Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለ ትምህርትሽ እና ስለምታነሺው መልካም ሐሳብ እናመሰግናለን ።ከምን አይነት ሰዎች እንጠብቅ?በመጀመሪያ ደረጃ ከእኔነት ይቀድማል ብየ አስባለሁ ። ብዙ ግዜ እኛ የምንፈጥረውን ችግር ወይንም ለአለመሳካት ሌሎችን ተጠያቂ ከማድረግ በፊት እኛ ዋና ተጠያቂ ነን ብየ አስባለሁ ።ዛሬ የምኖረው አሁን ያለሁበት ሕይወት ትናንት በራሴ ላይ የዘራሁት ዘር ስለሆነ አሁን የዘራሁትን ክፉ ይሁን መልካም ዘር በቅሎብኝ ፍሬ አፍርቶ እየኖርኩት ነው ።ትናንት ሳንቀላፋ ካደርኩኝ ትምህርት ፣ እውቀት ፣ እውነት ሳልይዝ አሁን የምኖረው ኑሮ የወደቀ እና ያልተመቻቸ ነው ። ነገር ግን ትናንት እንደሚገባ ነገሮችን ካደረኩ አሁን መልካም ኑሮ መኖር እችላለሁ ።ነገር ግን የሰው ሕይወት ከመብል፣ ከመጠጥ ጥሩ ኑሮ ከመኖር ፣ ጥሩ መኪና ከማሽከርከር ጥሩ ቤት ገዝቶ መኖርን " ሳክሰስ " ብሎ መውሰድ በቂ አይደለም ።ሰው ሳክሰስ አድርጎል የሚባለው በሶስት ሕጎች ውስጥ መኖር ሲጀመር ነው ።1) ዲቫይን ሕግ 2) ዩንቨርሳል ሕግ3) ሲስተማቲክ ሕግ ናቸው ።ሰው በእነዚህ ሕጎች ከተያዘ ለምድርም ለሰማይም የአላማ ሰው ይባላል ።1) ዲቫይን ሕግ ሰው ሲፈጠር በሁለት ኮምፓዝሽን ነው የተፈጠረው ሰማያዊ እና ምድራዊ ሆኖ ። ሰው ምድር ላይ ተቀምጦ ሰማያዊ ሕይወት መኖር ይችላል ያም የዲቫይን ሕግ ነው ። የዲቫይን ሕግ የህጎች ሁሉ ፍጳሜ ነው ያም " ፍቅር " ይባላል ።ሰው ከሞተ በሁዋላ የዘለላለም ሕይወት የሚያጣው የሕግን ፍጳሜ የሆነውን " ፍቅርን " ፕራክቲስ ስለማያደርግ ነው ። 2) ዩንቨርሳል ሕግ የምንላቸው ነገሮች ሰው ከሰውነቱ ወይንም ከእርሱነቱ ውጭ ኢንተራክት የሚያደርግባቸው ኤለመንትስ ናቸው ።ሰው ከሌሎች ፍጥረታት ጋር ኢንተራክት ለማድረግ ዩንቨርሳል ሕግን ማወቅ አለበት ። 3) ሲስተማቲክ ሕግ ፣ ሲስተማቲክ ሕግ ማለት ሰዎች ምድራዊ ኑሮን በፕሪንስፕል ደረጃ ለመኖር የሚረዳቸው እና የሞራል ሰው ሁነው ምድራዊ ዘመናቸውን በደስታ ፣ በሰላም ያለምንም ችግር እንዲጨርሱ ይረዳቸዋል ።በተጨማሪም ሲስተማቲክ ሕግ ሰውን በስርአት እና በደንብ እንዲኖር የሚያደርግ ከሰው ጋር በመልካም አኑዋናር መኖር የሚያስችል ሕግ ነው ።ሰው በእነዚህ ሕጎች ከተጠቀለለ " ሳክሰስፉል " ይሆናል በአለም ሲኖር በምድራዊ ሕይወት ከዚህ ጊዜያዊ የኮንትራት አለም ሲለይ ደግሞ በሰማይም አዲስ ሕይወት በመጀመር" ሳክሰስፉል " ይሆናል ።ምክንያቱም ሰው ሲፈጠር ከምድር አፈር ተቆንጥሮ ከሰማይ ሕይወት ተዘግኖ ነው ለዘላለም እንዲኖር የተፈጠረው ።
እንዴት ነሽ አይኒ በጣም ጠፍተሻል በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢው በርቺ እህቴ !!!.
Thank you Betelhem😊
አይኒ በጣም እናመሰግናለን እውነትነው
በጣም ነው የምውድሽ ትምህርትሽ በጣም፡ ነው የሚናፍቀው አትጥፋብን
አመሰግናለሁ!
Amesegenalhu teru hasab new!!!!
U are the best ❤️ thank you
አይኒ እንዴት ነሽ እህቴ ሥላገኘውሽ ደሥ ብሎኛል ምነው ጠፍተሻል እጅግ ግሩም የሆ ኑ ትምርቶች ናቸው በርቺ አትጥፊ አመሠግናለሁ
Thank you Senait😊
wel come back Aynye. your ideas is the best always. please continue about children growing system.
Okay, thank you
👍
Thanks Ayniye!!
You are welcome 🤗
እንኳን ደህና መጣሽ ግን በሰላም ነው የጠፋሸው ? ዬ ቲዩብ ላይእኮ ጥሩ ነገር ሚስራ አይበረክትም
በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለ ትምህርትሽ እና ስለምታነሺው መልካም ሐሳብ እናመሰግናለን ።
ከምን አይነት ሰዎች እንጠብቅ?
በመጀመሪያ ደረጃ ከእኔነት ይቀድማል ብየ አስባለሁ ። ብዙ ግዜ እኛ የምንፈጥረውን ችግር ወይንም ለአለመሳካት ሌሎችን ተጠያቂ ከማድረግ በፊት እኛ ዋና ተጠያቂ ነን ብየ አስባለሁ ።
ዛሬ የምኖረው አሁን ያለሁበት ሕይወት ትናንት በራሴ ላይ የዘራሁት ዘር ስለሆነ አሁን የዘራሁትን ክፉ ይሁን መልካም ዘር በቅሎብኝ ፍሬ አፍርቶ እየኖርኩት ነው ።
ትናንት ሳንቀላፋ ካደርኩኝ ትምህርት ፣ እውቀት ፣ እውነት ሳልይዝ አሁን የምኖረው ኑሮ የወደቀ እና ያልተመቻቸ ነው ። ነገር ግን ትናንት እንደሚገባ ነገሮችን ካደረኩ አሁን መልካም ኑሮ መኖር እችላለሁ ።
ነገር ግን የሰው ሕይወት ከመብል፣ ከመጠጥ ጥሩ ኑሮ ከመኖር ፣ ጥሩ መኪና ከማሽከርከር ጥሩ ቤት ገዝቶ መኖርን " ሳክሰስ " ብሎ መውሰድ በቂ አይደለም ።
ሰው ሳክሰስ አድርጎል የሚባለው በሶስት ሕጎች ውስጥ መኖር ሲጀመር ነው ።
1) ዲቫይን ሕግ 2) ዩንቨርሳል ሕግ
3) ሲስተማቲክ ሕግ ናቸው ።
ሰው በእነዚህ ሕጎች ከተያዘ ለምድርም ለሰማይም የአላማ ሰው ይባላል ።
1) ዲቫይን ሕግ
ሰው ሲፈጠር በሁለት ኮምፓዝሽን ነው የተፈጠረው ሰማያዊ እና ምድራዊ ሆኖ ። ሰው ምድር ላይ ተቀምጦ ሰማያዊ ሕይወት መኖር ይችላል ያም የዲቫይን ሕግ ነው ። የዲቫይን ሕግ የህጎች ሁሉ ፍጳሜ ነው ያም " ፍቅር " ይባላል ።
ሰው ከሞተ በሁዋላ የዘለላለም ሕይወት የሚያጣው የሕግን ፍጳሜ የሆነውን " ፍቅርን " ፕራክቲስ ስለማያደርግ ነው ።
2) ዩንቨርሳል ሕግ የምንላቸው ነገሮች ሰው ከሰውነቱ ወይንም ከእርሱነቱ ውጭ ኢንተራክት የሚያደርግባቸው ኤለመንትስ ናቸው ።
ሰው ከሌሎች ፍጥረታት ጋር ኢንተራክት ለማድረግ ዩንቨርሳል ሕግን ማወቅ አለበት ።
3) ሲስተማቲክ ሕግ ፣
ሲስተማቲክ ሕግ ማለት ሰዎች ምድራዊ ኑሮን በፕሪንስፕል ደረጃ ለመኖር የሚረዳቸው እና የሞራል ሰው ሁነው ምድራዊ ዘመናቸውን በደስታ ፣ በሰላም ያለምንም ችግር እንዲጨርሱ ይረዳቸዋል ።
በተጨማሪም ሲስተማቲክ ሕግ ሰውን በስርአት እና በደንብ እንዲኖር የሚያደርግ ከሰው ጋር በመልካም አኑዋናር መኖር የሚያስችል ሕግ ነው ።
ሰው በእነዚህ ሕጎች ከተጠቀለለ " ሳክሰስፉል " ይሆናል በአለም ሲኖር በምድራዊ ሕይወት ከዚህ ጊዜያዊ የኮንትራት አለም ሲለይ ደግሞ በሰማይም አዲስ ሕይወት በመጀመር
" ሳክሰስፉል " ይሆናል ።
ምክንያቱም ሰው ሲፈጠር ከምድር አፈር ተቆንጥሮ ከሰማይ ሕይወት ተዘግኖ ነው ለዘላለም እንዲኖር የተፈጠረው ።
እንዴት ነሽ አይኒ በጣም ጠፍተሻል በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢው በርቺ እህቴ !!!.
Thank you Betelhem😊
አይኒ በጣም እናመሰግናለን እውነትነው
በጣም ነው የምውድሽ ትምህርትሽ በጣም፡ ነው የሚናፍቀው አትጥፋብን
አመሰግናለሁ!
Amesegenalhu teru hasab new!!!!
U are the best ❤️ thank you
አይኒ እንዴት ነሽ እህቴ ሥላገኘውሽ ደሥ ብሎኛል ምነው ጠፍተሻል እጅግ ግሩም የሆ ኑ ትምርቶች ናቸው በርቺ አትጥፊ አመሠግናለሁ
Thank you Senait😊
wel come back Aynye. your ideas is the best always. please continue about children growing system.
Okay, thank you
👍
Thanks Ayniye!!
You are welcome 🤗
እንኳን ደህና መጣሽ ግን በሰላም ነው የጠፋሸው ? ዬ ቲዩብ ላይእኮ ጥሩ ነገር ሚስራ አይበረክትም
በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን