#እሴብሕ_ጸጋኪ_ዘዘወትር_ወዘሰንበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 78

  • @merontesfalem9328
    @merontesfalem9328 3 года назад +13

    እሰብሕ ጸጋከ ዘመድሓኔኣለም፡ መስቀል ወዘቅንዋት።
    እሰብሕ ጸጋከ ኦ ወልድ ዋሕድ መዓልተ ወሌሊተ ንፌኑ ኣኮቴተ በእንተ ፍቅረ ሰብእ በዓውደ ጲላጦስ ዘሞተ። ምድረ ዘመስረተ ወሳረረ ሰማያተ ከመ ገብር ተትሕተ ወተዓገሰ ቅንዋተ መስቀል ወጽፍዓተ። በኣንጻረ መስቀል ቀዊሞ ዮሓንስ በከየ እንዘ ይብል ወይልየ ወይልየ ኣማዑተ ከርሱ ከመ ነደ እሳት ውዕየ።
    ቀነውኒ ይቤ እደውየ ወእገርየ ወሓለቁ ኩሎ ኣዕጽምትየ ከመ ሰራቂ ወፈያት ጸፉዑኒ መልታሕትየ። ጸሓየ ጸልመ ወወርሕ ደመ ኮነ ወከዋክብት ወድቁ ፍጡነ ከመ ኢይርኣዩ ዕርቃኖ ለዘኣልበሶሙ ብርሃነ። እምግብረ ግንፋል ሙስና ለዘመርሖሙ መዓልቲ በደመና ወሴስዮሙ መና በሓቅለ ሲና ሰቀልዎ ዲበ ዕጽ በምክረ ቀያፋ ወሓና፡ ኣርብዓ መዓልተ ወኣርብዓ ሌሊተ ለዘኣውረደ ሎሙ ሕብስተ ህየንተ ሰናይ ፈደይዎ እኪተ።
    ጣኔዎስ ገብረ ላዕለ ዕብራዊ ሓሳረ ባሕቱ ግብርናቶ ኢተዘከረ ዕብራዊ ርጉም ዲበ ፈጣሪሁ ተኣየረ። ማሕበራነ ኣይሁድ ተመድበሉ ለሰቂለ ኣምላኽ ተማሓሉ ክቡረ ንጉሰ ሰቀሉ ደሙ ላዕሌነ ወላዕለ ውሉድነ ይቤሉ።
    ኣንስተ ገሊላ ኩሎን ኣዋልዲሃ ለጽዮን ኣስቆቀዋሁ ለመድሕን ከመ ዖፈ መንጢጥ እንዘ ይሰጽራ ገጾን። ከመ ኣንበሳ ተንሳእከ እም ክቡድ ንዋምከ ከመ ገብር ተትሕትከ ይትሓፈሩ ወይሕስሩ ኩሎሙ ጸላእትከ። ስብሓት ለከ ሰጊድ ለኣቡከ ዕበይ ለመንፈስከ። ወምሕረተ ፈኑ ለህዝብከ ለዓለም ኣለም። ኣሜን።
    እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ፡ ባርከነ እግዚኦ ኣምላክነ። ውስተ ኑሓ ሰማይ ተወከፍ ጸሎትነ፡ መሓረነ እግዚኦ ኣምላኽነ ወተሰሃለነ።

    • @reem18hayat95
      @reem18hayat95 2 года назад +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስመዐልና ድያቆን ሓወይ

    • @tesfahunaytegeb1450
      @tesfahunaytegeb1450 Год назад +1

      ለኖሕ አመሩን በልልን ዲያቆን

  • @wondesenalemu4881
    @wondesenalemu4881 2 года назад +2

    ሥላሴ ፀጋውን ያብዛልህ እንዴት መንፈስን በጠመስጦ የሚያረሰርስ
    ድንቅ ዜማ ድንቅ አቀራረብ ተባረክልኝ
    ሌለውየብሮፋይልህም ዜማ ከብታቀርባቸው ጥዑም ዜማ ጋር ቢቀራረብ
    ሁለተኛው ትውልድን ከመቅረጽ አንጻር አያረከው ያለው አስተምህሮ መልካም ነው የሚበልጥ ተተኪ ትውልድን ታፈራ ዘንድ ከስር ከናእኩተከ ጀምሮ ቢሆን ? ተባረክኝ

  • @auorsali9196
    @auorsali9196 Год назад +1

    😢የእውነት ምን እላለሁ መንፈስን የማረሰርስ ጣዕመ ምሥጋና ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 года назад +6

    ልብን የሚያረሰረስ ጥዑም ዜማ ቅድስት ድንግል ማርያም ፍፃሜህን ታሳምር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @mitikubekele514
    @mitikubekele514 3 года назад +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆን ግሩም ነው እባክህ ደግሞ የምስካየ እዙናንን ኢትዮጵያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ የምትለዋን መዝሙር ጋብዘን እባክህ

  • @enkenyeleshhabteyesf7817
    @enkenyeleshhabteyesf7817 3 года назад +6

    እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ እጅግ ድንቅ ዜማ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yonas6611
    @yonas6611 4 года назад +3

    ሊቀ ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ

    ነብስን የሚያረሰርስ ጥዑም ዜማ ፀጋውን ያብዛልህ ዲ/ን እማምላክ ወላዲተ አምላክ መጨረሻህን ታሳምርልህ አሜን አሜን አሜን🥰🥰

  • @sultanayele1333
    @sultanayele1333 Год назад +2

    Kale Hiywet yasemalin
    Brother

  • @ናቡቴዘተዋህዶ
    @ናቡቴዘተዋህዶ 4 года назад +4

    ወንድማችን እመብርሃን ፍፃሜህን ታሳምርልህ። አምላከ ቅዱሳን ፀጋውና ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ። እንደ ድብቅ ሰራዊት አደግድገው ለተሰለፉ የመቅደሱ አገልጋዮች፣ በተለይ በውጪው ዓለም ለሚገኙ ዲያቆናት ጥሩ የሆነ አቀራረብ ነውና በርታልን።

  • @semahegnkebede7287
    @semahegnkebede7287 4 года назад +9

    Thank you so much brother!
    God bless you with long years of services.

  • @abaaba4134
    @abaaba4134 Год назад +2

    ሊቀ ዲያቆናት ወንድማችን ጥዑም ዜማ ከትህትና ህይወት ጋር ያለህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በርታ።

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 4 года назад +7

    ደስ የሚል ድምፅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ በፀጋ ያኑርልን 🙏አሜን

  • @mastewalwoldeyes9966
    @mastewalwoldeyes9966 4 года назад +5

    እግዚአብሔር አክሎ ይባርክሕ!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን-!!!

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 5 месяцев назад

    ዳቆንዬ ይህን መዝሙር እንዴት እንደምወደው

  • @tekleweyni-q4o
    @tekleweyni-q4o 4 месяца назад +1

    ቃለሕይወትያሰማልን

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu7924 2 года назад

    Amen Amen Amen .ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @alemnewbirku5904
    @alemnewbirku5904 4 года назад +10

    ፩ በጣም እናመሰግናለን ።ሌላ መጠየቅ የምፈልገ ቢኖር ።ይዌድስዋ ፣ መሐረነ አብ እና ቅዳሴ ፣ ሠራተ መላ፣ በተረፈ በጣም ደብራበይ መሖኑ እና መሰግናለን ቃለውት ያሠማልን ።

  • @lileyoueltamiru4732
    @lileyoueltamiru4732 4 года назад +6

    thanks for sharing your knowledge with us keep sharing what you know because i will like to learn from you on this wonder full!!!! zema thank you keep it up!!!!

  • @kidunkidun7758
    @kidunkidun7758 4 года назад +1

    እግዚኣብሄር ጸጋ የብዝሕ ጥዕም ዝዜማ

  • @selamawittebeje5565
    @selamawittebeje5565 2 года назад

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @hiwotmoges8592
    @hiwotmoges8592 Год назад

    ልብን የሚያረሰርስ ነው በጣም ረጅም እድሜ ከጤ ጋር ይስጥህ በተለይ ኩሎሙ ስትል

  • @tesfahunaytegeb1450
    @tesfahunaytegeb1450 Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mulualemewnete6433
    @mulualemewnete6433 6 месяцев назад +1

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @amanuelhaile9898
    @amanuelhaile9898 4 года назад +3

    Beautiful zema... I love the smooth style from beginning to end. Keep up the good work. May God bless you.

  • @እሱዘዮድ
    @እሱዘዮድ 6 месяцев назад +1

    ክብር ይስጥልን

  • @yaredawitube3726
    @yaredawitube3726 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!! እባክህ ሰዓታት ከመጀመሪያ ብታስተምረን

  • @abimegish1241
    @abimegish1241 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @AryamMedia
    @AryamMedia 4 года назад +4

    ሊቀ ዲያቆናት እሴብህ ጸጋኪ የቀሩትን ብትለቅልን

    • @mequanentargaw
      @mequanentargaw 3 года назад

      በመንፈሳዊውም በዓለማዊውም የሰውን የድካም ውጤት ለራስ መጠቀም በጣም ተለምዷል። (My assumption: you have got no prior permission to re-upload these contents. I hate such actions and the owner may comment on it.)

    • @AryamMedia
      @AryamMedia 3 года назад

      @@mequanentargaw ምን ማለት ፈልገህ ነው ስለምን ፈቃድ ነው የምታወራው???

    • @mequanentargaw
      @mequanentargaw 3 года назад

      @@AryamMedia Example - Original: ruclips.net/video/PRasP154dWQ/видео.html Re-uploaded one: ruclips.net/video/mPmpgq14AWA/видео.html. This will sound if the two channels are for one person or re-uploaded with permission. I am not sure if Dn Yemane gave permission to your channel to use his audio, video or photo.

    • @AryamMedia
      @AryamMedia 3 года назад +1

      @@mequanentargaw eshi asteyaytun tekbeyalew

  • @yemebirhanlig983
    @yemebirhanlig983 4 года назад +5

    ልብ የሚያረሰርስ ዜማ ነው ::እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልን ::ወደኋላ እንዳትል, በዚሁ ቀጥልበት ::

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 2 года назад

    ቃለሀይውት ያሰማልን

  • @YafetNegasi-eu6ix
    @YafetNegasi-eu6ix Год назад

    Edmen tenan yhabka fetari

  • @abrhamamanuel5867
    @abrhamamanuel5867 2 года назад

    እግዚኣብሔር እድመን ጥዕናን የሃበካ

  • @dnsinte1783
    @dnsinte1783 Год назад

    qal hiwutn yasemalin

  • @TheEthiopia17
    @TheEthiopia17 4 года назад +1

    Tsegawen yabzaleh

  • @Shibesh.32
    @Shibesh.32 3 года назад

    kale hiwot yasemalen

  • @mihretbiru6394
    @mihretbiru6394 3 года назад

    kale hiyot yasemalin!

  • @yaredasegd9172
    @yaredasegd9172 Год назад +1

    good BETAM AREF NEW

  • @abrahamafewerki3029
    @abrahamafewerki3029 4 года назад

    Amen amen ame

  • @brahneftwi8222
    @brahneftwi8222 3 года назад

    ብሕቂ ቃለ ሂውት የስምዒልና

  • @robelhagos
    @robelhagos 2 года назад

    GOD BLESS U BROTHER

  • @lalisajaabadhukanbiraanufd2950
    @lalisajaabadhukanbiraanufd2950 2 года назад

    Esebh tsegake leametu leAbiriham yebeal lakili thank you

  • @assefameshesha1388
    @assefameshesha1388 Год назад

    የነፍስ ምግቧ

  • @ማርያምኣደጎይታይ-ጘ1ዐ

    ጸጋ የብዝሕ❤🎉

  • @kidunkidun7758
    @kidunkidun7758 4 года назад +2

    ከም ፍቃድ ኣምላክ ተፈስሂ በዜማ ከተቅርብልና ምደለና ድያቆን ሓወይ ብጣዕሚ ግን ሰሚዕካ ዘይምኖ እዩ

  • @mosobeworqdingilmariam1990
    @mosobeworqdingilmariam1990 3 года назад +3

    ሊቀ ድያቆናት የማነ ብርሃን ሁል ጊዜ እከተልሃለሁ ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፣ እሴብሕ ጸጋኪ "ኣንቀጸ ብርሃን" ግን ማግኘት አልቻልኩም

  • @nuguseegn5087
    @nuguseegn5087 3 года назад

    Amen

  • @girmabantiwalu2506
    @girmabantiwalu2506 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @yeabsradereje1423
    @yeabsradereje1423 3 года назад +1

    4:31

  • @-ethiosupermedia4826
    @-ethiosupermedia4826 Год назад

    ❤❤❤ 10 Q so much !!! %

  • @robelhagos
    @robelhagos 2 года назад

    💯👏👏

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 года назад +3

    ሊቅ ነህ

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw 3 года назад +1

    በእውነት እመ ብርሃን በቤቷ፣ በልጇ በወዳጇ ቤት በአገልግሎት አጽንታ ትጠብቅልን።
    "ኲሎሙ ዘመደ ዓሣት" ነው "ኲሎን ዘመደ ዓሣት" መሆን ያለበት ግን? የየኔታ የማነ መጽሐፍ በዚሁ ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው "ኲሎን" ይላል። "ዓሣት" የሚለው እንደ የሴት አንቀጽ በመውሰድ ይመስላል።

  • @kidusegziabhertube27
    @kidusegziabhertube27  4 года назад +2

    እሽ ወዳጄ

    • @haymanoteabew9789
      @haymanoteabew9789 3 года назад +1

      ቃለ ሂወት ያሰማልን ድያቆን
      ዜማ ስርኣተ ቅዳሴ ካብ ጻኡ ክሳብ ነኣኩቶ ዘይ ትበሃል ለድዮቆናት ቪዶ የሚያኣድርጉ ደስ መለኒ

  • @diribakorsa4749
    @diribakorsa4749 3 года назад

    ስልክህን ማግኘት እንችል ይሆን?

  • @zinabudargie8029
    @zinabudargie8029 2 года назад +1

  • @binitru820
    @binitru820 3 года назад +1

    kale hiwot yasemalin

  • @Hello65964
    @Hello65964 5 месяцев назад

    9:34

  • @tru9125
    @tru9125 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን