Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከባድ ነው😢
አይዞችሁ ቀስ በቀስ አሳምኒያቸው
አይከብድም እህቴ ፍቅር ክርስቶስ ነዉ እናም ሁለታችሁን ምንም እሚለያችሁ የለም እግዚአብሔር አንድ ያረገዉን ሰዉ አይለየዉም ማሚየ❤❤❤❤
Market kurtwn laklgii ye helun
እኔእናንተልጆችልታሳብዱኝነው😢በአብርሽእስኳሁን ፤ሆድእንደባሰኝነው፡ሳልፅናና፡እንደገናእናንተ፡አብርሽም፡ፍቅርም፡ማርቆስም፡ሄለንም፡አትለያዪም፡እግዚአብሄርንተስፋአርጉ፡ነገእናንተትልቅስትሆኑማንምበእናንተየመወሰንመብትየለውም፡ተረጋጉ፡ተናበቡ፡ተሳሰቡ፡ትጠባበቁ፡አለቀሁሉምያልፋልአይዞአችሁ❤❤❤
አይከብድም እህት ቀስበቀስ ቤተሰብይርዳል❤❤❤❤❤❤❤
ዋናው የእናንተ መፋቀር ነው ለቤተሰቦቻችሁም ጊዜ ስጧቸው ቤተሰቦቻችን ለእኛ ስለሚያስቡ መጥፎ ሰው ላይ እንዳንወድቅና በመጨረሻም እንዳንጎዳ ስለሚያስቡ ነው እንጅ እኛን ማስከፋት ፈልገው አይደለም እና ትዕግስት አድረጉ ይህም ቀን ያልፋል ❤❤
በትክክል👍🙏❤️
እውነትሽነው እህቴ እኛ ፍቅር ውስጥ ስንሆን ማንንም አንሰማም ቤተሰብ እውነት አላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@@abayabay3382 በጣም ውዴ
ትክክል ለክፍት አይደለም
በትክክል ለኛ ጥሩ ነገር ስለሚያስቡ ነው አይዟችሁ
ወይኔ ሲሳዝኑ 😢😢 አይዞችሁ ንፁህ ፍቅር ፈተና አለው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
የሀገር ሰላም ንፍቅ ብሎኛል መጨረሻዉ ናፈቀኝ😢😢
youtube.com/@hayatahmedtube8816
😭 እኔም
😢😢😢Efuo enai
😢😢😢እንፀልይወገኖቸ
እኔም ያገሬ ሠላም ተመልሶ አገሬ ገበቸ ስትውልድነው የቸኮልኩት
የተቢ የፈራችዉ ነገር እዳይመጣ ፈራሑ! ሔሉዬ ለፍቅራችሑ መሥዋእት ለመክፈል መታገል አለብሽጂ እደ ፍቅር መራቅን እዳትመርጪ እሕቴ
ፍቅር ካላችሁ ተጠባበቁ ልባችሁ አድ ከሆነ አባትሽ እሽ እስከሚል ይጠብቅሽ አችም ታማኝ ሁነሽ ጊዜሽን ጠብቂ
ልክ ነሽ መጠባበቅነው ለአብርሽ፡ለፍቅርም፡ኮሜንትሽአሪፍነው፡ይጠብቃት፡ትጠብቀውእራሳቸውንእስኪችሉድረሽ
በትክክል
Tkkli
ፈቀርካለብዙይጠበቃልያጉቲልጀይኢኒበርሰቲትማሬናት5አመትጠብቆአገባት1አመትይቀራታልለትመርቀባሏኩይትንወይሜሰራወ
በአንድ ወቅት እኔም የነሡ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበር ለ 4 አመት ተጠባብቀን አሁን ደስተኞች ነን ሌላ ሔወት እደማልጀምር ሲቁ አስማማኃቸዉ አሁ ሠላም ነን እግዚአብሔር ይመስገን
እናተ ስለፍቅር ትጨነቃላችሁ ፍትህ ለሀገራችን ዱአ አድርጉ በጦርነት ተጨናንቃለች እባካችሁ ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ፍቅር የሚኖርው😢የሀገሬ ጉዳይ ነው የሚያሳስበኝ
ይህም የግል ህይወት ነዉ
😂😂😂ይሄም የራሳችሁ ጉዳይ ነው የሚያለቃቅሳቸው ።
@@yenantw21😂😂😂😂😂
መገንናኔ እዉነት በለሽል እህት😂😂😂😂😂
አይዟቹ ዋናው የእናንተ መፋቀር ነው ቤተሰብ ለክፋት ሳይሆን ለእናንተ ወይም ለአንቺ በማሰብ ነው ይህ የሁሉም ቤተሰብ ችግር ነው እናንተ ግን ተስፋ አትቁረጡ😢😢😢❤
ግን እውነት ነው ወይስ ድራማ ነው ያኛው የአብርሺ ሲልቅ ይህኛው ተተካ ግን እውነት እንደኔ ግራ የገባው በላክ ያሳየኝ
እንዳትለያዩ በኃላ ይቆጫቸአሀል የምር ቀስ በቀስ ቤተሰብ አሳምኑቤተሰብም ልክ ናቸው ግን ደግሞ ፍቅር ቀልድ አይደለም ለማሳመን ሞክሩ
ድራማው እንደቀጣለ ነው ፓርት3 እንጠብቀለን😂😂😂😂😂
ፈጣሪዬ ትዳሬን በሚዲያ እንዳታደርግብኝ🙏🙏🙏
😂😂😂
😂😂😂😂 አሁንስ በሚዲያ ተዋውቀው በሚድያ መለያየት ሆነ ከዚህ ይሰውረን
በፍቅር መካከል ብዙ ፈተናወች አሉ ግን ትግስት ያስፈልጋቸዋል እናተ አትራራቁ ሌላው ይስተካከላል በጊዜ ሒደት ማርክየ❤
ቤተሰብም ፍቅርም ያ ስፈልጋን አዱን ለመወሰን ይከብዳን
ለትንሽ ግዜ እንዴ በፍቱም ታደብቃሽም ከሱ ጋር ሁኝ እንዴ አብርሽ አታስከፍ እባክሽ እንዴት እንዴ ምዎዲሽ ታቃሌሽ ማቼም ጥለሽ አትጂ የኔ ዉዴ ወንዶቺ ስያዚኑ እኔ አልቺልም
እኔን ግርም የሚለኝ የኔ እለቅሶ ነው 😭😭😭😭😭😭ሄሉዬ ተረጋጊ እና በደንብ እሰቢ ግን የሚቀድመው ነገር ደግሞ ያአገራችን ሰላም ነው በፆለት እንሰባት አገራችን አገር ከሌለ ፍቅር እንዲት ይኖራል 😢😢😢😢😢
ኡፍፍ እኛ ስደተኞች ቲንሽ ይበቃናል ለማልቀስ😢😢😢😢
😢😢😢
ኡፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል አይዞችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤
አይዛችሁ በፍቅራችሁ ፅኑ😢ፍቅር ክርስቶስነው እሡ ያጣመረውን ማንም አይለየው😢በፍቅር መካከል መፈተን ግድነው እናተ ግን ልባችሁ አድ ይሁን😢አይዟችሁ ማርክ ሄሉ😢😢😢😢
😥😥😥ደሞ ማርክ ሊለቅስብን ነው ወቸው ጉድ😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍
ወይኔ ሠጠብቃቸሁ ነበረ 😭😭😭💔💔
ይቅርታ አድርጌልኝ እና አሁን አንች ውንድ መያዣሽ አይደለም ገና ከቤትስብ ሀላፍትና ሳትውጭ ፍቅርኛ ምን የሚሉት ነው ደግሞ ቢሆንስ አሁን ቢተሰብ ማስተዎውቅ ምን አስፍለገ ገና ተማሪ ከሆንሽ አባትሽ ምንም ጥፍት የለባችውም ምክነያቱም ተማሪነው ያሉሽ በክፍት እንዳታስቢው ለሁሉም ግዜ አለው እኔ በድሜ አንችን እበልጥሻለሁ የምኖረውም ስደት ነው ግን ባል ቢመጣልኝ አልቀበልም ምክነያቱም ማሳካት የምፍልገው ግብ እና አላማ ስላለኝ ነው እናተ ለውሳኔ አትቸኩሎ በዙ ዝመን አለከፊት ለፊታችሁ
በፍቅር ኑረዉ ስራ ሲጄምሩ ሽማግሌ መላክ ነበር ያለባቸዉ
አይዛቹ በፍቅር ፈተና ያለ ነዉ ሁሉኑም እግዚአብሔር የፈቀደዉ ይሆናል🙏😢 አይለያቹ ብያለዉ የኔ ማሮች❤
Managiruahuni lemin asifalaga be wusiti yizachu timiritishini biticarishi ayishalishim tichalo bilash eyawokoshim tamari❤❤❤❤❤❤
Awo arfii asanbii new mini asachalachuu
በአብርሽ ስንከፋ የእናተ ተጨመረ ግን ለምን እንዲ የሆናሉ ቤተሰብ ግን በፍቅር በእጮኝነት ጉዳይ ለይ ጣልቃ ባይገቡ ይመረጣል
ቀጥታ ቤተሰብ ላክ ደሞ እናተ እንደነ አብረሀም እንዳትሆኑ
ሄሉዬ ፍቅር ይበልጣል በተለይ የልጅነት ፍቅረኛ ማጣት በጣም ገባድ ነው በራሴ ደርሶብኝ ስላየሁት ነው ሄሉ አደራ ፍቅርሽን አስበልጭ ቤተሰብ ነገ ሳይወዱ በግደታቸው ይቅርታን ይጠዩቁሻል እመኝኝ ፍቅር ግን አንዴ ካመለጠ አመለጠ ነው ውዴ አደራ 😢
አይዟቹ ፈጣሪ ያለው ይሆናል😢😢😢
አይዛቹ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም❤❤❤❤
አይዞሸ ኤሉዬ ያጋጥማል ግን አባትሸን ወድምሸ ያሳምናቸው ምድነው አሁንኮ ኖርማነው ግዜው ተራቆል ሰለዚ እድነው ማካበድ በናትሸ ማርክን እዳተይው እሺ ❤❤❤❤❤❤
ፍቅርን አስበልጭ ምክንያቱም ትንሽ እድሜሽ ከሄደ ይች ግትር ወይ አታገባ እያሉ የራስሽ ቤተሰብ ይመረሩሻል ቀስ በቀስ ይወዳሉ አንች እና እሱ ብቻ ተስማሙ ቤየሰብ አያካታቼውም የፈለግነውን ማግባት ነው ብቻ እሞኝ ላይ አትውደቂ ደግሞ ማርኬ ምርጥ ልጅ ነው ይወድሻል እንዳያመልጥሽ❤
er betewates alagebat degmo kebetseb gar teleyayeta hoy
@@HaymanotTeka-sy8rw ክክክ አሁን አይደለም ያልኩሽ አሁን በድብቅ ተፍቅረው ትምህርታቼውን እስኪጨርሱ ቀስ በቀስ ቤተሰብ ይስማማሉ
@@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደሳህ
@@HaymanotTeka-sy8rw አይዛችኩበፍቅርፈተናያለነዉ
ምነው የተንቢ ቤተሠቦች ፍቅር አልበረክት አላቸው😢😢
እኔም ግራ ገባኝ አብራሃም ጠፍቶ ምናምን እያሉ ነበር😂😂
ፍቅር ደስ የሚለው ፈተና ሲበዛበት ነው አይዟችሁ በጊዜው ሁሉም ይሆናል
መቀለጃ አደረጋችሀን😂😂😂የአብርሺ ሢያልቅ ያተድራማ ጀመረደሞ😂😂😂
እውነት በጣም ከባድ ነው ቤተሰብ ለምን ጣልቃ ይገባል ይህ ህይወት በኔም ስለደረስ ነው ማርያምን ግን ለምን እኔ ግን አልተውኩም ግን ወድሞቸ አኩርፈውኛል አልደውልም አይደውሉም
አይ ዞን. አብሽርእሄደበትጸበልሂድከዛእንፈልግሀለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይዟችሆ ፈጣሪ በፈቀደ ግዜ ሁሉምነገር ይፈፀማል ተስፋ አትቁረጦየኔ ውዶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አንች ግን ምንአለበት አባትሽ ምግብበልተውሲጨርሱ ብትናገሪ እደትእዳሳዘኑኝ ምግቡን ጀምረው ሲነሱ😢😢😢😢😢
እኔ ቀን በቀን አባቴ ትዳር ያዤ ብሎ ይጨቀጭቀኛል ምን ሆነዉ ነዉ አባቶች ከወደዱት ጋር ሊሆኑ ሚከለክሎቸዉ
እኔም
እደ እሷኮ በራሷ ነው የኮተተችው ባህላችን አይደለም ይሄ
የከተማ አባት ጨካኝ ነው 😢😢😢
@@እየሩስ.እየሩስ ጨካኝ ሆነው ሳይሆን ለልጆቻው ስለሚያስቡ ነው በአሁን ሰአት ታማኝ ሰው ጠፍቷል
@@እየሩስ.እየሩስእድሜዋ እኮ ገናናት አባቷ እውነቱን ነው የዛሬልጂ ቶሎ ይመዘዛል ትልቅ ሰው ይመስላሉ እንጂ
ወላሂግንአትጉጂው በጦምነውየሚወዲሺ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ፍቅር ራችሁን ያጠክርላችሁ ❤ንፁህ ፍቅር ፈትናው ብዙነው 😢ነገር ግን ለሁም ነገር ትግስትነው 😢መታገስ ዋጋለው ❤ ምንም ክፉ ብትሁንም እናት ትረዱለች የምትሉ በላይ አሳዩኝ😢
ከአብርሽ ሚስት ቤተሰቦች ተምረው ነው😮😢😂
አይዞአችሁ ማሚ አች ምንም ማለት አደለም አባት ልጂን እደዚሁ ነዉ ወንድምሽ ያስረዳዉ በደብ አባትሽን❤❤😢😢
ሄሉዬእኔማርክአይዞቺህ
❤❤❤❤ዋናው የናተ ፍቅር ነው አባትሽ ይረዳሻል ብቻ እናተ ቀጡልበት 👍👍👍
አይ ፍቅር እኔም ደርሳብኛል አይዞችሁ💔💔💔
አየድሌ እኔ ምን ቤት ነኚአሁን ከናተ በላይ ያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቅይ እኛምኮ ፈረደብን በስንቱ እንቃጠል አባቴ ችግር የለም እያለች ስትኩራራ ጉድ ሰሯት የምር😢😢😢 እኔን አይዟችሁ ሄልዬ ማርኬ ተስፋ እዳትቆርጡ ለሰይጣን በር እዳከፍቱ በቅርቡ አባትሽ ይፈቅዱልሻል 😢😢ንደታ ማርያም ሳቃችሁን ትመልስላችሁ
😂😂😂😂ሰትኩራራ ድፍረቷ
@@Ekramየቦረናዋ የምታምኝው ሰው ነውኮ የሚያዋርድሽ በፈጣሪ ለናቷ ብትናገር ይሻል ነበር
@@Aynalove3382አወከአባትየእናት አንጀት ይራራል አባቷንም ለማስረዳት ትችላለች
Yen wudochi twrgagu bade yemihon nger yelm 😢😢😢😢😢😢 ayzwachu
አይዟችሁ ከተጠባበቃችሁ እና ፍቅር ካለ መቸም ቢሆን ይሆናልጰ😢❤❤
አቢሺሩ❤❤የሊፈሊ
ለይቱብ ነው ፍቅረኛሞች አይደሉም አብርሽም የምበለውም ይሄም
ይከብዳል ግን እደው በማርያም እዳትረሽው እዳትርቂው ተለውጣችሁ አሳዪት ይረጋጋል❤❤❤❤❤ፈጣሪ ልቡን ያራራው😊
አይዞህ ወንድም❤❤ ወየ ጉድ አብርሸ ተረጋጋ ሲባል እናት ይከብዳል💔💔💔💔💔
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል አይዞዋችሁ የኔ ዉዶች ፍቅር በብዙ ፋትና አልፎም ይቀጠላል ጠንካራ መሆን አለባችሁ በርቱ ፍቅር አይ ስበርምና ተስፋ አት ቁረጡ 😢😢😢😢😢😢ሁሉ ነገር ጊዜ አለዉ የኔ ዉቦቺ አይዝቹ 😢😢😢ነገ መልካም ይሆናል 🥲🥲🥲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አይለያችሁ ኑሪልኝ ✅
ልጅ ናችሁ እደጉ ለሁሉም ጊዜ አለው ሁሉም በጊዜው ይሆናል እኛን ግን አታስጨንቁን ብዙ ሀሳብ አለብን የሀገር ሰላም ማጣት እንቅልፍ ነስቶናል
ወይ ጉድ የኔ ልጅ አምጭው ጎበዝ አስተዋውቂኝ እንዲሉሽ ፈለግሽ
ፍቅር የሚኖረው ሀገር ሰላም ሲሆነወ😢😢 ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😢😢
ኡኡኡኡኡ ማርክ አውን ጠከር በል ❤❤❤❤ስታለቅስ አሰዳላይህ 😂😂😂😢😢😢ያሳዝነኛል ወይኔ
ኣይዞችሁ የፍቅር አምላክ ኣይለያቹ በፍቅር መፈተን ፍቅራቹ እንዲጠነክር ያደርጓዋል ❤
እፍፍፍ አይዞችሁ ሁሉም ያልፍል ፍቅርችሁ የዘለላም ያፀነችሁ😢
ሲጀመር ተመካክረው ነው አይ የመዳም ቅመሞች ቶሎ ነው የምናምነው
ግርም ይለኛል. ለምንድነው ሁሉምጋርየምናዝነው. እነሱ እኮ. ምንም ይበል ምንም. ይህእኮነውመተዳደሪያቸው. እንኳንተለያዬን. ሞትንብለውይመጣሉገና. አይድያእያጡእኮነው
ሄሉዬ አይዞችሁ ሁሉም ያልፍል ግን ትግስት አድርጉ ያለ ነው በቤተሠብ ውጥ ❤❤❤
አይዞሽ 😭😭😭💔💔ኡፍፍፍ 😊
ፕራክነውአይደል በአብርሽ ስናዝነበር አንሁ ደግሞ ማርኬ አሁን አብራችሁ የሆናችሁ አሁን መለያየት ከባድ
ዋናው የናተ ፍቅር ነው ዞሮ ዞሮ መገናኘታቹ አይቀርም ፍቅራቹ እንዳለም ሆኖ ጠብቁ ሁለታቹም
ሄሉየየየየየየ አይዞን😢😢😢😢 የየየየየኔ ቆንጆ በቻልሽው አቅም አባትሽን አሳምኝ ቢቻል ወንድም ስለሚያውቅ በሱ በኩልም ቢሆን 😢😢😢 ማርክ አይዞን
አይዟችሁ እግዚአብሔር የፃፈዉ አለ አትጨነቁ😢❤❤❤
ኧረ ይደብራል ፊልድ ቀይሩ 😂😂😂😂😂🎉ከአብርሽ ኮረጃችው😅😅😅
ቤተሰብ ይበልጣል ለዛውም ለሴት ሆሆሆ አረ አስቡበትና ለማስረዳት መሞከር ያለዛ ነጌ ጉርምርምታ ቢመጣ ቤተሰብሽ ነው ሚያቅፍሽ ከነ ጎዶሎሽም ቢሆን ግን አይለያቹ የአባባን ልብ ያራራላቹ❤❤❤
የኔ አስተዋይ አቺ ትሻያለሽ ሁሉን በድብቅ አድርጉ እና ፍቅራችሁን አቆዩ የኔ ማሬች
የጉራጌ አባቶች 💪💪💪💪💪
😂😂😂😂😂አረ ማሬ የኛም ያውናቸው😂😂😂😂😂
@@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ ደሰ ይላል ልጀ እንዴዚህ ሲደገ ነው የምን ፈቅረኛ ምናምን ኖርማል ጓደኛ መሆን ይችላሉ መረዳዳት መተሳሰብ ካለ በቃ ፈቅረኛ ሴት ልጅ ትዳር ሳትይዘ ግኙነት ማደረግ የለባትም በጭራሽ
አብርሽን ስንል ደሞ በዚህም መጣ ጉድ ዘድሮ😢😢😢😢
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ታገሱ በፍቅር ላይ ፈተና ግድነውና😢😢😢
እናተ ቃል ተገባቡና ቀጥሉ የቤተሠብን ሞራን ጠብቁ ሥለዚሀሰ ትምህርትሽን ጨርሽ
የእውነት ፍቅር ካላቹ ቤተሰብ ቀስ ብሎ ማሳመን ነው እኔ 2ግዜ ሽማግሌ መልሰውብኛል 3ግዜ ከፎቅ ወድቄ እሞታለሁ ስላቸው ተቀበሉኝ ቤተሰብ ለኛ ጥሩ በማሰብ እጂ ጠልተው አደለም ደሞ እኛ ያለንበት ፍቅር አይረዱም የነሱ ግዜ ምንም አይነት ስልክም ይሁን ምንም አይነት ንክኪ ስላልነበር አይረዱም እዳውም በስት መከራ ነው አባቶቻቸው ሚድርዋቸው የነበረው እነሱ ሳይፈልጉ ማለት ነው የኔ አባት እናቱ ለመካደም በኤደበት ጠርተው ስቴ ለምነውት ነው የዳሩት እናም እነሱም ተረዱዋቸውአባቴ በስት መከራ ደግሶነው የዳረኝ ግን አሁን ነይና ልጅ ውለጅልኝ ይለኛል እናም ለግዜው ሊከብድ ይችላልና አብሽሩ
ግን አሁን ደህና ነሽ ከፎቅ ወድቀሽ
አሁንማ ለምን ለማስፈራራት ነው እጂ ሆ
የኔ ማልቀስ😢😢 ምን ይሉታል መጀመሪያ እስኪበሉ መጠበቅ ነበረብሽ አስደነገጥሽኝ😢😢አባትሽን በፍቅር ያዣቸው ነገሮች ቀስ በቀስ ይስተካከላሉ🎉
ያረቢ የነ የተቢን ቤተሰብ እንደት ያለ መንፈስ ነው የገባባቸው በ AB ስቃሃል መሰል😢
ወንዱሙ ነው አደል አብርሽ
አተ እሷን ጠይቂ ከምትል ቤተሠቦቿ እደተከበሩ ሽማግሌ አሥልከህ ማሣጨት ከዛቡሀላ ቤተሠቦቿም ሥለሚያዉቁ ጥሩይሆናል አሁን ምንየሚሉት ነዉ ምንሥ ያምርባታል የሧመናገር😮
ኡፍፍፍፍ አሁንስ😢😢😢
ፍቅር ይበልጣል ማማ አባትሽን አሳምኝ ወላሂ ሁለተኛ እዳይጎዳእህክክህህ😢😢😢😢
የሰው ዘር በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ጉሉ አሜን 🎉🎉🎉🎉
አሚንንን
አሚንንን ያረብ
አሚንንንንንንን ያረብ
እፍፍፍ በጣም ከባድ ወላሂ ነው እኔም ስላለሁበት ነው ልጁ እና እኔ በጣም ነው የምንዋደደው ልጄ በጣም በድኑ ጠንካራ ልጅ ነው የኔ ቤተሰቦቸ ግን ከሱጋር እንድቀጥል አይፈልጉም በፍፁም ብለምን ባስለምን እቢ አሉኝ 😢😢😢 እሱን አገባለሁ ታልሽ እኛን ክደሽ ነው ይሉኛል 😢😢 እናበጣምምምም ከባድ ነው እኔ ግን ልጁን እንዳጣው አልፈልግም 😢😢😢😢
ፍቅር ትአግሰት ይፈልጋል ኣይዛቹ አኔም አንደዛ ተብየ ነበር ለብቻየ በሰደት ኣገር አያለቀሰኩ በተለይ ለቤተሰቦቼ ሰል ሰንት ወንዶች ራቅኩ😢ይሄ ከሳቸው አምርቀው ምክንያት ግን ራሴ ብቻ ነው አማውቀው መጨረሻ ላይ ያፈቀርኩት ልጅም ኣይሆንም ብለውኝ ልቤ ተሰብሮ ነበር ሸማግልና ከተደረገ ቦሃላ ግን ራሰሸን ጠንካራ ሁኚ አንዳትግጂ ፈርተን ነው አንጂ ደሰብሎናል ኣሉኝ አግዚአቢሄር ይመሰገን ሶ ኣይዛቹ ለፍቅር መፈተን ኣለበት አናንተ አንዳትለያዩ መድረሰ አምትፈለግበት አላማ አሰከትደርሰ ድረሰ😢❤❤ጾሎት ኣርጉ የቅናት መንፈሰ ይኖራል አነ ኣብርሸ ቤተሰብ በኣብርሸ ልባችን ተሰብሮ በዚደሞ😢😢
እንደ እኔ😢
አይዞችሁ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ይሆናል እግዝአብሔር ያጣመረውን ማንም ሰው ልለያየሁ አይችልም
ፍቅር ማለት ይህ ነው በፍቅር መሀል ማንንም አትስሙ ❤❤❤
የኔም ሂወት አሁን ላይ እንደዚህ ነው 😥😥😥😥😥
እኔም😢 ግራ ገብቶኛል😢😢😢😢
@@ኢተቅላህልቤ-ተ9ኀ ከባድነው 😥😥😥😥
እኔም እደዛ ነበር የረጋ ቂቤ ይወጣዋል የሚባለዉ እዉነት ነዉ ለ4 አመት ተጠባብቀን አሁን ፈቀዱ እግዚአብሔር ይመስገን ታገሡ ቀስ በቀስ ይቀየራሉ የናተ መተማመንና መዋደድ ነዉ ዋናዉ
እንዴት ደስ ይላል ካሜራ አስቀምጦ ማልቀስ እኛ በስንት እንቃጠል ባለፈው በአብርሃም አውን ደግሞ በናት እኛ የማዳም ቅመሞች በናት ተቃጠልን በሉ ቤተሰብ አድርጉኝ እሺ
የኔ ውዶች አብሽሩ❤❤❤😢ተጠባበቁ እና ብሆላ ትገናኛላችሁ እሽ ፍቅር ካለ ተጠባበቁ🎉🎉
ኮመንቶቺ ሁሌ እንደተሞኛቺሁ እንደት ነው እውነት ቢሆን አባትየው ጥሏት የሚሄደው ይዟት ነበር ተቆጥቶ የሚሄደው እዛው ጥሏት አይሄድም እያለቀሰቺ ሞኚ አትሁኑ ድራማ ነው አባትዮ አብረው እየተወኑ።
አይዞችሁ ድራማው የለለነው
😂ድራማ😮 አይመስለኝም
እኔም ብየ ነበር የወድሙ እደዚያ ሥታደርገዉ ለማንኛዉም አሃህ ባድ ያድርጋችሁ
አይዟችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም ዉዶቼ 😢❤
የታል እግዚአብሔር ያጣመራቸው አይይ ተው እግዚአብሔር ያጣመርውን ማለት እኮ ሽማግሌ ተልኮ ወገን ዘመድ መርቆ በ ቤተክርስቲያን ቃል ኪዳን ገብተው በተክሊል ወይበ ቆርበው ጋብቻቸውን በቤተክርስቲያን ሲያደርጉ ነው እግዚአብሔር አንድ ያደርገውን ማንም አይለየውም የሚለው ቃሉ እና መቼ ተጣመሩ ተጋቡ ሆኑና ነው
ድምፁይረብሻል እየቀነሳችሁ😢😢😢
እኛ ያገር ጉዳይ አሳስቦናል ያጀመአ ዱአ አደርጉ
ኧሯ ምድነውሱ መጫወቻ አገኛችሁን አሁንሰ አይይይ ለወድምህ ግን አለቀሰኩ የሚወዱትን መለየት ምን ያክል እደሚከብድ ሰለደረሰብኝ ግን አበዛችሁት እሱን ለኛ ተውሉን ለእውነተኞቹ እውነት አታሰመሰሉ
❤❤❤ለቤተሰብ ጊዜ ስጦቸው እንጅ ይስማማሉ አታስቡ እናንተ ብቻ ተፋቀሩ ፀሎት አድርጉ
Uuuuuuffff😢😢😢😢😢😢 ayzochu wedoche faxari ale
ቆንጆ ድራማ ነው በርቱ ❤
😒😒
የነዛሲልቅ የነዚህ ተተካሆሆሆ
😂😂 ይነቃብኛልም አይሉም ቱ የመዳምቅመሞች ግን ያሣዝኑኛል
በጣም😂
ረ አታካብዱ ቀለል አርገሽ እይው እንደ በፊቱ መገናኘት ትችላላችሁ
የወልቅጤ የሴት ቤተሰብ ጉደ ፍት ለወንዶች ለጆች ሰት አመት የልፉበት ፍቅር ተበረች ሰላም
አረ ሁሉም ቦቲ የሴት ቤተሰብ አፍልተወል እኔ ረሱ 5 አማት ጋደኛያ ስነግራቸው አሆንም ብለዉኛል ኡፍፍፍፍ 😢😢😢 💔ከሚወዱት መለየት በጣም ከበድ ነው አዪዘቹ
አብሸሩ ለከየረ ነወ5አመት ሙሉ ከለኒካ ቶሎ ወደኒካ የሚባለዉ ለዙ ነወ
ኧረ አብርሽንመላበሉት አይዘንድሮእኛመዳምቅመሞችለስንቱእናስብ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያራራላችሁ ካስርቱ ትዛዛት አንዱ እናትህና አባትህን አክብር ነው የሚል አይዞሽ ሁሉም በህደት ይስተካክላል ደምሩኝ ለዩቱብ አዲስ ነኝ
ከባድ ነው😢
አይዞችሁ ቀስ በቀስ አሳምኒያቸው
አይከብድም እህቴ ፍቅር ክርስቶስ ነዉ እናም ሁለታችሁን ምንም እሚለያችሁ የለም እግዚአብሔር አንድ ያረገዉን ሰዉ አይለየዉም ማሚየ❤❤❤❤
Market kurt
wn laklgii ye helun
እኔእናንተልጆችልታሳብዱኝነው😢በአብርሽእስኳሁን ፤ሆድእንደባሰኝነው፡ሳልፅናና፡እንደገናእናንተ፡አብርሽም፡ፍቅርም፡ማርቆስም፡ሄለንም፡አትለያዪም፡እግዚአብሄርንተስፋአርጉ፡ነገእናንተትልቅስትሆኑማንምበእናንተየመወሰንመብትየለውም፡ተረጋጉ፡ተናበቡ፡ተሳሰቡ፡ትጠባበቁ፡አለቀሁሉምያልፋልአይዞአችሁ❤❤❤
አይከብድም እህት ቀስበቀስ ቤተሰብይርዳል❤❤❤❤❤❤❤
ዋናው የእናንተ መፋቀር ነው ለቤተሰቦቻችሁም ጊዜ ስጧቸው ቤተሰቦቻችን ለእኛ ስለሚያስቡ መጥፎ ሰው ላይ እንዳንወድቅና በመጨረሻም እንዳንጎዳ ስለሚያስቡ ነው እንጅ እኛን ማስከፋት ፈልገው አይደለም እና ትዕግስት አድረጉ ይህም ቀን ያልፋል ❤❤
በትክክል👍🙏❤️
እውነትሽነው እህቴ እኛ ፍቅር ውስጥ ስንሆን ማንንም አንሰማም ቤተሰብ እውነት አላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@@abayabay3382 በጣም ውዴ
ትክክል ለክፍት አይደለም
በትክክል ለኛ ጥሩ ነገር ስለሚያስቡ ነው አይዟችሁ
ወይኔ ሲሳዝኑ 😢😢 አይዞችሁ ንፁህ ፍቅር ፈተና አለው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
የሀገር ሰላም ንፍቅ ብሎኛል መጨረሻዉ ናፈቀኝ😢😢
youtube.com/@hayatahmedtube8816
😭 እኔም
😢😢😢Efuo enai
😢😢😢እንፀልይወገኖቸ
እኔም ያገሬ ሠላም ተመልሶ አገሬ ገበቸ ስትውልድነው የቸኮልኩት
የተቢ የፈራችዉ ነገር እዳይመጣ ፈራሑ! ሔሉዬ ለፍቅራችሑ መሥዋእት ለመክፈል መታገል አለብሽጂ እደ ፍቅር መራቅን እዳትመርጪ እሕቴ
ፍቅር ካላችሁ ተጠባበቁ ልባችሁ አድ ከሆነ አባትሽ እሽ እስከሚል ይጠብቅሽ አችም ታማኝ ሁነሽ ጊዜሽን ጠብቂ
ልክ ነሽ መጠባበቅነው ለአብርሽ፡ለፍቅርም፡ኮሜንትሽአሪፍነው፡ይጠብቃት፡ትጠብቀውእራሳቸውንእስኪችሉድረሽ
በትክክል
Tkkli
ፈቀርካለብዙይጠበቃልያጉቲልጀይኢኒበርሰቲትማሬናት5አመትጠብቆአገባት1አመትይቀራታልለትመርቀባሏኩይትንወይሜሰራወ
በአንድ ወቅት እኔም የነሡ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበር ለ 4 አመት ተጠባብቀን አሁን ደስተኞች ነን ሌላ ሔወት እደማልጀምር ሲቁ አስማማኃቸዉ አሁ ሠላም ነን እግዚአብሔር ይመስገን
እናተ ስለፍቅር ትጨነቃላችሁ ፍትህ ለሀገራችን ዱአ አድርጉ በጦርነት ተጨናንቃለች እባካችሁ ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ፍቅር የሚኖርው😢የሀገሬ ጉዳይ ነው የሚያሳስበኝ
ይህም የግል ህይወት ነዉ
😂😂😂ይሄም የራሳችሁ ጉዳይ ነው የሚያለቃቅሳቸው ።
@@yenantw21😂😂😂😂😂
መገንናኔ እዉነት በለሽል እህት😂😂😂😂😂
አይዟቹ ዋናው የእናንተ መፋቀር ነው ቤተሰብ ለክፋት ሳይሆን ለእናንተ ወይም ለአንቺ በማሰብ ነው ይህ የሁሉም ቤተሰብ ችግር ነው እናንተ ግን ተስፋ አትቁረጡ😢😢😢❤
ግን እውነት ነው ወይስ ድራማ ነው ያኛው የአብርሺ ሲልቅ ይህኛው ተተካ ግን እውነት እንደኔ ግራ የገባው በላክ ያሳየኝ
እንዳትለያዩ በኃላ ይቆጫቸአሀል
የምር ቀስ በቀስ ቤተሰብ አሳምኑ
ቤተሰብም ልክ ናቸው ግን ደግሞ ፍቅር ቀልድ አይደለም ለማሳመን ሞክሩ
ድራማው እንደቀጣለ ነው ፓርት3 እንጠብቀለን😂😂😂😂😂
ፈጣሪዬ ትዳሬን በሚዲያ እንዳታደርግብኝ🙏🙏🙏
😂😂😂
😂😂😂😂 አሁንስ በሚዲያ ተዋውቀው በሚድያ መለያየት ሆነ ከዚህ ይሰውረን
በፍቅር መካከል ብዙ ፈተናወች አሉ ግን ትግስት ያስፈልጋቸዋል እናተ አትራራቁ ሌላው ይስተካከላል በጊዜ ሒደት ማርክየ❤
ቤተሰብም ፍቅርም ያ ስፈልጋን አዱን ለመወሰን ይከብዳን
ለትንሽ ግዜ እንዴ በፍቱም ታደብቃሽም ከሱ ጋር ሁኝ እንዴ አብርሽ አታስከፍ እባክሽ እንዴት እንዴ ምዎዲሽ ታቃሌሽ ማቼም ጥለሽ አትጂ የኔ ዉዴ ወንዶቺ ስያዚኑ እኔ አልቺልም
እኔን ግርም የሚለኝ የኔ እለቅሶ ነው 😭😭😭😭😭😭ሄሉዬ ተረጋጊ እና በደንብ እሰቢ ግን የሚቀድመው ነገር ደግሞ ያአገራችን ሰላም ነው በፆለት እንሰባት አገራችን አገር ከሌለ ፍቅር እንዲት ይኖራል 😢😢😢😢😢
ኡፍፍ እኛ ስደተኞች ቲንሽ ይበቃናል ለማልቀስ😢😢😢😢
😢😢😢
ኡፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል አይዞችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤
አይዛችሁ በፍቅራችሁ ፅኑ😢ፍቅር ክርስቶስነው እሡ ያጣመረውን ማንም አይለየው😢በፍቅር መካከል መፈተን ግድነው እናተ ግን ልባችሁ አድ ይሁን😢አይዟችሁ ማርክ ሄሉ😢😢😢😢
😥😥😥ደሞ ማርክ ሊለቅስብን ነው ወቸው ጉድ😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍
ወይኔ ሠጠብቃቸሁ ነበረ 😭😭😭💔💔
ይቅርታ አድርጌልኝ እና አሁን አንች ውንድ መያዣሽ አይደለም ገና ከቤትስብ ሀላፍትና ሳትውጭ ፍቅርኛ ምን የሚሉት ነው ደግሞ ቢሆንስ አሁን ቢተሰብ ማስተዎውቅ ምን አስፍለገ ገና ተማሪ ከሆንሽ አባትሽ ምንም ጥፍት የለባችውም ምክነያቱም ተማሪነው ያሉሽ በክፍት እንዳታስቢው ለሁሉም ግዜ አለው እኔ በድሜ አንችን እበልጥሻለሁ የምኖረውም ስደት ነው ግን ባል ቢመጣልኝ አልቀበልም ምክነያቱም ማሳካት የምፍልገው ግብ እና አላማ ስላለኝ ነው እናተ ለውሳኔ አትቸኩሎ በዙ ዝመን አለከፊት ለፊታችሁ
በፍቅር ኑረዉ ስራ ሲጄምሩ ሽማግሌ መላክ ነበር ያለባቸዉ
አይዛቹ በፍቅር ፈተና ያለ ነዉ ሁሉኑም እግዚአብሔር የፈቀደዉ ይሆናል🙏😢 አይለያቹ ብያለዉ የኔ ማሮች❤
youtube.com/@hayatahmedtube8816
Managiruahuni lemin asifalaga be wusiti yizachu timiritishini biticarishi ayishalishim tichalo bilash eyawokoshim tamari❤❤❤❤❤❤
Awo arfii asanbii new mini asachalachuu
በአብርሽ ስንከፋ የእናተ ተጨመረ ግን ለምን እንዲ የሆናሉ ቤተሰብ ግን በፍቅር በእጮኝነት ጉዳይ ለይ ጣልቃ ባይገቡ ይመረጣል
ቀጥታ ቤተሰብ ላክ ደሞ እናተ እንደነ አብረሀም እንዳትሆኑ
ሄሉዬ ፍቅር ይበልጣል በተለይ የልጅነት ፍቅረኛ ማጣት በጣም ገባድ ነው በራሴ ደርሶብኝ ስላየሁት ነው ሄሉ አደራ ፍቅርሽን አስበልጭ ቤተሰብ ነገ ሳይወዱ በግደታቸው ይቅርታን ይጠዩቁሻል እመኝኝ ፍቅር ግን አንዴ ካመለጠ አመለጠ ነው ውዴ አደራ 😢
አይዟቹ ፈጣሪ ያለው ይሆናል😢😢😢
አይዛቹ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም❤❤❤❤
አይዞሸ ኤሉዬ ያጋጥማል ግን አባትሸን ወድምሸ ያሳምናቸው ምድነው አሁንኮ ኖርማነው ግዜው ተራቆል ሰለዚ እድነው ማካበድ በናትሸ ማርክን እዳተይው እሺ ❤❤❤❤❤❤
ፍቅርን አስበልጭ ምክንያቱም ትንሽ እድሜሽ ከሄደ ይች ግትር ወይ አታገባ እያሉ የራስሽ ቤተሰብ ይመረሩሻል ቀስ በቀስ ይወዳሉ አንች እና እሱ ብቻ ተስማሙ ቤየሰብ አያካታቼውም የፈለግነውን ማግባት ነው ብቻ እሞኝ ላይ አትውደቂ ደግሞ ማርኬ ምርጥ ልጅ ነው ይወድሻል እንዳያመልጥሽ❤
er betewates alagebat degmo kebetseb gar teleyayeta hoy
@@HaymanotTeka-sy8rw ክክክ አሁን አይደለም ያልኩሽ አሁን በድብቅ ተፍቅረው ትምህርታቼውን እስኪጨርሱ ቀስ በቀስ ቤተሰብ ይስማማሉ
@@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደሳህ
@@HaymanotTeka-sy8rw አይዛችኩበፍቅርፈተናያለነዉ
ምነው የተንቢ ቤተሠቦች ፍቅር አልበረክት አላቸው😢😢
እኔም ግራ ገባኝ አብራሃም ጠፍቶ ምናምን እያሉ ነበር😂😂
😢😢😢
ፍቅር ደስ የሚለው ፈተና ሲበዛበት ነው አይዟችሁ በጊዜው ሁሉም ይሆናል
መቀለጃ አደረጋችሀን😂😂😂የአብርሺ ሢያልቅ ያተድራማ ጀመረደሞ😂😂😂
እውነት በጣም ከባድ ነው ቤተሰብ ለምን ጣልቃ ይገባል ይህ ህይወት በኔም ስለደረስ ነው ማርያምን ግን ለምን እኔ ግን አልተውኩም ግን ወድሞቸ አኩርፈውኛል አልደውልም አይደውሉም
አይ ዞን. አብሽርእሄደበትጸበልሂድከዛእንፈልግሀለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይዟችሆ ፈጣሪ በፈቀደ ግዜ ሁሉምነገር ይፈፀማል ተስፋ አትቁረጦየኔ ውዶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አንች ግን ምንአለበት አባትሽ ምግብበልተውሲጨርሱ ብትናገሪ እደትእዳሳዘኑኝ ምግቡን ጀምረው ሲነሱ😢😢😢😢😢
እኔ ቀን በቀን አባቴ ትዳር ያዤ ብሎ ይጨቀጭቀኛል ምን ሆነዉ ነዉ አባቶች ከወደዱት ጋር ሊሆኑ ሚከለክሎቸዉ
እኔም
እደ እሷኮ በራሷ ነው የኮተተችው ባህላችን አይደለም ይሄ
የከተማ አባት ጨካኝ ነው 😢😢😢
@@እየሩስ.እየሩስ ጨካኝ ሆነው ሳይሆን ለልጆቻው ስለሚያስቡ ነው በአሁን ሰአት ታማኝ ሰው ጠፍቷል
@@እየሩስ.እየሩስእድሜዋ እኮ ገናናት አባቷ እውነቱን ነው የዛሬልጂ ቶሎ ይመዘዛል ትልቅ ሰው ይመስላሉ እንጂ
ወላሂግንአትጉጂው በጦምነውየሚወዲሺ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ፍቅር ራችሁን ያጠክርላችሁ ❤ንፁህ ፍቅር ፈትናው ብዙነው 😢ነገር ግን ለሁም ነገር ትግስትነው 😢መታገስ ዋጋለው ❤ ምንም ክፉ ብትሁንም እናት ትረዱለች የምትሉ በላይ አሳዩኝ😢
ከአብርሽ ሚስት ቤተሰቦች ተምረው ነው😮😢😂
አይዞአችሁ ማሚ አች ምንም ማለት አደለም አባት ልጂን እደዚሁ ነዉ ወንድምሽ ያስረዳዉ በደብ አባትሽን❤❤😢😢
ሄሉዬእኔማርክአይዞቺህ
❤❤❤❤ዋናው የናተ ፍቅር ነው አባትሽ ይረዳሻል ብቻ እናተ ቀጡልበት 👍👍👍
አይ ፍቅር እኔም ደርሳብኛል አይዞችሁ💔💔💔
አየድሌ እኔ ምን ቤት ነኚአሁን ከናተ በላይ ያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቅይ እኛምኮ ፈረደብን በስንቱ እንቃጠል አባቴ ችግር የለም እያለች ስትኩራራ ጉድ ሰሯት የምር😢😢😢 እኔን አይዟችሁ ሄልዬ ማርኬ ተስፋ እዳትቆርጡ ለሰይጣን በር እዳከፍቱ በቅርቡ አባትሽ ይፈቅዱልሻል 😢😢ንደታ ማርያም ሳቃችሁን ትመልስላችሁ
😂😂😂😂ሰትኩራራ ድፍረቷ
@@Ekramየቦረናዋ የምታምኝው ሰው ነውኮ የሚያዋርድሽ በፈጣሪ ለናቷ ብትናገር ይሻል ነበር
@@Aynalove3382አወከአባትየእናት አንጀት ይራራል አባቷንም ለማስረዳት ትችላለች
Yen wudochi twrgagu bade yemihon nger yelm 😢😢😢😢😢😢 ayzwachu
አይዟችሁ ከተጠባበቃችሁ እና ፍቅር ካለ መቸም ቢሆን ይሆናልጰ😢❤❤
አቢሺሩ❤❤የሊፈሊ
ለይቱብ ነው ፍቅረኛሞች አይደሉም አብርሽም የምበለውም ይሄም
ይከብዳል ግን እደው በማርያም እዳትረሽው እዳትርቂው ተለውጣችሁ አሳዪት ይረጋጋል❤❤❤❤❤ፈጣሪ ልቡን ያራራው😊
አይዞህ ወንድም❤❤ ወየ ጉድ አብርሸ ተረጋጋ ሲባል እናት ይከብዳል💔💔💔💔💔
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል አይዞዋችሁ የኔ ዉዶች ፍቅር በብዙ ፋትና አልፎም ይቀጠላል ጠንካራ መሆን አለባችሁ በርቱ ፍቅር አይ ስበርምና ተስፋ አት ቁረጡ 😢😢😢😢😢😢ሁሉ ነገር ጊዜ አለዉ የኔ ዉቦቺ አይዝቹ 😢😢😢ነገ መልካም ይሆናል 🥲🥲🥲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አይለያችሁ ኑሪልኝ ✅
ልጅ ናችሁ እደጉ ለሁሉም ጊዜ አለው ሁሉም በጊዜው ይሆናል እኛን ግን አታስጨንቁን ብዙ ሀሳብ አለብን የሀገር ሰላም ማጣት እንቅልፍ ነስቶናል
ወይ ጉድ የኔ ልጅ አምጭው ጎበዝ አስተዋውቂኝ እንዲሉሽ ፈለግሽ
ፍቅር የሚኖረው ሀገር ሰላም ሲሆነወ😢😢 ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😢😢
ኡኡኡኡኡ ማርክ አውን ጠከር በል ❤❤❤❤ስታለቅስ አሰዳላይህ 😂😂😂😢😢😢ያሳዝነኛል ወይኔ
ኣይዞችሁ የፍቅር አምላክ ኣይለያቹ በፍቅር መፈተን ፍቅራቹ እንዲጠነክር ያደርጓዋል ❤
እፍፍፍ አይዞችሁ ሁሉም ያልፍል ፍቅርችሁ የዘለላም ያፀነችሁ😢
ሲጀመር ተመካክረው ነው አይ የመዳም ቅመሞች ቶሎ ነው የምናምነው
ግርም ይለኛል. ለምንድነው ሁሉምጋርየምናዝነው. እነሱ እኮ. ምንም ይበል ምንም. ይህእኮነውመተዳደሪያቸው. እንኳንተለያዬን. ሞትንብለውይመጣሉገና. አይድያእያጡእኮነው
ሄሉዬ አይዞችሁ ሁሉም ያልፍል ግን ትግስት አድርጉ ያለ ነው በቤተሠብ ውጥ ❤❤❤
አይዞሽ 😭😭😭💔💔ኡፍፍፍ 😊
ፕራክነውአይደል በአብርሽ ስናዝነበር አንሁ ደግሞ ማርኬ አሁን አብራችሁ የሆናችሁ አሁን መለያየት ከባድ
ዋናው የናተ ፍቅር ነው ዞሮ ዞሮ መገናኘታቹ አይቀርም ፍቅራቹ እንዳለም ሆኖ ጠብቁ ሁለታቹም
ሄሉየየየየየየ አይዞን😢😢😢😢 የየየየየኔ ቆንጆ በቻልሽው አቅም አባትሽን አሳምኝ ቢቻል ወንድም ስለሚያውቅ በሱ በኩልም ቢሆን 😢😢😢 ማርክ አይዞን
አይዟችሁ እግዚአብሔር የፃፈዉ አለ አትጨነቁ😢❤❤❤
ኧረ ይደብራል ፊልድ ቀይሩ 😂😂😂😂😂🎉ከአብርሽ ኮረጃችው😅😅😅
ቤተሰብ ይበልጣል ለዛውም ለሴት ሆሆሆ አረ አስቡበትና ለማስረዳት መሞከር ያለዛ ነጌ ጉርምርምታ ቢመጣ ቤተሰብሽ ነው ሚያቅፍሽ ከነ ጎዶሎሽም ቢሆን ግን አይለያቹ የአባባን ልብ ያራራላቹ❤❤❤
የኔ አስተዋይ አቺ ትሻያለሽ ሁሉን በድብቅ አድርጉ እና ፍቅራችሁን አቆዩ የኔ ማሬች
የጉራጌ አባቶች 💪💪💪💪💪
😂😂😂😂😂አረ ማሬ የኛም ያውናቸው😂😂😂😂😂
@@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ ደሰ ይላል ልጀ እንዴዚህ ሲደገ ነው የምን ፈቅረኛ ምናምን ኖርማል ጓደኛ መሆን ይችላሉ መረዳዳት መተሳሰብ ካለ በቃ ፈቅረኛ ሴት ልጅ ትዳር ሳትይዘ ግኙነት ማደረግ የለባትም በጭራሽ
አብርሽን ስንል ደሞ በዚህም መጣ ጉድ ዘድሮ😢😢😢😢
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ታገሱ በፍቅር ላይ ፈተና ግድነውና😢😢😢
እናተ ቃል ተገባቡና ቀጥሉ የቤተሠብን ሞራን ጠብቁ ሥለዚሀሰ ትምህርትሽን ጨርሽ
የእውነት ፍቅር ካላቹ ቤተሰብ ቀስ ብሎ ማሳመን ነው እኔ 2ግዜ ሽማግሌ መልሰውብኛል 3ግዜ ከፎቅ ወድቄ እሞታለሁ ስላቸው ተቀበሉኝ ቤተሰብ ለኛ ጥሩ በማሰብ እጂ ጠልተው አደለም ደሞ እኛ ያለንበት ፍቅር አይረዱም የነሱ ግዜ ምንም አይነት ስልክም ይሁን ምንም አይነት ንክኪ ስላልነበር አይረዱም እዳውም በስት መከራ ነው አባቶቻቸው ሚድርዋቸው የነበረው እነሱ ሳይፈልጉ ማለት ነው የኔ አባት እናቱ ለመካደም በኤደበት ጠርተው ስቴ ለምነውት ነው የዳሩት እናም እነሱም ተረዱዋቸው
አባቴ በስት መከራ ደግሶነው የዳረኝ ግን አሁን ነይና ልጅ ውለጅልኝ ይለኛል እናም ለግዜው ሊከብድ ይችላልና አብሽሩ
ግን አሁን ደህና ነሽ ከፎቅ ወድቀሽ
አሁንማ ለምን ለማስፈራራት ነው እጂ ሆ
የኔ ማልቀስ😢😢 ምን ይሉታል መጀመሪያ እስኪበሉ መጠበቅ ነበረብሽ አስደነገጥሽኝ😢😢
አባትሽን በፍቅር ያዣቸው ነገሮች ቀስ በቀስ ይስተካከላሉ🎉