ere wey menew betmarku noro bank le manajerochu 120 eytkflachew new mulu ken sesru mewlut gen 2shi menamn weym eske 3 shi birr new mekflachew betam gef ale ega hager endewm enkuwan geziyin betmert yalatefaw enkuwan sedet wetaw!😊
Andafta...thank you for your info. but take a correction on two things....1st= the salary must be explained per month or annum. 2 nd= salary before tax or after tax...
ይገርማል በዚህ ኑሮ ይሄን ያክል ፈጣሪ ይባርክላቸው
ለወታደርና ላስተማሪ ሚገባውን ደሞዝ
memhir nesh mesel
ወታደር ከማንም በላይ ቢከፈለው ደስ ይላል መምህር ግን ትውልድ ገዳይ እበት የማይረባ ነው
መሀይም@@realsigama-p2u
@@realsigama-p2u
መምህር ባይኖር ኖሮ እዳንተ አይነት ለሰው ክብር የሌለው ሰው ይበዛ ነበር
the fact that doctors aren’t in these😭😭
Airlines eske 1000,000 million birr le ferenj kapitain endemikefel tawkaleh???
bro ande lechamerlesh executive chef 60,000-150,000 hotel manageroch demo ke 300,000-500,000 for above 3 stqr hotels
hotel manager lol dude 10,000 - 50,000 new and am taking about based on 4start and 3 start hoteel
Good Info!
Such information is relevant for all of us.
አረ በለው የኔ የ4 አመት ደሞዝ እነሡ በወር ጉድ ነው ነገሩ የድሀ ግብር ተሰብስቦ ነዋ
zemen lemlem lemlem ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር!! ምን ዋጋ አለው ለሆዳቸው እንጂ ለሀገሪቱ አይደለም
Mene yaghenagewale kee deha gebere garee bulshit men
ጥሩ ነው አላህ ይባርክላቸው
Amen
Is that for Month or what
Alhamdulilah besdet lai newu enji 100 000 agegnalehu
Ere enem wesedgn
ሆይይይይይ ጉድ እኮ ነው እድሜዬን ሙሉ ማዳም ጋር ብለፋ እንኳ አላየውም አሁን በሚከፈለኝ ክፍያ ስሄድ!!!ለመሆኑ በ አመት ነው ወይስ በወር ነው ይሁሉ የሚከፈላቸው!
Monthly
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና አብራሪዎችም እዚህ list ዉስጥ መግባት ነበረባቸዉ
ዝቅተኛዉ-120,000
ከፍተኛዉ-350,000
በአየር መንገዱ የሚሰሩ የዉጪ ሀገር ፓይለቶች-10,000-15,000$
በወር😮??
ሀይ እኔ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ግን እስካሁን የቱን ፊልድ እንደምመርጥ በጣም ተጨንቄያለሁ እና እባክህ በኢትዮጵያ አሪፍ ደሞዝ የሚከፍሉ ጥሩ ስራ የምምትለውን እባክህን ቢያንስ 10 ፊልድ በደረጃ አስቀምጠህ ንገረኝ እባክህ ካላስቸገርኩህ
ginbarh new yemimertlih ant gebgaba
eski mejemrya matric elefna sel field taweralk
የሰው ደሞዝ በአደባባይ መንገር ግን ፕሮፌሽናል አያደርጋችሁም። ግምት ማስቀመጥ ችግር የለዉም። እንደኔ አመለካከት ነው።
ግን.ይሄ ሁሉ.የሜከፈላቸው.በወር.ነው.ባመቱ.???
በልይ Sa 😂😂በወር ነው ማር
enem tiyake honobighal gin be amet mehon new yalebet
This salary for 1 year or monthly salary
b wer new enge
???? ???? ere b amet new gin b wor kehon betam yasdenegital
Algebagnm le halafiwochu bcha new weys le mulu serategnochu yemikefelew new?
Softwareስ?
What about the PM and the Ministers??
ሁሉም ነገር የተወደደው ለማናጀሮች ደሞዝ ማሞቂያ ይመስላል 🤨🤨 ምስኪን ሀገሬ።
አይገርምም ይሄ ሁሉ ብር የህዝብ ነው
Bro atefelasef ke Bank poilet yebeltal tultula
የጠራሃቸውን ስራዎች በምን field ውስጥ እንደሚገኙ ንገረን እስኪ..ለfresh ተማሪዎች
Please update information Especially bank president maximum 1,000,000.00 min 250,000.00
በቃ ሀገሬ እንደ ገባሁ ማናጀር ነው የምሆነው ካላስ
እኔ ግርም የሚለኝ የእግር ኳስ ተጫዋቾቻን ደመዎዝ ነው ምንም ሳይሰሩ 600,000 ብር አይከብድም ክለቡ የራሱ የሆነ በጀት ሳይኖረው ለልጆቹ መስዋዕት ይከፍላል ተጫዋቾቹ ግን.....????!
እደኔያለች ምስኪን ደግሞ ይህው ድግሪ ይዛ 4አመቷ በ2500 ምትለፋ አይ ሀገር
አባቴ እስከ ዛሬ 150,000 እንደሚከፈለው አላውቅም ነበር። 🙏 ለካ የሀብታም ልጅ ነኝ😇
Is that per week or month?
how about piolet
ያስተማሬዎችስ የስቱን ባህሪ ተሽክመው እዚህ ላደረሱት ስንት ይሆን ክፍያቸው ውለታቸው ከባድ ነው ወላሂ
ጀማሪ ዲብሎማ 3500 ነዉ አሁን ተመስገን ሊጨመር ነዉ
ere wey menew betmarku noro bank le manajerochu 120 eytkflachew new mulu ken sesru mewlut gen 2shi menamn weym eske 3 shi birr new mekflachew betam gef ale ega hager endewm enkuwan geziyin betmert yalatefaw enkuwan sedet wetaw!😊
Andafta...thank you for your info. but take a correction on two things....1st= the salary must be explained per month or annum. 2 nd= salary before tax or after tax...
ሀይ እኔ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ግን እስካሁን የቱን ፊልድ እንደምመርጥ በጣም ተጨንቄያለሁ እና እባክህ በኢትዮጵያ አሪፍ ደሞዝ የሚከፍሉ ጥሩ ስራ የምምትለውን እባክህን ቢያንስ 10 ፊልድ በደረጃ አስቀምጠህ ንገረኝ እባክህ ካላስቸገርኩህ
@Ye Ethio Lij Salary figures are stated per month in Ethiopia. Annual salary is an American thing.
@@aboyes2640 mn field gebak tadya benath??
@@aboyes2640me too..social temari negn eskahun enem almerexkum ..erdugn
እኔም የ80ሺ ተከፋይ ነኝ ማለት ነው ግን በትምሮ ሲሆን ደስ ይላል 😁😁😁 ግን በዚህ ኑሮ ምን ያደርግላቸዋል ፈጣሪ ይባርክላቸው
ወንድ ነህ ሴት ሃሃ
ወይኔ ኮንስትራክሽን ትምርት ትቼ አረብ ሀገር መምጣቴ ዛሬ ቆጨኝ
Hedesh temari eht
የመምህራንና የሀገር መከለከያ እንዴት ነው ?❤
ግራነት ማናጀር እና ፋይናስ ማናጀሮቾ ምን ማለት ነው
ዋናዉ የፈጣሪ በረከት ነዉ ቁጥር ማተር አያደርግም መስሎን ነዉ አቶ ኢሳያስም ይኖራሉ በ300000 አንድ ምስኪን የመንግስት ሰራተኛም 3500 ይኖራሉ። አምላክ ከባረከዉ የምስኪኑ ይበልጣል። ካልተባረከ ትልቅ የተባለዉ ብር በመድሀኒትና በአልኮል ይሰለባል ምን ዋጋ አለዉ ዋናዉ አምላክ ይባርክላቸዉ።
እወነቱን ነው በርግጠኝ ነት ይከፈላቸዋን ከሶሥት አመት በፊት እኔ የምሠራበት ድርጅት 90 000 የሚከፈለው አቃለሁ
Bro ist international relation seralign
እንዴኤ ለመሆኑ ኢትዮጵያ የዚን አካል ደሞዝተኛ አለን???
Program manager malet program madereg mnmn malet newa
yemr new gin?
Month or year
How about our capitains
አመታዊ ወይስ ወርሃዊ ነው
Ay annual new..malet be amet.. be wer kehone erasen atefalew
I've seen that pilots that work in et airlines earn from 36k up to 117k in us currency. That is pretty much higher than those listed in this video.
false
Wat ith Hager ico ltbga ymkfel new
What about doctor
በ አመት መሆን አለበት መቼም በወር አይሆንም
what about doctors and surgeons?
ፖለቲከኛስ ደሞዙ ስንት ነዉ?
wow its good but the criteria to enter such organization is relative and race not consider performance
በወር ነው ወይስ በአመት
Kkk taw engi Ena banking. Tamra latena?
ይህክፍያ በወር ነዉ ወይስ በአመት ግልፅ ያልሆነ ነገር ነዉ
its monthly lol
የአቀጣጠሩ ሂደትና የሚጠየቀው መመዘኛ ምንድን ነው? ኢትዮጵያ ከአለም ሁሉ በጣም ድሀ አገር አይደለችም? በዚያ ላይ የነጻ ገበያ ሲስተም የለም። ሰዎች ስለሚርባችው ብቻ የማይረባ ነገር አይደለም እንዴ በልተው የሚውሉት ለዚያውም ከሶስት ጊዜ ያነሰ?
በወር ነው ባመት ታድያ ለምን ደሀ ሆን የት እያደረጉት ነው
ብሮ በስንት አመት ነው የሚከፈላቸው
Good info🤩
እውነት እላችሇለሁ እኔ አላምንም ምን አልባት በአመት ሊሆን ይችላል ይህ የኔ አሰተያየት ነው
ምነው ኳስ ተጫዋቾቹን ረሳህ በወር 700.000ሺ 🤗
woooo........asdenaki new....yegna 5 year means
ኧር የጉድ ይሄ ሁሉ ኢትዩጽያ ውስጥነው ይገርማል አልበዛም ስንት ደሀ በብሞላበት ሀገር
የ ወር ደሞዛቸው ነው ወይስ በ ኣመት፧?
Demoz yemigebaw - ለወታደርና ለአስተማሪ ነው ባይ ነኝ ginko ye Bankers demoz 320,000.00 dersuwal.
Tesastehal air plane captain new number one tekefay ethiopia wist.
snt New ?
deer thanks
ምን ዋጋ አለዉ በዝሙት ነዉ የምትጨርሱት ክርስቲያኖች
What about pilot
ወይ ጉድ እኔ ከ7 እሚያልፍ አይመስለኝም ነበር
ዱባይም 300.000 አልከፈለች ምን አለ ቀነስ እያረክ ብትዋሽ ቱ ደግ ማናጄር ባልኳን ልጠይቀው ክክ
ፋፊቾ ክብሪቷ ewinet naw
ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በወር/በአመት???
QUA TECHAWATOCH ENA ASELTAGNOCH ESA TERESTEW NEW ENDE
Kkk tru wushet new mknyatum sewch edmaru lemegefafat yihonal
Is it monthly?
Enameseginalen
ይኼ ነገር እንዴት ነው ! በናቅፋ ነው እንዴ የሚከፈላቸው ?
letasbelan nw
አረጉድ ሌላ የመንግስት ሰራተኛ አይኢዬጵያ
እንኳን ነገርከኝ በቃ ሀገሬ ስገባ ከነዚህ 1ድ ዲፓርትመት የሚሰራ ነው የምጠብሰው ከጠበሱ አይቀር ይሻላል ግን እነዶክተር የት ሄዱ..
Zinash A የዶክተር ደሞዝ በጣም ትንሽ ነዉ
kikikkikiki
u need to marry a money, don`be foolish. just empower urself.
Is it fair?
እናት ደስ ይበላት
Enat manech
የወታደርስ ስትነው የሚከፈለው
እነዚህ ሁሉ በወር ደመወዝ ነዉ ወይስ በአመት ?
እስኪ የሀይለ ማርያምን ደሞዝ ሹክ በለን እሱስ በምን ሙያ ነው የተሰማራው መቸም ቈጭ ብሎ ወንበር ያሞቀበትን አንድ ሚሊየን ይከፈለዋል እንዳትል ህህህህህህህህህህ
Tsehay Ayalew 4 ሽብር
Tsehay Ayalew ኢንጅነር እኮ ነበር እናትየ
kkkkkkkkkkk
Tsehay Ayalew እኳንም ጠየቅሽ
እውነት ይሁን ውሸት አላቅም አንድ ሜዲያ በወር የአሜሬካን አስራአንድሺ ዶላር ነው ይሉ ነበር።
Macheym Ethiopia woste endzey ayekflam
Sem metkes teru adelem endihum photo
pilots are missed
እር በናታቹ እራሴን አሳመማቹኝ
ንግዱን ትቼ ወደ ትምህርት ልግባ እንዴ?
Hhhh lk neh gn yeyazkewn satleq tmhrtunm yazew
የብልፅግና ካድሬ ብትሆን በቀን ከዚህ በላይ ታገኛለህ!
Be wer new be amet
መረጃን እንኳን ሳትሰበስቡ “ያጠናነዉ ጥናት” ስትሉ ባጣም ያሳዝናል፡፡ ለምሳሌ የባንክ ፕሬዝዳንቶች ደሞዝ ተብሎ የተቀመጠዉ ዝቅተኛ ቁጥር ስህተት ነዉ፡፡
Right
Markatating management 😢plz ngerun alumni profile workers sent yagegnalu
አቅራቢዉ ለወሬ ቸኩሎ ግልፅ አላረገዉም
በሰአት በቀን በሳሞንት በወር ወይስ በአመት ያገራችን ነገር አይታወቅም እንደዚህ አይነት ከጄት የፈጠኑ ወሬኞች እያሉ በየት በኩል ይታወቃል?
የአመት ነው
ጥሩ ምልከታ ነው!
እግር ኳስ ተጫዋቾችስ እንዴት አልመጣልህም ?
what about hotel manager
Kemiserkut wech new yemiserkuts bewer snt new sew edmilkun dha huno edinor yemiyaregu saymaru temrenal yemilu
Kibrom Yowhanis
Yenem tiyak esu new
It is not correct. A bank president monthly salary is between 300000 birr to 400,000 birr.
ba amte wayis ba wor?