ትዳራችን በአንዱ ልጃችን ምክንያት ሊፈርስ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 12

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  3 года назад +2

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 3 года назад +2

    አይኒዬ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን እነሱንም እግዚአብሔር ይርዳቸው የልጁን መጨረሻ ወደፊት ብትነግሪን

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 года назад

      እሺ ለመከታተል እሞክራለሁ

  • @Dagimmekuria
    @Dagimmekuria 3 года назад +3

    ቪድዮዎችሽ በጣም አጫጭር ናቸው ብዙ እየጠበኩ ያልቅብኛል ።ምንም የምትይው ሳይኖር ይርዘም እያልኩ አይደለም ። ብዙ ልትይው የምትችይው ነገር እንዳለ ይሰማኛል ። ምናልባት አድማጮችሽን ላለማሰልቸት ይሆናል።ሁሉንም ታሳቢ አድርገሽ ዋናውን መልእክት በበቂ ብትተነትኝው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ። ኣይኒ መልዕቱ እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ በርቺልን እናመሰግናለን ።

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 года назад

      ትክክል ብለሃል የሰው ትዕግስት በጣም አጭር ነው ብዬ እሰጋለሁ እንዳልከውም እንዳይሰላቹብኝ ነው። እና እስኪ ሙሉ ሐሳቤን ገልጬ በመስራት ደግሞ አየዋለሁ። እግዚአብሔር የክብርልኝ።

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 года назад +4

    አይንዬ ሁሌም መልሶችሽ በጣም ድንቅና ለዛ የተላበሱ ናቸው በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 👍😘💖

  • @selama716
    @selama716 3 года назад

    በጣም ያሳዝኑኛል እንደዚህ አይነት እናቶች ከየትኛው እንደሚሆኑ ሲቸገሩ ሳይ🥺

  • @zebibgebremedhin179
    @zebibgebremedhin179 3 года назад +1

    Thank u

  • @fanosmekonin4326
    @fanosmekonin4326 3 года назад

    Ayni mikrish ejig tekami new !!!!erdatashin feligalew begile

  • @edentadesse7846
    @edentadesse7846 3 года назад

    Were you live እናቴ ? Please 🙏🏽