TechTalk With Solomon S18 Ep12: መርዝ እንዴት ያድናል? አስገራሚ የመድሃኒት ሳይንስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2020
  • የሰው ልጅ እንዴት ከመርዝ ፈዋሽ መድሃኒት የሚሰራበትን የሳይንስ ጥበብ ተካነ?
  • НаукаНаука

Комментарии • 95

  • @mikeunited
    @mikeunited 3 года назад +14

    Every time I see your videos, I always remember the weekend is starting. You’re the best!

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 3 года назад +27

    ፖለቲካ ቋቅ ያላችሁ ከች በሉ ወደ ሶሊ በእውቀት መበልፀግን ታገኛላችሁ

  • @amarmahmmud10
    @amarmahmmud10 3 года назад +5

    « ربنا ما خلقت هذا باطلا سبحانك فقنا عذاب النار »😊😏
    በጣም ነው ምናመሰግነው ሰሌ ምርጧ!!😘👍😉

  • @roberadisasa942
    @roberadisasa942 3 года назад +11

    ተባርክ ሶል. ካላስቸገርንክ ስለ gaming industry አንድ ነገር በለን

  • @EthioTech-hq6bl
    @EthioTech-hq6bl 3 года назад +8

    ሰብስክራይብ በማድረግ የ ኮምፒተር እውቀትዎን ያሳድጉ

  • @TechHabesha
    @TechHabesha 3 года назад +10

    👈☝️☝️ ሁለት መቶ ብር በ 5 ሰአት (ኢትዮጵያኖች የሰሩት Online ስራ) እውነት ነው?

  • @user-df3pr3vv1c
    @user-df3pr3vv1c 3 года назад +1

    የሚገርም መረጃ ነው የአቀራረብ ስልትህ ስው ለመመልከት አጉዋጊ ከመሆኑ ባሻገር የምትስጠው መረጃ ጥልቅ ነው በርታ ወንድሜ

  • @bereket19
    @bereket19 3 года назад +4

    ሚገርም ነው በርታለን እንደሁልጊዜው አሪፍ ነው

  • @lubie31
    @lubie31 3 года назад +2

    God bless your heart my brother 🙏 ❤ this's what we needed, not politics,

  • @mhretmesfn561
    @mhretmesfn561 2 года назад +1

    I realy appricate you great man of technology Ms Solomon. We take more from you keep shinning

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 3 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር tnx sol

  • @eyobmilkias1693
    @eyobmilkias1693 3 года назад +2

    I liked this show a lot. Well and easily explained. very informative. Thank you SKM.

  • @eyobaychew7168
    @eyobaychew7168 3 года назад +1

    yemasredat bikatih betam emigerm nw silegudayu adis yehone sew rasu bednb nw migebaw ena lmn lecture video atseram

  • @surafelassefa7943
    @surafelassefa7943 3 года назад +3

    9 peoples make a wrong decision ! How can some one dislike such kind of program? Keep it up sola!!!

  • @berekettiramo7495
    @berekettiramo7495 3 года назад +3

    You’re doing awesome job. Keep going Brother

  • @ethios.a6860
    @ethios.a6860 3 года назад +1

    Sol really you are the best man i respect you and god belss you to share this for free for us

  • @yayehyiradderese4015
    @yayehyiradderese4015 3 года назад +2

    Sole, I really wonder your programs and your passion for delivering informative & attractive Infos to your audiences. Thanks & keep on the momentum on the good journeys!!!

  • @davidalemu6917
    @davidalemu6917 3 года назад +1

    Keep it up brother . Knowledge will set us free !

  • @haileyesusd1464
    @haileyesusd1464 3 года назад +1

    Great Sol Berta...Keep it up !!

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 3 года назад +1

    wow ...God bless you ...u are so brilliant...

  • @mintesnottariku5309
    @mintesnottariku5309 3 года назад +2

    The lizard close up video scared the hell outta me😂😂 Very helpful amd good to know topic Sol keep up the good work

  • @mosstewol7542
    @mosstewol7542 2 года назад

    Excellent and Favorite program. More more God blessing you

  • @ethio5184
    @ethio5184 3 года назад

    ባጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት በዚህ video

  • @nostredamos1808
    @nostredamos1808 3 года назад +2

    Sol .. thank you so much 👌.

  • @moking8817
    @moking8817 3 года назад

    sela congratulations 80 k kept up 100 k u love you

  • @simonbonsa8990
    @simonbonsa8990 3 года назад

    Wow keep up solo love u'r show thanks

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 3 года назад +1

    የሚገርም ነው

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 3 года назад

    Just staggering solo. Keep up...

  • @dawitseyoum2645
    @dawitseyoum2645 2 года назад +1

    yergemal , good man good programm.,

  • @yeabsirabehailu1053
    @yeabsirabehailu1053 3 года назад +1

    Best work i like it

  • @andnetachinlemenorachin6354
    @andnetachinlemenorachin6354 3 года назад +1

    My bro በጣም እንወድሀለን። የሆነ ነገር ልጠይቅህ ነበር እና እንዴት ማድረግ እችላለሁ

  • @allsonglyrics1541
    @allsonglyrics1541 3 года назад +3

    GOD create prefect nature,human beings discovered that...... 👍👍

  • @thankfullife262
    @thankfullife262 3 года назад +1

    Thank you solo🙏🙏🙏

  • @tesfamichaeltameru7206
    @tesfamichaeltameru7206 3 года назад +1

    thank you sole!!!

  • @eyakme2719
    @eyakme2719 3 года назад

    Thank you sol big man

  • @petekib8634
    @petekib8634 3 года назад +1

    I love all your videos . You're doing good job . Thanks
    But I have one question that is,
    I dont know if you did one or not, but can you make one video about which" IT COURSE" is good to take at this time for job hunting especially in Canada and USA?
    Thank you

  • @bananatube66
    @bananatube66 3 года назад +1

    . ..Best video

  • @nostredamos1808
    @nostredamos1808 3 года назад

    I can't wait until Tuesday. AGROBOTIC 😳😳😳

  • @mohammedlahimou3124
    @mohammedlahimou3124 3 года назад +5

    ሰሌ ትልቅ ሰዉ

  • @habesha05
    @habesha05 3 года назад

    thumbs up sol!

  • @maruf4465
    @maruf4465 3 года назад

    good inf thank you

  • @babruk5678
    @babruk5678 3 года назад

    Solomon tanks

  • @gezahegnderebe8859
    @gezahegnderebe8859 3 года назад +1

    interesting !

  • @aedpc5391
    @aedpc5391 3 года назад

    woe i love your pc

  • @barhitre4356
    @barhitre4356 3 года назад

    Inamesegnalen

  • @daveyotor2146
    @daveyotor2146 3 года назад +2

    Solye colour'u ዛሬ ትንሽ ልክ አይደለም

  • @wogayehutesfaye6611
    @wogayehutesfaye6611 3 года назад

    Amazing Science Sole

  • @abduljeliljemal231
    @abduljeliljemal231 3 года назад +2

    ገራሚ ነው ሶል 10q

  • @ayubmahammed56
    @ayubmahammed56 2 года назад

    Nice ✌👍👌

  • @samuelhabte3485
    @samuelhabte3485 3 года назад +2

    እኔን የገረመኝ ይሄ ሁሉ መድሀኒት የሚሰራው እባቡስ ከየት ይመጣል

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 года назад

    wow በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል
    ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ

  • @halidsufiyan3663
    @halidsufiyan3663 3 года назад

    Nice👍👍

  • @user-ql7ch5bh1u
    @user-ql7ch5bh1u 3 года назад

    thanks

  • @kiflegetu3784
    @kiflegetu3784 3 года назад

    ሶል ጠቢቡ!!! አንተ በሚሊዮን ዓመት አንድ ጊዜ የምትገኝ ድንቅ ሰው ነህ፣ ስለተባረከው አይምሮህ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ክህሎትህን ለትውልድ አቀብለሀል በርታ

  • @solomondessie19
    @solomondessie19 3 года назад +1

    Layew new Wifi eyaschegeregn new

  • @user-jd8yf3bh1y
    @user-jd8yf3bh1y 3 года назад

    Wow like👍👍👍👍👍👍

  • @ethioprogrammer9170
    @ethioprogrammer9170 3 года назад +1

    layew nw

  • @tesfayebaynesagn9998
    @tesfayebaynesagn9998 3 года назад

    Scorpion ga yemiseraw medanit gebeyalay le asim medanit yageleglal ybalal slezih ergtegna mehon felge new merejaw kaleh link argilgn!!!!

  • @robelfilipos5841
    @robelfilipos5841 3 года назад

    wow

  • @sofonyasmolla851
    @sofonyasmolla851 3 года назад

    lame sela huawei mate 30 pro plus atngernm

  • @mintesnottariku5309
    @mintesnottariku5309 3 года назад +3

    Did he just say ... kezi adegegnana askeyami sew in 0:53😂😂 u the best sol

    • @ermiyaszeleke242
      @ermiyaszeleke242 3 года назад +1

      dude it's ensisa yale

    • @mintesnottariku5309
      @mintesnottariku5309 3 года назад +1

      @@ermiyaszeleke242 omg😂what was i thinking .. its clearly obvious eko ma bad

  • @shitayeanshiso9438
    @shitayeanshiso9438 2 года назад

    How i can stop spam notification from my email

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 3 года назад

    Controll wave form information controlled humanity

  • @samcr7540
    @samcr7540 3 года назад

    do you have a tiktok account

  • @yusufhassensadike9367
    @yusufhassensadike9367 3 года назад

    Bayyee namaa ajaa'iba እቺ ግንጥ በልታኝ ነበር አንድ ቀን ግን በጣም አላሳመመችኝም ።ግን ለምን አላሳመመችኝም ብየ ስጠይቅ ስለላገባህ ነው አሉኝ ።ግን ካገባህ በዋላ ያማል አሉኝ ።ጥያቄዬ በሳይንሱ አለም እንደት ይታያል ??

  • @fitsumtaye3262
    @fitsumtaye3262 3 года назад +1

    Tell is about largest SDcard in the world

  • @alxapp5237
    @alxapp5237 3 года назад

    ጊንጥ ብዛት ማግጝት እችላለሁ 1galon 2/3galon magnht echlalhu solo

  • @LucyTip
    @LucyTip 3 года назад +1

    👈በአስገራሚ ሁኔታ ከ እስር ቤት ያመለጡ እስረኞች

  • @ethiodaewa5548
    @ethiodaewa5548 2 года назад

    አገራችን ጊጥ ሞሎቶነበር ሶልየ ግን ገዡ ማነው ነው ጥያቄው ገዥ ካለ እኔ አቀርባለሁ

  • @biruktesfaye2516
    @biruktesfaye2516 3 года назад

    🤗👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mamaethio9801
    @mamaethio9801 3 года назад

    Sele elon mosk adiss fetera betakerbe dess yeleyale

  • @mamilas7011
    @mamilas7011 3 года назад +1

    እንዴት በቀላሉ (በስልካችን) photo edit ማድረግ እንድንችል የሚያደርግ video እየሰራው ወደናንተ እያቀረብኩ ነው እና subscribe በማድረግ support አድርጉልኝ በተጨማሪም ቤተሰብ ይሁኑ

  • @surexsolex5736
    @surexsolex5736 3 года назад

    Guy like u should work on ethipia in technology minister but they hire z wrong one

  • @wondimagegnwodajo54
    @wondimagegnwodajo54 3 года назад

    የዛሬውን Talk Show 10ሬ የስልኬን direction እያዞርኩ ነው የጨረስኩት, I hate snake 🤫

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 3 года назад

    Matrix move morphine

  • @masdinfotip185
    @masdinfotip185 3 года назад

    Wow solye..enem bzu aygebagnim neber ..ahun bedenb tegelsolgnal....beka u are my addiction ..ቴክኖሎጂ እና ሳይንስ ለምትወዱ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ ruclips.net/video/pYPbtMk2xGc/видео.html

  • @InfotainmentWithNatty
    @InfotainmentWithNatty 3 года назад +1

    የጌም ቴክኖሎጂ አሁን ያለበት ደረጃ እና አስደናቂ እውነታዎቹ/gaming industries facts
    ruclips.net/video/va6ea6_flNo/видео.html

  • @NanyeTube
    @NanyeTube 3 года назад +1

    በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
    *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው* please

  • @user-ww7iz2qm1l
    @user-ww7iz2qm1l 3 года назад +1

    አቤት ውሸት የውሸት ቋት ነህ!!!

    • @babruk5678
      @babruk5678 3 года назад

      DEDEB

    • @xehayxdqi7928
      @xehayxdqi7928 3 года назад +1

      ኡውነትሽ ነው እህቴ ወድማችን የጥበብ ሰው ነበር ግን ወደ ውሸታማ ጥበብ ራሱን ኣዘብንብሎዋል እና የተረዳውን ያስተምረናል ስለ ምክሩ ኣቀራረቡ ብእጅጉ እናመሰግንዋለን መድሃኒት ብሎ ያቀርውበዉን ግን ትክክል ኣይደለም በኔ ሃሳብ ኣደልም ምናገረው ከ ቅዱሳን መላእክት የተነጋገሩ በፈጣሪ ፊት ደርሰው የተመለሱ ቡሩካን ቅዱሳን ኣባቶች ካነበብኩት ነው እና ውሸቱም ታላቅ ነው ሰዎች ቢያምኑ ባያምኑ ስለ ኡውነተኛ መድሃኒት ለማወቅ ሃይል ያስፈልጋል ሃይል ደሞ ንጽህና ነ የጥበብ ማፍለቅያ ማስገብያ ኣደኛው መንገድ እሱ ነው እና ሚገርመው የሰው ልጅ መድሃኒት በውስጡ ነው ያለ እዛ ልቡ ላይ ነው ፈጣሪ የት እንዳለ ታውቃላቹ ፈጣሪ በስልጣኑ በምንግስቱ ሲባል እኮ ልባችን ነው ቦታው እኛ ረቂቅ ስለ ሆነ ኣናውቆዉም እኒ እየረደን እየፈረደልን እየማረን እየቀጣን ኣሳልፎ እየሰጠን ክእሳት እያወጣን መድሃኒት ሆኖ ውስጣችን ይኖራል በጥበቡ መድሃኒት ራሱ ነው በደምብ መዳን ጤና የተማላ ከፈለጋቹ ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ሰው ከሆነ ቦሃላ ራሱ ስራት ትእዛዛት ህጉን ከጠበቅን መድሃኒት ውሽጣችን ነው ያለ ወድሞቼ በውጪ ምን ኣለ ዉሸት ነው ይመስላል እንጂ ፈጣርያችን ለምን ሰው ሆነ መድሃኒት ሊሆነ ኣደለም ታድያ ኣንሶ ነው ሌላ የምንፈልገው ዎየልን የሂወት ትርጉም ይምናዛባ ኡነት እና ፍቅር ስለ ኣልፈልግን ከሌላ የለም ሰው ኩቡር እነደ ሆነ መድሃኒቱም ውድ ነው ዝምብሎ የሚገኝ ኣይደለም መድሃኒቱም በምድር ኣይደለም ያል በሰማያት በዝባነ ኪሩብ በመስቀል የልያየነው ፍቅር ምን ይደንቅ ምን ይረቅ ምን ኣይነት መውደድ ነው የተደረገልን ከዚ የሚበልጥ መድሃኒት የት ኣለ የዝልኣለም መድሃኒት ሂወትን የሰጠ ከሙታን ፍጥረታት ለምን ይስተካከላል ይቅርታ ኣድርጉሉኝ ካልገባቹ እኔ ግን በዚ ከመስቀል የዘልኣለም መድሃኒት እና ሂወት ዕረፍት ጥበብ ፍቅር ሰላም ትእግስት ተስፋ ወድምነት ሁሉ የሚይስፈልገኛ ኣግኝችዋለው ፈጣሪ ወደ መንግስቱ በፍቅሩ ይሳበን በጥበቡ ይማርከን በምህረቱ ይጠምጠን ውድ ወንድም እናመሰግናሃለን ፈጣሪ ያግዝህ ፍጻሜህ ያሳምርልህ የተባረከ እሁድ ያድርግልን

    • @amharadailytube5847
      @amharadailytube5847 3 года назад

      @@xehayxdqi7928 እንዴት ነው እምታምታችው?ጥበብን ከጥበበኛ መማር መልካም ነው።ጌታችን አስተዋይ ልቦና ይስጥሽ

    • @xehayxdqi7928
      @xehayxdqi7928 3 года назад

      ኣመሰግናለው ወንድሜ ከቻልክ ለሁለታችን ኣስታርቀህ ተርድተህ ዳን እኔ ውድ ወንድም ሰለሙን ያለው በሱ ኣረዳድ ትክክል ሊሆን ይችላል እኔ ደሞ በኔ ኣርዳድ እንዳልኩ ኡውነተኛ የመድሃኒት ትርጉም እየሰጠሁ ነው እና በሌላ ኣትረዳኝ የተከበረ ሰለሙን ኣክብርዋለሁ ጥበቡን እወድዋለሁ የኔ እይታ ኣስተሳሰብ ነው የተናገርሁ ኣንተም ሰለሙንም ከኔ ኣብልጤ ኣላያቹም ከኔም ኣታንሱም እኩል ነን እወድዋችዋለሁ ወንዱሞቼ በመልካም ተርዱኝ ያጠፋሁት

    • @user-ww7iz2qm1l
      @user-ww7iz2qm1l 3 года назад

      @@xehayxdqi7928 አመሰግናለሁ 🙏

  • @eyobaychew7168
    @eyobaychew7168 3 года назад +1

    yemasredat bikatih betam emigerm nw silegudayu adis yehone sew rasu bednb nw migebaw ena lmn lecture video atseram

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 3 года назад

    Controll wave form information controlled humanity