🛑ሄለን አለቀሰች አጣልተሺናል ብለን አስለቀስናት ከባድ ፕራክ ተደረገች😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 370

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Год назад +516

    ሄለን መጨርሻላይ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለውን ታስተካክል የምትሉ👍

  • @ትግስትወንዴ
    @ትግስትወንዴ Год назад +45

    ሄለን ግን አንድ ችግር አለባት ግርግር ትወዳለች ግግም ነው ምትለው ፕራክ መሆኑን ስታቅ ምልስ አትልም አስተካክይ እሽ ሄለን በሀሳቤ የምትስማሙ በላይክ😂😂😂😊

    • @IkramHassan-y9k
      @IkramHassan-y9k 9 месяцев назад +1

      ትክክሌደምሪኝ

    • @Hnanmelaku-ye6ee
      @Hnanmelaku-ye6ee 9 месяцев назад

      Lik nat eywulachihu esa bsotegna nat lnredat yigeban welahi mnm alatefachim enatn yemiyahl neger atawukatm slesa tasbalechi

  • @elsabetmekuante1558
    @elsabetmekuante1558 Год назад +46

    ግን ለፍራክ ብላቹሁ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ማለቱ ትንሽ አይከብድም 🗣🗣🗣🙄

    • @jesam-oz5dh
      @jesam-oz5dh 11 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @xpk5509
      @xpk5509 10 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @kokobeqalam5493
      @kokobeqalam5493 7 месяцев назад

      በጣም😢😢

    • @AtsedeMaryam-d3u
      @AtsedeMaryam-d3u 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤እውነት. ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebledejene-8645
    @sebledejene-8645 Год назад +11

    ሆ ኮሜታተሮች ግን በሰላም ነውእንዲነው የምትጠሏት ኧረ በሰመአብ ጌታን ዎንዶቹን ትወዳላቹ እሷን ግን ለምን ክፉ አይወጣት አትቀብጥ አትሞላቀቅ ደሞም ደግናት ቆስጠን ያለች ናት ሹ ካሎደዳቹዋት ዝምብላቹ ውጡ የተጎዳችው እሷ

  • @hayat-om2rr
    @hayat-om2rr Год назад +9

    ሄለን ግን መጥፎ ፀባይ አለሽ ቶሎ ትቀየሚያለሽ ያስጠላል መለስ ማለት አለብሽ አስተካክይ የምሬን ነው በትርፈ ታምሪያለሽ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Год назад +32

    ወይኔ የኔቆንጆ ለማልቀስ አንደኛ ናት ስወዳትወላሂ❤❤❤

  • @markkomedi3122
    @markkomedi3122 Год назад +72

    ተጫወትንባት አሳዘነችኝ😢😢😢

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv Год назад

      ደምሩኝ

    • @zahraZahra-qf9bg
      @zahraZahra-qf9bg 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂 ታስቃለህ እራስህ ፕራክ እያረክ 😂😂😂😂😂

    • @SeadaAli-o1g
      @SeadaAli-o1g 4 месяца назад

      ብራክ ካረክ ቡሀላ 😂😂😂😂

  • @feke2tube
    @feke2tube Год назад +9

    ወይ እደኔ ቶሎ ሆድ ይብሳታል ማልቀሰሰሰሰሰ ያለ ሰራዬ ሲመጡብኘ እባነው የሚቀድመኘ 😢😢😢😂😂😂 ሰራቹላት ቱቱቱቱቱ

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube Год назад +8

    ክክክክክክ ውይ ማርክ ተበቀልካት
    ሄሉዬ የኔ እንቁ አይዞሽ😍

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g 11 месяцев назад +2

    ሄሉዩ የኔውድ ግን ከፖራክ በኋላ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትይውን አስተካክይ
    በተረፍ ታምራላችሁ

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    ወንድሞቻችን ሰላማቹሁ ይብዛልን ተዉ ግን እህታችን አታናዶት❤❤❤

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq Год назад +4

    ሄለን አችብቻ ቨራክ ስታረጊደስየሚልሽ አረጋጊዉ እጂ😂😂😂

  • @saifalkaabi6720
    @saifalkaabi6720 Год назад +4

    በርቱ ጥሩነው ሄለን ስወዳት ግን በዉሽት እግዚያብሔር ስም አትጥሩ

  • @eexx5392
    @eexx5392 Год назад +9

    ወይኔ አይዞሽ እህት አቺም አድርግያቸው ብድርሽን መልሽ

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Год назад +9

    የኔ ቆንጄ አሳዘነይኝ😴ቀናችሁን ጠብቁ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Год назад +6

    ሄለን ታምረኛለች ወላሂ ቆንጆ ናት ግን አሳዘነችኝ

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 Год назад +4

    ሂለን ግን መጨረሻላይ ስግጥ አትበይ ያዙኛ ልቀቁኛአትበይ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +8

    በኢየሱስም ሰታሳዝን የኔ ውድ❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 11 месяцев назад +1

    ኤሉዬ የኔ ዉድ ከይቅረታ ጋር ፕራንክ መሆኑን ካወቅሽ በዋላ የምትናደጂዉን ነገር ብትተይዉ ደሰ ይለኛል በቃ የተለመደ ነገር ሰለሆነ ሪላክስ አረጊ አትናደጂ ይደብራል ይቅርታ ግን ስለምወድሽ ነዉ ይኤን የምልሽ በጣም ነዉ የምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 11 месяцев назад +1

    😂😂😂😂አሳዘነቺኝ ሄሉ😮😢😢😢

  • @adigutatarek3955
    @adigutatarek3955 7 месяцев назад

    sijemer 3 tachum tenegagrachu new 😂😂eswam alaleqesechim kamerawin eyayech new eko😂😂😂😂

  • @amantadese4186
    @amantadese4186 Год назад +3

    አረ አባ ልጅቷ ቁጡ ነች እንደ በፊቱ በጥፊ እንዳትሞላብህ ተው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    አሳዘነችኝ በጣም የምታስቀኝ ነገር መጨረሻ ላይ ጓ ምትለው ነገር 😂😂😂😂 እናተ የስራቹን ይስጣቹ ደሞ መሀል አስቀምጠው ከግራ ከቀኝ እያለች ታዳምጣቸዋለች 😢😢😢

  • @ae7936
    @ae7936 Год назад +2

    ማርቆስዬ እሰይ የቀለደችብህን አሁን መልሱን እያገኘች ነው ትቻለው

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube Год назад +2

    ወየው ስታለቅስ አሳዘነችኝ ግን መጨረሻው ያስጠላል ተረጋጊና አውሪ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትይ አለቀ ቪዲዮው ተረጋጊና የተሰማትን ትኒገርና ቻው ብላችሁ ዝጉ የና ማኪ ፕራክ ሳያልቅ የዘጋ ሆነ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት ቪዲዮው ያቆማል😂😂😂

  • @hayathayat5550
    @hayathayat5550 Год назад +2

    እሷፕራክ ስታርግ እሱአይቆጣም እቺምንእደዚህያደርግሻል

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 Год назад +1

    ምን እደፈረሥ ትጋልቢያለሽ ፀባይ ዜሮ ለዩቲብ አትመቺም ፀባይሽን በጣም አሥተካኪዪ

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz 11 месяцев назад

    ብሩኬ. ብድር. ምለሳ. መሆኑነው. ተበቀልካት. ሄሉየ. ቻይው እግዲህ. ብርኬም. ችሎታል.

  • @semu639
    @semu639 11 месяцев назад

    ሄለን ነገር ታጠብቂያለሽ ጥሩ አይደለም ነገራቶችን ቀለል አርጊ ደሞ ስትናደጂ ምትሰነዝሪው ቃላት ተጠንቅቀሽ

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Год назад +1

    ተጫወታችሁባት 😢😢😂😂😂😂

  • @sabu-tt2mx
    @sabu-tt2mx 8 месяцев назад +1

    ወይ ኣይዞሽ የኔ ማር አቺም አድርግያቸው ብድርሽን መልሽ ሄለን

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Год назад +3

    ስወዳቸሁ ግን እሱን ልጀ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @bobd2318
    @bobd2318 Год назад +5

    እረ የምር ብሩኬ ትወና ሲችልበት ዋዉዉዉ ማርክየ አቁስልልኝ እንደዚህ እያረክ

  • @Hiwot-s4f
    @Hiwot-s4f 11 месяцев назад +2

    ለፕራንክ ብለ የ እግዚአብሔርን ሰም አትጥራ

  • @enanaqale250
    @enanaqale250 Год назад +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሰላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ በዝት ይበል በጣም ቆንጆ ቀይታ ነበር በረችልኝ እህቴ አላህ ያግዝሽ🎉🎉

    • @zahraZahra-qf9bg
      @zahraZahra-qf9bg 5 месяцев назад

      ዋለይኩም እሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Год назад +5

    በቀኝ በግራ እያሉ ውገራት 😢

  • @jesam-oz5dh
    @jesam-oz5dh 11 месяцев назад

    ሂሉ የኔ ቆጆ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ ውድ አታስለቅሷት ማሪያምን ስትል ደስ ስትል

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 11 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ ስታምር ግን ትግስት የላትም

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Год назад

    ሄለን ያዙኝ ልቀቁኝ አትበይ ፕራክ ስትደረጊ አቺ ቢቻ ማን ፈቀደልሽ አሰይ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +6

    ሁሌም አስለቅሷት ማርክ በተራዋ ያንተ ፍቅር ይከረበትባታል ይገባታል የሆነች ደረቅ

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te Год назад +1

      ክክክክክ አባባልሽ❤

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te Год назад

      ክክክክክ አባባልሽ❤

  • @masart9631
    @masart9631 11 месяцев назад

    እሷስ ፕረንክ መሆኑን አለወቀችም እንበል እናንተ ግን በውሸት እግዚአብሔርን አትበሉ በተረፈ ደስ ትላለችው❤❤

  • @ህልምአላኝበስስትየምጣብቃ

    ፓፖረንክ እያሳባባችሁ እዉነት እዉነት ትነገሩን ፕራንክ ነው ሆ

  • @ራማቴ-ጘ3በ
    @ራማቴ-ጘ3በ 11 месяцев назад +3

    ደስ ስትሉ በጠም ነው ምዎደቹ

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Год назад +20

    እዴናቹ ጠብቁተራቹ ባበደነገርነይላቸውአብሺሪ❤❤❤የኔውዶች

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 9 месяцев назад

    የኔ እናት. ስታሳዚን. ለምድ ነው. ፖራክ. የምታረጋት. አታስጨንቁት. 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Год назад +4

    ብሩክ ነው ስሙ መሰለኝ ዋው ቆንጆ በጣም ያምራል ማርኬ እሱም ይስራ ይለወጥ ዩቱብ ከፈቱለት

    • @FatemahFtema
      @FatemahFtema 6 месяцев назад

      አለውኮማሬብሩክዩቱብብለሽግቢ❤❤❤🎉🎉

  • @jmajma6376
    @jmajma6376 Год назад +1

    ሰልኩን አፏላይ ለጥፈክ ፕራክ ትላላችሁ እንዴ

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 9 месяцев назад

    ውንድሞቻችን ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ ግን በናታችሁ ሄሉዬን አታሰቃያት ❤❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Год назад +5

    ቆንጆ ቢቆጣም ያምራል 😂

  • @HdT-nk5dg
    @HdT-nk5dg 7 месяцев назад

    ልጅቷ አስታስጭንቀት አፈር ያስበላች😮😮😮😅😅😅😅❤❤🎉🎉🎉

  • @nani969
    @nani969 Год назад +2

    አረ ተዉ አትጫወቱባት። አብሽሪ የኔ እህት

  • @NoraTube-i7d
    @NoraTube-i7d 8 месяцев назад

    ኡፉፉ ሀሉዬ ኣታሳዙኑዋት አባካቹ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @The-r7p
    @The-r7p Год назад +4

    ወንድምቻችንሰላምቹሁይብዛልንተዉግን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lehulumgzealew
    @Lehulumgzealew 3 месяца назад

    እንደዚ እየተመኛቹም ነው መሰለኝ እንደምኞታቹ ሂወታቹ ምሉ መለያየት የምሆነው ስራቹ ሁሉ እንለያይ መለያየት አለብን በቃ ስታስጠሉ

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p Год назад

    ሄሉ ግን ይዎ ነት ደሞ ሲትነደዲ ዎደተለዉ❤❤❤❤❤ሄሉ

  • @ابةاب
    @ابةاب Год назад

    ሄለን ብራንኪ ሞሆኑ ካወቀች ለሚን ያዙኝ ልቀቁኝ ምትለወ ነገር ይደብረኛል ተይ

  • @ZaakirMohammad
    @ZaakirMohammad 10 месяцев назад +1

    Wyoo😂😂😂❤🎉

  • @yadrglhwendmeyasbkewhuluyi7531
    @yadrglhwendmeyasbkewhuluyi7531 9 месяцев назад

    ማርክ አድናቂያቺሁ ነኝ ግን ልለምናቺሁ በእግዚአብሔር ስም በዉሸት አትማሉ እባካቺሁ

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም Год назад

    አረ በጣም ማስተካከል አለባት እደ እቡርርር የምትለው ኢጭጭጭ

  • @ያልተኖረልጅነት134

    አይ መቅበጥ አቺ ስታረጊያቸው ብቻ ነው እዴ ደስ የሚልሽ ስትነገሪ ተረጋጊ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበይ እናተም ተዋት አትጋብዟት ብዙም

  • @fafitube6931
    @fafitube6931 Год назад +14

    ግን ፈጣሪ ለኔ መቼ ነው የሚለመነኝ ዩቱቤ መቼ ይሆን1000የምገባው አይ ይይይ ምናል ብታበረታቱኝ

    • @feke2tube
      @feke2tube Год назад

      ተደማመሪ በፈክ አካወት ካለውሸ እነግረሸአለው ነይይይይይ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад

      Addd radishes mAr

  • @እግዚአብሔርይመሰገን-ጀ1ቘ
    @እግዚአብሔርይመሰገን-ጀ1ቘ 11 месяцев назад +1

    ስወድሽ የኔ እናት 😢😮

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Год назад +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ ለምን ታስለቅሷት የኔ ቆንጆ ተው ግን 🙏

  • @ጀሚለዱበይ
    @ጀሚለዱበይ Год назад

    ብራክ ማሆኑን ገነገሩሽ በሀለ አንቺም ብድሪ ለማግፍል ትራት አሪግ እንጭ አትነደጅ

  • @Rozatades-cc7mv
    @Rozatades-cc7mv Год назад +3

    ማርክ ባገኘህው አጋጣሚ አበሳጫት😅😅😅🙏

  • @FaH-m4e
    @FaH-m4e 5 месяцев назад

    ታሳይኝለሽ ሄለን❤❤

  • @ArtPhone-ox6qp
    @ArtPhone-ox6qp 4 месяца назад

    Ayi Helun ema atanadbegn yikfagnial

  • @Moh-jd4sn
    @Moh-jd4sn 8 месяцев назад

    የኔ ውድ ሔሉን አታስከፏት😢😢😢😢😢

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    ለምን ቡርክ ይቱፕ አይከፍትም ግን

  • @addisalemdereje
    @addisalemdereje Год назад +3

    Ehe lij gen siyamer

  • @እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች በጣም ነው የምውዳችሁ በተለይ ብሩኪን

  • @አልሚዮቱብ
    @አልሚዮቱብ 10 месяцев назад

    ለምድነው ግን ለብራክ😢😢😢እግዚአብሔር ን የሚሉት😢😢😢😢

  • @BurteeShow-hm9rg
    @BurteeShow-hm9rg Год назад +1

    Le prank beloch egzaberin atbelow

  • @የማርያምያርሴማልጅ

    እንዴ ከዚበላይ አታስለቅሳት ደሞ ሰፈሬ ናፍቆኝ ነበር

  • @AsnqaSis
    @AsnqaSis 9 месяцев назад

    የኔ ዉድ ሚርያምን ሱትል ስታምር😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HghjNbj
    @HghjNbj 9 месяцев назад

    ለምነው እምታሰለቅሳት😢😢😢😢😢😢😢

  • @TegsiteYelma
    @TegsiteYelma 10 месяцев назад

    አረ ታዉት የኔ ምስክንን😢😢😢

  • @Yewrdi-e6g
    @Yewrdi-e6g 9 месяцев назад

    የኔ እናት ቶሎ ተናዳጅ ነች❤

  • @wondimubekele5603
    @wondimubekele5603 Год назад

    ብዙ ግዜ የመጨረሻው ፓርት አጭር ነው ከፕራኩ ቧሃላ ያለውን ተግባብታቹሁ ተሳስቀቹ ስዘጉ አይታይም ሁሌ ዘለህ ወይም ዘላ ስትሄድ ነው የምናየው

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 9 месяцев назад

    Ye sirach yestach 😢😢😢

  • @betelhemtube1655
    @betelhemtube1655 Год назад +1

    የብሩኬን ስልክ የሚያቅ ለስራ ተፈልጓነው

    • @ggGg-m8q6i
      @ggGg-m8q6i 10 месяцев назад

      ተነቃቅተናል😅😅😅😅

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 10 месяцев назад +1

    እናንተ የእግዚአብሔርንስም በከንቱ አትጥሩ❌👈

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад

    የዚች ድርቅና ደግሞ ሲደብር እረወዳ

  • @jesam-oz5dh
    @jesam-oz5dh 11 месяцев назад

    ማርክ ጎደኛህን ዳረኝ ቢልዝ

  • @mita7976
    @mita7976 9 месяцев назад

    ሄሉን እንድማ አታረጎሃት ምስኪን ልጅ ናት 🥰

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 8 месяцев назад

    በፕራንክ አትማሉ በተረፈ በጣም እኖዳችሗለን

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Год назад +2

    በውሸት እግዚአብሔር ይደብር አትማሉ

  • @Fire-qz9hy
    @Fire-qz9hy Год назад

    Arr befetarii yegzihaber sem bekantu atitiru cerash begzahaber tilalachew hooo fetariin atferum

  • @Kukikuki-n3c
    @Kukikuki-n3c Год назад +1

    Berke goboz tewana new esewa esu zemi belo nasho

  • @Ruta688
    @Ruta688 Год назад +4

    እሷፕራከስትሰራነወደስየሚላሚት😅

  • @Tesfa-z3b
    @Tesfa-z3b 8 месяцев назад

    የኔን ዉእደ አይዞሼ 😢❤️🥰😅😅😊

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተሳክቷል ፕራንኩ👏👏እስኪ በቅንነት አበረታቱኝ አድስ ጀማሪ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @EUMtubebewg9ve6jl7v
      @EUMtubebewg9ve6jl7v Год назад

      የኔደርባባየ የት ነሽ. እውነት ነውብአበርታቱን

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Год назад +1

    መሀተባችሁ አጠይቁኝ በክርስቶስ ደስ ስትሉ❤

  • @fathimafathima1270
    @fathimafathima1270 Год назад +2

    ወይኔስታሳዝንሚስኪን😅😅😅😅

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 9 месяцев назад

    ማርክና ብሩኬ ፍራንክ ተውና አስተማሪ የሆነ ነገር ስሩ ፍራንክ ያጣላል

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +1

    😢😢ሚስኪን ግፍነው❤😢

  • @lidiyalidiya7705
    @lidiyalidiya7705 9 месяцев назад

    ሄሉዬ የኔ እናቴ ከባድ የመልስ ምት እጠብቃለው

  • @hannagadole8882
    @hannagadole8882 Год назад +3

    Burke tamrale❤❤❤❤❤

  • @HdJjd-hb7pi
    @HdJjd-hb7pi 11 месяцев назад

    ስወዳችሁ ብሩኬ የኔ ፍቅር ስወድህኮ❤❤❤❤

  • @belayensheyemareyamleje5109
    @belayensheyemareyamleje5109 Год назад +2

    ልጅው ተመቸን❤