3 አይነት ጤናማ የፆም አማራጭ //ቡጥጫ//ካሮት በቀይ ስር//ድንች ወጥ ሁለት ቀን እርፍ //Three vegetarian dish

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 205

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 3 года назад +2

    ስራዎችሽ በሙሉ በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 года назад +2

    የኔ ባላሞያ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @ወለተሚካኤል-ኘ3ሐ
    @ወለተሚካኤል-ኘ3ሐ 3 года назад

    Ejish yibarek Enat yeshekla dist Gin wede ene yalehubet Hager ( Germany)aylikum

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 года назад

    እሚጨመር ነገር ጽሁፍ ቢቀመጥ
    ደስ ይላል በርች
    በሸክላ ሲሰራ ደስ ይላል

  • @amsalegizaw2222
    @amsalegizaw2222 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ።

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 3 года назад +4

    Because of the way you cook, you make it so simple and the food looks delicious, I cannot leave the kitchen, in a good way
    Thank you 🙏🏾👏🏾

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 года назад

    Ejish yibarek Enatiyy endet yamral yenebalemuya tebarekilin🥰🥰 thanks for sharing 🙏🙏

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 года назад +1

    Betam tenama megeb new yeserashew wow demo coloru Edet edemiyamer enamesegenalen enat ❤️share

  • @hamelmalf4119
    @hamelmalf4119 3 года назад +1

    ያማረና ቆንጆ በርቺ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +1

    ባለሙያ እናትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 года назад +4

    የድንቹን ዙርያውን መላጥ ሁሌም ድንች ወጥ ሲስራ እናቴ ታደርጋለች በፍፁም እይፈራርስም ተባረኪ ጎበዝ ነሽ 👍🏾

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +6

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምቦች አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +2

      አመሠግናለሁ የኔ ዉድ🙏🏽❤️

    • @ፋንፊልሞን
      @ፋንፊልሞን Год назад

      @@enat-ethiopianfood7261 የሸክላ ድስት ሊንኩ ኣስቀምጭልን እባክሽ እናትዬ🌺🌸

  • @merhawiwelderfial4425
    @merhawiwelderfial4425 3 года назад

    Enatye Betam konjo aserar new tebarki ena leteykish yefeyel sega kanchi ayche betam amargn erguze negn benatsh negergn ehtie yet america new yaleshew magnet alchalukm

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 года назад +1

    ውይ እህቴ በጣም ደስ ይላል ጤናና ሰላም ይስጥሽ እህቴ የሽንብራውን ወጥ አላቀዉም ነበር ስለትምህርትሽ አመሰግናለሁ ደሞ ድስቶችሽ ሲያምሩ ሰላምሽ ይብዛ አመትአመት ያድርስሽ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 года назад

    በጣም ባለሞያ እጅሽ ይባረክ🙏🏻👏

  • @kiyakikebede8539
    @kiyakikebede8539 3 года назад +1

    This really looks good ! I like everything you do and you are excellent thank you .

  • @frehiwotmekonnen183
    @frehiwotmekonnen183 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ!

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад +1

    እናትዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ👌🏽👍🏽❤️❤️

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    በጣም ቆንጆ የሚያምር አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሼር😋🥰

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ሲያዩት እሚያስጎመጅ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ🙏

  • @Enat-food
    @Enat-food 3 года назад

    የኔ ቆንጅ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ

  • @hayatredwan9145
    @hayatredwan9145 3 года назад

    ሲያምር እጅሽ ይባረክ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 3 года назад

    very good eredune keyete gezashewe? is it turmeric powder?? please let me know
    and ye garlic blendere also
    if u have the link please send me,
    Thanks

  • @etaferahuketema837
    @etaferahuketema837 3 года назад

    Ebakesh destun kyet gezash yeshkelawen? Thank you

  • @اااا-ح9خ9ث
    @اااا-ح9خ9ث 3 года назад

    ጎበዝ ነሽ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ምግብ ነው የሰራሽው።
    ጎበዝ በርቺ 🙏 ተባረኪልኝ ድስቶችሽ ያምራሉ።
    መልካም ምሽት 🙏

  • @meazahaile5690
    @meazahaile5690 3 года назад

    Simply you are amazing

  • @mitu8128
    @mitu8128 3 года назад

    Wow arif new

  • @senaitsolomon2889
    @senaitsolomon2889 3 года назад +1

    ሙያሽን ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ፣ የነጭ ሽንኩርት መፍጫሽን ወደድኳት ትንሽነቷን ሊንኩን ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

  • @tizitaero5106
    @tizitaero5106 3 года назад +4

    ቅርብ ግዜ ነው ያገኘሁሽ ግን እውነት ሱስ ነው የሆንሽብኝ😘በተለይ ያን instant pot ስትጠቀሚ ደሞ እውነት ተአምር ነሽ ባንቺ ቪዲዮዎች በማየት ብቻ ገዛሁት ለዚ ነው ባለፈው ሊከፍሉሽ ይገባል ያልኩሽ ይሄኔ እንደኔ ብዙ ሰው ያንቺን ቪዲዮ በማየት ብቻ ገዝቶ ይሆናል እውነት በጣም ነው የወደድኩሽ😘😘😘

    • @tizitaero5106
      @tizitaero5106 3 года назад

      እኔ የገዛሁት 6 ነው ግን ገና አልደረሰኝም ያንቺ ሳይዙ ስንት ነው ?በቂ ካልሆነ ሳይመጣ እንድቀይረው ብዬ ነው ከቻልሽ please መልሺልኝ🙏thank u

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      በጣም አመሠግናለሁ ጠይቄአቸዉ ነበር መልስ እየጠበኩኝ ነዉ የሚሆን አይመሥለኝም ግን በጣም አመሠግናለሁ የኔ እህት የኔ 6QT ነዉ እንደ ቤተሰብሽ ነዉ 🙏🏽🥰

    • @tizitaero5106
      @tizitaero5106 3 года назад

      Thank you 🙏

  • @hananali5803
    @hananali5803 3 года назад

    Thank you for sharing. Where dean I get the cooking pan?

  • @tsegaasfaw3736
    @tsegaasfaw3736 3 года назад

    Love watching you when you cook I wish you are my Neber you are my favorite ❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 3 года назад +5

    You are killing me watching from work Thank you for sharing and I love your cooking pots 💕

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад

    እንደሁልጊዜው ምርጥ ስራ 😋👌

  • @mahletkenaw5815
    @mahletkenaw5815 3 года назад

    Love the square plate. Can you please let me know the trade mark?

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 3 года назад

    Thank you where did you buy the black pots ?

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 3 года назад +5

    I’ve learned a lot from you. May I suggest getting your own Amazon store affiliated link? It’s only fair you get a little bit of money whenever we purchase through your link. Please do!!

  • @Mhmad-tq7qp
    @Mhmad-tq7qp 3 года назад

    bteam yemraI yene kings💛❤👍

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 3 года назад +1

    ማርዬአንቺ በቃ ከላይተሰቶሻል ሁሉም የምተሰሪው ቆንጆ ነው

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 3 года назад +1

    እባክሽን መፍጫውን ከየት ነው የገዛሸው ፡ አመሠግናለሁ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 6 месяцев назад

    ይህን የሽክላድስት እንዲት አሞሽሽዉ? Amazon. ገዝችዉ አልተጠቀምኩበትም ከቻልሽ ቡትነግሪን?

  • @banchitube801
    @banchitube801 3 года назад +1

    የኔ ጀግና እጅሽ ይባረክ በምን ቃል ላድንቅሽ

  • @raditube877
    @raditube877 3 года назад

    Wow gabaze barche👏👌

  • @ariamsolomon1423
    @ariamsolomon1423 3 года назад +1

    Love the way you cook food 😍, keep it up!

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 года назад

    Wow mouth watering yummy 😋 thank you for sharing 💕

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 года назад +2

    ብሉኝ ብሉኝ የሚል ቆንጆ ጤናማ ምግቦች 👌 እኔም ቀይስር እንደዚህ ጥብስ ብሎ ሲሰራ ነው ምወደው 🥰
    good job sis keep up the good works

  • @sarafesium2473
    @sarafesium2473 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 3 года назад

    Konjo Shekla destiune Kayete Nawe Yegezashew order adergewalu. Thank You 🙏!

  • @abebaamlakie8170
    @abebaamlakie8170 3 года назад

    You are Amezing, Wonderfull chef, tankyou for shering, l love evry ting you do,love from sweden ❤🙏🙏🙏

  • @enshishi23
    @enshishi23 3 года назад

    thank you so much you are awesome

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እጅሽን ብርክ ያድርገው የኔ እህት በጣም ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን 😍🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nardimichael2316
    @nardimichael2316 3 года назад

    Hey beautiful 😻 balemuya ye shekela distun link tsfilegne thank you yenkonjo berchi !

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      የሽንኩርት መፍጫዋ Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_vhqZFbSR3F21S?_encoding=UTF8&psc=1

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 3 года назад +1

    የቀጣዩን እንጠብቃለን እናት በርቺ ጎበዝ

  • @gennethanan1276
    @gennethanan1276 3 года назад

    Wawww..balemoy

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 года назад

    Thank you for sharing Enatye ❤

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    Betam konjo new tebareki waw betam new yemiyamrew yene konjo neye enzamed

  • @astertekle8073
    @astertekle8073 3 года назад +1

    ሀይ እናትየ በጣም ያምራል ሁሌም ምርጥ. የነጭ ሽንኹርት መፍጫሽ link ላኪልኝ pls

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      የሽንኩርት መፍጫዋ Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_vhqZFbSR3F21S?_encoding=UTF8&psc=1

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +3

    እናቴ አስታወሽኝ ድንች እንደዛ ነበር የምትልጠው አሰራርሽ ደስ ነው የሚለው ተባረኪልኝ ❤️😘😘

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      እኔም ከእናቴ ነዉ የተማርኩት ዉዴ አመሠግናለሁ 🙏🏽🥰

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    እጅሽ ይባረክ እናትየ።

  • @frehiwotfana2761
    @frehiwotfana2761 3 года назад +1

    የሽንፈቱን መፍጫ የትእዳለ ንገርኝ አመስግናለው

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      የሽንኩርት መፍጫዋ Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_vhqZFbSR3F21S?_encoding=UTF8&psc=1

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    በጣም እሚያምር ዋዉ ቆንጆ ቀለል አድርገሽ ነው ያሳየሽን thank you for sharing እናትዬ .ቻናሌም ጎራ በይ እይልኝ ከቻልሽ ሼር አድርጊልኝ ማሬ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 года назад

    እህቴ ማቅረብያው ፈልግ ነበረ የት ነው ማገኘው

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 3 года назад

    እናትዬ በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን፣ የድንች ቀይ ወጥ ከሰራሁ በጣም ረጅም ጊዜ ንብረት እንኳን አስታውሰኝ 👍

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      ውይ ከኛ ቤት ተወዳጅ ነው ስሪ አመሰግናለሁ ውዴ

  • @naciimadhalbaxnaan606
    @naciimadhalbaxnaan606 3 года назад

    Keep going sis

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 3 года назад

    Betam Kongo new aserareshem betam des yelal berech!

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    ጠናማ ምግብ ነዉ አሰራሩ ቆንጆነዉ

  • @eshanegash8421
    @eshanegash8421 3 года назад

    Than.s

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 года назад

    Watching

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад

    All my favorite food. 👍🏽🙏🏾I make most of the time potatoes wote & bites .

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 3 года назад +1

    እጅ ይባርክ ልዩ ነው ሸክላው ድስቱ ከዚህ ነው የገዛሽው ወይ ያገራችን ነው

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +1

      ሸክላ ድስቱ Ancient Cookware, Stew Chamba Pot, Extra Large, 8 Quarts www.amazon.com/dp/B00AQZ6YRC/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_Fv38FbG0P9VTX?_encoding=UTF8&psc=1

    • @ቢቺኢትዮጵያ
      @ቢቺኢትዮጵያ 3 года назад

      @@enat-ethiopianfood7261 በጣም አመሰግናለሁ

  • @daewas1403
    @daewas1403 3 года назад

    Tebarekilege yena weddd😘😘😘

  • @hanateshom7128
    @hanateshom7128 2 года назад

    enat wete makerbyaw endet magenyet yechalal etiyopya neny ebakesh melesleny

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 3 года назад +1

    የእውነት እናት ይቱብ ላይ እንዳአንቺ አይነት ለእኔ ስራሽ ፅድትሽ ምግቦች ለእኔ ንግስት ነሽ ቃል የለኝም የእውነት እጅሻ ይባረክ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +1

      አሜን በጣም በጣም አመሠግናለሁ የኔ እህት 😊🙏🏽❤️

    • @tgtg2888
      @tgtg2888 3 года назад

      @@enat-ethiopianfood7261 እሺ የእኔ ቆንጆ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 года назад +1

    የተባረከ ይሁን እናትየ በጣም ምርጥ ነው። እኔም አይብ ሰርቻለሁ ብቅ በይ ሼር ደግሞ ብታደርጊሊኝ ምነኛ ባስደሰተኝ❤️

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      እሽ የኔ ዉድ 🙏🏽❤️

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah 3 года назад

      @@enat-ethiopianfood7261 ኡፍፍፍ እኔ ግን መልካምነትሽና ቀና ልብሽ በጣም ይገርመኛል። ማለት የምችለው ሌላ የለኝም። እግዚያብሄር ዘመንሽን ያለምልመው🙏🏽

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 3 года назад +2

    ዋው ዋው ፣የወጥ መሰቅረቢ ያውን የት አገኘሽው? ?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      ማቅረቢያው Proctor Silex Server & Food Buffets Food Warmer for Parties, Three 2.2 Quart Stainless Steel Chafing Dishes, Adjustable Heat www.amazon.com/dp/B07822Z42L/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_ge38FbZVBMZCM

    • @etsegenetw5840
      @etsegenetw5840 3 года назад

      @@enat-ethiopianfood7261 አመሰግናለው።

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 года назад

    betam gobez

  • @theyohannesfamily8437
    @theyohannesfamily8437 3 года назад

    You are amazing

  • @alfiyaabdi6066
    @alfiyaabdi6066 3 года назад

    ሀይ ይህንን የሽክላ ድስት ከየት ማግኘት እችላለሁ

  • @ethiopiaethiopia2099
    @ethiopiaethiopia2099 3 года назад +4

    ድስቱን የት ገዛሽው ሊንኩን ኮሜንት መስጫው ላይ አስቀምጭልን

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +1

      ሸክላ ድስቱ Ancient Cookware, Stew Chamba Pot, Extra Large, 8 Quarts www.amazon.com/dp/B00AQZ6YRC/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_Fv38FbG0P9VTX?_encoding=UTF8&psc=1

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 3 года назад

      @@enat-ethiopianfood7261 Thanks soo much!

  • @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ

    👍👍👌👌👏👏

  • @رابيكاتسفاهي
    @رابيكاتسفاهي 3 года назад

    እፁብ ድንቅ ስራ ነው የሙያሽ የንፅህናሽ የአዳዲስ ሐሳቦችሽ የአቀራረብሽ አድናቂሽ ነኝ በቃ ቅልል ያለ ያልተንዛዛ ነገር ነው የምታቀርቢው አቦ ተባረኪ አህቴ 🙏🎁🎁

  • @Amany1213
    @Amany1213 3 года назад

    ዋው በርቺ እህት

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 года назад

    Wawu qonijo new

  • @kalkidanmasresha6793
    @kalkidanmasresha6793 3 года назад

    ሽክላውን ከይትነው

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад

    What a nice looking meal👌👌

  • @gch752
    @gch752 3 года назад

    Enamesegenalen yene 1gna

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    Yummy Yummy and delicious 😋 😍

  • @tsehaykinde5812
    @tsehaykinde5812 3 года назад

    የድስት ወጥ በጣም ይጣፍጣል የት እናምጣ ድስት👍

  • @yelfignbogale4114
    @yelfignbogale4114 3 года назад

    ሸክላ ድስቱ አላገኘሁትም አማዞኑ ላይ ማቅረብ ያው ብቻ ነው የሚታየው ። በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      ዉይ አየሁት አልቋል ይላል የኔ 8 Qt ነዉ
      ግን ትንሽ ያንሳል 6 Qt አለ ልላክልሽ ካላነሠሽ

  • @meleket2215
    @meleket2215 3 года назад

    Grey Job enat berchi !!

  • @almaztaye9590
    @almaztaye9590 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ያስጎመጃል ጎረቤቴ ብትሆኝ ያለምንም ጥርጥር መጥቸ ነበርዛሬ የሰራሽውን የምበላ። ወጡንያስቀመጥሽበትን ዕቃ ወድጂዋለሁ የትይሆን የገዛሽው

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      ደስ ይለኝ ነበር የኔ እህት ማቅረቢያው Proctor Silex Server & Food Buffets Food Warmer for Parties, Three 2.2 Quart Stainless Steel Chafing Dishes, Adjustable Heat www.amazon.com/dp/B07822Z42L/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_ge38FbZVBMZCM

    • @bitanianatey1855
      @bitanianatey1855 3 года назад

      Shinbira min yibalal be English

    • @almaztaye9590
      @almaztaye9590 3 года назад

      በጣም ነው የማመሰግንሽ በርቺ የእኔ እህት

  • @sahruujachannel
    @sahruujachannel 3 года назад

    Yummy keep going

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 3 года назад +5

    አሁንማ የአንችን channel እየጠበኩ ሆኖል ምግብ የምሰራው። ተባረኪልኝ🙏

  • @zeamanuelb
    @zeamanuelb 3 года назад

    You are amazing but please put the amount and when to add what you are adding in writing as well or go slow. Too fast Queen Cheif.

  • @hanateshom7128
    @hanateshom7128 2 года назад

    yewexe makerbyawn etiopia ale

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 года назад +1

    እኔማ ሳላስበዉ ባለሙያ እየሆንኩ ነዉ። በእዉነት ነዉ የምልሽ ለምግብ መስራት ያለኝን ጥላቻ በጣም ነዉ የለወጥሽዉ! አመሰግናለሁ 😘💙

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +2

      😀 ውደጅ እኔ ደግሞ በተቃራኒው እወዳለው ግን ጊዜ ስለሚወስድና ስለሚሸት በinstant pot ነው የምሰራው 🙏🏻🥰

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron 3 года назад

      እኔም እኮ ገዛሁ እድሜ ላንቺ። በደንብ እስክለምድ ያንቺን videi እያየሁ ነዉ እየሰራሁ ያለሁት😆

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 3 года назад +2

    የሸክላ ድስቱ ሌንክ እባክሽ ላኬልን 🙏🏽

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      ኮመንት መጀመሪያው ላይ አስቀምጫለሁ

    • @romanbetew9232
      @romanbetew9232 3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በጣም በእውነት ጉብዝ ነሽ በርቼ 🙏🏽

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ወ2ሐ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ወ2ሐ 3 года назад +1

    ጎበዝ ግን ወላሂ እርጉዝ ነኝ ሳይው በጣም ምራቄ ሙላ እፍፍ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +1

      እኔን የኔ እህት ተነስተሽ ስሪ እኔም እንዳንች ነበርኩኝ በሰላም ውለጅ

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 3 года назад

    👌👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Good good is yummy

  • @muna4866
    @muna4866 3 года назад

    በጣም ነው የምወድው ምግብሸ እናመሰግናለን ኮሜ አርጌ አላቅም ግን ቭድዮሽን ሁሌም ነው ምከታተለው