የቅዱስ ያሬድ የዜማ አይነቶችና የዜማ ምልክቶች/Yekdus yared ydzema aynetoch ena yezema mlktoch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 74

  • @adanechernet9954
    @adanechernet9954 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በተከታታይ ክፍሎች እንጠብቃለን።

  • @birukhaile6636
    @birukhaile6636 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ሌላም ምልክት ብጨምርልን❤❤❤

  • @dawit8554
    @dawit8554 Год назад +2

    እድሜ ና ጢና ይስጥልን ወንድማችን ድያቆን❤ በመቀጠል የቅዳሴ ሥረይ ምልክቶች በትሞላልን በጣም ይረዳናል ቅዳሴ ለመጥናት። እግዚኣብሔር ይስጥልን❤

  • @aimr581
    @aimr581 Год назад +2

    ሠላም

  • @selteneyohannes6469
    @selteneyohannes6469 Год назад +2

    Thanks

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 3 года назад +5

    እድሜ ይስጥልን መምህር ተምሮ የጋን መብራት ይህን የመሰለ አቀራረብ እውቀትን በቀላሉ ሌሎችን ለማሳወቅ ጥረት ማድረግ በጅጉ ያስመሰግናል ።

  • @tekleshishayabraham4696
    @tekleshishayabraham4696 2 года назад +1

    ቃለ ሄወት ያሰማለን ፡በጣም ጎበዝ ቀጥለበት

  • @naboniniguse3165
    @naboniniguse3165 3 года назад +2

    በጣም እናመሠግናለን ደስ ይላል አገላለጻችሁ ፈጣሪ ያበርታችሁ ሌላም ከዚሁ የተቀራረበ ነገር ለቀቁልን

  • @alextemesgen7199
    @alextemesgen7199 2 года назад +2

    ወንድማችን ሊቀ ዲ/ን እግዚአብሔር ይስጥልን ።በርታልን ።

  • @simonedegafe5209
    @simonedegafe5209 3 года назад +4

    ተባረክ ድንግል ትባርክህ

  • @Tgistu52
    @Tgistu52 3 года назад +2

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @kahsumebrahtom8386
    @kahsumebrahtom8386 3 года назад +2

    እግዚኣብሔር ኣምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ቃለ ሕይወት ዜማ መላእክት ያሰማለን

  • @sintayehubirkneh698
    @sintayehubirkneh698 3 года назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን ዲ/ን...

  • @fekadusisay2412
    @fekadusisay2412 3 года назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ቀጥልበት በጣም ጠቃሚ ነው

  • @kbromkbrom0522
    @kbromkbrom0522 3 года назад +2

    እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @Tgistu52
    @Tgistu52 3 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ከልብ እናመሰግናል እውቀትን በልግስና ለሁሉም ሰጥታችኋል።

  • @kinfemichaelasrat7843
    @kinfemichaelasrat7843 3 года назад +3

    እግዚአብሔር አገልግሎትህን ከፍ ከፍ ያድርግልን።
    ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የግብረ ዲቁና እና የግዕዝ ቋንቋን መሰረታዊ ነገሮች እነ አገባብን ጨምሮ ላይ ያሉ ትምህርቶች ላይ ብትሰራልን ደስ ይለናል።
    እናመሰግናለን

  • @ለምንትእዜኀር
    @ለምንትእዜኀር 3 года назад +1

    ክብር ይስጥልን ተባረክ።

  • @eastafricafederation7617
    @eastafricafederation7617 3 года назад +2

    Keep up the good work

  • @adonaygebregziabher280
    @adonaygebregziabher280 3 года назад +2

    Thank s brother God blessings you

  • @helengoitom7580
    @helengoitom7580 3 года назад +2

    ከልብ እናመሰግናለን በረከተ ሊቃውንትን ያሳድርብህ።

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  3 года назад +1

      አሜንንን

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 6 месяцев назад +1

      ​@kidusegziab🙏💒👏እንኳን ለቅዱስ ይሬድ አመታዊ በዓል አደረሰን👏💒🙏አሜን🙏hertube27

  • @misganawkibret603
    @misganawkibret603 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማህ እናመሰግናለን!

  • @yoditshikor
    @yoditshikor 3 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @addisbelayhun3560
    @addisbelayhun3560 3 года назад +2

    ወንድሜ በርታልኝ ጌታ ይባርክህ

  • @YilkalAbebe
    @YilkalAbebe Год назад +1

    best best best teaching

  • @tsigehabte1744
    @tsigehabte1744 3 года назад +1

    ኣሜን ቃለ ህይወት የስምዓልና ክቡር ሓወይ ጸጉኡ የብዝሓልካ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад +2

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @mulugetamsganaw7428
    @mulugetamsganaw7428 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤👏

  • @hulumale9027
    @hulumale9027 2 месяца назад +1

    kale hiwot yasemalin

  • @በላይዘለቀዳግምተመለሥ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Kflemaryam
    @Kflemaryam 2 года назад +2

    Thank you teacher.

  • @ethd8561
    @ethd8561 2 года назад +3

    ዲያቆን እዚህ ያላካትትካቸው ግን ብዙ ቦታ ሚትጠቀማቸው አሉና እባክህ እነሱን አካተህ ክፍል ሁለትን ስራልን:: እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @FD.CAPITAL
    @FD.CAPITAL 3 года назад +3

    May Gid bless You Brother🙏🏼🙏🏼Keep teaching us more please.

  • @zemaritmekdianku3453
    @zemaritmekdianku3453 3 года назад +2

    እግዜር ይስጥልን

  • @natnaeltesfaye9896
    @natnaeltesfaye9896 2 года назад +2

    Bexame enamesegidalen wendeme

  • @fitsummoges8145
    @fitsummoges8145 2 года назад +2

    Bertalin kale hiwot yasemaln

  • @aronmerhawi4720
    @aronmerhawi4720 3 года назад +2

    መምህር መዓርዒረ ዜማ ምሉእ ስብከት በዜማ ሙሉልና please

  • @hirbobaho7566
    @hirbobaho7566 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @techtalkswith2bd158
    @techtalkswith2bd158 3 года назад +1

    እ/ር ያበርታክ በዚሁ ቀጥል

  • @rebeccasamson2413
    @rebeccasamson2413 2 года назад +2

    Edmehen yarezemew .tsegawen yabzaleh wendeme

  • @kidusegziabhertube27
    @kidusegziabhertube27  3 года назад +3

    ክብር ይስጥልኝ ሁላችሁንም

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 6 месяцев назад +1

      🙏💒👏ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏💒🙏

  • @hirbobaho7566
    @hirbobaho7566 3 года назад +2

    በተለይ የሠራዊት ምልክቶቹን መምህር

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 2 года назад +2

    🙏🙏🙏

  • @MK-rg1og
    @MK-rg1og 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚእ
    @እግዚእ 3 года назад +2

    በርታ የውስጤን ነው ያኘኘወጣሄው የቤተክርስቲያንን ጥበቧ የሚደንቅ ነው telegram channall ካለክ shere አድረግልንኝ

  • @aimr581
    @aimr581 3 месяца назад

    ጥሩ ነው ነገር ግን በቀኝ እጅህ አማትብ።

  • @kiflemerid5537
    @kiflemerid5537 3 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን። ጥያቄ ኣለን ፡ ከ 4ቱ መንሻ ለምስባክ። በየቱ መነሳት እንዳለበት ፡ እንዴት ይታወቃል? ወይም መርጦ ነው የሚነሳው። ኣመሰግናለሁ

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  3 года назад +1

      ደስ ባለህ ብቻ ተነሽውን እንዳይጥል
      ወዳቂውን እንዳያንሳ እንዳይዘነጥል በመጠንቀቅ

    • @kiflemerid5537
      @kiflemerid5537 3 года назад +1

      @@kidusegziabhertube27 ። እጅግ ኣመሰግናለሁ። ክቻነልህ ብዙ እየተማርኩ ነኝ። እግዚኣብሔር ይስጥልኝ።

  • @Zolazolaዞላዞላ
    @Zolazolaዞላዞላ 2 года назад +1

    እባክህን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም የግዕዝ አረፍተ ነገሮችን እንዴት ወደ አማርኛው መቀየር እንችላለን ??????

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  2 года назад

      አማርኛ ወደ እንግሊዝኛ
      እንግሊዘኛን ወደ አማረኛ እንደምንቀይረው ህጉንና ግራመሩን አጥንተን መቀየር ነው

  • @binitechsolution
    @binitechsolution 2 года назад +1

    ምእራፍ መዋስት ምንድን ናቸው ስለሱ በቀጣይ ስራልን

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  2 года назад +2

      ድጓ ፣ጾመ ድጓ፣ ምእራፍ፣ ዝማሬ እና መዋሥዕት
      የቅዱስ ያሬድ ድርሰቶች ናቸው
      ፭ቱ ፀዋትወ ዜማ የሚቡት

    • @binitechsolution
      @binitechsolution 2 года назад +2

      @@kidusegziabhertube27 ስለ ሁለቱ በደንብ በዝርዝር የማገኝበትን ቦታ ብትጠቁመኝ ወይ ደግሞ አንተ ካለ ብትልክልኝ ደስ ይለኛል ወይ በቴሌግራም ብናወራ

  • @targettube4968
    @targettube4968 9 месяцев назад

    ከይቅርታ ጋር ያሬድ ለዜማወቹ ምልክት አልሰራም። ምልክቶቹ ከያሬድ በኋላ ያሉ ሊቃውንቶች ነው የሰሩት።

  • @ያሬዳዊዜማ-ጠ1ሐ
    @ያሬዳዊዜማ-ጠ1ሐ 3 года назад +2

    Lemndn new begra egih yemtamatbew

  • @chernettaye8557
    @chernettaye8557 2 года назад

    በግራ ይማተባል እንዴ

  • @selteneyohannes6469
    @selteneyohannes6469 Год назад

    Thanks

  • @bekeletedila8290
    @bekeletedila8290 2 года назад +1

    Kale hiyiwet yasemann

  • @gebregebre6627
    @gebregebre6627 3 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን