Dear Abel, you are a born adventurer, just like king Minilik! He deared to speak through phone, drive a car, sew clothes... He installed restoration. In Thehaytu restaurant! Bravo! Thank you!
Selam le Hagere lijoch bemulu ye Ethiopia selam yimelis igizabiher selam el Ethiopia na le hizibochuwa.Adis neger memokeriko des yilali gin tinikake adrg aderakin ❤❤
ወይ አቤል የውነት ጀግናነህ ሁሉን ነገር ትሞክራለህ በርታ❤❤❤❤❤
ወንድ አደለህ እንዴ አትፍራ😅 እውነት ግን ይገርማል የኛ ሀገር በዘር እንባላለን ሰዉ ሀገር ቴክኖሎጂ እዚህ ላይ ደርሷል ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን 🙏😢
እነሱ እኮ ናቻው በሴራ በባንዳ የሚያባሉን እንዳናድግ
Mnm ayegeremem America dabilosn metamelk hager nech so new world bela yejemerechiw hulu setanawi sra slejone mnum ayasgeremem
ፈጣሪዬ ድረስልኝ እኔ አድስአበባ ምስሎኝ አገሬ ሳላየት በየት አዴገችልኝ እያልኩ 😂 የት ነዉ
@@makamaka3019 አይይይይ እኛ ጋርማ ደህና የተሰራውን ቤት እያፈረሱ ነው አናታቸው ይፍረስ እና
@@mesilove9815 አሜን
አቤል የእዉነት አንደኛ ነህ ገና ስገባ ላይክ አረግሀለዉ ታዲያ አላሳፈርከኝም በርታ ስልኬን ግን እንዳትረሳ
አቤል የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪ ነዉ ለሌሎች እንደንተ ቀና እና አውነተኛ እንድሆን አስተምራቸው
አይ አቤላ❤ጎበዝነህ ህልምህን እየኖርክነዉ እኛንም ፈታ እያረክ😂❤
😅😅😅
እናመሰግናለን አቤላ በጣም ብዙ ነገር አሳይተኸናል
በግሞም ታዝናናለህ
አቤላ ምርጥ የሀገራችን ዩቱበር ነክ። አቦ ይመችህ
ሳንሰማው አሳየህን 👍👍👍👍👍ብቻህን መሆኑ እራሱ አረ በጣም ነው የሚያስፈራው ተባረክ አብሎ
ማርያምን ፈራወ ባተቦታ ፈጣሪ ይመብቅህ❤❤❤
አቤሎ አላህይጠብቅህ እኔግን መቸምአላረገው በግሬ አቀጥነዋለሁጂ 😂😂😂😂😂😂
በጣም ተመቸኸኝ አሣከኝ ተዝናና አቤል በራሥህ ላብ ሥለምትዝናና ደሥ ይላል
ሰላም ውድ የእምዬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እድሜ ይስጠን እንጂ የማናው እና የማንሰማው ጉድ የለም እኮ 🤣🤣🤣ድፍረትህ እኔ እግሬንም አላነሳ ሆይ 🤣
😅😅 አየ ግዜ ዕድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን
እኛ ከዘር መበላት መቸወጣን እዚህ እንደርስ ይሆን
አላህ ሆይ ሰለም ለሀገራችን
አቤሎ ብዙ ነገር እያሳየህን ነው እናመሠግናለን
Abele enima eze eyalwe nabese liwexa naw ante gin deferathi be semamai ❤❤❤
አመሰግናለሁ
አለም እዚ ደርሷል እኛ ገና ብሔር እየቆጠርን እንፋጃለን
Fact
Wow this is so wonderful. Thank you Abel be blessed.
አቤልሻ በጣም አድናቂህ ነኝ ❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ሰጥቶህ ከዚህ በላይ ለመስራት ያብቃህ 🙏🙏❤❤
ሀገራችን ቢገባ ሰርቀዋት እዳይጠፉ እጂ ጥሩ ነው ጎበዝ አቤል
😂😂😂
እውነት ብለሀል
የሚያስብም የሚሞክርም ይኖራል ግን ስማርት መኪና ስለሆነች 911 ደውላ ፖሊስ ጣቢያ ብትወስዳቸውስ😂😂😂
ምን አይነት መታደል ነው አቤላ በጣም አድለኛ ነህ ቴክናሎጂ አለምን በተቆጣጠረበት ዘመን አኛ የውነት እንደ ካላንደራችን በጣም ቀርተናል እንቃ ጎበዝ እናመሰግናለን
Waww alem yet deresalech egna degimo mefajat
አቤሎ በጣም ነው የምትመቸኝ
Crazy technology, thanks for sharing us
My pleasure!
😂😂😂ሀገራችንማ ብዙ ደፋሮች አሏት አቤላ እንደዚ የሚያስቅክ ጭንቀት እና ፍርሀቱ ነው በራስ መተማመንክን አደንቃለሁ
ምን ይተማመናል ፈርቶ 😂😂😂(ብር) የቪደዋ ነገር ሁኖበትጂ ሚገባ ሁሉ አይመስለኝም ሀገራችን ስንቱን ያበቅላል
😂😂😂😂😂😂ወይ አቤላ የማታመጣው የለህም🎉
😃😃😃😃😃 ላቭ በላቭ ኣይ ኣንተ እንደው ሁሉም መሞከር በርታ በል እኔ ብሆን ግን ተጎትቼ ካልሆነ ሹፌር የሌላት ታክሲ ኣልገባም💛😃😃
በእውነት ጀግና ነህ።
Abello I really like your channel thanks for sharing God bless you brother
አይዞን ወንድሜ እንደውም ጎበዝ ነህ ማርያምን እኔ ብሆን የሰው ያለህ ብዬ እጮሀለው😂😂😂😂😂
ዋው በጣም ደስ ይላል አቤሎ በተለይ ለ ኢትዮጵያ አሪፍ ነበር ride እንኩአን አይታመንም ሌባውንልበልክ, ከሹፌር ጋር ጭቅጭቅ, አረ የመኪና አደጋ ራሱ ይቀንስ ነበር ሴፍቲውን ስለሚጠብቅ አረ መቶ በገላገለን
😂😂😂😂😂😂 አይ አቤሎ አላበኝ አላልክም 😂😂😂😂😂😂
ልክ ነህ አቤላ ነገሮች በፍጥነት እየተቀየሩ ነው ማንኛውም ግለሰብ የራሱ የሆነ ቢዝነስ ስራ ከሌለው ተቀሮ መስራት ይጠፋል ምክንያቱም ሁሉንም ስራዎች በሮቦት እየተደረገ ስለሆነ በተለይ ደግሞ ታክሲ ሾፌር ፣ ሆቴል አስተናጋጅ፣ የኮፒውተር ስራዎች፣ የፅዳት ስራዎች፣ ዲሊቨሪ ሾፒጎች፣ ሌሎችም ስራዎች ጠቅላላ ከሰው ተነጥቀው ወደ ሮቦቶች ይቀየራሉ እንደውም Impact Seminar በሚል ዩቱብ ላይ ጋሽ አሸናፊ ትውልዱን ለውጥ የሚፈልገውን በማንቃት ላይ ይገኛል እና በዚህ ዙርያ ስልጠና ሰቷል ትዝ አለኝ አንተ ስትናገር ወላሂ ዘመኑ እና አውሮፓውያኖች እሽቅድምድም የያዙ ይመስላል
አይ አቤሎ አሳከኝኮ በእውነት ያስፈራል
ትመቸኛለህ ተባረክ❤❤❤
አቤላ በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ 😍😍
ዋው አቤላ የሚገርም ነው ምቾት አለው
I can tersete this all most averting control 😂😂😂😂 አለምን አዚህ ደርሳል ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛዉ በደንብ ተሳቀቅ😅😅😅😅 አቤል ብርሀኑ አግዚአብሔር ይሁንህ
Dear Abel, you are a born adventurer, just like king Minilik!
He deared to speak through phone, drive a car, sew clothes...
He installed restoration. In Thehaytu restaurant!
Bravo! Thank you!
ውውውውውውው፣በጣም፣ይገርማል፣በእውነት
Abela betam gobez nek ejig betam asideneken berita
አላህ ይጠብቅህ መሞከርያ አትሁን
Thank you for shering Abel yegrmal ❤️
my pleasure!
@abel❤❤🎉🎉birhanu1
Selam le Hagere lijoch bemulu ye Ethiopia selam yimelis igizabiher selam el Ethiopia na le hizibochuwa.Adis neger memokeriko des yilali gin tinikake adrg aderakin ❤❤
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ቴክኖሎጂ አስጎበኛኝ እግዚአብሔር ይርደ ሌላም አምጠልን
Wow this is so amazing I appreciate you thank you
ቴክኖሎጂ እና መንፈስ አለመለየት😂
ክክክክ
Yigermal alem yedarsebet egna 🇪🇹gin zarem bezar politica enibaleln yimachik abela 👍😍
ቅደም ጎበዝ አዲስ ነገር
ደስ ይላል አቤሎ 👍👍👍
Thanks for the information.
ኡነት በታም ኣሪፍ ነዉ ግን እሂ ነገር ባገራችን ኢትዮጵያ ብዙም እደማዪሰራ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም እሁን ነገር ለመጠቀም ብዙ ምገዶች ከሰዉ ነፃ ዬሆኑ ሰዉ እና መኪና ዬማዪገናኙባቸዉ መሆን ኣከበት
አቤል እኔ በአንተ ፋንታ ተሳቀኩኝ እግ/ር ይርዳህ!!
🎉 አለም ብዙፈጥሯል እኛተውኩት
አንተ ልጅ ግን አንድ ቀን በሙከራ እንዳትሞት ለኛስ ብዙ አዳድስ ነገሮችን እያሳየኸን እያስገረምከን ነው ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
I just wanna try this it’s awesome thanks Abelo
Yemachik des yelali edame yestan enji gana bezu nager enaylan
ሱብሓናላህ : እውቀት ብርሃን ነው ይላል ሃይማኖታችን : እኔ ግን ለዚህ ለመራመር ጭንቅላታችን የፈጠረ ኣላህ ሱብሓናላህ ለሰው ልጅ እንዴት ዉብ አርጎ ነው የፈጠረ ብየ አደንቃለሁ
Subahnelh
ማነዉ የሚነዳዉ ሰዎች ዝብላችሁ አትመልከቱ መርምሩ አድናቂ ብቻ አትሁኑ
ይገርማሊ😢
Abel, I always watch you program &
you report honest news. Keep up the
good job you are doing.
አቤሎ የኔ አንበሳ ለኔ ጀግናዬ ብርታቴ ነክ 🙏
አቤሎ ደስ ይላል!!
ጎትተው ቢከቱኝ እራሱ ኡኡኡ ነዉ የምለዉ😅😅😅😅😂😂😂
አቤሎ በእዉነት ደፋር ነህ
ውይ ያለንበት ዘመን እኔስ ማርያምን የድሮ ዘመን በተመለሰ ቴክኖሎጂ ጥንቅር ይበል
ለምን?😂
@@abelbirhanu1 ቴክና አዉሬ ስለምጣመሩ
Wuneti newu
ትክክል ነሽ
በትክክል ያስፈራል😢
@አቤሎ የማታሳየን ነገር የለም እናመሰግናለን 🙏 በነገርህ ላይ አስክትወርድ ድረስ ልቤ በፍርሀት ስቅል ብሎ ነበር 🙆
ohhh! Mý God bless you
ቴክኖሎጂዉ በጣም ያስደምማል ያተ ድፍረት ደግሞ ይገርማል ጎበዝ ወንድ ልጅ ቆረጠ😂😂😂
6:52 የቀንየለይ😂😂
ወይ አቤላ 😅 ይመችህ ስንቱን ታሳየናለህ
Gud endew beka mn lbelh jegna❤❤❤😊
እረይገርማል. ሡባሀንአላህ
ወይጉድመቆየትምታሳየኝይሆን
ወይኔ አበሎ ድፊረት ሳላደንቅ አላልፊም ጀግና ነህ በውነት
እኔ አንተን ብሆን መጻፍ ቅዱስ ይዤ ነው ምገባው ይሄማ መንፈስ ነው😂😂😂
Fess😂😂😂😂😂😂😂boot
ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤🎉🙏
ጎበዝ፡ነህ
ዋው ደስ ይላል በህዮት ያለ ሰው ብዙ ያያል
በጣም ይገርማል
ጀግና ነህ ❤😊😊😊
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሣኸኝ
Thank u Abel!
Ameeen Ameeen Ameeen 🙏 antem yasebkew yisakalih❤❤❤😊
wow Betame yegaremale Ante Gene Gobaze nahe 👏👏😎
ደሞ መስታወቱን ይጠርገል ሀሀሀ🌹🌹🌹ወይ አቤል
አቤሉ ምርጥ ሰው
አሪፍ ነው ግን እውነት ነው
አላበኝ😂😂😂😂😂😂
Abel endezare askekegn ayakim you are so funny 😂 degmo setfera 😮😅
Liyu neh abela❤❤
አቦ ይመቸወ 😂😂😂😂
አቤሎ ገራሚ ገራሚ ነገር ነው የምታሳየን
እድሜ ይስጠን ብዙ እናያለን የምር ❤🎉🎉👍
ወይኔ አቤላ በጣም ነው ያሳከኝ ለመጀመሪያ ግዜ እኔም ሳየው ፈርቼ ነበር 😀😀ጭራሽ አተ ውስጥ ገብተህ ሄድክበት እኔ ብሞት አልገባም😂😂😂😂😀😀😀😀
እኔም😢
በሰማም ጌታየ የሚሰፈራ ፀጉር መላጣ ሰውየነው የታየኝ😢 አተልጅ ሀገርህ ገብተህ መጠመቅ አለብህ
ወይኔ እኔስ አይኔ ያረፈው ቤት የሚጠርገው ሮቦት ላይ። ከሰራተኛ ችግር በገላገሉን
ይገርማል
Thank you brother !! I know the theory of ai very well and i aperciate your video showing in practice.
ዋይኔ ጎባዝ ነህ, እኔ ቢሆን ባፍራት, ነው ፌንት የማራጋው
እናመሰግናለን ማየት ማመን ነው