የበአል ዝግጅት//ሰናፍጭ# አዋዜ||ቅቤ አነጣጠር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 май 2024
  • ИгрыИгры

Комментарии • 65

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  Месяц назад +14

    ማስጠንቀቂያ ቅመሙን ሸርከት አርጉትበፍፁም እንዳታልሙት
    ቅመሞቹ መታመስ አለባቸው
    ጨዉ የሌለዉ ቅቤ 24 ፍሬ(192 oz) በኪሎ ደግሞ 5.443kg
    ኮረሪማ 8 የሾርባ ማንኪያ
    አብሽ 2 የሻይ ማንኪያ
    ድብላል 4 የሾርባ ማንኪያ
    ነጭ አዝሙድ 2 የሾርባ ማንኪያ
    ጥቁር አዝሙድ 6 የሾርባ ማንኪያ
    ኮሰረት 10 የሾሩርባ ማንኪያ
    በሦ ብላ 4 የሾርባ ማንኪያ
    ቤዝል እስሩን 2 ቅጠሉን ብቻ
    እርድ ግማሽ የሻይ ማንኪያ
    4 የሾርባ ማንኪያ እርጥብ ነጭ ሽንኩርት
    2 የሾርባ ማንኪያ እርጥብ ዝንጅብል
    #English#ingredient#
    unsalted butter 24 (192oz) 5.443 kg
    Black cardamom 8 tbsp
    Fenugreek 2 tsp
    Coriander seeds 4 tbsp
    Ajwain seed 2 tbsp
    Black cumin 6 tbsp
    Lippia adoensis - abyssinia 10 tbsp
    Sacred basil (Beso Bela)4 tbsp
    Basil
    Turmeric very little
    Fresh Garlic 4 tbsp
    Fresh Ginger 2 tbsp

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Месяц назад +1

      ቅመሙ አልበዛም ቅቤሽ ስድስት ኪሎም አልሞላም እኮ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  Месяц назад +4

      @@aminanuredine4278 አይበዛም በልኬታ ነው ሁሌ የምሰራው ሞክሪው ❤

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 Месяц назад +20

    የቤት አያያዝ አስተምሪን ንፅህናሽን ስወደው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Месяц назад +3

    እናትዬ ተናፍቀሻል
    እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ
    እጅሽ ይባረክ ሁሉም ምርጥ እና ምርጥ 100%%👍👍👍 💕💕💐💐💐
    አመሰግናለሁ👍👏👏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Месяц назад +5

    እትዬ እንኳን አደረስሽ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ የበአል ዝግጅት ነው እጆችሽ ይባረኩ 🙏🙏🙏

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Месяц назад +2

    እናትዬ እንኳን ደህና መጣሽ🙏 የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መልካም በዓል🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Месяц назад +1

    እናትዬ ሁሌም ባለሙያ መልካም በአል ❤❤❤

  • @tobybereket8409
    @tobybereket8409 Месяц назад +2

    Can you please make a video on where you get all your kitchen materials? Sharing the exact link would be appreciated. Thank you 🙏

  • @NA-dn3dx
    @NA-dn3dx 28 дней назад

    እናትዬ በጣም በጣም ምርጥ ባለሞያ በተለይማ ቅቤሽ እጅግ በጣም ምርጥና ጣፋጭ ነው በተለይ ክትፎ ዱለት ሲሰራበት ወደር የለውም ተባረኪልኝ እጅሽ ይባረክ!!!እናመሰግናለን!!!!

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 Месяц назад +3

    Thanks so much I am always using your method to make kebe you are the best keep up the great job 👏 🙏🏽

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 Месяц назад +3

    እናትዬ❤

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 Месяц назад +2

    ቅቤ ግን ተዘፍዝፎ ቢቀመጥ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም በውጭ አገር ያለ ቅቤ የበሰለ አይደለም በዛ ላይ ኬሚካል አለው ወዲያው ከተነጠረ ሽታ ብቻ እንጅ ጣሙ እንደ ኢትዮጵያ አይሆንም ግን ከቅመም ጋር ተዘፍዝፎ ትንሽ ቀን ውጭ በስሎ ቢነጠር ጥሩ ጣህም ያመጣል ባይ ነኝ 🙏💕

  • @Bizunesh-ou8dw
    @Bizunesh-ou8dw 21 день назад

    enatiye tebareki chanalishin betam ewedewalew.Dehydrate binoregn dess yelegnal bezi seat wagaw sint yihonal Ethiopias endet agegnalew

  • @YoditTeweldeGebrehiwot
    @YoditTeweldeGebrehiwot 26 дней назад

    Ehetye kanci bzuh temhryalehu berci betam gobez neh❤❤❤❤

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Месяц назад

    Enateye enekuwan aderesesh
    Enkuwan dehena metash
    We love you with respect enateye
    Egueziyabeher yebarekesh

  • @Sophiawoldu
    @Sophiawoldu Месяц назад +1

    Zemenish yibarek! ❤

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Месяц назад +1

    Enekane Abro Adarsane tabarkelege

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 Месяц назад +2

    ቆንጆዋ እናትየ - አለሽ ግን??
    ተናፍቀሻል:: መልካም በዓል ይሁንላችሁ:: ዶክን ዘይሪልኝ:: ሶስተኛ እየመጣች ነው:: ኧረ ጉብዝና በደንብ ንፊው

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Месяц назад +2

    _እንኳን ደህና መጣሽ እናቴነሽ🥰 አሰራሩ ብቻ ሳይሆን ንጽህና እራሱ ያስጎመጃል። እጅሽን ይባርከው🙏 እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን🙏🥰🥰🥰 በይ መጠኑን አስቀምጭልን ኮሜንት ላይ አስቀምጣለሁ ብለሽ አጣሁት🥰_

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  Месяц назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ እህት 🥰🥰

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  Месяц назад +1

      ማስጠንቀቂያ ቅመሙን ሸርከት አርጉትበፍፁም እንዳታልሙት
      ቅመሞቹ መታመስ አለባቸው
      ጨዉ የሌለዉ ቅቤ 24 ፍሬ(192 oz) በኪሎ ደግሞ 5.443kg
      ኮረሪማ 8 የሾርባ ማንኪያ
      አብሽ 2 የሻይ ማንኪያ
      ድብላል 4 የሾርባ ማንኪያ
      ነጭ አዝሙድ 2 የሾርባ ማንኪያ
      ጥቁር አዝሙድ 6 የሾርባ ማንኪያ
      ኮሰረት 10 የሾሩርባ ማንኪያ
      በሦ ብላ 4 የሾርባ ማንኪያ
      ቤዝል እስሩን 2 ቅጠሉን ብቻ
      እርድ ግማሽ የሻይ ማንኪያ
      4 የሾርባ ማንኪያ እርጥብ ነጭ ሽንኩርት
      2 የሾርባ ማንኪያ እርጥብ ዝንጅብል
      #English#ingredient#
      unsalted butter 24 (192oz) 5.443 kg
      Black cardamom 8 tbsp
      Fenugreek 2 tsp
      Coriander seeds 4 tbsp
      Ajwain seed 2 tbsp
      Black cumin 6 tbsp
      Lippia adoensis - abyssinia 10 tbsp
      Sacred basil (Beso Bela)4 tbsp
      Basil
      Turmeric very little
      Fresh Garlic 4 tbsp
      Fresh Ginger 2 tbsp

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara Месяц назад

      @@enat-ethiopianfood7261 አመሰግናለሁ🙏🥰🥰🥰

  • @hanisaharvey2673
    @hanisaharvey2673 Месяц назад

    Welcome back sis

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Месяц назад

    እንኳን እደረሰሽ💐💐💐

  • @tsedeke7
    @tsedeke7 Месяц назад +1

    Enkewan aderesachehu. Thank you.

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Месяц назад +2

    እንኳን ደና መጣሽ እናትዬ ❤❤❤ መልካም በአል ይሁንልሽ 🥰🥰🥰

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  Месяц назад +1

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አሜን ለሁላችን በጥም አመሰግናለሁ🙏🥰

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Месяц назад +1

    እንኳን በሠላም መጣሽ እናትዋ❤

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 15 дней назад

    Mirt chief ❤

  • @selammulugeta217
    @selammulugeta217 Месяц назад

    Tebareki berchi! Yesega mefchawn linkun askemchelin please🙏🙏🙏

  • @woubit246
    @woubit246 Месяц назад

    Thank you. አትጥፊ።

  • @user-io8xg3jr6d
    @user-io8xg3jr6d Месяц назад

    መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @hiwotgudeta7587
    @hiwotgudeta7587 Месяц назад

    Yena konjo welcome back 🙏

  • @melodihabeshastyle8153
    @melodihabeshastyle8153 Месяц назад

    Megrmsh tenant yebalfew beal yelkekshew video eyayhu yebeal sera esra nber ❤

  • @bestofever18
    @bestofever18 Месяц назад +1

    የሰጋ መፍጫሽን ሊንኩን ላኩልኝ የኔ ባለሙያ።

  • @ensu2013
    @ensu2013 Месяц назад

    Everyone need to participate in cleaning to make the house organized and clean

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 Месяц назад

    እንኮን ደህና መጣሽ❤

  • @malefiatube-tube765
    @malefiatube-tube765 Месяц назад

    ከሁሉም በላይ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እና ደግሞ ሙዚቃ የምትወጂ ከሆነ እንደዚ ስራሽን እየሰራሽ ስትሰሚ የምትወጃቸውን ሙዚቃዎች እዚህ ቻናል ላይ ታገኛለሽ

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd Месяц назад +1

    ሰናፍጭ ያልተፈጨውን ማግኘት አልቻልኩም።
    አማዞን ላይ ይገኛል ከተገኘ ሊንኩን ላኪልን?

  • @elda554
    @elda554 Месяц назад

    በጣም ሀሪፍ ነው ❤❤ ንፅህና አንደኛ ነሽ
    በሶቢላ ና ድንብላል የገባበት ለክትፎ ይሆናል እንዴ

  • @seladngay2906
    @seladngay2906 Месяц назад

    enat teftshal bedhna new moyaw yalew anchega new tbarke mlkame beal

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 Месяц назад

    እናትየ ደውይልኝ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Месяц назад

    ዋውውው ያምራል በቅንናት ደምሩኝ🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Месяц назад

    ሰላም እሀቴ ኳን ኣደረሰች እሀቴ please can you tell us whats senafich grain looks like in picture please the two kind that you useing can you post picture please❤🎉❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Месяц назад

    ❤🎉

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistbelay840
    @tigistbelay840 Месяц назад

    👌👌

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Месяц назад +2

    እንዳንች ፅድት ያለች ባለሙያ ! RUclips ር የለችም !ሌሎቹ ኮተቶች ናቸው!!ለምንድነው የምጠፊው?😮

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 Месяц назад

    looks good

  • @le1785
    @le1785 Месяц назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @selam7643
    @selam7643 Месяц назад +2

    አዶት ቲዮብ ምን ሆና ነው የጠፋችው የሚያቅ አለ

    • @markosgobiso2573
      @markosgobiso2573 Месяц назад +1

      Esuwa gn betam tefachi ke meskel jemero yelechim

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 Месяц назад +1

      Enme endchiw tyke honobngale etiopya khedche wadi tftlche

  • @yeworkwuhamengistu7832
    @yeworkwuhamengistu7832 25 дней назад

    እናት እንዴት ነሽ በአንቺ ሞያ ብዙ ተጠቅሜአለሁ አሁን የተቸገርኩት የኔ ኢንስታንት CROCKPOT ነው እና ፕሬዘር ኩክ የሚል የለውም ምን ላድርግ እባክሽ

  • @Christian-uq2gy
    @Christian-uq2gy Месяц назад

    ❤❤❤

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 Месяц назад

    Enkan dehena metashe

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Месяц назад

    እናትዬ ቅቤውን አታነጉሪውም?

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 Месяц назад

    ኮስኮ ከቤትሽ ነው??😅😅😅😅🎉🎉😢😢 ስወድ*

  • @endalkachewy
    @endalkachewy Месяц назад

    Please marry me!

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 Месяц назад +1

    ቀላቅለሽ ፍጭው የት አባቱ እናትየ

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Месяц назад

    በነገራችን. ላይ እሔን ሁሉ ስትሰሪ. የቤትሽ. ሽታ ጨእንዴት. ነው ???????