TechTalk With Solomon S26 E3 - በሬ ሳይታረድ ስጋ? መሬት ሳይታረስ እርሻ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በሬ ሳይገዛ፣ ቄራ ሄዶ ሳይታረድ፣ ስጋ በሰሃናችሁ ላይ ሊቀመጥ ይችላል ቢባል ምን ትላላችሁ? አሊያም ደግሞ ምንም አይነት የአየር ጸባይ ሳያግድ እና ሰፊ መሬት ሳያስፈልግ በከተማ ውስጥ እርሻ ሊኖር ይችላል ቢባልስ? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!

Комментарии • 82

  • @yonatanterefe3176
    @yonatanterefe3176 4 месяца назад +23

    እውነት ኢትዮጵዊያን ግን እናሳዝናለን፣ ምንም የምናቀዉ ነገር የለንም ጉራችን ግን አይቻልም፣ አንዳንዴ እራሳችን ያለንበትን ማወቅ ለመለወጥ መንገድ ይሆናል እና ደሞ በህይወት ስንኖር ለዚች አለም ምንም መልካም ነገር አናድርግ ግን ቢያንስ መልካም ነገር ይዞ የሚመጣን ባለመተቸት መልካም ስራ እንስራ። ይህን ሰው ስተቹት ባየሁ ጊዜ የእኛ
    አላዋቂነት አጉልቶ ያሳያል።
    Mr. Solomon, Keep doing your thrilled job and build youth generation by your unwaivering desire and commitment. I know that we, old people don't have good mind to analysis good and bad things whereas youth generation already have that...
    In conclusion, I wish you all good things.

    • @zelalemlemazola562
      @zelalemlemazola562 4 месяца назад

      አረ እንኳን አላወቅን

    • @save7997
      @save7997 4 месяца назад +4

      ፐ በቃ አውቀህ ሞተሀል እ ካንተ በላይ አዋቂ የለም ሀገራችንንም ሆነ አለማችንን ግራ ያጋባ ምስቅልቅል ውስጥ የከተቱት ተማርን ያሉ ናቸው። ሲቀጥል የወደፊት እቅዳቸው የሰው ልጅ ከማሽን የወጣ ስጋ ትበላለህ እራስህን ደሞ ለመቆጣጠር እንዲያመቻሸው ማይክሮ ቺፕ ይገጥሙልሀል ሁሉም የብር ዝውውር ዲጂታል ይሆናል ከዛ ምትበላውን ብቻ ሳይሆን ምታስበውን እራሱ እነሱ በፈቀዱልህ ነው የነሱ ንብረት ነው ምትሆነው

    • @yonatanterefe3176
      @yonatanterefe3176 4 месяца назад

      እሽ ልክ ነህ ግን አብዛኛው የበሽታዎች መድሀኒት የሚመጣው ከነሱ (white people) ነው። በቀላሉ መቀላቀል ይችላሉ we don't even know raw materials for coca cola soft drink production although the factory is here in Ethiopia. ቢሆንም ግን ይህን ልጅ ምንም ማለት አንችልም ፣ እሱ ሳይንሱን ነው እያስረዳ ያለው

    • @fasiltsegaye8760
      @fasiltsegaye8760 4 месяца назад

      እነሱ ማናቸው

    • @user-wg4bz3ol8d
      @user-wg4bz3ol8d 4 месяца назад

      ነገ አንተ ስተነፍስ ጢጣጤጥቴን ሚባል ኬሚካል ስለምታወጣ ትወገዳለህ ሲሉ ያዉ ሳይንስ ያለዉ ስለሆነ እሺ ትላቸዋለህ እሺ

  • @DanielTilahun-or7vc
    @DanielTilahun-or7vc 4 месяца назад +6

    ወገኔ ሞኝ አትሁን እነዚህ የአለማችን ጠበብቶች ምግብ ዋስትናን ጤናን በሚመለከት ብዙ ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ አምናለሁ ነገር ግን አመኑኝ መላው አለም ተጠቃሚ እንዲሆን ግን አይፈልጉም አይሰሩምም በተቃራኒው የተቀረው ምግቡን አሳጥተውት ጤናውን አዛብተውት በጭንቀትና በሀሳብ ውጥረት እድሜው እንዲያጥርና አንደ ቅጠል አንዲረግፍ ነው የሚሹት ግባቸውም በአለም ላይ ጥቂት የሰለጠኑ ሀገሮችና ህዝቦች እንዲኖሩ ነው ታድያ አላማቸው ይሳካ ይሆን አይመስልም ምክንያቱም በእስከ ዛሬ ተሞክሮአቸው እንደፈለጉት አልሆነላቸውምና

  • @goldengateministries3712
    @goldengateministries3712 4 месяца назад +4

    GMO የመጨረሻው ዘመን ምግብ ነው ይህ አጀንዳ የሰውን ዘር በምድር ላይ ለመቀነስና ወደፈለጉት አለማ የሰውን ዘር በመቀየር ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር የሚጋጅ አጋንንታዊ አጀንዳ ነው የእግዚአብሔር ቃል ስልጣኔ የማይሽራው ዘመንን የሚያሽር የማይቀየር ቃል ነው የሀገሬ ሰው አስተውላችሁ ከዚህ አጋንንታዊ የምግብ አሳራር እራሳችሁን ጠብቁ እላለሁ

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 4 месяца назад +21

    እብደት የሆነ ምርምር ለሰው ልጆችም ለእንሰሳቶች ሂወት የማይጠቅም ፍጡራንን ለማጥፋት የሚደረግ ሳይንሳዊ ምርምር ነው

    • @yetnayetasrat6691
      @yetnayetasrat6691 4 месяца назад +1

      😂😂😂ትክክል

    • @geadionbezerdew3242
      @geadionbezerdew3242 4 месяца назад +2

      በምን አረጋገጥክ ይህን ስልክ ደግፌው እንዳይመስልክ ሆኖም ዝምብሎ መቃወም ጥቅም የለውምና ጥቅም አልባና ጎጂ መሆኑን ሚያስረዳ ነገር ካለክ አሳውቀን በስሜት ከሆነም ያልከው ለወደፊቱ አትድገመው

    • @leulmekonnen8078
      @leulmekonnen8078 3 месяца назад

      Its called gmo alem lay yalu tllk hageroch ban adrgewal why​@@geadionbezerdew3242

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 4 месяца назад +5

    የመጀመሪያዉ ችግር ነጮች ሚያመጡት ነገር ሁሉ ልክ ሚመስለን ሰዎች ነን ምድርን እጅግ ሰፊ አድርጓ ሰርቷቷል ፈጣሪ ነጮች ምድር የሞላች አስመስለዉ ይስሉብናል የመጀመሪያዉ ችግር ፈጣሪዎች እራሳቸዉ ናቸዉ እንደአሳማ አግበስባሽ ስለሆኑ ከሚያስፈልጋቸዉ በላይ ያመርቱና ይደፉታል ከብት በሚበቃቸዉ ልክ ብቻ ቢያረቡ ብክለት አይፈጠረም ፈጣሪ ባላንስ ጠብቆ ሰርቶት ያዛቡት ነጮች ናቸዉ የምግብ እጥረት የለም ባህር ላይ ስንዴ ሚደፉት ክፉ ስለሆኑ ነዉ ባጠቃላይ እንደአሳማ የተረገሙ እንደአሳማ ሚያግበሰብሱ ናቸዉ ለአለም ካበረከቱት ጥሩ ነገሮች በላይ አለማችንን ያመሱት ይበልጣል ግሎባል ዋርሚንግም በነሱ ምክኒያት ነዉ የመጣዉ ከነሱ እኛ አፍሪካኖች ከነድህነታችን ከነ መሀይምነታችን ለአለም እንሻላለን

    • @engchisu7737
      @engchisu7737 4 месяца назад

      Aaw deha,mehayim ,alawaki mehoni benechoch miknyat new.ye ante minim ij yelebetim

  • @peelthebannana3672
    @peelthebannana3672 4 месяца назад +4

    What Exciting News Mister Solomen We Are thrilled To see 🎉 ❤

  • @nowisthetime7496
    @nowisthetime7496 4 месяца назад +3

    ከእንስሳት የሚወጣው green house effect ያሳስባችኋል የፋብሪካዎቻችሁ ግን ምንም ማለት ኣይደለም ይሄ እብደት ነው

  • @user-zg5hp2we1m
    @user-zg5hp2we1m 4 месяца назад +2

    ፈጣሪ የፈጠረው ነገር ልክ አይደለም እያሉን ነው ወገን ምን ትጠብቃላቹ???

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 4 месяца назад +1

      ሲጀመር ፈጣሪ የሰው imagination ውስጥ ነው ያለው እዚህ የሚወራው የሚጨበጥ እና የሚዳሰስ science ነው ...ተረት ተረት ከፈለግክ የሀይማኖት አባቶችን ተከታተል

  • @Ethioyo
    @Ethioyo 4 месяца назад +8

    Now days cancer,hypertension,rena failure's increase because of artificially fortified food😢😢😢

    • @hailemariamsisay
      @hailemariamsisay 4 месяца назад

      Exactly 😭

    • @afro90s78
      @afro90s78 4 месяца назад

      100%

    • @addisalemayehu7546
      @addisalemayehu7546 4 месяца назад

      Indeed, they do extensive research on how to find a cure for it at the same time they spread it with their new discovery like this. How can this help? crazy world

  • @yimenuyirdaw1153
    @yimenuyirdaw1153 4 месяца назад +6

    ሰሌ ፈረንጅ የሚልህን ብቻ አትስማ።

  • @oroknowledge2232
    @oroknowledge2232 4 месяца назад +1

    I appreciate ur effort for delivering us something new about tech.

  • @teferaseifu8464
    @teferaseifu8464 4 месяца назад +1

    አቶ ሰለሞን ቁጥሮችን ስትደረድር.. ...ጥናቶችን ስትጠቅስ ፣ ማን እንደጻፈው መቼ እንደተጻፈ ማጣቀሻውን ብታቀርብ ተአማኝነቱን ይጎላል እንድመረምርም ይረዳናል .. ..በተቃራኒ የተጻፉትን ምርምሮችን ብትችል ጥቀስ.. .አለበለዚያ የባለሙያ እውቀትና ክህሎት የጎደለህ...... በአንተ አባባል ተናጋሪ _______ ነህ ።
    በጎ ምላሽህን እንጠብቃለን

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 3 месяца назад

    ይህን በልቶ ጤና ዕድሜ አይታሰብም መነሻው ረሃብ ማስታገስ ይሁን እንጂ ዓላማው የሰውን ምቾት የሚሰጥን አኗኗር ዘይቤን ከተፈጥሮ መነጠል እና በሰው ሰራሽ ምቾት በመቀየር የዓለምን ቁጥር መቀነስ ያስችላል።

  • @shaggy7431
    @shaggy7431 4 месяца назад +1

    When you introduce a lot of technology and good ideas, but use them without considering the needs of other people, it can create significant problems.

  • @engidaworkisrael4673
    @engidaworkisrael4673 4 месяца назад +1

    ምን ያህል ጥልቅ እንቅልፍ ላያ እንዳለን የሚያሳይ ነዉ። ለዚህም አይደል እርስ በእርስ የምንባላዉ ?። ድህነት ክፉ ነዉ

  • @tube-wc4sg
    @tube-wc4sg 4 месяца назад +12

    ጤና ፡ የለውም ፡ እሱን ፡ የበላ

  • @homefreedome217
    @homefreedome217 4 месяца назад +1

    Science is amazing, Honestly!😋

  • @yemwodishalemayehu2645
    @yemwodishalemayehu2645 4 месяца назад

    No no no no! We love our organic food !!!! Organic food for all!👍🏾❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @nejmiel
    @nejmiel 4 месяца назад +4

    Cancer በ cancer

  • @muhi.aep.
    @muhi.aep. 4 месяца назад

    wellahi betam new yedeeberegn......yelelochachun esabe balawkm ene gn completely aldegfeewm.....Just hulu negerachn Artificial eyehone new......Allahe hoy mishalenn ante tawkaleh.

  • @unexpected268
    @unexpected268 4 месяца назад

    Nice intro! its been a while since I saw your videos

  • @user-ok6fd3dj7u
    @user-ok6fd3dj7u 3 месяца назад

    Deha yehonu wegenochachn ergizina mekelakeya enditekmu endihum andm lij endayweldu behig metaged alebachew. Yihe kalhone yesew lij sikay tetenakro yiketlal

  • @YOSEPH12.
    @YOSEPH12. 4 месяца назад

    እሚገርም ነው ተመስጬ ነው የጨረስኩት፣ እኛ ሀግርም እንደዚህ አይነት ቴክኖሎጂን በመጠቀም የምንሰራቸው ስራዎች አሉ መንግስት እዚህ ላይ ትኩረት ቢያደርግ እና ቢሰራ ብዙ ሀሳብ ኖሯቸው የተቀመጡ ወጣቾች አለን፡፡

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 месяца назад +2

    እንኳን ሰማሁህ መቼም በርገር አልበላም።

  • @EphphathaKuli
    @EphphathaKuli 4 месяца назад

    "necessity is the mother of invention"

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 месяца назад +3

    Nonsense

  • @EphphathaKuli
    @EphphathaKuli 4 месяца назад

    This indicates that Ester Boserup hypothesis works😮

  • @kukusha1201
    @kukusha1201 4 месяца назад

    Refrence on the numbers

  • @DemekeDeboch
    @DemekeDeboch 4 месяца назад +1

    It is totally unacceptable technology due to the unjustified scarcity of resources all over the world! The current scarcity has been created by greediness and dirty politics! Food is increasingly becoming the main tool to undermine others! The world has resources enough to feed! You don't have to complicate things! We have to raise questions before it is too late! In most countries, there is massive arable land that can feed people if good governance, politics, ethical development, and stability in place ! When you prepare such a video, you have to think twice! No one is against technology, but it should be done in great caution ! Think critically about it !

  • @baruftubetetorial
    @baruftubetetorial 4 месяца назад

    I like this program!

  • @woinshetgebremariam7394
    @woinshetgebremariam7394 4 месяца назад

    የስጋ ቁርጥ ተበላ በለኞ ያውም ከላብራቶሪ..lol እብደት ነው መቼስ! and will see እድሜ ይስጠንና...

  • @yonisat1
    @yonisat1 4 месяца назад

    Now a days every thing is ጥቅም አልባ

  • @user-zg5hp2we1m
    @user-zg5hp2we1m 4 месяца назад +1

    ይቺን አለም ግን ወዴት እየወሰዷት ነው??

  • @berukyohannes4999
    @berukyohannes4999 4 месяца назад

    TNX solachn yenefs mgb yehone mereja nw

  • @fugugmultimedia1623
    @fugugmultimedia1623 4 месяца назад +1

    Thankyou

  • @abdialemu8391
    @abdialemu8391 4 месяца назад

    sol stay blessed thank you

  • @abasnasir2934
    @abasnasir2934 4 месяца назад +1

    THANK YOU SOL
    😀

  • @asenakechedejena801
    @asenakechedejena801 4 месяца назад +3

    የቢልጌት ተላላኪ

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 4 месяца назад

    እናመሰግናለን በርታ

  • @hailegirma6319
    @hailegirma6319 4 месяца назад

    wow sol amazing idea

  • @TsinatTsegaye
    @TsinatTsegaye 4 месяца назад +4

    GMO 666

  • @nejmiel
    @nejmiel 4 месяца назад +1

    Plan For Future😂 Man Living in Mars

  • @workutamirat
    @workutamirat 4 месяца назад

    ውቂያኖስ ውስጥ ብቻ ያለው ዓለምን ይመግባል።

  • @ZMX_1
    @ZMX_1 4 месяца назад +1

    Wow ❤

  • @shaggy7431
    @shaggy7431 4 месяца назад

    Once we get to know you, it's clear that working with this government doesn't seem like your natural inclination. Ignoring people and manipulating them won't be forgotten easily.

  • @FikaduAlemayehu-od4vg
    @FikaduAlemayehu-od4vg 4 месяца назад

    SOIe betame naw yemewede beka zeme bele temachnaga

  • @tsinuelteshome2559
    @tsinuelteshome2559 4 месяца назад +1

    አረ ተው ወንድማችን ተረጋጋ ሁሉ ነገር ነጭ ያላቦካው ሊጥ አይሆንልንም አልክሳ የነጭ አድናቂ ከመሆን መች ነው የምንሰራው ለዚህ ሁሉ የአለማችን ጥፋት የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት እነሱ ናቸው በራስህና በሀገርህ ነገር አንድም ቀንስ ስትኮራ አይቸህ አላውቅም ይህን ስል በጭፍን ጥላቻ አይደለም ቴክኖሎጂ ጠልም አይደለሁም ግን ደግሞ ቴክኖሎጂ የሚባለውን የማደንዘዣ ቃላትና የዳቦ ስም ተጠቅመው ለአለማችን ጥፋትና ሰላም ማጣት የሰው ልጂ እግዚአብሔር ከሰጠው ህግና ስርአት ውጭ እንዲወጣ ከተፈጥሮ ህግ እንዲያፈነግጥ የወደቁት መላእክት ከሰጡት ጠበብ መሳይ የጥፋት መንገድ ጎዳና ለምሳገባት ከሚሰሩ ጎን ሆነህ አንተንም ህዝቡንም ለአዲሱ አለም የአሬው ስርአተ መንግስት አሳልፎ ለመስጠት ትሰራለህ ቢቻልህ ከዚህ ድርጊት ተመለስ ካልሆነ ራስህን ይዘህ መቀጠል ትችላለህ ህዝባችንን የክርስቶስን መንጋ ግን ተው እድሜህን አጭር እንዳይሆን በዚህ ጉዳይ ሰውም እግዚአብሔርም እያዘነብህ ነው ሳይንስ ቴክኖሎጂ ህዋ ጠፈር ኤለን ሞስክ አርቲፊሻል ኢንተለጀንት ቢል ጌት ዲጂታል ኢትዮጵያ መታወቂያ ምናምን ስትል ጊዜህን አታጥፋ ሰው እንዲጠፋ መሰናክል አትሁን የክርስቶስን መንጋ ለአውሬው ለተኩላው አታስበላ በዚህ አላፊ ጠፊ አለም የዘለአለም ቤትህን አታበላሽ ዘመኑ የመጨረሻ እንደመሆኑ እወቅ ለእያንዳንዷ ነብስ ጥፋት በሰማይ ቤት ትጠየቃለህ እባክህ በፍርድ ቀን ስራህ ከፊትህ ቆሞ ያስፈርድብሃልና ይህንን አታድርግ እንደ ይሁዳ ለክፉ ነገር መፈፀሚያ ከመሆን ራስህን አድን ተመለስ ይቅርታ ወንድማዊ ምክር ነው ይህን ምክር ሰምተህ መጠቀም አለመጠቀም ያንተው ፈንታ ነው አይ ብለህ ምክር ንቀህ የምትቀጥል ከሆን ትውልድ እያጠፋህ ቀጥል ፍርዱ ግን ከሰማይ ይሆናል እዚሁ በምድርም ቅጣቱ ሊመጣ ይችላል ምን ለማለት እንደፈለኩ ትረዳዋለህ የሚሆነውን ነግ በርግጥ አንተም ታውቀዋለህ ሳታውቅ ቀርትህ አይደለም ሁሉም ምላሱን ሰብስቦ ዝም ያለው ሳያውቅ ሳይማር ቀርቶ አይደለም ግን ለመጨረሻው ዘመን ስለሚሆኑ የክፉ ነገር መፈፀሚያ ላለመሆን ነው የአለሙ የአውሬው ገንዘብ አሁን በመጨረሻው ዘመን ስጋህንም በልቶ አዋርዶ በመጨረሻ ነብስህን በእሳት ያስበላል በመጨረሻው ዘመን ሰዎች ልክ እንደ ፈጣሪ እንፈጥራለን ይላሉ በቃሉ መሰረት እነሱም እያሉ ነው አንተም ይህን ነገር እጅግ ሃጢያት ነውና ከዚህ ህብረት ውጣ የወደቀውን መላእክት ወደ ምድር እንዲወድቅ ያደረገው ይሃው እኔ ፈጠርኳችሁ ብሎ ሃጢያት በመስራቱ ነውና ተመለስ ፡፡

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 4 месяца назад

    የኛ ሀገር ገበሬ ዛሬም ድረስ በሞፈር ነው የሚያርሰው

  • @user-fo6ds6sq7v
    @user-fo6ds6sq7v 4 месяца назад +1

    አለማችን ለሁላችንም በቂ ስፍራ ናት። የሚያስፈልገው የእናንተ አይነቶችን ስለህዝብ ቅነሳ የሚያልሙ ቀውሶችን መቀነስ ነው። አንተ የማትበላውን አትጋብዘን እሺ:

  • @FikaduAlemayehu-od4vg
    @FikaduAlemayehu-od4vg 4 месяца назад

    i love you too mach

    • @kumeralelisa
      @kumeralelisa 4 месяца назад

      yemiaderguten ayawkumena yeker belachew lela mnm alelehm

  • @meskelemenna8712
    @meskelemenna8712 4 месяца назад

    ኢትዮጵዊያን የምግብ ዋስትና ችን ሳናስጠብቅ በምግብ እጥረት አየሞትን ጉራችን አልተቻልም

  • @monegoncco
    @monegoncco 2 месяца назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👏👏👏👏❤️❤️❤️😁🤣

  • @GOD-bf5vt
    @GOD-bf5vt 4 месяца назад

    boom🍖🍖🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩

  • @quick5526
    @quick5526 4 месяца назад

    ኢትዮጵያዊነት የለውም ኮንቴንትህ

    • @user-yq5si4lg4i
      @user-yq5si4lg4i 4 месяца назад

      ተገልበጪ

    • @TsegayeZenebe
      @TsegayeZenebe 4 месяца назад

      ቴክኖሎጂ እና ኢትዮጵያ ከተራራቁ ቆዩ እንጂ በዘመናችን ኢትዮጵያንም ቀድመን እንደነበር ታሪክ ያስረዳል