#ተገደሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 156

  • @aregashgebere
    @aregashgebere День назад +33

    አባታችን አቡነ ናትናኤል ቡራኪዎ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቆት🙏♥️

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k День назад +44

    አቡነ ናትናኤል በጣም የምወዳቸው አባት ቢዘምሩ አይጠገቡ ቢቀድሱ መንፈስን የሚመስጡ ቢያስተምሩ ልብ የሚያለመልሙ አባት ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!

  • @MenederinAlemu
    @MenederinAlemu День назад +19

    ደግ አና የእዉነት አባት አቡነ ናትናኤል በረከትዎ ይደርብን

  • @Mebrat_Kebede
    @Mebrat_Kebede День назад +18

    ነጋሽ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @SewasewBirhanu
    @SewasewBirhanu День назад +10

    ቀለህይወት ያሰማልን ።ነጋሽ ሥራህን ይባርክልህ።ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪነትህ ሳላደንቅ አላልፍም ።ቀለህይወት የሰማልንዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እናመሰግናለን።ደ

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 День назад +11

    አባታችንበረከቶ ይደርብን

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 День назад +19

    አባታችን አቡነ ናትናኤል የኦርቶዶክስ ዕንቁ አትንኩብን በቃ ❤🙏

  • @meseretjiru4079
    @meseretjiru4079 День назад +19

    ሃይለሚካኤ የምትባል በኦሮሞ ስም አትነግድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ አቡነ ናትናኤ የተከበሩ በፅጋ የተሞሉ በሁሉም ቋንቋ አሳምረው የሚሰብኩ ብፁ አባት ናቸው::

  • @bekeleyirgu6858
    @bekeleyirgu6858 20 часов назад +1

    ነጋሽ እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ጤናና ረጅም ዕድሜ ይሰጥህ ። ኃይለ ሚካኤል ጭንቅላቱ በተንኮልና በክፋት የተሞላ ነው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው።

  • @dersanewondimu9687
    @dersanewondimu9687 День назад +10

    እድሜና ጤና ሰላሙን ይስጥልን እንጂ ለአባታችን አቡነ ናትናኤል ትልቅ ፀጋ ያላቸው በዘመነ ኮረና እንባቸውን እያፈሰሱ ለሃገራችን ምህረትን ያወረዱ መንፈስ ቅዱስ የተሞሉ አባት ናቸው ለወደፊቱ ፓትሪያርካችን የሚሆኑ መንፈስ ቅዱስ ያጫቸው አባት ሆነው ቢሆንስ ዕድሜ ሰጥቶን ለማየት ያብቃና ነጋሽ አይዞህ የቤታችን ጉድ አያልቅምና እንዲያው ፈጣሪ ባወቀው ባየ ማለፉ አይሻልም ።

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f День назад +4

    አባታችን በረከቶ ይድርብን❤❤❤

  • @TirsitAbebe-o7w
    @TirsitAbebe-o7w День назад +3

    Abune Natnael nurulin , bagelegu demo min argu new yemitiliuachew, ere sinesirat yazu.
    Bereketeo yideribin long live.

  • @Abdslegn
    @Abdslegn День назад +1

    ነጋሽ ስለ መረጃው እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን መድሀኒአለም ዋጋህን ይክፈልህ ብፁዕ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን ምንም ይስሩ እነሱን የመተቸት ምን ሞራል እና ምን አቅም አለን እግዚአብሔር ነው እኮ የሾማቸው ይህን መጥፎ ሀሳብ የሚያስቡ ሰወችንም እግዚአብሔር አይነ ልቡናቸውን ያብራልን የቤተክርስቲያኒቱ ጠላቶች እግዚአብሔር ያርቅልን
    የአባቶቻችን ቡራኬያቸው ይድረሰን አሜን
    ነጋሽ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @meleselegese1467
    @meleselegese1467 День назад +3

    አቡነ ናትናኤል በጣም የምንወዳቸው አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @azebnegash7792
    @azebnegash7792 День назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረስን ብፁ እባታችን እብነ ናትናኤል በረከትዎ ይድርብን ወንድማችን በርታ እንተችዲያቆን ዮርዳኖስ መምህር ዘመድኩን እየመረረንም ቢሆን እውነትን እየስማን እየተማርንበት ነስ በየቅኑ ማልቀስ እግዚአብሔር ይቅርታ መጠየቅ በስተቀር ምን ማለት ይሻላል የሚያመው ድግሞ ይቺን እንቁ ቤተክርስቲያንን የሚያሳዱና የሚያስጨንቁት ቤተክርስቲያንን እንወዳለን የሚሉ የውስጥ ተኩላዎች ናችው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችው እግዚአብሔር ስለምቱት ወገኖቻችን ነፍሳችውን ይቀበልልን ይሄን ስው ቅድስት ቤተክርስቲያንን እንዳይስራ የሚፍልግ ዲያብሎስ ነው ብፅ እባቶቻችንን ቡራኬእችው ይድረስን እግዚአብሔር ይመስገን ገንዝብ ለቤተክርስቲያን ተስበስበ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 День назад +6

    ነብሳቸዉን፣ይማርልን፣ያማል 😭😭😭😭

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 День назад +1

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን ብፁእ አቡነ ናትናኤል፣ ወንድማችን ነጋሽም በርታልን 🤲🙏🤗⛪️✝️💚💛❤️💚💛❤️

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 День назад +4

    ሰላም ፣ነጋሸ፣ወንድማችን፣ሰላምህ፣ይብዛ 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg День назад +1

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @JemanshJem
    @JemanshJem 22 часа назад +2

    ፀልዮ ፈጣሪ ከዚህ ሴጣናዊ ስራ ከሚሰራ ሃ/ሴ አፉን ፈጣሪ ይዝጋልን ሰለቸን ዘላለም እያዋጋ ነው

  • @AbeselomEndalkachew-wz4cp
    @AbeselomEndalkachew-wz4cp День назад +3

    ነጋሽ ሁሌም እንከታተልካለን በርታልን ግን ነገሮች በውስጥ እንጨርስ።

  • @senaitdegene3940
    @senaitdegene3940 День назад +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን።

  • @yohanesdinkissa4334
    @yohanesdinkissa4334 День назад +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው።

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 День назад +3

    አቤት ኃያሉ እግዚአብሔር ይቅር በለን። እንዴት ያለ ድፍረት ነው አቡነ ናትናኤልን እንዲህ መናገር። አገልግሎታቸውን ይባርክልን። ቡራኪያቸው ይድረሰን

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 21 час назад +1

    qale hiwot yasemalin negash

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p День назад +3

    ጀግናው ወንድማችን በርታ!!🙏💚💛❤

  • @WenshetBekele-p4l
    @WenshetBekele-p4l 8 часов назад

    የኔ ወንድም እኔ በመለይም አንደበቴ የምለው የድንግል ልጅ ዕድሜ ዘመንህን ሁሉ ከነ ቤተሰብህ ጥበቃው አይለይህ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 21 час назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉ መልሰ አለው እሱን ተሰፋ እናደርጋለን

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu День назад

    ነጋሽ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሮ ቅዱስ ሚካኤልን በተመለከተ ሁልጊዜ ቁጭት ይሰማኝ ነበረ የአያት ቅድመአያቴ ታቦት እኔ ለማገዝ አቅሜ ስላፈቀደ ይቆጨኝ ነበረ አሁንም እግዚአብሔር ያግዝህ አመሰግናለሁ።

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 2 часа назад

    አባታችን አቡነ ናትናኤል የተወደዱ አባት ናቸው እንወዳቸዋለን በጣም ይባርኩን

  • @Girmamulugeta-c7m
    @Girmamulugeta-c7m 20 часов назад

    ነጋሽ እግዚሐብኤር ይባርክህ እኔ ምስክር ነኝ ብጽህ አቡነ ናትናኤል አዲስ ዓለም ማሪያም ማታ ሁለት ሰዓት ጀመሮ ከደብሩ ሊቃውንት ጋር ማህሌቱን እየመሩ አንድ ጊዜ እንኮን ሳይቀመጡ ሲያገለግሉ አድረው እውነቴን ነው የምልህ አዲስ ዓለም ማሪያምን ቤተክርስቲያን ታውቃው እንደሆን ከአፍ እስከ ገደፉ በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና በምዕመናን ተሞልቶ ከእሳቸው ጋር እኩል በዕልልታ በጭባጨባ በእንባ ጭምር ከእሳቸው ጋር ያገለግሉ ነበር እውነቴን ነው የምልህ ይህ የምናገረው በእውነት ቦታ ቆሜ ያየሁትን ነው እን ለመጀመሪያ ጊዜ ብጽዕ አቡነ ናትናኤልን አየሁኝ ከሊቃውንት ጋር እያሸበሸቡ ድምጻቸው እስኪዘጋ ድረስ ወረቡን እየመሩ በመሃል ጸሎት ሲደረግ የሀገረ ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ ስም እየጠሩ ሲያገለግሉ አድረው በመጨረሻ ኪዳን አድርሰው ነው ቅዳሴ ይገባሉ ወዴት እንደሄዱብን ያጣንው እውነቴን ነው የምልህ ብዙ ሰው እሳቸው ስላልቀደሱ ውስጣቸው አዝኖል ጥያቄም አንስተዎል የተሰጠን መልስ ግን ሌላ ቦታ አገልግሎት ስለነበራቸው ሄደዋል ነው የተባልነው ስለዚህ ይህን ሰውዮ አንድ ሊባል ይገባል እሳቸው የሄዱት ለአበል አይደለም ለአገልግግሎት ነው ከእሳቸው ላይ እጅህን አንሳ በሉት ቤተክርስቲያን አንድ ናት

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu День назад +3

    ነጋሽየ እግዚአብሔር ያበርታህ ይሔ ምን ሃይለ ምኪኤል ነው ሃይለ ሰይጣን ነው እንጂ እንዲህ እንደፋነነ አይቀር የእግዚአብሔር ጦር ሲወጋ እንጂ ሲወረወር አይታይም

  • @asterwordofa236
    @asterwordofa236 День назад +3

    ይህ ሁሉ ፈተና የዳቢሎስ ስራ ነው በሰዎች የሴጣን ስራ ማስፈፀሚያ ከመሆን ያድን ኦርቶዶክስ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ስለሆነች ፈተና የበዛው ወየው ፈተናን የሚያመጡ ሰዎች መጨረሻቸው አያምርም

  • @getahunhaile-vg1fe
    @getahunhaile-vg1fe День назад +1

    His holiness Abune Nathaniel is a respected father in Minnesota. His love towards his church members is matchless. We would like to see him back. Ethnic politics is trying to destroy and pollute the existence of Ethiopian Orthodox Church . Let the Lord shine His face upon all Christians. Our prayer is always with our father and wish His protection from all evil thoughts

  • @Coolacting
    @Coolacting День назад +2

    የሙት አንሳው ቅድስ ሚካእኡልን የአባቶችን ወይም የእናቶችን ስልክ ስጠን እባክህ

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg День назад +1

    ነጋሽ ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለቤተክርስቲያን የቁርጥ ልጅ

  • @habtamu-7489
    @habtamu-7489 14 часов назад

    ድሮ የሚሰራ አይወደድም እሳቸዉ እድሜ ይስጥልኝ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 День назад

    የቤተክርስቲያን አሳዳጆች እረፉ !!!
    ወድማችን ነጋሽ ክበርልን

  • @TsehayKoraga
    @TsehayKoraga 22 часа назад +1

    ወንድሜ እንዴት ነህ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ህዳር 12 የቅዱስ ሚካኤልን በዓል ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ነበር ያከበሩት በጣም ነበር ደስ ያለኝ። ❤

  • @aklesya-family6769
    @aklesya-family6769 День назад +3

    ነጋሽ ትክክል ብለሀል ሰውየው አስተያየቱን የሰጠው ለ እምነት ሳይሆነ ለብሄር ግንባታ የቆመ ምድራዊ አገልጋይ ሆኖ ነው የሚታየኝ

    • @AlemBahiru
      @AlemBahiru 2 часа назад

      ልክ ነህ እደነዝህ አይነቶቹ ናቸው ያስቸገሩን ቤተክርስቲያንን አሳልፈው እየሰጡ ያሉት እግዚአብሔር ይገስጻቸው

  • @alembekele240
    @alembekele240 День назад

    ለቤተክርስቲያን ቅንቅን የሚሆኑ ሁሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው አሉን አባቶች የምንኮራባቸው

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya День назад

    እልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን መብታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን !!🙏🙏🙏

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 День назад

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v День назад

    የእውነት አባት የማይኮፈሱ ከካህናት ጋር ፈጣሪን የሚያገኙ ናቸው

  • @Zemichale
    @Zemichale День назад +1

    አቤት ድፍረት አቡነ ናትናኤልን መናገር ቀርቶ ቀና ብሎ ማየት ምንአይነት ድፍረት ነው ረጌታየ ማረን ቤትህን አፅዳ ኮባያን ጨምረህ ነጋሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +5

    ወገኖች፤ ክርስቶስ፡ ከመምጣቱ፡ በፊት ቅ፡ ዮሐንስ፡ እናንተ፡ እፉኝት፡ ያላቸው፡ ትዝ፡ ይበላችሁ? አሁን፡ አገራችን፡ ላይ፡ የምናየው፡ ኢየሱስና፡ ሐዋርያቱ፡ ላይ፡ በአይሁዶችና፡ በሮም፡ ወታደሮች፡ ታሪክ!

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t День назад +5

    ❤ላይክና ሼር ሼር እናድርጋ ወገኖች❤

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh День назад +1

    Abatachen abune Natanael berketo yedereben!!!❤️🙏❤️

  • @helenkasse9972
    @helenkasse9972 День назад

    እኛ አንድ ሁነን እራሳችንን ካልተጠባበቅን ማለቃችን ነው

  • @HDM7070
    @HDM7070 14 часов назад

    በጣም ትክክል ነህ የመጣው ጥፋት ዋናው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት እንጅ ብሄር አይደለም መሞታችን ሰማእትነት ነው

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 День назад +3

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ስው የፈለገው ሙሉ ለሙሉ አልተሳካለትም ሀይለሚካኤል በአርሲ ለሞቱ ምንም አይልም ከገዳዮቹ አንድ እሱ ነው ይንፁህ ኦርቶዶክስ እልቂት ፍርድ እግዚአብሔር ይስጥ አብነ ናትናኤል ለመጥለፍ ነው ሀይለሚካኤ ልቧና ይስጥ እብነናትናኤል በርከቷት ይድርስን ኦሮቶዶክስ ንቁ በተለይ ኦሮሚያ ኦሮቶዶክስ ከዚህ እባባ ተጠበቁ

  • @abelgames5247
    @abelgames5247 20 часов назад

    🙏🙏🙏

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v День назад

    አቡነ ናትናኤል በረከታቸው ይድረሰን እሳቸውን የነካ የግል ችግር ያለበት ሰው ነው

  • @EtenuAB-w9k
    @EtenuAB-w9k День назад

    በእውነት በጣም ያሳዝናል በዚህ ወቅት ስለ ፍቅር ስለ አንድነት ነበር መነገር ነበረበት ዘረኞች በቤተክርስቲያን ተሰግስገው መልካሙን አባታችን ተውልን ርዕሰ አድባራት አዲስ ዓለም ማርያም ነበሩ አባታች በማህሊቱ እኛም በጣም ነበር ደስ ያለን እባካችሁ ክፉዎች አባቶቻችንን ።

  • @AdimasuAbate-b1z
    @AdimasuAbate-b1z 22 часа назад

    በረታ ወንድም

  • @ZenuTekhu
    @ZenuTekhu День назад

    ነፍሳቸውን ይማረው

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v День назад +1

    አይለ ሚካኤል የሚባል ግለሰብ ጀርባው ይጠና የግል ጥቅም እያገኘ ይሆናል ነውም ኸአባቶች መሀል ይውጣ ስራው ምንድነው መቼም ያለምንም ጥቅም ይኤን ተኮል አይሰራም

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v День назад +1

    አዎ አይለ ሚካኤል ጀርባው ይጠና መናፍቃን ጥቅም ያገኝ ይሆናል

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 День назад

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @girmatadesse6716
    @girmatadesse6716 23 часа назад

    Xበርታ ነጋሽ ካልደፈረሰ አይጻዳም

  • @AzmeraTeshome-l9b
    @AzmeraTeshome-l9b День назад +1

    በጣም በጣም ያሳዝናል ! ምነው አቅማችን ባወቅን አባቶቻች እናክብ እባካቹ በእግዚአብሄር ስም ወይም እግዚዬ ማርን እንበል ።

  • @teddyGirma-n2x
    @teddyGirma-n2x День назад +2

    እውነት ነው ቤተክርስቲያን አታሳዳት

  • @EnnuEnnu-d3p
    @EnnuEnnu-d3p День назад

    የቤት ኵባያ ነው ያስቸገረን እንደ ዳንኤል ክብረት ያል ወንፊት ኵባያ ከአጨብጫቢው ዳኜ ጋር

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994 День назад

    👏🏿 👏🏿 👏🏿 👏🏿

  • @embatashenafi1480
    @embatashenafi1480 22 часа назад +1

    አዲሱ ሜካኤል ነው ውድሜ ያከበሩት ወድሜ::

  • @Tegegench
    @Tegegench День назад +3

    አመመኝ ፍት ለኦርቱዶክስ

  • @NehadAnba
    @NehadAnba День назад +1

    ሃይለ ሚካኤል እኮ ብሄርተኛ እንጅ ሃይማኖት ውስጥ የለበትም
    እናም ስህተቱ የአቡነ ገብርኤል እንጅ የሃይለ ሚካኤል ስህተት አይደለም
    የተባረረ ቤተ ክርስቲያን ያደማ ክፉ ሰው መልሰው ስልጣን የሰጡት እሳቸው ናቸው

  • @DawitHaylu-s9e
    @DawitHaylu-s9e День назад +3

    ሀይለምካየል የኦርቶዶክስ ጠንቅ መሠለኘ ???

  • @AsterEsheta-jp7fg
    @AsterEsheta-jp7fg 22 часа назад

    እንዴት አሁንስ አስጠሉን ግንየእምነቱ ተከታዮች ናቸው እንደዚ ሁሉ እድል ይሉት በጣም ያሳዝናል እውነት ናትናኤል ን ግን የሚቃወም በፍፁም ሰይጣን ነው

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Girmamulugeta-c7m
    @Girmamulugeta-c7m 20 часов назад

    ይለሚካኤ የምትባል በኦሮሞ ስም አትነግድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ አቡነ ናትናኤ የተከበሩ በፅጋ የተሞሉ በሁሉም ቋንቋ አሳምረው የሚሰብኩ ብፁ አባት ናቸው::

  • @Aster-n8j
    @Aster-n8j 21 час назад

    እበክህ ልጄ አትናደድ ንዴትሕን ከሖነ የሚፈልጉት የመያገባውን ተገቢውን እያሳወክ ነውእኮ

  • @hanabalcha4593
    @hanabalcha4593 День назад +1

    አባታችን ኅዳርመ ሚካኤልን ያከበሩት አዲሱ ሚካኤል ነው

  • @Emamimami
    @Emamimami День назад

    Thumbnail የሰራኸው ደስ አይልም የሚመስለው አቡነ ናትናኤል ሞተው ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለአባታችን ይስጥልን።

  • @nahom3km
    @nahom3km День назад

    ነጋሼ ልንነቃ ይገባልኰ እንደነዚህ አይነት የመንግስት ትርፍራፊ የለመዱ ተከፋይ ውሾች ናቸው ሃይማኖት ላይ መድበው በእራሶ ስዎች ሊያባሉን ክብር ሊያሳጡ የሚጥሩ ተላላኪዎች ናቸው:: በርታልን!?

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 День назад

    ቤተ ክርስቲያን የክርስቲያን መሰባሰቢያ ማምለኪያ ቅዱስ ስፍራ እንጂ የግለሰቦች ወፍጮ ቤት ወይንም ትያትር ቤት አይደለም።የተመደቡት ጳጳስ ካሌሉ ሌላ የሚመቸው በአቅራቢያው የሚገኝ ጳጳስ ተገኝቶ ህዝቡን ቢባርኩ ምንድነው ችግሩ?አይ ዘመን የዘመን እምቧጮ!ልቦና ይስጠን የክፋታችን ጥግ ይገርማል የእግዚአብሔር ነገር ቀርቶ የምንሯሯጠው ለሆዳችን ሆኖ ተለያይተናል።እግዚኦ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 День назад

    ኦርቶዶክስን ማየት አልፈልግም ያለ መሪ ባለበት ሀገር ምንም እንጠብቃለን

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk День назад

    ወይ ጉድ እኔ አላውቅም እንደዚ ውጥንቅጡ የወጣ አነጋገር እግዚአብሔር ይገስጻቹ. ምናለበት አንዳየው ያንዳየውን ቦታ ቢሸፋፈኑ ምን ችግር አለው?

  • @YoditFekadu-yi9rp
    @YoditFekadu-yi9rp День назад +1

    Yepapasun foto akerebeh, begif tegedelu belo malet min malet new? Genzeb lemagegnet teblo endezih aynet akerareb keante aytebekim!!

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 День назад

    ስላም ወንድጋዜጤኛ ነጋሽ ዋጋው ስንት ነው

  • @habeshawinet7350
    @habeshawinet7350 День назад

    We just wanna see him his face please

  • @habeshawinet7350
    @habeshawinet7350 День назад

    እንደዚህ አይነቱ ነው ለሆዱ እንጂ ለቤተክርስቲያን መከራ የሚሆኑት

  • @hfj4001
    @hfj4001 День назад

    ለምን በህግ አይያዝም የፃፈው ይህ ሀይለ ሜካኤል የሚባለው እረ ልባና ፈጣሪ ስጠን

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ День назад

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭🌹❤🌹❤

  • @AbeselomEndalkachew-wz4cp
    @AbeselomEndalkachew-wz4cp День назад

    የሚወራ ና የሚገደፍ አለ

  • @tenayeketema983
    @tenayeketema983 День назад

    አንተ የተባረክ ኦርቶዶክስአዊ ነክ።ተባረክ

  • @TadeseTadeseEshetu
    @TadeseTadeseEshetu День назад

    ነጋሽ አትሳሳት አዎ የተገደሉት አንድም በብሔራቸው ነው መነሻው ብሔር ነው አማራ የሚሞተው ሁለቴ ነው !!በብሔሩና በዕምነቱ !!

  • @bie8789
    @bie8789 День назад

    አቡነ ናትናኤል በጣም ነዉ የሚጠሉት እወቅ እኔም በዛዉ አሁጉረ ስብከት ዉስጥ ነዉ የምገኘዉ

    • @hanabalcha4593
      @hanabalcha4593 День назад

      አንተ ክርስትያን ሳትሆን የኦነጋዊ ብሔር ጣኦት አምላኪ ነህ

  • @AsterEsheta-jp7fg
    @AsterEsheta-jp7fg 22 часа назад

    ማነው ሀይለ ሚካኤል አሳየነ በምስለን

  • @AbeselomEndalkachew-wz4cp
    @AbeselomEndalkachew-wz4cp День назад

    እያባባስክ ነው

  • @Tegegench
    @Tegegench День назад +1

    ልቡና ይስጠው ምን ይባላል

  • @AbeselomEndalkachew-wz4cp
    @AbeselomEndalkachew-wz4cp День назад

    አረ ባክ አንዳንዴ በውስጥ የሚነገሩ የእምነታችንን ጉዳይ አደባባይ ለ ጠላት አታጋልጡን በማሪያም

  • @birukbelay2196
    @birukbelay2196 День назад

    Negash please lemin tada ye abune natnaelen photo tadergalech!! Betam asdenegetkeh!antem woredk betam yasafral omg

  • @abebemekonnen3956
    @abebemekonnen3956 День назад

    ሰውየ ክርስቲያኖች አልቀው እግዚአብሔርን ማን ያምልከው? ስለ መባልዕ ባለፈው ብዙ ስትራገም ነበር፤ ይልቁንም የቤተክርስቲያን አባቶች ስለ ጭፍጨፋው ለምን ዝም እንደሚሉ አትናገርም?

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp Час назад

    ኦርቶዶክሳውያን መቸም ቢሆን ይህ የኦርቶዶክስ መገደል አያቆምም ምክንያቱም ወደ እግዚአብሔር መጮህ ማልቀስ ሲገባን ለገንዘብ ብለን ወደ ዓለም እንጮሀለን እግዚአብሔርን ሳይሆን ዓለምን አመለክን እና እግዚአብሔር እንዴት ይስማን ወደ እሱ ሳይሆን ወደ ሚዲያ ነው የምንጮኸው ሚዲያ ደግሞ አያድነንም እንጮሐለን እንሞታለን መቸም ወደ እግዚአብሔር ካልጮህን መቸም ሞት አይለቀንም

  • @NoremNorem-f6i
    @NoremNorem-f6i День назад

    Endezi aynet sewochin egir begir eyeteketelu melse mestete new sew endayasenakelu berta wendemachin

  • @saragetachew9345
    @saragetachew9345 День назад

    E/R yeker ybalw abtchne terw arye yameuinoe nchwe

  • @merkebienegussie7569
    @merkebienegussie7569 3 часа назад

    ምልከታህና አቅራረብህ ጥሩ ሆኖ፤ አንዳንዴ ግን ትኩረት ለመሳብ ብለህ የምትለጥፈው ማስታወቂያ በጣም ያስጠላል።

  • @HaregA-l1b
    @HaregA-l1b День назад

    እሱንም እደበላይ እግዝያብሆር ያንሳልን
    ሀይለሚካኤል እኮ ደብረሊባኖስን ውረሩ
    እያለ ነበር ከጅሀር ጋር ይሆን አንረሳም

  • @mesfinkebede9419
    @mesfinkebede9419 21 час назад

    የምር ለቤተ ክርስቲያን የሚያስብ ቢሆን ሸገር ሀገረ ስብከት እርሱ በህግ ክፍል መምሪያ በሚያገለግልበት በክብረ በዓል በአበል ለአንድ አገልጋይ የሚከፈለውን ህገ ወጥ ክፍያ ሣይሆን ዝርፊያ ለምን እንደህግ ባለሙያነቱ መስመር አያስዝም ።