መልኩ 😮👍👌❤

  • @Eminetn
    @Eminetn 5 дней назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 5 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኘ ሮማንዬ የእኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋውው በጣም ቆንጆነው በርች እማ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 5 дней назад

    ጎበዝ ቅርፁ ዋዉ ይለያል 😮❤

  • @ayalkeashenafi
    @ayalkeashenafi 5 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንካን ደህና መጣሽ ዋው ሲያምር የኔ ባለሙያ እጅሽ ዩባረክ በርችልን የወንዜ እሮማንየ ያንች ሙያኮ ይለያል ❤❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እሮምዬ የኔባለምያ እጂሺ ይባረክ ዋውውውው🎉

  • @woynitube315
    @woynitube315 4 дня назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሮሚ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው የሚገርም የዳቦ አገጋገር ነው ያሳየሽን 💜💜💜🌹🌹🌹👍👍👍🙏🙏🙏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 5 дней назад

    እኳን ሠላም መጣሽ ሮማንዬ አቤት ሙያ ደሞ ሢያምር እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤እኳን ደሥ አለሽ 10k ተመሥገን ጉዞ ወደ ፊት💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KremhAhmad-nb7xh
    @KremhAhmad-nb7xh День назад

    ማሻ አላህ ተበራክ አላህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 5 дней назад

    ❤❤ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉,በር

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 5 дней назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኘ ሮሚዬ የኔ ባለሙያ ዋዉዉዉዉ ነዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zehara5
    @zehara5 День назад

    ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 дня назад

    ሮሚዬ የኔ ባለሞያ ገና ሲያት ያስጎመጃል ❤❤

  • @NostalgiaTimeMachine90
    @NostalgiaTimeMachine90 5 дней назад

    ጣፋጭ የበለጸገ ዳቦ

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 5 дней назад

    ዋው በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ🎉🎉❤❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 3 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሮሚዬ አቤት ሙያ ብቃትሽ ልዩ ነው ገና እያሸሽው እንዳለ ሊጡ ያስታውቃል እጅሽ ላይ ለመነሳት እየሞከረ ነበር ደግሞ እንዴት ያምራል ወይ ውበት

  • @Kashmir6tv-fm7hs
    @Kashmir6tv-fm7hs 5 дней назад

    Nice video so nice like ke sath g 🎉🎉

  • @hawawussen
    @hawawussen 5 дней назад

    ዋዉዉዉዉዉዉበጣም ያምራልየኔጀግና❤❤

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 5 дней назад

    👌 በጣም ያምራል በርቼ

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 4 дня назад

    s3lame lanechi yehune Romiye nkuwane dehena metashe wow betame yemiyamere yemiyasegomege ye dabo aserare selakafeleshen Enamesegenalen

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 4 дня назад

    ሮማንየ የኔ ባለሙያ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 4 дня назад

    ሰላም ሮማነይ በው ነት ምግቦችሽ ከጥዳት ጋ ምርት ናቸው ማየ የኔውድ

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 5 дней назад

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 5 дней назад

    Like 40❤Welcome good
    تسلم الأيادي الطيبة رائعة جدا يسعدني ويشرفني وجودك معي ياريت التفاعل يكون بالمثل الله يسعد قلبك ❤

  • @FantayAbaye
    @FantayAbaye 3 дня назад

    Selame Lanechi yehune Romiye Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo kelale ena fetane ye Dabo aserare selakafeleshen Enamesegenalen

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 5 дней назад

    Eromye yene balmuya enkuwan selame metashe wow 👌 endet yamrale betame konjo dabo yesru egochishe yebarku ❤🎉

  • @siegfriedschlag4353
    @siegfriedschlag4353 5 дней назад

    🎹 Hello my dear friend, thanks for your very good Work 👍 we wish you a very nice week 🔔 Together we are strong 💪 Peace for all ❤ Friendchip for ever ❤ See you soon 👍 Anne & Siggi ❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 4 дня назад

    Selam Romanye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone yemitafit tebelto yemaytegeb cake yemesele mirt dabo new yegagershiw egish ybarek wudee ❤❤

  • @mekdetube
    @mekdetube 5 дней назад

    selam selamshe yebza enqane dena metashe romiy balmoy enamsegnalen wuda❤❤❤❤

  • @RebekahGetanehe
    @RebekahGetanehe 4 дня назад +1

    Selame Lanechi yehune Romiye Enkuwane Dehena metashe wow leu yehone yemiyasegomeje cake yemesele Dabo aserare selakafeleshen Enamesegenalen

  • @ねこぶし物語
    @ねこぶし物語 5 дней назад

    Hello😋 beautiful cooking🥐❤
    thank you Best Friend🤗🌈💝💖 Delicious❤️👍

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 3 дня назад

    👍. Waaaw super. Very nice. You have uplaoded a very nice video. Awesome sharing. I wish you happiness. Full watching. 👍👍👍👍🌹🥀🌻🪻

  • @SweetDonka
    @SweetDonka День назад

    Folow w sweet canaal

  • @gunatube12
    @gunatube12 3 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሮሚዬ አቤት ሙያ ብቃትሽ ልዩ ነው ገና እያሸሽው እንዳለ ሊጡ ያስታውቃል እጅሽ ላይ ለመነሳት እየሞከረ ነበር ደግሞ እንዴት ያምራል ወይ ውበት