TechTalk With Solomon S14 Ep 7 - የቴስላ አሰራርና አውቶፓይለት በመንገድ | How Tesla works & Autopilot Roadshow
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- በዚህ ፕሮግራም የቴስላ ኤሌክትሪክ መኪና አሰራርን በዝርዝር እንመለከታለን እንዲሁም የመኪናውን ከፊል ነጂ አልባ መኪናና ራሱም በመንገድ ዳር አስተካክሎ ማቆም የሚችልበትን አሰራር በተግባር አሳያችኋለሁ:: መኪናው ሲደንስም አብረን እናያለን::
In this show, I will tell you in detail how Tesla electric car technology works. I will also take a Tesla on a roadshow to show you its autopilot and self parallel parking technology. We will also make the car dance!
ሀገር ምድሩ በ #ቦለቲካ በተጨማለቀበት ጊዜ ላይ እንደዚ አይነት inspirational(ምረጥ) ፕሮግራም በጣም ያስፍልግናል..... God bless!!!!!
ዋዉ በጣም ያረካል ወደፊት ምንላይ እንድምንደርስ ጉልህ ሆኖ ይታያል :: ሆኖም በግሌ በስልሳዎቹ መጀመርያ ላይ መወለዴ ተሰማጅ:: ይሁን ይህንንስ ማን አየበት:: ሰልሙንና ፍቅሩን ፈጣሪ ይስጠን:: እናመሰግናለን ስለአቀራረቡና ገለፃው::
ሶል ሁሌም አሰተማሪ ፕሮግራምህን እንጠብቃለን ኑርልን
Mr. Solomon, you born to be a technologist! Thank you for your very very plausible explanation.
ትችላለክ አይገልፅህም!
እሚገርም ነው ስሌ በጣም ጥሩ ትምህርትና እውቀት እየሰጠቨን ነው እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ይስጥህ ቴስላን ማየት እንጂ መግዛቱ አይሞከርም እያደነቁ ማለፍ ነው ::
Deep creativity of human mental power will make the world very abstract in the near future. Amazing !
Lol I did not think I was too interested in technology until I started watching your show. I love how clear you are when you speak. Grateful for you Sr! Also thank you for touching on the subject about child labor. This world stinks with our greedy hearts.
በጣም ትልቅ እና የሚገርም እውቀት ነው ያለህ ሁሌም አድናቂህ ነኝ በርታ
This is the best discovery of the year for me. Keep up the great work, brother.
Extremely impressive and would like to extend my gratitude for sharing us such amazing and inspirational technological innovations. God bless you!
Wow....ሶል በጣም ወድጄዋለው!! እንዲህ አይነት የቴክኖሎጂ ስራዎችን ሁሌ ብታሳየን ውስጤ ነው።
I love all it with your orrentations!! Thank you...Ke AA
Thank you for explaining in depth details. I always wanted to know
that's awesome man,,technology always comes up with something great,,,and i really apperciate your effort to make a knowladge transfer...ethiopia needs more person like you!!!!!,,,,go ahead man!!!,,,,keep inspiring!
በጣም ግሩም የሆነ ገለፃ ነው። አድናቆቴ ይድረስህ !!
Thank you Sir! It is a wonderful lesson.
Such a great explainer teachers needed in Technology or Engineering field institutions
He explains wonderful !
how can ac current reverse it direction? It is always alternating . I think there must be an another way to do this.
ሶል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው አቀራረብህ የማስረዳት ብቃትህ የሚገርም ነዉ እናመሰግናለን።
you are wonderful. Especially the way you express any idea is very strong & clear.
Amazing technology from Tesla I am always amazed by this technology thx for sharing sole!
Thank you for beautiful explanation. Amazing
ተባረክ ሶል በጣም ጠቃሚ ነው፣
Impressive information! Thank you for sharing Sol. Keep it up!
midenek sira naw betam
Wow! I like the auto parking feature
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
Thank you Solomon. We can never stop learning. Tesla is an electric car revolution. Elon musk is a genius.
Yes it is. 👍
Mr.Solomon thank you
am so proud of you sol...
and that was so awesome!
Thank You, for Sharing your Experience!
ሰላም…ስለ ቴክኖሎጂ አዝናኝ በሆነ መልኩ ማወቅ ይፈልጋሉ?… ስለ ተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች አዳዲስ መረጃዎችን…ብሎም ቲቶሪያሎችን ከእዚህ ቤት ያገኛሉ… ተቀላቀሉን…ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንጨዋወት…በቀላሉ ስለ ብ ነገር የሚያውቁበት!!
ሰሌ..... ደሰ ይላል ደግሞም ያስፈራል መቼም አዲስ ነገር አይደል? መፍራት ደግሞ ተፈጥሯዊ ነው. አንተስ ለመጀመሪያ ጊዜ አልፈራህም....ለማንኛውም አመሰግናለሁ
Very interesting! Thank you!
Great presentation well done
One excellent program.
Wow its amazing car thanks to Tesla. Hence am inspired on environmental friendly cars. Sol እናመሰግናለን for your intonations.
Sole you are most expensive source of knowledge more than university's
Solomon Kassa👍great presentation. Thanks
is it danger in incident of collisions,because the battery may explode, please explain us thank you,
እናመሰግናለን ሶል አብሽር ጅማ ከመጣክ እራሱን በሚነዳ ፈረስ ሽር ሽር እንሄዳለን❤❤❤❤❤👍👍👍👍
ሶል በጣም ደስ የሚል ፐሮገራም ነው ቀጥልበት፡ እስካሁን ባልኝ ክትትል ካንተ ጋር ለ2 ዓመት ያክል አብረን ቆይቻልሁ ከቅርብ ጊዜ በኋላ ግን ግንኙነታችን ተቋርጧል፡፡ እስከ S12 Ep 1 ድረስ የምትለቃቸውን ቪዲዮ አይቻለሁ ፡፡በቀጣይ የምትለቃቸው ቪዲዮ ለመከታተል ዝግጁ ነኝ፡፡
impressive presentation Sole and well expressed, Well-done, God bless you
!!!
Love it! Thank you Sol
Verry Verry nice
We need more people like you bro.
Thanks bro. Great job
Wow !! I wish I could buy it!!
Solo so good explantion
መኪናዬን ድንጋይ ቧጥጦ ቀለሙን አስለቅቆብኝ የተበሳጨሁበት ሁኔታ ላይ ሆኜ ነው ይህንን ፕሮግራምህን የተከታተልኩት ። መኪናዬ " ቴስላ" ቢሆን ኖሮ እኔም ከብስጭት በዳንኩ ነበር !!!
Thank you Sol,
I have electric car {BMW} if i have situation batterie recharge requires ? While I’m on the road i have alternatives gasoline to use. Of course Tesla has a lot of cool staff more than any other E.CAR. My questions is to you.......How much will costs for TESLA batterie recharge in full ? Usually i charge my own car in my house and it takes me very plenty’s time..... how about Tesla how long will take to charge the power on the charging station..? I will appreciate your response.
Thank you Sol for your brief and clear technological shows. I appreciate your dedicated effort to deliver every updated and new technology innovations. I am waiting more and more from you as I am an electrical engineer and eager to know more about technologies. Keep up on it. I would like to request you the sources from where you get your informations and more programs on Electric Vehicles.
Thank you in an advance.
thank you very nice prsentation
sol you are so special .........i really love your show.......great job brother
very informative and thank you.
Very nice 👍 information. know I know about Tesla.
Thank you 🙏
Thanks sol for ur amaizing information
*Solomon My best program*
you r alos smart
ebs's best program
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ይመችህ sol
በጣም ግሩም ነው ለማንኛውም #sol ሰለመረጃው ከልብ አመሰግናለሁ እና ምን ይለናል ፈጣሪ ይስጠን ለሁላችንም እሱ አጎድልበት አይደል 😜
Expensively made battery
Amazing car 🚘👌🏼!
Ebakachew Ewnaten Asayun
Good job bro
ስለቴክኖሎጂ ማውራትህን ማሳወቅህን በመልካም አየዋለሁ ሙሉ ለሙሉ የታጠበ አእምሮ በቴክኖሎጂ ብቻ የታጠበ አእምሮ አይኑርህ ይሄንን ቴክኖሎጂ ከመንፈሳዊ ህይወት ከቅዱስ መጻህፍ ጋር አጣጥመው ከዛ በሗላ ጄኖቲክ ሞዲፋይ ሂውማን ትራንስ ወዘተ እየገባህ ይሄድይል
Good introduction! Tesla is known by crashing & it’s difficult to trust Tesla at the moment.
Very interesting.
በ Vitz ለምታብጡ አዲስአበቤዎች ጥሩ ኘሮግራም ነው ።
ሶል እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ባንተ እጅግ ደስ ይለኛል በጣም በጉጉት የምጠብቀው የ ቴቪ ፕሮገራም ነው ነገር ግን (((((( ለ ዌቭ ዴቨሎፒንግ እነዲሁም ለ ፕሮግራም ዴቨሎፒንግ የሚጠቅሙንን መሰረታዊ ነገሮች ብታሳየን በጣም ደስ ይለኛል፡፡ በርታ ......
If you have access to Internet, check out Edx and Coursera to learn the courses you mentioned
@@fuad973 አንተ የምታውው ዌብሳይት ካለ
@@naflethotel Edx -> www.edx.org Coursera -> www.coursera.org
Dansaadha. Continue more language......በርታ
#wankooTube
OMG I can't wait!🤣🤣🤣
Corrections: Cobalt isn't the the main element for making EV batteries, actually its a very small fraction. Lithium is the element you should talk about. Regenerative isn't a Tesla secret all other EV cars utilize it, FyI Tesla doesn't patent most of their tech, they open source it. And no such thing as traction battery. Otherwise a fine show
thanks SOL
Good job
What is the model of the car
Wow 😲
ሰልዬ ጥሩ እውቀት ነው የምታሰጨብጠን እኔ ምኖረው ካሊፍራኒያ ነኝ ለዛው ፍራሞንት የተሰላ ጎራበት የኔ ጥያቄ ኔቶራክ ሳተላይት አንዳንዴ ይዛባል የመንገድ ላይት እራሶ ይዘባራቃል በዛ ጊዜ ምን ይውጠና
gobez berta
I love it your program. Tanx's
Ethiopia electric grid yichilewal?
የኔ ወንድም ብዙ ጥያቄ ሳላበዛ አንድ ጥያቄ ብቻ ልጠይቅህ እስኪ ባትሪው አገልግሎቱን ሲጨርስ ወዴት ይጣል? የሚያስከትለውንስ ችግር ታውቀዋለህ ወይ? አምራቹስ እካል መልሶ ይቀበልሃል ወይ? ካልተቀበለህስ ለምን አይቀበልህም?
የተለያየ ባትሪዎች ፣ የተቃጠለ ዘይት የምግብም ሆነ የመኪና ፣ የተለያየ ቀለም ከስራ የተረፈ ማለት ነው ወዘተ የሚያስወግድ ድርጅት አለ ማስረከብ ነው። የዚህ መኪናም እንደዚሁ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ ።
የሰው ልጅ የወደፊት ተስፋው/አስተዋፆ ምንሊሆን ነው??? ከማድነቅ በስተቀር? በዚሁ ቴክኖሎጂ ምክንያት የሰው ልጅ ስራውን እያጣ ነው ምን ትላለህ???
የሹፌር ስራ ይቆማል ማለት እኮ ነው በዚ ከቀጠለ
@@natnaelmerhawi1197 universal salary
am rly happy wiz ur work, its rly greatfull, keep it up bro, ba i thnk its better to have sm 1 or invite sm1 close to z field smtims thr is thchinical errors on ur shows bro
Well come back Sol,bythaway where are uh been long time seen
Amazing, we will never ever reach there. forget Tesla, the streets and all the views are clean, orderly, silent and see no pedestrian
it's good
የፍሬቻው ስታዝው የሚታዘዝውው ነው እንጂ ልዩነት አሁን የመጡት 2018 ጀምስ ቼቭሮሌት እነ ሌግዘዝ ሁሉም መንገድ ከመርጥንላችልቼው ያለምንም መሪ ሳይያዝ መሄድ ይችላል ብዙ ልይነት የለውም ብዙ ልዩነት አልታየኝም ሌላው ልዩነት የፓርኪንጉ ጉዳይ
Regenerative system is the key for brake pads life time.
Tesla Name from Nicolas Tesla or others Names?
ሶል ድምጽህ ይሰማል ግን ለመቀነስ አይሆንም ለምሳሌ በደከመ ኢርፎን ለማሰማት አይሆንም የድምፅ ኳሊቲህ። ከስቱዲዮ ውስጥ ስለምታስተላልፍ ሳውንዱን ማስተካከል እንደምትችል እገምታለሁ።
what's your recommendation for us,we are studying the IC engines?
do you think this Tesla will take over soon?
But for your effort thank you and God bless you bro.
እናመሰግናለን ሶልሻ ግን በግችት ግዜ ምን ያክል ጥንካሬ አለው በተለይ ተች እስክሪኑ?
Hi bilenali gobez AllChi yitebikiki begize giba Atamischi wendime
what about the price sir?
Seatbelts plz
soliye pls wede ethiopia setmeta Iphone pro max 14 yezehelegna eshi eindateresa
Wow!!! It's awesome.
This means All transportation field will be out of the job ..
Tulsa will have their transportation business such as taxi , trucking, cargo
እናመሠግናለን= ሶል = ኢትዮጵያ ካሉት የኤሌክትሪክ መኪና የትኛው ነው ከአቅም አንፃር ከዎጋ ከጥራት ሁኔታ አማክረኝ == ለራይድ ==
አብይ ዶማውን ጠይቀው ሰገጤ
ur fantastic sola
great job