#ሰበር_መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 218

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 7 месяцев назад +17

    እሰይ እሰይእሰይ አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @zeethiotube8391
    @zeethiotube8391 7 месяцев назад +9

    ወንድሜ ነጋሽ በጣም ነዉ የምሣሣልህ እውነተኛና ሀቀኛ ስለሆንክ የድንግል ልጅ ከአጠገብህ ይሁን በርታ እንደዚህ አይነት መልካም አስተምሮት ያለው አባት ሰለአቀረብክልነ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @absabs9882
    @absabs9882 7 месяцев назад +23

    ነጋሽ በዳዳ ጥሩ ክርስቲያን ነህ እግዚአብሔር ያበረታህ

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 7 месяцев назад +6

    ወንድማችን ነጋሽዬ ተባረክ ውድ አባታችን በሆነውና ባለፈው ነገር ምንም አያስቡ መንፈስ ቅዱስ ተመርተው በይቅርታ ተመልሰዋል በርቱ እኛንም አጠንክሩን

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 7 месяцев назад +41

    ወንድሜ ነጋሽ በርታልን

    • @SebleAbey
      @SebleAbey 7 месяцев назад

      ደነዝ እንስሳ ብልሹ​@@TadePole-g5k

    • @shimelesBesher
      @shimelesBesher 7 месяцев назад +9

      ​@@TadePole-g5kአይናችናት❤ ማርያም አንቺን አይንኩብን ማርያም እንወድሻለን ❤እኛ ለወደድናት እኛ ላከበርናት ምን አቃጠላቹ እኛ አንሳደብም እምነታችንም አያስተምረንም እመብርሃን ልቦና ትስጣቹ😢😢😢 እደግመዋል ማርያም እንወድሻለን ሰይጣን ቅጥል ይበል

    • @NEGASHMEDIA
      @NEGASHMEDIA  7 месяцев назад +8

      አመሰግናለሁ

    • @tirsitsahleantero317
      @tirsitsahleantero317 7 месяцев назад +3

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @alemneshhnebese2127
      @alemneshhnebese2127 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @merontadele70
    @merontadele70 7 месяцев назад +6

    አባ እንኳን አየኖት በረከትዎ ይደርብን። እናመሰግናለን ወንድማችን ነጋሽ።።

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 7 месяцев назад +16

    ውድ ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ

    • @NEGASHMEDIA
      @NEGASHMEDIA  7 месяцев назад +1

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 7 месяцев назад +8

    ዋው አባታችን ዝግታቸው ስርዓታቸው በጣም ደስ የሚሉ አባት በረከቶቸው ይድረሰን ❤❤❤

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም
    @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም 7 месяцев назад +5

    አባታችን ቀለሂወትን ያሰማልን በውነት አባታችን ወድቁ መነሳትን በደብ አስተምረውናን ለዛውም ከእንባ ጋር አሁንም ይማርን ቸሩ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ

  • @abebawerku642
    @abebawerku642 7 месяцев назад +2

    በጣም ደስየሚል አቀራረብ ደስስስ የሚል ገለፃ እናመሰግናለን ወንድማችን ነጋሽ
    በረከቶት ይደርብን አባታችን

  • @SelamYitayew
    @SelamYitayew 7 месяцев назад +42

    የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች ነጋሽ እና አራአያ ልኡል አግዚያብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤😊😊😊😊በቤቱ ያፅናችሁ😊

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 7 месяцев назад +6

    እፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ክበሩልኝ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን በምህረቱ ይጎብኘን አመሰግናለሁ❤

  • @yaredsarha2620
    @yaredsarha2620 7 месяцев назад +9

    እጅግ ይደንቃል! አባታችን እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ!
    ወንድም ነጋሽም እንዲሁ!!
    ሁሉም አላፊ ጠፊ ነው! እውነት ግን ዘላለም ፀንታ ትኖራለች:: ዘረኝነት እና ፍቅረ ነዋይ ያሰከራቸው: እነሱ ግራ ገብቶአቸው ምንመኑ ግራ የሚያጋቡ ነውረኞች የበዙበት ዘመን ነውና ኦርቶዶክሳውያን እጅግ ነቅተን ቤተክርስቲያናችን መጠብቅ አለብን!!

  • @selamgach92
    @selamgach92 7 месяцев назад +16

    ወንድሜ ነጋሽ በርታ በጉጉት ነው የጠበኩት አቀራረብክ ደስ ስትል በቃ ትችላለክ እመብርሃን ትጠብቅክ አባታችን እመብርሃን ትጠብቆት

    • @NEGASHMEDIA
      @NEGASHMEDIA  7 месяцев назад +2

      አሜን አሜን

    • @negteabete
      @negteabete 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 7 месяцев назад +7

    የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች ነጋሽ እና አራአያ ልኡል አግዚያብሔር ይጠብቃችሁበቤቱ ያፅናችሁ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 7 месяцев назад +8

    በጣም የምውዶት የማከብሮት አባቴ ለመጀመሪያ ግዜ በትክቶክ ያስተማሩኝ አባቴ ኑሩልን ፣ነጋሽ ወንድሜ እናመሰግናለን ስለ አቀረብክልን❤❤🙏

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 7 месяцев назад +19

    አባታችን እንኳን በጥበብ አስበው ተመለሱልን

  • @AyuNaa-yt2pv
    @AyuNaa-yt2pv 7 месяцев назад +5

    እንቁ የሳሎ ደ/ፀሐይ ልጅ ሰማዕቱ በበረከት ይጎብኝህ ደብርህን ስትጠራ የተሰማኝ ስሜት በእውነት እግዚአብሔር ጤና ከሠላም ከፍቅር ጋ ይስጥህ ጋዜጠኛ ነጋሽ።

  • @me-du5qp
    @me-du5qp 7 месяцев назад +3

    ነጋሸ ወንድሜ እኔም በጣም ነው የማከብራቸው

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 7 месяцев назад +4

    አባታችን እንኳን ፈጣሪ መለሰዎት

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 7 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁንም በቤተክርሲያችን ያለው ፈተና ያጥፋልን አሁን የያዙትን ሀገረ ስብከት እስክ መጨረሻው ያፅናቸው እግዚአብሔር አቅምና ጉልበት ይስጦ በርቱልኝ

  • @Thomas-vw1pl
    @Thomas-vw1pl 7 месяцев назад +2

    በርታ ነጋሽ፣ አቀማመጣችንን እናስተካክል

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY 7 месяцев назад +7

    ሁሉም አላፊ ጠፊ ነው! እውነት ግን ዘላለም ፀንታ ትኖራለች::

  • @lemlemgirma4974
    @lemlemgirma4974 7 месяцев назад +4

    አምላክ ይቅርታ ልብ ይፈልጋል አባታችን በጣም በጣም አስደስተውናል እድሜና ጤና ይሰጥልን በበረከት ይኑርልን

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 7 месяцев назад +1

    በእውነት መታደል ነው የነገውን ታሪክ ማሰብ እጅግ አስፈላጊ ነው ነጋሽዬ ሳቅህ ያስደስተኛል እንደ እናት ነው የምሰማህ ልጄ

  • @መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ

    አባታችን በእውነት እማምላክ ትጠብቅልን ❤❤❤

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 7 месяцев назад +9

    አባታችን በርቱ ከሠው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም😢

  • @Meseret-oc4tb
    @Meseret-oc4tb 7 месяцев назад +1

    ነጋሽ እውነት ልዩነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 7 месяцев назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @AsterKiros-w3p
    @AsterKiros-w3p 7 месяцев назад +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ሰው ሆኖ ስህተት የማይሰራ የለም እንኳን ተመለሱልን ዋናው ትልቅ ነገር እሱ ነው ቤተክርስቲያን በጣም ከባድ አደጋ ላይ ናት እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው!!

  • @MeazaGebeyehu
    @MeazaGebeyehu 7 месяцев назад +1

    አባታችን ስላየንዎት በጣም ደስ ብሎኛል እስካሁኗ ሰዓት በወስጤ ያለውን ጥያቄ መልስ አግቼአለሁ በተለይ በምን ሁኔታ ላይ ናቸው የሚለውን ማለት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት::

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥህ በረታ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YaynuGaddissa
    @YaynuGaddissa 7 месяцев назад +1

    አባትነት እንዲህ ነው እስከመጨረሻው በእውነት ያፅናዎት።

  • @SimegnDechu
    @SimegnDechu 7 месяцев назад

    እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 7 месяцев назад

    እግዚያብሄር እውነት ስለሆነ ነው እውነትን ከነሱ ነጥሎ እንዲህ ባደባባይ እንዲመሰክሩ ያደረገው መጨረሻውን ያሳምርሎት የጨረቃ ጳጳሶችም ልባቸውን ያንጻላቸው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 месяцев назад +6

    ሀቀኛው የተዋህዶ ልጅ ናጋሺ❤

  • @Anktse
    @Anktse 7 месяцев назад +2

    አባ እግዚአብሔር ይጠብቆት የሰማይ ቤት የመረጡ ኑት ዕድሜ ይሰጦት ነገሸዬ በረታ

  • @Etaferahu-nh8mo
    @Etaferahu-nh8mo 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @mr.mimimindaye6046
    @mr.mimimindaye6046 7 месяцев назад

    ሀይ ነጋሽ አባታችንን በፀሎት አስጀምረህ በፀሎት ብታዘጋው መልካም ነው ።

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 7 месяцев назад

    በርታልን ነጋሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሰላም አባት እርጋታቸው ደስ ሲል

  • @Sirgut-c9t
    @Sirgut-c9t 7 месяцев назад +5

    አባቶቻችን እባካችሁ ታዲያ የትኛውን ፈተና ነው የምታሸንፉት? የቅዱሳን አባቶቻችን አፅም እንዳይወቅሳችሁና ምእመኑንም ለጥቃት እንዳታጋልጡት መቻቻልንና መረዳዳትን መርህ ብታደርጉና ፈሪሃ እግዚአብሔር ቢኖራችሁ እኛንም አንገት ከመድፋትና ከመሸማቀቅ ታድኑናላችሁ!!! በረከታችሁ ይድረሰን!!

  • @ejiguzegeye3849
    @ejiguzegeye3849 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ሀይማኖታችንን ይጠብቅ ነጋሽ በርታ

  • @etenateheyesus2241
    @etenateheyesus2241 7 месяцев назад

    አባታችን ያጽናሎት ተባረኩ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 7 месяцев назад

    አይገርምም ከዚህ ወጥቼየ የይቅርታቼውን ደብዳቤየ ሠምቼየ በድጋሜየ አለቀስኩኝ የውነት ድግል እናታችን ትጠብቀዎት አቱኮ ገና ብዙ የሚጠበቅበዎት የቤተክርስቲያን ልጂ ነዎት

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 7 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @markos6406
    @markos6406 7 месяцев назад

    አባታችን እንኳን ተመለሱልን ፣ደስ የሚሉ አባት እርጋታዎት እራሱ አስተማሪ ነው።

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነጋሽ እንወድሐለን እናመሰግናለን

  • @WoineshetBegashaw
    @WoineshetBegashaw 7 месяцев назад

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ እውነቱን እውነት ሐሰቱን ሐሰትት ለማለት እግዚአብሔር ስለረዳዎ ለአምላክዎ ልቦን ክፍት በማረግዎ ።።በአላማ ነው የሞነከሱ።እስከ መጨረሻም ይጠብቅዎ።።

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ያልፍል አባታችን

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 6 месяцев назад

    ማመን እዝጋብሔርን ብቻ ነው በአሁን ግዜ።

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 7 месяцев назад +1

    ወንድማችን ነጋሽ በርታል እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን አባታችን እኳን በሰላም ተመለሱልን ❤❤❤❤❤❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 7 месяцев назад

    ወንድማችን ነጋሺ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይስጥህ አባታችን በረከተወ ይደርብን

  • @tigistmaki2614
    @tigistmaki2614 7 месяцев назад

    "ቤተክርስቲያንና የቤተክህነትን ሰዎች ለይተን እንይ" የሚለው አባባል ልቤን ነክቶቶታል በጣም ትክክል

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 7 месяцев назад +1

    ወንድማችን ነጋሽ በእውነት እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን በስላሴ ስም በጣም ነበር ሳስብህ ነበር❤❤❤❤

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 7 месяцев назад +8

    ድምፃችንን share እና subscribe እያደረግን ኦርቶዶክሳዊያን

    • @NEGASHMEDIA
      @NEGASHMEDIA  7 месяцев назад +1

      ከልቤ አመሰግናለሁ ሼር ይደረግ

  • @samuelabebaw2930
    @samuelabebaw2930 7 месяцев назад +2

    በርታ

  • @zeethiotube8391
    @zeethiotube8391 7 месяцев назад +2

    ዉይ ስክነት እንዲህ አይነትም መልካም መምህር አለ ማሰተዋል የታደሉ

  • @kasu3477
    @kasu3477 7 месяцев назад

    አባታችን ❤❤❤

  • @zerlegeberenew
    @zerlegeberenew 7 месяцев назад

    የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን አባታችን

  • @nesanetasrie
    @nesanetasrie 7 месяцев назад +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ShowaHabteneri
    @ShowaHabteneri 7 месяцев назад

    እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @bezaa5183
    @bezaa5183 7 месяцев назад

    Thanks Negash

  • @dTarikuHabtezedebremedhanit
    @dTarikuHabtezedebremedhanit 7 месяцев назад +1

    ሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን

  • @AyelechBekele-l8o
    @AyelechBekele-l8o 7 месяцев назад


    Abatachin egzyabhir xibabun salsaxot ahunm xinan edime.yasxln qalhiwt yasmaln
    Amen
    Amen
    Amen

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 7 месяцев назад

    ውድ ወንድማች ነገሽዬ በክርስቶስ ፍጹም ሠላም ይብዛልህ እያልኩ በቀን 12/08/2016 ከቀኑ 8:00 ሠዓት በየካ ቅዱስ ሚካኤል ልዩ ጉባኤ ስላለ መተህ የሚድያ ሽፋን እንድትሠጥ በመላኩ ቅዱስ ሚካኤል እንጋብዛለን

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 7 месяцев назад

    God bless you, brother. Keep up the great work.

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 7 месяцев назад

    አባታችን ጠካራ ነበሩ መጀመሪያ ሰሰማ አዝኜ ነበር በተለይ ሰኞ የሚያሰተምርሩን ትምህርት እና ያባታችንን ያባ ኪሮስን ገድል ሲተረጉሙልን ትምህርቱ በጣም ነበር የምኖወዱላቸው ሲመለሱ በጣም ነው የተደሰትነው አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @BA21sp93
    @BA21sp93 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ብርታት ጋሻ ይሁንህ በርታልን ውድ ወንድማችን

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 7 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ አስበን በቸርነትህ

  • @afomiamulat3848
    @afomiamulat3848 7 месяцев назад

    ነጋሽ ደስብሎናል አባታችንን እንወደዎታለን ትልቅ የትል
    ቅ ምሳሌ ነዎት እንባችንን አብሰውልናል ልባቸው የደነደነ ልብን የሚሰብሩ ደግሞ አሉ ልብ ይስጣቸው

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 7 месяцев назад

    አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን ❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም አየኖት መጡልን!!!

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 7 месяцев назад

    ወንድማችን ነጋሽ በርታልን እግዚአብሔር በመገድህ ሁሉ ያግዝህ ያበርታህ የተዋሕዶ እቁ ልጅ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @-Hunemedia
    @-Hunemedia 7 месяцев назад

    ቅን የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነጋሽ እድሜ ማቱሳላን ያድልህ "የቤትህ ቅናት በላኝ" የሚለውን የዳዊትን መዝሙር ከልብህ የተረዳህ ጀግና።

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 7 месяцев назад

    ወንድማችንነጋሽዪ።ተባረክውድበርታ❤❤❤❤❤

  • @alematalay734
    @alematalay734 7 месяцев назад

    ነጋሽ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 7 месяцев назад

    True Christian! Thank you our father! May God be with you all the time in your spiritual life!
    True father, you really make the best statement and we understand you.

  • @biruheyesuskifle
    @biruheyesuskifle 7 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ያፅናህ

  • @Shiwonzish
    @Shiwonzish 7 месяцев назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @duliti7133
    @duliti7133 7 месяцев назад

    አባታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጦት የእርሶ መመለስና ይቅርታ ለቤተክርስትያን ትልቅ ድል ነበር

  • @lidetabera5685
    @lidetabera5685 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 7 месяцев назад

    የምወዳቸው ኣባት በእውነቱ💕🙏💕በረከታቸው ይደርብን💕🙏💕🤲

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 7 месяцев назад

    ነጊዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የነጋሽ ሚዲያ ይለያል ❤❤❤❤❤❤

  • @SimegnTeklemariam
    @SimegnTeklemariam 7 месяцев назад

    አባታችንየልተበረዙ የደጉባትን ቤተክርሰቲያን ያከበሩ እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 7 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 7 месяцев назад

    Dear Father may we/I have your blessing 🙏? You are very decent and talk clearly with full truths and trust atyract to listen to know you remembering the pdt episode. My God strengthen you and your followers the tight path and friction free Godly services? We wish you and praying for God's mercy and grace be always with you? The way we see it the Orthodox believers and it's church is in a very challenging situation. God is good and always good!? Thanks for your presence to discuss with the host, Negash?

  • @ያብናት
    @ያብናት 7 месяцев назад

    ሁሌም ከስህተት በኃላ ፈጥኖ ይቅርታ መጠየቅ ክብርን ያሰጣል

  • @samrawitbelay1449
    @samrawitbelay1449 7 месяцев назад +3

    Teregaga negash

  • @hailemariambeide3273
    @hailemariambeide3273 7 месяцев назад

    ሕሊና ርትእት ፣ ኦ አባ !

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 7 месяцев назад

    ይደክማል ....

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 7 месяцев назад

    Egziabher yimesgen! Wanaw 😮ena tileku be nesiha memelesu new! Abatachin lehulachinem araya yemihon nachew! Ke yikerta belay minem yelem! Ahunem Egziabher amlak ke dagim sihetet yitebkwot!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fufuabcd
    @Fufuabcd 7 месяцев назад +1

    ከስራ ስገባም ቢሆን አያለሁ እውነቱን እንፋልጋለን ተባረክ ነጋሽ ወንድሜ

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 7 месяцев назад

    Negash ykurt ken lije egziabehir ybarkeh abatachen berektwo yderbn

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 7 месяцев назад

    ተመስገንአባታችን❤❤❤❤

  • @asterkahsay1387
    @asterkahsay1387 7 месяцев назад

    እባ እ/አምላክ እባቶቻችን አያሳጣን መልስ የሰጡበት መንገድ እንዴት አስተማሪ ነው በጣም ረክቻለሁ አምላክ ይጠብቆት

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 7 месяцев назад +7

    ወንድማችን ነጋሽዬ ተባረክ ውድ አባታችን በሆነውና ባለፈው ነገር ምንም አያስቡ መንፈስ ቅዱስ ተመርተው በይቅርታ ተመልሰዋል በርቱ እኛንም አጠንክሩን

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 7 месяцев назад

    Abatachn bewnet betam neber yanbanew selmotuln desbelonal❤

  • @zelalemadmassu62
    @zelalemadmassu62 7 месяцев назад

    የኔ አባት❤

  • @roman-726
    @roman-726 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏