TechTalk With Solomon S19 Ep6: የጦር ጀቶች የፊዚክስ ህግን በሚጥስ መልኩ አጭር መንደርደሪያ ካለው የጦር መርከብ ላይ እንዴት ይነሳሉ/ያርፋሉ
HTML-код
- Опубликовано: 17 окт 2024
- የምናውቀው አይነት የአውሮፕላን የመብረር እና የማረፍ ሂደት ከ1800 ሜትር እስከ 2400 ሜትር ርዝመት ያለው መንደርደሪያ ያስፈልገዋል። ታዲያ የጦር አውሮፕላኖች የፊዚክስ ህግን የሚጥስ በሚመስል አሰራር 100 ወይንም 150 ሜትር በማይበልጥ አጭር መንደርደሪያ ካላቸው የጦር መርከቦች ላይ እንዴት ይበራሉ እንዴትስ በዚህ አጭር ማረፊያ ላይ ከፍጥነታቸው ቀዝቅዘው መቆም ይችላሉ? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!
በጣም ትኩረቴን ሰጥቼ ምከታተለው ፕሮግራም ነው አንተ ብታስተምረኝ ኖሮ ትምህርቴን እጨርስ ነበር ከሚገርም እውቀት ከማራኪ ገላፃ ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን
ፈጣሪ ለሰው የሰጠው አእምሮ ድንቅ ነው!!!
በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው። ከ ማራኪ አቀራረብ ጋ። አድናቂህ ነኝ ።
This is my favorite channel! 265Km/h in 2 seconds doesn't mean the aircraft would travel 265Kms just in two seconds."21:41- 21:53"
You explain it more than enough Sol... Thank you Brother!
Peace for our beloved country.✌✌✌
Tebarek!
ሶል በጣም አሪፍ ፕሮግም ነበር በተለይ ለማስረዳት የምታደርግው ጥረት ፕሮግራሙን ይበልጥ ተወዳጅና ሳይሠለች በቀላሉ ለመረዳት ያስችላል ።
በጣም በራሴ የተናደድኩት እስከዛሬ አንተን ባለመከታተሌ ነው
አሁን ላይ ከዛሬ5 አመት ያስተላለፍከውን ጭምር እያየሁ ነው ስለ ስፔስ የሰራኸው ፕሮግራም ግን ለኔ በጣም ትልቅ ትርጉም አለው
ሰሌ በጣምም ጠቃሚ ነው ።thanks
ምርጥ ሰው ሰላምህ ሁሌም ይብዛልኝ ሶልዬ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠባበቀው👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍
እጅግ ድንቅ አቀራረብ፡ በጣም እናመሰግናለን ሰለሞን
በጣም እጅግ ማራኪ ፕሮግራም ነው
በጣም የምወደው ቶፒክ ነው የዚህን ዓይነት ፕሮግራም አብዛልን
ድንቅ ነው! ፕሮግራሞችህ አዕምሮ ውስጥ ተቀርፀው የሚቀመጡ ናቸው። አቀራረብህ ግልፅ ቀላልና ውብ ነው። ተረድቶ የማስረዳት ችሎታህ ወደር የለውም። ሁሌ እንዳስደመምከኝ! እንደው ምን ይሻልሃል!?
betam
ኑርልን ሶላ ገራሚ ፕሮግራም ነበር
ሁሌም ግን ይገርመኝ ነበር ገላገልከኝ❤️👏
እጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው
If it’s possible, I would subscribe your channel million times! No words, you are gifted to teach! I think you got your click. Keep doing it!
Thank you sole
Wonderful program
Tnx so mach sol.best explanation with clear animation ...i appreciates 🙏
በጣም እናመስግናለን
oh my Godness sol.betam thank you.ehen slakerebkln.keep going.
Wow sol it's so best and easy explanation tnx a lot big up broo respect
It's really a shame to see your videos getting only this much view if you go and look s**t music clip twerking they get a lot of views, I do really appreciate your effort to enlighten our community and show how much the world got far from us. respect
How will telling our society as how much advancment these monsters are getting advanced technologically be such a great issue sir???
Plus havent you noticed how these technocratic society is making humans living and breathing zoomies???
And What is the point of presenting their technologically advanced society to an agrarian societyof ours ???
sol betam arif program new enamesegnalen ........ next sle space bitakerb arif yimeslegnal
የሚገርም ነው! thank you !
wow this impossible things but possible oh god oh human being Tnxs Sol appreciate you
really best explanation but in landing what about BARRICADE
Ma Smart One, Sol😍
Your entire session and the way u deliver amazes me.
Simply it is very Amazing!
I can’t say anything but Sol Thank you so much!
You have an amazing skills of lecturing thanks a lot
BTW this operation works with Physics laws. Especially with Newton’s third law, action and reaction laws. But, still the technology and your presentation are impressive.
አንድ ጥያቄ አለኝ እስፖርትን በተመለከተ ስለባስኬት ቦርድ በጣም ግዙፍ ግዙፍ ሰዎች እየተንለጠሉበት ቦርዱ አይሰበርም በፍት ግዜ ግን ልክ እንደነሻኩል ኦኒል አይነት ተጨዋቾች ቡዙ ግዜ ይሰብሩት ነበር አሁን ግን በምንም አይነት አይሰበርም ምን አልባት ጥያቄዬ እንተረስት ካረገህ በትመልስልኝ ምንአይንት ቴክኖሎጂ እንደተሩት
ሶል እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን እናመሰግናለን!!!
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን
This is amazing plus I like the way you present your show
Amazing Explanation
Solo you are wonderful
እባክህ (only if you can) አማርኛ ብቻ ለመናገር ሞክር::
ማለትም አማርኛ እስካወራህና እንግሊዘኛውን የማይረዱ ብዙ ሰዎች እንዳሉ በማሰብ::
u r amazing
Thank you!
አንዳንዱ ቃል በአማርኛ ለማለት ያስቸግራል:: አንዳንዴም የአማርኛ አቻ ቃላት የለው ይሆናል:: ገለጻው ስዕላዊም ስለሆነ የተሻለ ልንረዳው እንችልለን::
Perfect explanation tnx sol
You are the best
Hi Sol I like your show. Today I want to ask you that how does colored exhaust comes out of a jet engine?
Thank you so much sol! Big man
Wonderful thank you
TechTalk is amazing
Great presentation sol
Keep going the good work
Excellent as usual!
Selam sol. Correction
Speed from 0 to 265km/hr in 2 seconds means 135 meter distance in 2 second approximately
you are indeed, the best tecno guy
Thank you for your information!
ThankYou so much 👍
amazing program
Thank you solo.
Well done
Wow 🤩 Sol You are amazing Bless you
betam adnakih negn wondem berta tasfelgenalh ayzone
WOw it is so amaizing
Can you do a programme regarding air defence system pls.
it's amazing, appreciated sol
Thank you, bro.
ኘሮግራምህ ወድጄዋለው ግን ስለ አሜሪካ አቅም ስታወራ በፍቅር ነው ። አሜሪካ ብቻዋን ገጥማ ያሸነፈችው ሀገር አለ ግን?
U are amazing Sol 👌🏼👌🏼
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.።
Thanks sole
ዋ አቦ ይመችህ
Love this kinds of stuff
you are best but please say some thing about Amhara genocide
sole...thank you..
wow amazing
ድንቅ አቀራረብ
Sola I'm a big fan of you and I want you to do 1 episode about space x specially about falcon 9👏👏👏
Ur amazing
አሁን አንድ ጥያቄ አለኝ ስፔስ ላይ ለየት ያለ ድምፅ አለ የሚባለው ነገር እውነት ነው?
እሚገርም ፈጠራ ነው
Wow merte aqerareb nw berta
thanks
🇪🇹 egna tec.gw bynorenm anten yemesele mirt liji slaleň enkoralen edmena tena jeba bilenal seliye
Megerm akerarbe nw bertalen wendeme hulem adis merjaweochen akrbelen
Berta yenya gegna qexay Silke hiwa, black hole Ina sle gala 2:16
thank you sol
Abet abet abet gerami new sol
waww sol ymechih....
solomon Teftkal Beselam Nw Adiss Ngr Makreb Akumhall Why not Sol
Appreciate it!!
Waw yamral
"የፊዚክስ ህግን በሚጥስ መልኩ" የ ፊዚክስ ህግን የሚጥስ ነገር የለም ከተጣሰማ ምኑን ህግ ሆነ፣ "የፊዚክስ ህግን የሚጥስ በሚመስል መልኩ" ብለህ አስተካክል
i like the enginering and sol
Physics is love
Language ? I need to you speak only Amharic , because a lot of or people can’t speak English well. 🙏
ግን ፖይለቱ ላይ ምን ጉዳት የለውም?????
get this man a 100k subs
They are creative because they are not religious.
ትለያለክ ሌላ ምን ልበልክ
ሶል ደና ነህ
ቅመም ሰሌ keep it up.
የፊዚክስ ሕግ በምንም ተዓምር አይጣስም ባክህ::
12th class physics teacher yalasredagnen ahun gena akbarih negn sol
Hi
Btam eko nw ymnwdhe btammmm
👏👏👏👏👏
በ 2sc 265 km ሚሸመጠጠው አይከብድም
Sle film aserar ngern