እኛ በምንም አይነት ስሜት ውስጥ ብንሆንም ልጆቻችንን እንዴት ደስተኛ አድርገን እናሳድጋቸው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 17

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  2 года назад +2

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 2 года назад +1

    አይኒዬ አንቺ ልዩ ነሽ ምሳሌሽ እራሱ ይገርማል የልጆች አስተዳደግ ላይ አብዥልን በጣም አስተማሪ ስለሆነ ። ተባረኪ

  • @zebibgebremedhin179
    @zebibgebremedhin179 2 года назад +1

    Thanks

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate 2 года назад

    አይንዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ መልክት ነው እናመሰግናለን 👍❤️

  • @beti984
    @beti984 2 года назад

    ይገርማል ዛሬ ስለ ልጆችየ ሳስብ ነው የዋልኩት ምን አይነት እናት ብሆን ነው ልጆቺን ደስተኛ እና ስኬታማ የማደርገው እያልኩ አመሰግናለሁ ሰለ ምክርሽ።

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 2 года назад

    Thank you Ayniye. You are right my sister.

  • @metsehettilahun7811
    @metsehettilahun7811 2 года назад +1

    Bless you ayni

  • @footballgame9804
    @footballgame9804 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሽው

  • @aenanisasesfa7536
    @aenanisasesfa7536 2 года назад

    Ayni bebzu mekrsh tekami nw enamsegnalen.

  • @selama716
    @selama716 2 года назад

    አይኒዬ የኔ መልካም 😍😍😍

  • @Eyorisalem
    @Eyorisalem Год назад

    ❤❤❤

  • @nigisttsegaye8647
    @nigisttsegaye8647 2 года назад

    ሰላም አይኒዬ እንደምን ነሽ? ልጄ 18አመት ሊሆናት ነዉ እና ልጅ እያለች በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበረች ግን highschool ስትገባ ዉጤቷ በጣም ቀነሰ:: ሲያስረዱዋት የሚገባት ከራሷ አልፋ እራሱ ሰዉን የምታስረዳ ናት ግን እውቀቱ እያላት ፈተና ስትገባ በቃ ትረበሻለች መሰለኝ ምንም ውጤታማ መሆን አልቻለችም:: ልጅ እያለች አባቷ ለምን 1 ስህተት (×) ገባብሽ ይላት ነበር አሁንም እንደዛ ይላል እና ያንቺ ቪዲዮ አይቻቸዋለሁ እና እሷም ደግሞ ባለቀ ሰአት በቃ አይገባኝም ብላ ነዉ አሁን የደመደመችዉ.... ቀጣይ አመት 12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ነች እና ጥሩ ዉጤት እንድታመጣ በጣም ነዉ የምንጠብቅባት:: አሁን እንዴት አርጌ ልርዳት ወይስ ሰነ-ልቦና አማካሪ ጋር ልዉሰዳት እባክሽን እህቴ በእግዚያብሔር እርጂኝ ልጄን መታደግ እፈልጋለሁ ህይወቷ የተስተካከለ እንዲሆን ብቻ ነዉ የኔ ምኞት::

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  2 года назад

      አባቷ እሷን በትምህርት ጉዳይ መተቸትም ሆን መቆጣት ማቆም እለበት:: ያ ማለት ግን እሷ ባንዴ በራስ መተማመኗ ይሻሻል ማለት አይደለም::ቴሌግራም ላይ ጥያቄሽን አይቸዋለሁ እዛ በድምፅ አብራራለሁ::

  • @lovelychanel7534
    @lovelychanel7534 2 года назад

    Hi ayneye lene leyou set nesh lejochesh edelegna nachew lene memhere nesh kanche bezu temereyale gen chegere lefetaw alchalkum
    Ayneye men meselesh ke balebetega hule selemenechekachek sesedbegn lejachen fet new yemesedbegn ena ahun leje atesemagnem ena men ladreg leleje tesakeke lemot new please agezegn

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  2 года назад

      ለጭቅጭቁ መፍትሄ ማግኘት አለብሽ ልጆች በጣም ነው የሚጎዱት