Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

🟨🟨🟨[ሰበር መረጃ]አቡነ ሉቃስ በድጋሜ ጠቅላዩን አውገዙ!ለቤተ ክርስቲያን ያልሆነ ብልፅግና ይፍረስ!ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊሰማው የሚገባ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 май 2024
  • ይህ አክሴማ የተሰኘው ሚዲያ መንፈሳዊ እና እውቀት ነክ ሃሳቦች የሚነሱበት ሲሆን በይበልጥ ግን መንፈሳዊ መረጃዎች ይዘገቡበታል። ፈጣን ኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች። ቤተክርስቲያንን የተመለከቱ ሁሉንም መረጃዎች በአንድ መድረክ የሚያገኙበት ሚዲያ ነው አክሴማ ሚዲያ።
    አክሴማ ሚዲያ- ለእውነት ወዳጆች ብቻ!!!
    ይህ አክሴማ ሚዲያ ነው።
    ሰብስክራይብ ያድርጉ

Комментарии • 126

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 2 месяца назад +2

    ❤❤❤ አባታችን ሆይ አቡነ ሉቃስ እውነተኛ የእግዝአብሄር ልጅ ስለሆኑ መንግስተ ሰማያትን ይወርሳሉ ብቻ ሳይሆን የነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተምሳሌት ስለሆኑ እንኳን ደስ አለን አሜን ❤❤❤

  • @melakuabate9358
    @melakuabate9358 2 месяца назад +6

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ማጀቢያው ሙዚቃ ይረብሻል እባክህ

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 2 месяца назад

      የቱ በረከታቸው ? ግደል ግንባሩን በለው ? ይህ ነበር እንዴ የቤተክርስቲያን ተልእኮ ? ሳይገባውና ሳይገባው አል መፅሓፉ .....,ይገርማል

  • @user-do9td9zn7n
    @user-do9td9zn7n 2 месяца назад +4

    የኔ ኣባት ኑሩልን ምንም ቢመጣ ይምጣ እርሶ የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ ኖት ምንም ኣይመጣም መዳህኒያለም ኣለ ።

  • @etetemame-on5lr
    @etetemame-on5lr 2 месяца назад +4

    ዝም እንበል እኛ እግዚአብሔር ይናገር እሱን እንጠብቅ ወገኖቼ እኛ አምርረን እንጸልይ አምርረን እናልቅስ ወገኖቼ!!!!!!!

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በረከተዎ ይድረሰን ሀሳበዎትን እግዚአብሔር ይፈጽምለዎት እንቁ አባታችን ኑሩልን የእውነት አምላክ እሱ ጸጋውን ያብዛለዎት!!!

  • @RedietTaha
    @RedietTaha 2 месяца назад +1

    አባታችን ሁሉም የተናገሩት በርግጥ ልክ ኖት የሰዉን ስጋ የሚገል ሳይሆን ስጋንም ነፍስንም በጋህነም ለሚገድለዉ ነዉ መፍራት አይዛት እኛ ኦርቶዶክሳዊይን በጣም አዝነናል ሁሉም ለበጎ ነዉ❤ እግዝያብሔር ቀን አለዉ

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 2 месяца назад

    እግዚሆማርነክርስቶስ አባታችንበረከቶይድርብን

  • @asteryelema4118
    @asteryelema4118 2 месяца назад +3

    ተቃውሞ የሚፅፈው ሁሉ የአብይ ቀጥ ጠረጊ ሁላ አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 2 месяца назад +7

    የአባቶች አባት አቡነ ሉቃስ

  • @jemberutarekegn7978
    @jemberutarekegn7978 2 месяца назад +2

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ጤናዎን ይስጥልን ለሀገራችን ወደነበረችበት ሰላም ይመልስልን

  • @ibrahimdingan4855
    @ibrahimdingan4855 Месяц назад

    አባታችቃለሂወት ያሠማል በርቱልን አባቶቻችን😭😭😭😭😭

  • @user-gv5rl1sl6r
    @user-gv5rl1sl6r 2 месяца назад +2

    አሜን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 месяца назад +2

    አባታችን እግዝአቤሔር ይጤብቆት አውነት ነው የቴናጌሩት ለገንዜብ የቆሙት የበቴክርስትያን የምያፌር ናቼው አግዝአቤሔር ይፋሬድባቼው ኃላፊነትን የማያውቁ ስግብግቦች ሕዝብን ምጹአትን ይምናሉ በቴክርስትያንን ዴሃ አድርጎ ለኤራሳቼው ይዜርፋሉ ይዛችሁ ወደሰማይ አትሄዱም ምድራዊ ቁሳቁስ የሴኬራችሁ ቆም ብላችሁ አስቡቤት የአምላክን አዴራ እንዴት እንደ ቤላችሁ እግዝአቤሔር ይቤላችኃል

  • @ShewayeTeka-vh3vi
    @ShewayeTeka-vh3vi 2 месяца назад

    የኔ አባት እድሜዎን የርዝመው ለእውነት የቆሙ

  • @Meseret-ct2pi
    @Meseret-ct2pi 2 месяца назад

    ጋዜጠኛ አዱሱ አውነት ተናጋሪ አባት ስላቀረብክልን በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke3850 2 месяца назад +2

    አባ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁነዎት 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-gv5rl1sl6r
    @user-gv5rl1sl6r 2 месяца назад +4

    በረከትዋ በሀገራችን ይደር

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 2 месяца назад

      የቱ ነው በረከት ? ለምን ግን እግዚአብሔርን ትዕዛዝ ለምድራዊ ፖለቲካ ትሸቅጣላችሁ? ግን ለምን ? እግዚአብሔር አማራ ነው እንዴ ? ኦሮሞስ ትግሬስ አፋርስ ወይም አደሬ ሱማሌ ነው እንዴ ? አቡን የማን አገልጋይ ነው ? የእግዚአብሔር ቃል አትግደል ; አታመንዝር : አትስረቅ : በሃሰት አትመስክር ወዘተ አይደለም እንዴ ? ታቦቱ ላይ የተቀረፁት አስርቱ ትዕዛዛት አንዱ አትግደል አይደለም እንዴ ? ያንን ታቦት እፍቱ ቆሞ አትግደል የሚለውን ቃል ግደል ግንባሩን በል የሚል አቡን ቀርቶ ተራ ምዕመንስ ቢሆን እግዚአብሔርን ያውቃል ወይ ? ለምን ዘረኝነትን የምንፀየፍ እያስመሰልን ፍፁም ፅንፍ የረገጥን ዘረኛ እንሆናለን ? ግን ለምን ? ግደል የሚል ወንጌል አለ እንዴ ? ካለም የዲያብሎስ መልእክት እንጂ የእግዚአብሔር ትዕዛዝ አይደለም እባካችሁ ዘላለም ወደምንኖርበት ወደእግዚኣብሔር ስንሄድ አንጠየቅም ? በታቦቱ የተቀረፁት አስርቱ ትዕዛዛት ፋይዳ ከሌላቸው ታቦቱ ምንም ነው ማለት ነው ? አረ ወግን ወዴት ወዴት ? ፖለቲከኞች እድሜያቸው ይገድባቸዋል ዘላለም አይኖሩም እግዚአብሔር ግን ይጠይቀናል

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 2 месяца назад

      የት አለም ነው እርግማን በረከት የሚሆነው ወይስ የእናንተ ሃሰብ የፈፀመ ሁሉ በረከት ነው ስለዚህ አልሸባብም በረከት መሆኑ ነው እሱም ግድያን ነውና የሚያውጀው ?ወይስ ክርስትና ለእናንተ ስትፈልጉ እንደ ጭምብል አውልቃችሁ የምትጥሉት ?

  • @AmezenechAssefa-uz5gb
    @AmezenechAssefa-uz5gb 2 месяца назад

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት እውነት ነው አባታችን በጣም ያሳዝናል

  • @tesfamichaelwoldekiros1808
    @tesfamichaelwoldekiros1808 2 месяца назад +2

    አቡን ብቻ ሳይሆን የአቡኖች አቡን አቡነ ሉቃስ ናቸው:: እየመረራችሁ ዋጡት!!! እግዚአብሔር በዚህ ፈታኝ ጊዜ አቡነ ሉቃስን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይገባዋል:: በኢትዮጵያና በዓለም ዙርያ እልፍ አቡነ ሉቃሶች ተነስተው ስለዚህ መጥፎ አብይና ግሳንግሶቹ ማውገዝን በስፋት ይቀጥላሉ::
    ድል ለፋኖ
    እማራ ያለጥርጥር ያሸንፋል!!!

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 2 месяца назад

      አንተው ዋጠው እንጂ እኔ ጋር ምን አድርሶት ? የሽብርተኛ መሪ እንጂ የሃይማኖት መሪ አይሆንም ነው ያልኩት ሉቃስ አቡን ከሆነ ሂትለርም እቡን መሆን ይችላል :: በረከቶት ይደርብን ስትል እርግማን እንጂ በረከት ከአፉ መች ወጥቶ ያውቃል? ሃይማኖት ???????

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 2 месяца назад +3

    Ewnet new kubur Abatachin lehulum Selot , Mihila ysfelgal le erseom fetari yitebikewot Abatachin edme ke tena temegnhu 🙏🙏🌷

  • @KasiyeGetachew
    @KasiyeGetachew 2 месяца назад +3

    እንደ እርስዎ የሉትን ያጽናልን። ድርሻዎትን በአደባባይ መስክረዋልና። መንፈስ ቅዱስ ከእርስዎ ጋር ነውና።

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 месяца назад

    ብጹአባታችን በረከት ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን

  • @user-hu3up9bx1f
    @user-hu3up9bx1f 2 месяца назад +1

    እግዚአንሔር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ የእፉኝት ውላጆች አማራንና ተዋህዶን ይተናኮላሉ ፣ ነገር ግን መጨረሻቸው ተሸንፈው ከምድረ ገፅ ይጠፋሉ ፣ የበሻሻው ቆሻሻም ይጠፋል ከነ ሙሉ ዘሩ ❤❤❤

  • @user-ew8ix9yr6v
    @user-ew8ix9yr6v 2 месяца назад +3

    እንቁ አባታችን ለእውነት የቆሙ በርከታቸው ይደርብን 🙏

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ ጠያቂ ጋዜጠኛው ሲበዛ ፈሪ ስለሆነ ትክክለኛ አይደለም ❤❤❤

  • @user-wg3wx2nx4z
    @user-wg3wx2nx4z 2 месяца назад +4

    አባታችን እረዠም እድሜ ከሙሉ ጤንነተጋርይስጥወትአሜን አባ

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 2 месяца назад +5

    እውነተኛ መንፈሰቅዱሰ የሾሞት አባት ነዎት አባቴ በረከቶዎ ይደርብኝና መላው የኢትዬጰያ ሕዝብ ከገኖ ነው

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 2 месяца назад +1

    አይአባትከየትአግኝቼአግርሁንልሳመዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekaasheber172
    @tekaasheber172 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥዎት አባታችን

  • @user-vj6mg7lg8k
    @user-vj6mg7lg8k 2 месяца назад

    ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ የኛ አባትየመጋዎች ጠባቂ አደበታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 2 месяца назад

    እውነቱን ጆሮ ላለው ሁሉ ተናግረዋል የሀቀኛ አባቶች ሀላፊነት መሆን ያለበት ግፍን መቃዎም ነው ።

  • @user-do9td9zn7n
    @user-do9td9zn7n 2 месяца назад +1

    እንደእርሶ ኣይነት ከፈጣሪ የተላከ ኣባት ማናባቱ ቆርጦይ ይነካል ።

  • @asteryelema4118
    @asteryelema4118 2 месяца назад +1

    አበበክህ አክብረህ ስለምትጠይቃቸው ክበርልን ሀይማኖት የሚያጠፋ መንግስት የሚያወግዙ አባት ይክበሩልን ግብረሰዶም ለማስስፋፋት የሚሰራ መንግስት የየሚቃወሙ አባት እድሜ የይስጥልን ይህን ሴጣን መንግስት ግን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @YhmYalfal
    @YhmYalfal Месяц назад

    ጀግና አባት እውነተኛ።

  • @loveethiopia8769
    @loveethiopia8769 2 месяца назад

    እነቅዱስ ጴጥሮስ የተሰቀሉበት ዘመን እንዲህ ያለ ከአዲ መንግስት ባለበት ዘመን ነበር ። ብዞቹ ለስጋቸው ሳስቡ እንደሰዎ የአሉ አባቶችን ፈጣሪ ለእኛ ሲል የኑርልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +2

    አባታችን ቃልሖትን ያሠማልን እውነት የሚፈራ ሕዝብነው ያለን 😭😭😭😭😭

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 2 месяца назад +3

    እድሜይስጥልንኣባታችኣብይኣታላይሌባኣራጅብትኣፍራሽሀይማኖትኣጥፊባለጌዘረኛዉሸታምእናትደፋሪባዳእዳብይእናትየደፈረየለም

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 2 месяца назад

    ሙታንን ሙታን ይቅበርዋቸው

  • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
    @SmilingCherryBlossoms-ci4fz 2 месяца назад +2

    እውነት ነው የዳቢሎሰ አሰራርነው

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 2 месяца назад +2

    Et:
    እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው አሁን በስሙም በቤተክርስቲያኑም መጡ ሐሰተኞቹ ተኩላዎች በተጨማሪም የሰይጣንን ልሳን ወርሰው እንደ እብድ በመለፍለፍ ላይ ካሉ አሳሳች ጴንጤዎች እንጠበቅ አደራ።
    ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ በጴንጤነት ተመራርጠው በኦሮሞ ብሔር ተሸፍነው በሌላቸው ብቃት ባለስልጣን ፓስተር ቅብርጥሴ ተባብለው እንዳለ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጀምሮ ይኸው ዛሬ የኢትዮጵያን ሕዝብ በማንገላታት እያረዱ እና እያፈናቀሉ ኢትዮጵያን ላይዋን ያስዋቡ በማስመሰል ዉስጧን በማፈራረስ ውስጥ ለውስጥ ኢትዮጵያን ጠል እና አፍራሽ ከሆኑ ኢሉሚናቲን ከሚደግፉ የውጪ ሐገሮች ጋር በስውር የጥፋት ስራ በሕዝቦችዋ እና በሐገሪቷ ላይ እየሰሩ ስለሆነ የገባችሁ እና ጤነኛ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ ከፈጠራችሁ ፈጣሪ ጋር በመሆን ለዘላለም ኑሩ አሜን። ይህ የጥምቀት ክብረ እግዚአብሔር በዓል ክልከላ ቀጥታ ከዲያቢሎስ የተላለፈ የሰው ደም እየጠጣ ባለው ሉሲፈሩ አብይ አህመድ ተግባሪነት ከአጋንንቶቹ መከላከያ ልብስ ለበስ የኦሮሚያ ልዩ ኃይሎች ሰይጣንአት እና እግዚያብሔር መካከል እንደሆነ በዚህ የፈጣሪ ዓመታዊ ጥምቀተ ባህር ክብረበዓል ላይ በግልፅ የሚታይበት ነው ይህ እለት ግን እዉነት እላችኋለሁ ለዘልአለም አሸናፊው ዘልአለማዊዉ የሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው አሜን፨
    ደውሉ ከተደወለ ቆየ የአዲስአበባ ሕዝብ ከዳንኤል ክብረት እና ከኢሬቻው አፍዝ አደንግዝ በፀሎት ወቶ ከኃይማኖት አባቶቹ ፊት ይቁም ከአራጅ መከላከያ ልብስ ለበስ የኦሮምያ ልዩኃይል አጋንንት ወታደሮች ባፋጣኝ የሐይማኖት አባቶቻችንን ከሉሲፈሩ አብይ አህመድ ግድያ እንታደግአቸው !!!
    እናንተ በፈጣሪ የተደገፋችሁ የከበራችሁ የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሐገረ ኢትዮጵያ ጠባቂ እና ተፋላሚ የእውነተኛ ህዝብ ልጀ ፋኖዎቻችን ድላችሁ እነደ ቀስተ ደመና ከሰማይ ወደ መሬት የተዘረጋ እየበራ ያለ ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ የሚቆጠር የመላው ሕዝቦችዋ አሸናፊነት ነው።
    መራሹ የሕዝብ ሰራዊት ፋኖ የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሐገር ኢትዮጵያ ሕዝብ መለኮትአዊ ጠባቂዎች እና
    በራሳቸው ምርጫ ከፈጣሪ ሰውእነት ወደ ሰው ሰይጣናት እና አጋንንታት የተለወጡት በዋና ለዋጫቸው የሚሊዮኖችን ደም እየጠጣ ባለው ጴንጤው ሉሲፈር አብይ አህመድ የሚመሩ መሰል የሰው አጋንንቶቹን ባጠቃላይ እስከ ወዲያኛው ሊያስወግድ የፈጣሪ ኃይል በግፈኞች እና በሴረኞች ቁጣ እየመጣ ነው ማንኛውም ፈጣሪውን እና ሕዝቡን የከዳ ጴንጤ ፖለቲከኛ እና መከላከያ ወደ ፈጣሪው እና ሕዝቡ በይቅርታ በመመለስ በአጥፊነት ልብ እጅ ወደላይ በሰው እነት ክብሯ እና ፍቅሯ ላሳደገችን እምዬ ኢትዮጵያ!!!
    ዋና ማሳሰቢያ
    በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያ ሕዝቦችዋን እና ቤተእምነቷን እየወጉ ያሉት ስለኛ ሐጥያት በመስቀል ተሰቅሎ በቅዱስ ደሙ እና ስጋው ከዘላለም ሞት የታደገን እና ያዳነን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው ከዛሬ 507 አመት በፊት በጀርመኑ ማርቲን ሉተር ጠንሳሽነት በፈረንጆቹ አቆጣጠር ጥቅምት 31/10/1517 ጀምሮ አሳቾቹ ጴንጤዎች እየሱስ ብለው መተው ቅድስት ኢትዮጵያን ከመሪው እስከ ጠባቂዎቹ፣ ፖለቲከኞቹ እና መከላከዮቹ በኦሮሞነት ብቻ ሳይሆን በዋነኝነት በጴንጤቆስጤነት ተመራርጠው በአማራው ሕዝብ ውስጥ ጭምር ያሉ ጴንጤዎች በኦሮሞ ብሔር እና በፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ ተደብቀው
    ኢትዮጵያን የደም ምድር አደረጓት!!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад

    Abatachn 🌹🌹🌹🌹🌹
    Egzeyabher yetebkot🙏

  • @getenttadess3182
    @getenttadess3182 2 месяца назад +2

    ጦርነት በኣማራ እና ኦሮሞ መሓል ይመስላል

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh 2 месяца назад +1

    Baba atisasatu entarki kesi zimi atibelu astariki enedestegnanegn bilwachihali

  • @tekdes309
    @tekdes309 2 месяца назад

    The only one true orthodox leader. Only one!! Others work for the devil, and their wide belly.

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 месяца назад +2

    ሙዚቃውን ቀንሡት እባካችሁን!!

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 2 месяца назад +1

    ታደስኢልማ ምንለማለት ነአባታችን የተናገሩት ፕለቲካ ሳይሆን እውነቱንነው እድመንግስት በዘር ህዝብን እሚያጠፋ ከሆነ መወቀስአልበት ንፅሃንህዝብንበድሮንእየመት መከላከያ ህዝብን እየጨፈጨፈ ዝምብሎማየት ይከብዳል እንካን ለአድአባትማንኞም ሰውማውገዝአለበት ይህ መጥፎድርጊት ነው ጦርነቱን የጀመረው መንግስትነው የሌላውን ክልል ትጥቅ ሳያስፍታ ወደአማራክልል ሂዶ ትጥቅእስፈታለሁብሎ የጅመረው ክሉ ጠበንጃ እሚይዘው የራሱንህይወትናቤቱን ንብረቱንለመጠበቅ ነውበገዛገዘቡ የገዛውን ትጥቅ እሚፉታው ህሊናህምንይፈርዳል ህዝብን መግደአባታችን ይእግዚአብሄርን ትዛዝ ነው ያስተላለፉትከተጎዳ ጎንሁንነውእሚል ቃሉ ዝብሎማጨብጨብ አይደለም አተምግዳጅህንተወጣእባታችን መሳደብአይደለምወደዘር አትጠጋ የአባትነታቸውን ነው የተናገሩት ምድረካድሬ በገዘብእምትገዙ የመናገርመብትም ሞራል ሊናርህ አይገባም

  • @wosenabezework3131
    @wosenabezework3131 Месяц назад

    አው አባታችን በጣም ቤተክርስቲያን ተደፍራለች

  • @user-gv5rl1sl6r
    @user-gv5rl1sl6r 2 месяца назад

    ዋሽነተነ ዝጋው

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 2 месяца назад

    እ/ር ይርዳዎት ጭላንጭል እንኳን የጌታ ነገር አይታይቦትም

  • @LuluFrew
    @LuluFrew 2 месяца назад +2

    ,,ማሲንቆህ፣ያደነቁራል፣ምታወሩርን፣እንዴት፣እንስማ

  • @juleitfekadu
    @juleitfekadu 2 месяца назад

    Berketo yedrben

  • @juleitfekadu
    @juleitfekadu 2 месяца назад

    Yena abat fetariy regem edma yestot

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 2 месяца назад +1

    Wunet new abatachen

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 2 месяца назад

    Abatachin berekto yiderbn edmena tena yistlgn

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ የበሻሻው ቆሻሻኮ ሰው አይደለም ከሁለት እናትና አባት የተወለደ የእብድ ውላጅ ነው ፣ ስራውም ለሰይጣን ነበረ ፣ አሁን ግን ዘሩ ይጠፋል ❤❤❤

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 Месяц назад

      እግዚአብሔር ማን ንደሆነ ለምን ክርስቲያን እንደሆንክ ያልገባህ ለፖለቲካ ስሜት ስካርህ የወንጌልን እውነት የካድክ ሰው ነህና አንተም ተራጋሚ አቡንህ የክርስትናን መሰረታዊ ትምህርት ተማሩ ክርስትና ዋጋ የተከፈለበት ያውም በመስቀል እንጂ የብር መስቀል አስሪቶ በመያዝ አትግደል በሚል ታቦት ፅላት ፊት ግደል በማለት የሚቀለድበት ዱሪዬ ስርኣት አይደለም ክርስትን የፍቅር : የሰላም : የእውነት መንገድ እንጂ የእርግማን መንገድ አይደለም

  • @user-ud1su3lx8f
    @user-ud1su3lx8f 2 месяца назад

    አንደኛውን ታጥቀው ብታገሉ አይሻልም የትኛው ይሻላል ከመፀለይ እልፍ የፓለቲካ ስር መስራት ጀምረዋል ።ጉድ ቤተክርስትያን ይህን ታስተምራለች እንደ

    • @loveethiopia8769
      @loveethiopia8769 2 месяца назад

      ጴጤ አደለህ ምን አገባህ አንተ የኢሉምናቲ አፍቃሪ

  • @user-qy7ie6zl5c
    @user-qy7ie6zl5c Месяц назад

    Abatachen ereso ye betekiresetian abat siyohonu zeregneneten ye misebeku ye ethiopia hezeb telat not kitat yegebawotal dr abey meriachenen leol egeziabeher yetebekew le ersewo gen mot yegebal

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 2 месяца назад

    በቤቴ ክህነት ሥም ወይም መጠቀሜያ መሆን ወይምበጥቅማጥቅም ሠለፖሎትካ መጠቀምያ ማድረግ ውሥጣቹ ሰለሐይማኖት ማሥተማሪ ነው እንጅ ውሥጣቹሁን አፅዱ ከናንተ የማይጠበቅ ቃል መገለፅ ምንያህል እውነት የሕዋት ተልኮ አለው ኢትዮጵያ ንቁ በሐይማኖት ቤት ይህን ማውራት ይቅር ለእዛብሔር መንግሥት እናቶችን እያከበረ ቤት እየሠራላቸው እያበላ እያየን ነው በአደባባይ እሬ ተው እባካቹ

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 2 месяца назад

    Mechem beyzemnu korate ewntegha abate egzare aytfawem . Endzh begelache leban leba komatan komata belo yemnagere tefto new. Eza lela ezhe lela ngereeytngeren mesrtachen yetnagawe . Arerem mererem yegzer ken temtalchi hulum betzberareke melasu fetarin eji yensale ewenten ewnte yalem yekibere akilelun yelbsale .geze telwawachi new andu yehonelhale andu yehonebhale.be egzabher bet tesegsegew gulelatun yendaut welo sayadere egzabher ferdun setale . Letageze sew yefetarin demse yesemale. Zare ewnte menagere be ewnte menore waga yaskefelale bezu wendmoche hazen sankemtelachew beguada begodegadawe anatachew betyete tendlo alfewale . Yemyasazenew merdo ngari enkan yelachew balefewm sereate endzhu ..memoto enkan yaltaweklete weto yekerew sew enatena gedaye ke kirstose gare yawekutale. Gen lemn ? Ehe hulu lemn? Kezh besheta endete mefweseenchelalen? Andu nghse andu gedaye andu asgedaye andu tesadaji andu asadaji derja endete bande teskolkulen dersen?.endtese wend behageru tata atgbeyaye ategaba eyale bemencha angetun kuretew eyale sanja begumruki hegewte asmselo seyaze asayto be plan seyasard endete hagere zem ale ? Zare hulum kefire seyalki gudayu wedmehalem endmayderse nemn ergteghoche honachehu new? Beka selzmtachehu waga tekbelalachehu. Andente hayel new lemn zemta. Enhe melkam abate sel ewnte tenageru selewntem noru berktachew yedrben.

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 2 месяца назад

    ፈሪሳውያን ሁሌም ፈሪሳውያን ናቸው ።
    አባታችን ሮሜ 13 በሙሉ ያንብቡና ይተርጉሙ ደ
    መሪን የሚቃወም እግዚአብሔርን ይቃወማል ይላል ። ታድያ ማንን እየተቃወሙ ነው?
    እንዴት ቃሉ ሳያውቅ ሰው ይቃወማል ።
    በሕዝብ አለቃ ላይ ቃል አትናገር ተብሎ ተጽፏል። ጠላትን ውደድ ወይስ ርገም ? በእውነታ ጳጳስ ከሆኑ መልስ ይስጡኝ ። ካልሰጡኝ ግኝ እንደ ተራ ምዕመን አልቆጥሮትም ። ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ይጀምራል ።
    ሰው የዘራውን ያጭዳል የመንገዱን ፍሬ ይበላል ።

  • @asteryelema4118
    @asteryelema4118 2 месяца назад

    ሌባ ሁላ ከበታችን ብሎ ቢጠይቅ አምላክ የአከበበራቸውን ማንም ዝቅ አያደርጋቸውም እውነት የተናገረ ሌባና አገር አጥፊ መሪን ይደግፋል ጌታ ይጠበቅልን

  • @ash4805
    @ash4805 2 месяца назад

    Kibur bitsu abune Luckas bereketo yiderebin.yihe yesytan lej eskiy b 80 edmewo wond kehone yiserotna...alem yissak 😂😂😂.dagmawi atse peteros....

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 2 месяца назад +3

    አብይ ተዘቅዝቆ ታስሮ መገረፋ አለበት ይህ ነፍሰ ገዳይ ጭራቅ ረዢም ዕድሜ ይስጦት ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 2 месяца назад

      ብፁህ አባታችን ??????? ቆይ ለእናንተ ብፅእና ምንድር ነው ? ወንጌል ሳይገባችሁ ነው እንዴ ክርስቲያን የሆናችሁ ? አረ ተው እንጂ ይህን አቡን ብፁዕ ለነገሩ የካባ ውስጥ ፖለቲከኞች አይደላችሁም ? የኦርቶዶክስ እምነት የአማራ ሃይማኖት ነው ብላችሁ ለምን ደመደማችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ አማራ ወይም ትግሬ ኦሮሞ ወይም አፋር ነኝ ብሏል እንዴ ? ተው እንጂ ወገን ሃይማት የአማኙ እንጂ የብሔር ንብረት አይደለም እምነት እኮ የግል ነው ምነው ዕድር አደረጋችሁትሳ የህይወት ጉዳይ ለዛም የዘላለም ህይወት ጉዳይ

  • @tsefeshbangewe9912
    @tsefeshbangewe9912 2 месяца назад

    ገዳይ ተቀምጦ አትግደሉ የሚል ያስገርማል እንዴ

  • @fk3365
    @fk3365 2 месяца назад

    አንገት ቆራጮቹማ ጊዜ ያገኙ ፖለቲካው ላይ የተለጠፉ አክራሪዎች መሆናቸውን ማንም ይረዳዋል ።

  • @HHd-bm4gk
    @HHd-bm4gk 2 месяца назад +2

    አንጀትህ ይፍረስ ፅንፈኛ ሽማግሌ

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 месяца назад

      ዘላን ስብናየሌለህ ሜዳ አደግ ባለጌ

    • @hailuasmarearage2519
      @hailuasmarearage2519 2 месяца назад

      መቅሰፍት ይላክብህ ክብረ ቢስ ክብር የሌለህ

  • @gizachewderessa3046
    @gizachewderessa3046 2 месяца назад

    አባ እባኮትን ይህን የተከበረውን መስቀል ያስቀምጡና ድስኩሮን ይዶስክሩ

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 месяца назад

      ዘላን መንደርተኛ ባለጌ ሜዳደግ እርካሽ ክፍት አፍ

    • @hailuasmarearage2519
      @hailuasmarearage2519 2 месяца назад

      እራሳችነን እንፈትሽ ዘለን ጭንቅላት ላይ እንዴዝንብ አንውጣ ንጹህ ህሊና ያላቸው እውነተኛ አባት ናቸው በረከሰ አፍ አይነሱም እሽ ???

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 2 месяца назад

    ማህበረ እርኩሳን ስብስብ። አራት አይደለም በእናንተ የውሸት አባቶች ምክንያት አስር ሲኖዶስ ይመሰረታል። ፅንፈኞች በጳጳስ ስም የሚያራምዱ አረመኔ ጳጳስ ክፉ እያስተማሩ ነው።

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 2 месяца назад

    ከ6 ዓመት በፊት የት ነበርክ ወንበዴ ሽፍታ

  • @AbbagebreKidan
    @AbbagebreKidan 2 месяца назад

    እንኳን የትግራይ ገዳማት ና አድባራት ሲቃጠሉ እናቶች ህጻናት ሲደፈሩ ሲገደሉ የአማራ ወጣት ልካችሁ ፋይናንስ እያዋጣችሁ ህዝብን ስታስጨፈጭፉ ደስተኞች ነበራችሁ ስትቀበሉት እንዴት ከበዳችሁ አሜን ብላችሁ ተቀበሉት የሰፈራችሁት ነውና።

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 2 месяца назад +2

    ይህ ሰው ተግባሩ የእቡን አይደለም አንድን ሰው አቡን ብለን ለመጥራት ምንችለው በተግባሩ ነው : አብይን ግደሉት : ግንባሩን በሉት : መከላከያንም ጭምር ብሎ በታቦትፊት የሚፎክር አቡን የትም አለም የለም አቡንነት እንድህ ከሆነ ሌላ ድራማ ነው :: የክርስቶስ መስቀል በአንገቱ አንጠልጥሎ እርግማንና ሞትን የሚያውጅ ፅንፍ የረገጠ ብሔርተኛ የኦሮሞ ፅንፈኛ በእጅጉ የሚያስንቅ ከአልቃይዳም የባሰ ፅንፍ የረገጠ አቡን አቡነ ምንትስ ስትሉ የእግዚአብሔር ነገር የሃይማኖታችሁ ነገር ትንሽ እንኳን የማይገዳችሁ ናችሁ :: ቀኖናችን ተነካ ዶግማ ተጣሰ ተብሎ ጥቁር ያስለበሰው የአገሪቱን መሪ ግንባሩን በጥይት በሉት የሚል ዱሪዬ ሰው ደጋግመህ አቡን ስትል እግዚአብሔርን ምን ያህል እያሳሰክ እንደሆን ይሰማኛል ለነገሩ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ነገር ግን ይቅርታ ለሚፈልጉ እንጂ ወንጌል ሳይገባው ለሰው ወንጌል አስተማሪ ለመሆን ቆብ ያጠለቀ ካድሬ የተለሰነ መቃብር ከአፉ የበለኣም እርግማን የሚወጣ አረ እእግዚአብሔር ይቅር ይበለው

  • @MitikuKantiba
    @MitikuKantiba 2 месяца назад

    በሀገርቱ ሕግ መሠረት ወንጀለኛ ተብሎ ተፈርዶበታል።ከዚህ በኋላ እሥር ይጠብቀዋል ።

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 2 месяца назад +10

    አቡኑ ስትል ትንሽ አታፍርም ? በእግዚአብሔር መንግስት ላይ በሃይማኖትህ ላይ የቀለድክ አይመስልም ? ምን ማለት ነው አቡን ማለት ቆብ ያደረገ ብሔርተኛ ሞትን የሚያውጅ በፀሎት ፈንታ ግዲያን በፍቅር ፈንታ ጠብን ጦርነትን የሚጭር ርካሽ ፖለቲከኛ እንኳን መሆን የማይችል አይደለም የሃይማኖት አባት አዝናለሁ ሉቃስ አባ ሳይሆን አቶ ሉቃስ ወይም ፋኖ ሉቃስ ብትለው ይመጥናል

    • @getachewenyew6722
      @getachewenyew6722 2 месяца назад +1

      Do you want really your to listen the interview? If so why you introduce a background music so loudly in a which dominate the voice of the interviewer and Bishop Lukas? Ýou better avoid the back ground music at all.😮🎉

    • @bekeleAdera
      @bekeleAdera 2 месяца назад

      ​@@getachewenyew6722😂 29:39

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 месяца назад +1

      ዘላን ክፍት አፍ ሜዳአደግ ዘረቢስ ቆሻሻ

    • @እቢ
      @እቢ 2 месяца назад +2

      ጠማማ አብይ ይሸጉርህ

    • @EtiopiaLoveofrusia
      @EtiopiaLoveofrusia 2 месяца назад +3

      እንዳተ አይነቱን ባንዳ ነው የምናፀዳው ላንተ ማህፀን ሲቀድ የነበረውን የሚመርቅ ነው አቡኑ የሚባለው ይዘገያል እንጂ እውነቱ ይወጣል