TechTalk With Solomon S26 E8 - የወደፊቱ አስደናቂ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ [Part 2]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 май 2024
  • የወደፊቱ ህክምና ምን ያህል የተራቀቀ ይመስላችኋል? አስገራሚ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ የሁለተኛ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!
  • НаукаНаука

Комментарии • 42

  • @Malishkulu
    @Malishkulu Месяц назад +4

    እድሜ ላንተ ከአስር ከሃያ አመት ቡሀላ የምሰማዉን ነገር ካለበት ፈልገክ ታሰማናለክ ወድሜ ኑርልኝ

  • @logout1224
    @logout1224 Месяц назад +3

    አዳዲስ ነገር ስለምታሳዉቀን በጣም እናመሰግናለን በርታልን አቶ ሰለሞን

  • @user-lz1oq6hs7m
    @user-lz1oq6hs7m Месяц назад

    ሶል እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 Месяц назад

    Sole you are different, you are doing a good job, keep it up.

  • @fitsummasresha2296
    @fitsummasresha2296 Месяц назад

    A best program, as always

  • @GizalemVG40
    @GizalemVG40 Месяц назад

    እናመሠግናለን ❤❤

  • @user-eg1yy7zn6m
    @user-eg1yy7zn6m Месяц назад +1

    ሰላም ሰሌ ሰለ ሀሪኬይን ያቀረብከውን ቪድዮ ማግኝት አልቻልኩም ማግኝት የምችልበትን መንገድ ልትረዳኛ ትችላለህ

  • @user7494a
    @user7494a Месяц назад

    Good job👏👏👏👏

  • @Mynav
    @Mynav Месяц назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @ThomasAddisu
    @ThomasAddisu Месяц назад +2

    Hey solomon I want to be Machine learning engineer know I study at AASTU 1st year
    Sle Machine learning basics negerochn endihum endet berasachn memar endemnch video bteseraln 🙏 please

  • @user-hq8sh8ir5z
    @user-hq8sh8ir5z Месяц назад

    what I going to learn ? waiting you Sol

  • @eminemovie
    @eminemovie Месяц назад

    please about Quantum computing explanation

  • @abela801
    @abela801 Месяц назад

    remmeber the day u were talking about selfies...

  • @anaanaa426
    @anaanaa426 Месяц назад +1

    From oromiyaa I appreciate

    • @Fkbtbwsnc1
      @Fkbtbwsnc1 Месяц назад +2

      ተገነጠላችሁ እንዴ ሀገር ይቀድማል ቶሎሳ😊

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 Месяц назад

    ሰሌ እናመሰግናለን ። አዲስ ነገር መጣ ብለዉ ሁሉንም መጥፎ አድርገዉ ከሚልጹት የአንተ ገለጻ አሪፍ ነዉ
    ተመችቶኞል በርታልን ከምስጋናጋር ቻዎ ።

  • @metasebiyagulche1554
    @metasebiyagulche1554 Месяц назад

    👏🏾👏🏾👏🏾

  • @addisumossie3017
    @addisumossie3017 Месяц назад

    sole ebakeh sele tapswap, hamester , blum mererja betngregeren

  • @tesfamechealmelkamu3445
    @tesfamechealmelkamu3445 Месяц назад

    ሶል እናመሰግናልን ኔትወርክ ማርኬት ላይ ፒራሚድ ቅርፅ ከሆነ አጭበርባሪዋች ናቸው እሚል ዘገባ ሰርተህ ነበር በጣም ብዙ ሰዋች በዚህ መንገድ ተበልተዋል በተለይ crowd1 እሚባል ጅርጅት እስኪ ስለሱ ስለc1 Nft metavers ግልፅ አድርግልን

  • @IsraelTadesse-tb1pd
    @IsraelTadesse-tb1pd Месяц назад

    Jezba beshtegna new emitmeslew bante bet yelekim awaki timeslalek dedeb

  • @samsomasghodom7295
    @samsomasghodom7295 Месяц назад

    Ahun bale teknologi man new kdmiya yale

  • @darajekasa3490
    @darajekasa3490 Месяц назад

    ❤❤🎉🎉

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Месяц назад

    PROGRAMH SAYNSAWINA TACKNOLOGI AZEL ASTEMARI PROGRAMH NEAW!!!!!!

  • @besu1219
    @besu1219 Месяц назад

    ይህ ማለት ፈጣሪ የሠራው የተፈጥሮ ሲስተም ልክ አደለም ማለት ነው ጉድኮነው

  • @abbayentertainment
    @abbayentertainment Месяц назад

    እድሜ ለ Elon Musk!

  • @fikirfikir2418
    @fikirfikir2418 Месяц назад

    Sol ebakhe sele c1cabaniye ande ngre belne

  • @user-pm4fp6re2t
    @user-pm4fp6re2t Месяц назад

    የሞት መድሐኒት ይኖር ይሆን ? የዘለዐለም ሕይዎትን በማይጠበቅ ዋጋ ሊሸጡ ይችሉ ይሆን ?

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 Месяц назад

    Tefetron mekawem sayhon yegodelewin mastekakel yimesrlegnal

  • @abbayentertainment
    @abbayentertainment Месяц назад

    እንደኛ ካለ ፖለቲካ ሌላ ማናቅ ዜጎች ከሁለት ክፍለ ዘመን በኋላም አይሳካ። አሳፋሪ ህዝቦች! ሁሌም ጦርነት እንጂ ሌላ የሌለበት ሃገር!

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Месяц назад

    ሶል እንዴት ነዉ ከአብይ ጋር ህይወት?

  • @yidersalyimer2831
    @yidersalyimer2831 Месяц назад +1

    አንተ ከንቱ ፍጥረት ነህ እውቀትህን ለሌላ ጥቅም ብታውለው ጥሩ ነበር ግን ስተህ ለማሳት ዳቢሎስ አባትህን በማገልገል ላይ ነህ እግዚአብሔር ይፈርድብሀል ምክንያትቱም ያንተ ቢጤ ብዙ ከንቱ ትውልድን ይዘህ ትጠፋለህና !!!

    • @abdiwendmu4463
      @abdiwendmu4463 Месяц назад

      ቴክኖሎጂ የሴይጣን የምትል፠ከሆነ ማይክራፎኑን መብራቱን ወዘተ ከሀይማኖት ተቋማት ማሥወጣት ነው ስልኩንም ጣለው ወይ ሥልኩ ላይ ፀልይበት እና ሤይጣን ከሥልኩ ጮሆ ሢወጣ አሳየን እና እኛም እንመን አይሻልም?

  • @Ethio-Israel
    @Ethio-Israel Месяц назад

    dedeb