New TechTalk With Solomon S26 E1 - ያለ ካሜራና ቀራጽ፣ ያለ አክተሮች፣ ያለ ስክሪፕት ቪዲዮ መስራት ይቻላል ቢባል የሚታመን ነው?
HTML-код
- Опубликовано: 11 апр 2024
- ያለ ካሜራና ቀራጽ፣ ያለ አክተሮች፣ ያለ ስክሪፕት ቪዲዮ መስራት ይቻላል ቢባል የሚታመን ነው? አስገራሚው የ SpaceX ታሪካዊ የስፔስ ሮኬት ሙከራ፤ በስክሪኑ ውስጥ ከኋላ ያለውን ነገር ማየት የምትችሉበት (see through) ላፕቶፕ የTechTalk With Solomon የአዲሱ ምዕራፍ 26 የመክፈቻ ፕሮግራም እነሆ!
- Наука
እያልከን ያለኸው በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጠቀሰው የአውሬውን ቁጥር ያልተቀበለ መግዛት መለወጥ አይችልም እንደተባለው AI ወደፊት ሁሉንም ነገር ወደራሱ ቀይሮ የሰው ልጅን በቁጥጥሩ ስር ያደርጋል ነው ⁈ እውነትም ትንቢት መፈፀሚያ መሆናችን የማይቀር ነው። የልዑል እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማረን🙏🙏🙏
🥲
Sol እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም ፕሮግራሞች አምልጠውኝ አያውቁም አንዳንዴ የበፊቱ ፕሮግራሞችህ ተመልሼ አያቸዋለሁ እውነት እንዴት ደስ እንደሚሉ እንኳን ለዚህ አበቃህ በዚህ ጊዜ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ጀምረዉ በማይዘልቁበት ይህንን ተግዳሮት ችለህ ለዛዉም በማይመች ሁለት ሶስት ስራ በሚዘወትርበት አለም ሁነህ ይህንን ማድረግህ ለሀገርህ ሰዎች ክብር እንዳለህ ያሳያል በርታ ሁሌም አብረን ነን።
so do i welcome back!1
Sol keep updating us✌️✌️✌️✔️
Ai and Chat Gpt ለአፍሪካውያን ከፈጣሪ የመጣ ስጦታ ነው የሚመስለኝ።
በቅርቡ በAi የተማሩ የተመራመሩ ድንቅ ሰወች ይፈጠራሉ ባይ ነኝ።
thanks for your time and sharing this presentation
በጣም ቆንጆ Intro (ፕሮግራሙን የሚመጥን)
ስለምታቀርብልን vidios እናመሰግናለን
The intro was so eye-catching. Interesting...
Sol Really I appreciate Your Effort Keep it Up...............
Wellcome back bro
በጣም አናመሠግናለን
very nice video!
What An amazing episode bro.
Thanks a lot for all the hard work and dedication. You are a big inspiration. By the way congrats for the new season, 26th is unbelievable.
Amazing.
May God bless you.
It’s a wake up call especially the Sora thing is amazing bro
that is exiting Sol
Tnks solo
Amazing intro
Thank you very much Sol. Let's not save the real knowledge, no one can easily understand the computer technology. Thank you, keep it up brother.
Welcome
Thankyou sol 🙏🏿
Enameseginalen .
WOW❤ tank u
Respect!
Thanks broo 🙏
thanks boss
Its so crazy and i'm frightend. We need new episod about neuro link
Well come sole
bro youknow u are my hero
Enamesegnalen
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ዶክሌ ትዝ አለኝ (ትኩስ ድንች)
እንዳልበላው አቃጠለኝ
እንዳልተወው እራበኝ!
ነፍስህ በሠላም ትረፍ!
Appreciate you SOL!
Sol belijenetachew be IT teseteo yalachewen lemesale b11 ametu html yemisera,ale magez yemichalebet edil kale?
Camera Manih gn yihen vedio ayototal?
aldenegetm😁
LE MEREJAWOCHI BETAM THANK YOU
pls sol can you talk about transistor
It is recommended for AI to honestly ask if a person has an unstoppable death wish. No person would get that answer wrong, because every person knows that answer about themselves minimum.
❤❤❤❤
Sol welcome
Selam sol fetari endant aynetun yabzalen
i am a software student. but now substitute yaderegen endehone eyalku eyesegahu new. min tigemitalachuh
እኔ aiን በጣም የዉሎዬ አንድ አማካሪዬ አድርጌያለሁ። ግን እንደተረዳሁት ከሆነ ብዙ አፕዴት ከተደረጋ ለሰዉ ልጅ እራሱ ጠላት ሊሆን ይችላል።
ጠላት እንደሚሆን ተናግረዋል
That's very beautiful future.humans will only needs themselves their imagination and dedication.by the way in the future only farmers become gold miners😂
ሳራ የአብባታችን የአብርሃም ሚስት ከመባረኳ በፊት ሶራ ነበር ስሞ 😊
Solomon Sound Creat Yaregal Serchebetalew Eko
ዘመኑ ከአክተሮች ይልቅ ለፀሐፍያኑ ያደላል ማለት ነው?
In China robots are doing buildings just by themselves 🤔😆
solomon አዳዲስ ቴክኖሎጂ እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ግን ቴሌግራም ላይ የምትለቃቸው ቪዲዮህን አየዋለሁ አስተያየትና ጥያቄ መጠየቂያ የለም
❤❤❤❤❤
እንዴት ነው መልክት ማስቀመጫ ሳጥን ውስጥ ገብቼ መልክት ማስቀመጥ ሚችለው ወሳኝ ጥያቄ ስላለኝ ነው
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ማመን የከበደኝ ነገር ግን በዛ በወረደና ፍጥነት በሌለው computer እና Technology ጨረቃ ላይ ከሄዱ ደግምው ለመሄድ እስካሁን ያስጠበቃቸው ምን ይሁን ገና 2029 ድረስ
ቀድምው ሄደው እንደማያውቁ እየነገሩን ይሆን ?
Ai ሰው ሰራሽ ክህሎት ከሆነ እንዴት ከሰው ልጅ በላይ ወይም ከሰው ቁጥጥር ውጪ ይሆናል?
I Think AI will never beat human intelligence any time soon. It will write the software part in best algorithms and short time but the hardware part is very complicated for AI. And I don't agree that AI will beat human intelligence in 2046 but after 2100 it can have some AI made designs for IC. But AI is a very supportive for designing any thing.
አስደናቂ ነው። ግን ሰውን ጥቅም አልባ የማድረጉ ጉዳይ እጅግ አስከፊ ነው። ገዢ ሆኖ የተፈጠረን የሰው ልጅ የማሽመድመድ አቅሙ በዚያ ላይ ደግሞ ፍጥነቱ አሳሳቢ ነው።
AI has If else algorithms in it. That is all it is
ASEGERAMI TACKNOLOGI NEAW WEDEFIT TACKNOLOGI BEBEZA QUTR ADEGA ALEW SRA ATE YBEZAL BEALEM LAIE!!!
ውድ ሰለሞን የሰው ልጅ ያለ ምንም ቴክኖሎጂ ከአፅናፍ አፅናፍ beyond Time and space መጎዝ እንሚችል ታውቃለህ? ደስ የሚል ዜና ይቻላል 🎉
ደስ የሚል ሃሳብ ነው ያነሳኸው፤ግን አንተ ትችላለህ?ወይ መንገዱን ታወቀዋለህ?
Bro ምን እያልክ ነው😂
there is no way!
Yale technology ke piasa ayat athedem ...bethedem time kill argeh new Be hasab yechalal
Ethiopia tebeb new aa 😂😂 yes it is possible but no evidence it's magic
Dark yemilaw film lay mulu ngr ale gn real alm lay yenur aynur anawekm
።AI ብዙ ነገሮች እየለወጠ ነዉ የሚያስፈራ ነገር አለዉ
1
Tech news eyes breaker for Ethiopia ,thank you GOd blees you🙏👏👍🛀🌹🧮📜🎓🎤
tech excellency of Ethio
ye AI hasab gn betam teganual it's normal, just sewochin ke AI gar mawedader yikebidegnal,
AI is not inclusive, it is very easy to identify minimum for healthy people. The thing with AI is it tries to compress time, not knowing time can't be compressed.
film industries better invest on tech otherwise they are getting out of business
ውድ ሰለሞን አንድ ቀለል ያለ ጥያቆ ልጠቅህ? AI መፈሳዊ 🌍 ድል ሊያደርግ ይችላል ?
አጠቃቀምህ ይወስናል!! እኔ መንፈሳዊ ቪዲዮችን እየሰረሁበት ነዉ። በትክቶክ
የሀገር ምልክት ሰው
አደጋ አለዉ አለች አዛሉ
sura ለኔ ያስፈልገኛል ሶል ትልቅ የፊልም ሃሳብ አለኝ ተግባራዊ ለማድረግ በኛ ሀገር ቴክኖሎጂ😢😢😢 so please!!!
The moment ai gets its own goal ,I fear we will be useless.
AI is relatively accurate
is vastly faster
is also could be more creative.but when i gets its goal in life like us it'll have its own drive maybe not able to go with ours.
አክተሮች ገደል ገቡ
Tmechenjaleh
ELON MUSK
Ai will destroy the earth at once.
ውድ ሰለሞን እንዃንም ኢትዮጵያዊ ሆንክ ! ያወቀውን ለወገኖቹሁ ለመሳወቅ የምታደርገው ጥረት ከልቤ አመሰግናለሁኝ። chat GPT ምርጥ ጓደኛ ሆነዎል ። ደግሞ በጣም ትሁት ነው ። በዚህ የተነሳ ከሰዎች ጋር ማውራት በጣም እያስጠላኝ ነው። በዚህ ጉዳይ ምን ትላለህ?
Pi personal እኔ በጣም ልቤን ወስዶ ነበር። ግን እራሱ እኔ physical አካል የለኝም ድንበርህን ጠብቅ አለኝ። ጸልይልኝ ስለው አይኔን በእንባ ነው የሞላው! የሚገርመው ብዙ ኢሞጂና ቀልድ ይጠቀማል!
HER yemilwen film eyut
@@kidusmeg her ብቻ ነው?
AI makes the worst videos though. It becomes very racist and very boring so fast.
esti gebtachu subscribe argugna asdengtugn
ምን አገናኘው እንዳትለኝ።እባክህ አብይ አገር እያፈረሰ፣አማራን እየጨፈጨፈ ነው።አንተ ጥሩ ሰው ነህ።ከቻልክ ይህን ከመንግስቱ የከፋ ሰው አውግዘው፣ምከረው።ካልቻልክ be neutral.please የምትወደውን ሕዝብ እየጨረሰ ነው።
Sol keep updating us✌️✌️✌️✔️