🛑አጠገቤ እዳደርስ አለችው ማፍቀር አነበረብህም😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 797

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Год назад +167

    እረ በፈጣሪ ማርቂዬ ልምከርህ ወንድሜ ማፍቀር የቻለ ልብህ ምነኛ እድለኛ እደሆነ ግን ደሞ አስተውል ከአንተ ብቻ ከሆነ ትጎዳለህ እራስህን አድምጥ አባቴ ላንተ ስሜት ያላት ሴት በደዚህ መልኩ አታወራህም እሷንም ተረዳት ስሜት የላትም እርሳ በቃ አትወዛገብ ፍቅሩ እዳለ ሆኖ ባንተ በኩል ስራህን ትምህርትህን አርፈህ ተማር የተንቢ እዳለችህ ህይወት ከባድ ነች አለመገጣጠም ይመጣል ከዚህ ሙድ እራቅ በጣም ትጎዳለህ የኔም ህመም ስለሆነ ነው ማርቂ አፍቅሬ እንዳንተ ነበር ካንተም በላይ የኔ እዳልሆነ እያወኩ ከዛማ በፀሎት ፈጣሪ ይመስገን የኔ ስላልሆነም ፈጣሪን ሳላማርር ተመስገን አሁን ደና ሁኔታ ላይ ነኝ ስለዚህ ፀልይ ፀልይ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +3

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @emebet591
      @emebet591 Год назад +4

      ትክክል እማ ከልወደደች እሱ ነው የሚጎደው

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Год назад +9

      እውነት ነው አላህ ከምንወደው ከሚወደን ጋር
      ያድርገን

    • @rahelmedia1965
      @rahelmedia1965 Год назад +1

      Takakal👍👍👍👍

    • @አላሀድድሊላህ
      @አላሀድድሊላህ Год назад

      😢

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ Год назад +23

    😢😢😢😢ምኑ በለጌ ናት አፍቀረሺ እንጂ ምን አረግሺ ባፈቀረሺ በጥፊ ነገ አችንም እደሱ የሚረግሺ ነው እሚጋጥምሺ እመኝኝ 😢😢😢😢😢 ካልፈለግሺ አልፈለግሺም ነው ጥፉን ምን አመጣው ቆይ እኛ ሲቱች ስንፈቀር ችግር አለብን

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Год назад +1

      የእውነት መሰላቹ እንዴ ፕራክ እያረጉ ነው እኮ መጨረሻ ላይ በጥፊ ብላው ስትስቅ አይታያችሁም እንዴ

    • @SeadaTelahun
      @SeadaTelahun 11 месяцев назад

      በጣም

  • @fiker3879
    @fiker3879 Год назад +12

    አባ ይህ ነገር ያጋጥማል ግን
    ደግሞ ከህይወታችን ምዕራፍ ውስጥ
    አንዱ ነው እመነኝ ይህ ነገር የማያጋጥመው ሰው የለም ግን
    ጠንካራ ሁን እንኳን
    ይሄ ብዙ ከበባድ ችግሮችም ያልፋል

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Год назад +32

    አይ ፍቅር በሰአቱ ታልተጋባችሁ በዙ ችግር ይፈጠራል ገና አይ ማርክ ሰዉነትህ አለቀ እደሳሙና የኔ ወድም አጀቴን በላከዉ💔 😭😭😭

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Год назад +45

    አረ ጩኸቱ በስመአብ ፀጥ ካለ ቦታ ቅረፁ ለተመልካች ክብር

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu 10 месяцев назад

      ክበር ክበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +5

    ማርቆስ አይዞህ ወድም ማፍቀር መታደል ነው ሴቷ ደግሞ መፈቀር ፀጋ ነው ለመረዳት ሞክሪ መማታቱን ምን አመጣው አፈቀርኩሺ እጂ ልማርክሺ አላለሺም

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Год назад +6

    ጐበዝ ተዋናይ ነህ ማርቆስ። ልጅትዋም ትወድሀለች፣ ነገር ግን በሚዲያ ላይ መሆኑ ፍቅርዋን በግልፅ ፈርታ ነው።

  • @ኡምሡመያኩንፈይኩን

    እረ አበዛሽው ለሙ. ባስ. አሜታል ተረጂው ሲሻለው ትጮሂበታለሽ. ወላሂ. እደት እዳነደድሽኝ. ምንም ቢሆን አሜታል

  • @ameenaadam5892
    @ameenaadam5892 Год назад +11

    እረጉድ አላህ ልቦና ይስጣት ወንድልጅ በጥፊ አይመታም መታገስ ዋጋ አለው የበለጥይሰጠሀል ወንድም

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 Год назад +46

    ዘሩ ቀለጠ ቦግ ትንሽ እራቃት ትመጣለች በራሳ ጊዜ❤❤❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Год назад

      ክክክክክክክክክክክ

    • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +1

      ድራማ ነው

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад

      Kkkk yeraseshe beharie

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh Год назад

      ለኔም እስኬ ምከሪኝ የፍቅር ተሞክሮ ካለሽ እኔ እራሱ ፍቅረኛ ነበረኝ እኔ ስቀርበው እሱ ችላ ይለኛል እኔ ስርቀው በየግዜው ያጨናንቀኛል ግን ግራ ገባኝ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 11 месяцев назад +1

    አይ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ ኢቱ እያለሁ 13 እስከ15አመትልጅ ሆኝ ደብዳቤ ይላክልኝ ነበር ባስቲካጋር😂 አድቀን ከቤተሰቦቸ ፊትመታ የተልስከችው ልጅ ስጭ ተብየ ነው ብላ አዋረደችኝ ምድነው ክፈችው አሉኝ በተላይ እናቴ ልደብቅ ብሞክር እንየው አለች ስከፍተው ደብዳቤው ተፅፎ ባናናሸዋርያ አርጎ ነውየልስከው ልጅ የመጨረሻ አፈርኩ እሱ ለጎደኛየ የላከው እኔን ውሀስሄድ ለማውራት ቢፈልግም እኔግን ፈፅሞ አላስጠጋውም 😢😢😢😢

  • @zeynebahmed8570
    @zeynebahmed8570 Год назад +10

    ምርጥ ማካሪ ለሙን የመሰለ እህት እያለችህ አልሰማ ብለህ ነው ደግ አረገችህ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +48

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤️💛💚

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Год назад +4

    ኧረበፈጣሪ ስታስጠሊ ሰላምታእንኳንአታቂም ፍቅሩንገለፀልሽእጂምንበደለሽ የሆንሽ ደደም

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 4 месяца назад +1

    ፍቅርከባድነዉ፡አይዞህማርኬየደረሰበትያዉቀዋን😢😢😢😢😢😢

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 Год назад +1

    አይ መከራ ማርኪ ቻለው እግዲ😂 ፍቅር ፍቅር አትበሉብን ከጠፋ አመተ ምረት ሆኖታል😂

  • @zedbintkedir9434
    @zedbintkedir9434 Год назад +8

    ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ድራማው ይቀጥል ለምትሉ

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ Год назад +4

    ነጻነት ድረሽ 😢ምስኪን ወላሂይ አሳዘነኝ አይፍቅር ግን ወድሲያፈቅር ከልቡነበር

  • @hasdanhd5149
    @hasdanhd5149 Год назад +1

    ሀቢቢ ነገሩን በውስጥ ጨርሱት ለእኛ መጨረሻውን አሳዩን
    እያሳያቹን ያለው ድራማ ወይም ፕራንክ ካልሆነ ማወቅ ያለብህ ቁም ነገር ቢኖር የቀደመ ሁሉ የመጨረሻ ነው ማለት አይደለም። ህይወት በምርጫዎች የተሞላች ነች።
    ለማንኛውም እሷ አንተ ልብ ውስጥ እንደገባችው አንተ እሷ ልብ ውስጥ ካልገባህ ጥፋቱ የአንተ እንጂ የእሷ አይደለም።

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Год назад +1

    ኤጭ እየሳቁ ማልቀስ አለ እንዴ ጥርት ያለ ፕራንክ ለማያውቁት ንገራቸው 😅😅😅😂😂😂

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 Год назад +2

    እሺ ሳትልህ ምን በሚድያ አስመጣህ ወይስ ድራማ ነው እሺ ስትልህ ነበር ወደሚድያ ማውጣት

  • @ZodorAaa
    @ZodorAaa 9 месяцев назад +2

    አርወዲልጂነህእራቃትስንትቆጆእያለደሞለዝቺዶማ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +4

    ኧረ ነዉር እደት በጥፊ 😢😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @slam5037
    @slam5037 Год назад +2

    እጂሽ ቁሩጥ ይበል ምን ትመስላላች ወድሜ አይዛህ😅

  • @ygrhcghh2642
    @ygrhcghh2642 Год назад +18

    የነቲነ የሂሎ ነገር ተደገመ😂😂😂😂

    • @astkebe1317
      @astkebe1317 Год назад

      Tecawtubn iko 😏🤣🤣🤣

  • @selamawitameha1747
    @selamawitameha1747 Год назад +23

    የምር በጣም እወዳችዋለሁ 😂ግን ፕራኩ በቃን❤

  • @የዱባይቅመምዩቱብ
    @የዱባይቅመምዩቱብ Год назад +3

    ካልፈለገችው ምን አመታታት ገገማ ምን ትመስላለች

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Год назад +2

    ህመሙን የማቅ ያቀዋን ብርኬ አረጋጋው 😢😢😢😢🔥🔥🔥🔥💔💔💔💔💔

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ Год назад +5

    ምላሺ መሥጠት እያለ ጥፊውን ምን አመጣው

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 4 месяца назад

    ምነው እብኝ እዳለች በቀረች ንሮ ከአመታት በኋላ ከሚለያዩ 😢😢😢😢😢

  • @hayatahmad5806
    @hayatahmad5806 Год назад +2

    አይዞህ ወንዲም ጠንካራ ሁን ከባድ ነው በርግጥ ያየ ያቀዋል

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji Год назад

    ይህ ለማክ ነዉ አተም ሲጀመር ይምር እምትፈልጋት ከሁነ ለምን አታገባትም ቀለበት እሰርላት ሲቀጥል በደብ ተጋቡ እዴ አዳ ያተ ፊልም ሰሪ ሁና ልቀር ይመስልሀን ደነዝ ስሚይ ሂለን እኔ በጣም ነበር እምወድሽ አይገርምሽም አሁን ግን 😏 አትምችዉ እኔም ግን በጥፊ እመታዉ አለሁ ግን ያኔ በጣም ሰለምወደዉ ነዉ ሰለዚህ ተረጅዉ አተም ይምር እምትወዳት ከሁነ አግባት 😊

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 5 месяцев назад

    ።።።።።። ሔለን ምነው ጨዋ እንዳንቺ የለም ነበር የምለው ለካ ባለጌ ነሽ።።የፈለገ ቢበድልሽ።።በጓደኞቹ ፊት በጥፊ ነውር ነው።።ይቅርታ ጠይቂው

  • @sraap7689
    @sraap7689 Год назад +2

    አይ የመዳም ቅመሞች ሞኝነተችን አውቀው ይጨወቱብናል አትመኑት ፕራንክ ነው

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +68

    የልጅቱ አክቲግ ተመችቶኛል ጥበብ ጠርታታለች 😅😅😅😅😅😅😅ቆንጆ ተከታታይ ድራማ ነው😂😂😂

  • @nigestegerma1626
    @nigestegerma1626 Год назад +1

    እረ ፕራንክ መሆኑ ነው ባነናል የተበላበት ሙድ 😅😅😅😅😅😅

  • @medina6236
    @medina6236 8 месяцев назад

    ደግ አርገቺህ ፍቅር በፍቅር እይ በግዴታ ነዉደ እሚገርመው እማይወደዉን መዉደድ ከቱነት ነው,, ልብ ይስጠን ወድ አይደለህ ቆስጠን አትልም ነገአድላ ስትሆኑማ ባል ነው የምትሆንበህ ሚስት አይደለም አዉቀህ ይሄን 😂😂😂😂😂

  • @ስደተኛዋ-ደ2ኸ
    @ስደተኛዋ-ደ2ኸ Год назад +5

    ዋው ትወና ትችላላችሁ እና በጥፊ ስትመታው ሳቀኝ ስለዚህ ተበላችሁ

  • @አኢሻሰለምቴዋ
    @አኢሻሰለምቴዋ Год назад +1

    ቲፊው ተመቸኝ እኔም አግዝሽነበር በመምታቱ አልቅ እንደበቀደሙ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Год назад +17

    ወላሂ ፕራክ ነው😂😂😂😂😂😂በጥፊ ስትለው ሳቀች😂😂😂

  • @burhanibb-mk4eu
    @burhanibb-mk4eu Год назад +5

    ወድማለም ፍቅር ማፍቀር መታደልነዉ መፈገርም ጰጋነዉ ላወቀበት ሰዉ አታስብ ፈጣሪ ላተ ከጳፈልክ ቢዘገይም አይቀርም ታገስ ከታገስክ ግዜዉ ሲደርስ እራሳ ይቅርታ ትጠይቅክና ፍቅር ትሰጥካለት ፍቅር የፈጣሪ ስጦታነዉ

  • @leylanuradin9799
    @leylanuradin9799 Год назад +23

    ወላህ ከማጣን በላህ ነዉ ልቤ የተሰበረ ፍቅር ከበድ ነዉ በጣም የዳረሰ አቀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞህ ወንድሜ 😢😢😢😢😭♥️♥️♥️♥️

  • @MLk-ji2qv
    @MLk-ji2qv 7 месяцев назад

    አረ በስማም ምን አረገሽ አችን አፍቅሮ መከራውን ባየ ኡፍፍ ጨካኝ ነሽ እሚወደንን አናቅም ሲጀመር

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +5

    ድራማ ፕራክ ነው በሩ ጋ በጥፊ ስትመታው ስቃለች 😂

  • @ethiotube6846
    @ethiotube6846 Год назад +49

    ፍቅር ህመም ነው የደረሰው ያውቃል , ግን ግዜ ስጣት እሷም ሌላ የደባቃቹ ነገር የሌ ነው ምመስላኝ መላቴ ሌላ ሰው 💔😥

    • @ruthruth8913
      @ruthruth8913 Год назад +3

      ቀልዳቹ ሞታቹሀል ሀላስ ነቅተናል 100 ፐርሰንት ፕራንክ ነው እየሳቀች😜😜😜

    • @RabiaHussain-x4w
      @RabiaHussain-x4w Год назад +2

      ይህኮ ስራነው ፍቅር አይደለም 😂

  • @amen8410
    @amen8410 Год назад

    እረ ልጅቶ ወታደር ነገር ናት ኦኦኦ አብረሀት ብትኖርማ አስራ ነው የምትገርፍህ ጠንቀቅ ነው Brother

  • @zuzu.jimmaa
    @zuzu.jimmaa 7 месяцев назад

    ማረኪ ወደራሥህ ተመለሠ ወንዲሜ ላንተ የምቶን አላህ አሠቀምጦልሃል ሞኝ አቱን ልኪነህ ያፈቀረ ሞኝም እብዲም ነዉ ዶከተረ የማይ ችል ህመም ይሆንብሀል ይሁንጂ በረታ አዉቃለዉ ልብህ በሧ ተሠብሮዋል የተሠበረ ልብህን የምት ጠግንልህ አላ ያመጣልህ

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Год назад

    አተ ደግሞ አርፈህ ትምህርትህን ተማር ሌላው ይደርሳል የትም አያመልጥህም የተቢን የመሰለች ጎበዝ እህት አለችህ ከሷ ጎን ሁን ርአይ ይኑርህ ከዚህ በፊት ሌላ ብዙ ይጠበቅብሀል እና ሌላው ይደርሳል እሔን ስታይ እህትህ የሚሰማት ስሜት ሳስቀው አመመኝ ኤጭ አትጨመላለቁብን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ልግነ ነው በጥፍ መምታት ባለጊ😢😢😢 ትገርማለሽ እቢ ማለት ይቀልሻል

  • @misrch
    @misrch Год назад

    📷 camera daqinake maxayaqe ale nabrame😢gni yemslgale yona yedabqacow nagre ale malte bala tidre nate maslge sisbe 😢😢azo wodme labgono

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    የኔ ማልቀስስ ምን ይሉታል ምንም ፕራክ ቢሆንም ወንድ ልጅ አንገቱን ሲደፋ ማዬት አልችልም አይዞህ ማርክ

  • @sebl62
    @sebl62 Год назад

    አይ ዘንድሮ ፕራንክ ነው ምናምን የሚባለው ነገር በዛ እህ የጥፊው ነገርስ አይዛሽ አገሬ የሚለው ሙዚቃ ትዝ አለኝ 😂😂😂😂😂

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 Год назад

    ለለሙን ኣሷያት ትመልስላት ወንድ ልጅ ይመታል እንዴ ሲጀመር ድራማ መሆኑን እያወቅን ነው 😂😂😂

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Год назад

    እሷ ያተ ስሜት ከሌላት ከባድ ነው ግን የፍቅር ጥያቄ የመጀመራ ከሆነ እሄ ትጨማለካለች😮😮😏😏😏

  • @ILiltaDaniel
    @ILiltaDaniel 9 месяцев назад

    አዞ. ሄሉ.. ዛሬ ተሳስተሻል ዎደዕ ልጄ በአ tefe💞አየ. መጣምኦክ 😊😭😭😭

  • @hayat-gg3cg
    @hayat-gg3cg 7 месяцев назад

    እሷግን ታፈቅርዉ አይመሥለኝም ማለቴ ወድልጂ አይመታል ለሰዉ ልጂ ክብር ሊኖርሺ ይገባል

  • @shawakaba
    @shawakaba Год назад +1

    Abishir 😢😢😢😥😥😥😥💔💔💔

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +81

    እኞን ፕራንክ እያርጋችሁ ነዉ እርላሽ አባቴ 😂

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ Год назад +6

      አወየ ምንአርገንነው ምስኪኑን ህዝብ እንደዚህ እሚጫወቱብነውግን

    • @ሀዋቢንትሰኢድ
      @ሀዋቢንትሰኢድ Год назад

      አንቺን ብቻ አየሁ አስተዋይ እኔ እኮ የምለው የኡነት ቢሆን እንደት ካሜራ ትዝ ይለዋን በኔም ደርሷን የምትሉ ሰወች እናንተም የመቀረፅ አቅሙ ነበራችሁ አወ ካላችሁ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ማስመሰል ነበር የያዛችሁ

    • @ሀዋቢንትሰኢድ
      @ሀዋቢንትሰኢድ Год назад

      ​@@እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ የውሸት አጨብጫቢ ስለሆን

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад

    አይ መጃጃል ማርኬ የለሙ ወንድም ሁነህ እንደዚህ የሚያስጠላ ፕራክ ይደብራል የምር ለሙ ጀግና ነች በሚጠቅሙ ቪድዮ ነው እሷ የታወቀችው

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад

    አይዞህ ማርኬ ሴት ልጅ አመላ ነው መደራደር ግን ጠብቅ እራሳ ትመጣለች ብያንስ ምትወድህ ከወነ ማፍቀር ባትችል በጢፍ ማለት የለባትም በባለፍ ቭድዮ እንደዛው አጮለችህ ግን አይሆንም የፍቅር ስሜት የለኝም ኖርማን ጋደኛዬ ነህ ብላ ማለፍ ነበረባት

  • @seadiseid2110
    @seadiseid2110 Год назад

    Enante hager hijii bibal ehedalehu endesefere bedemb awokut eko yadekubet eskimeslegn😂😂😂😂

  • @umnoone8329
    @umnoone8329 Год назад +47

    ፍቅር ከባድ ነው;አይዞህ ማርኬ የደረሰው ያቀል😭😭😭😭😭😭♥

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Год назад

    የዚህቤትዲራማ መቸነወየሚያልቀወ ተወግን በቃችሁ ለተመልካችምክብረይኑራቸሁጠጌዜያችሠትንንየምናያቸሁእኮሥለምነወዳችሁመሠለኝ ሆ🙄🙄 እናቴንአፈጠንየምናኛሁ

  • @rasras6247
    @rasras6247 Год назад +1

    መቸም ያአረብ ሀገር ሴቶች ያምናሉ እያላችሁ ተጫወቱ ከናተ ውጭ አራዳ የለም ምነው ሌላ ስራ የለም

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ Год назад

    ቀጣይ አፍጥኑት አሪፍ ሽቀላ ነዉ በረግዷል አቦ ሀብት እኮ መምጫዉ አይታወቅም በርቱ😂😂

  • @birka8920
    @birka8920 Год назад

    የምር እውነት ከሆነ አደንቃት አለሁ ሴት ልጅ ይለካል እንደዚህ ነው የምን መርመጥመጥ ለማንኛውም ይመቻችሁ አንተም አታልቅስ ላንተ ያላትን አጣጣም👍👍

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    ባክህ አትጃጃል አርፈህ ከእህትህ ጋር ስራህን ስራ ምናይነት አይነደረቅ ነህ አብሮ ያወራውላ የሳቀልህ ውላ ያፈቀረህ ይመስልሀል እዴ ማርያምን አትመጥንህም እሷ ቆጆናት አተኮ ወይ መልክ የለህ ወይ ለዛ የለህ ወይ ሰውነት የለህ ሁሉ የጎደለህ መጀመርያ ለፍተው ያሳደጉህን እናት አባት ጥቀም ከዛ ሴት ፈልግ ገገማ

  • @ያባቴቀምጣላ
    @ያባቴቀምጣላ Год назад +1

    እኳን እንባ ደም ብታለቅሱ ፕራንክ መሆኑን ተነቃቅተናል ለማንኛውም ያገሬ ልጆች ክፍ አይንካቹ

  • @Dehaneyti
    @Dehaneyti Год назад

    ድራማ መሆኑ ያወቅኩት፡ደብዳቤው እዝ ስትከፍተው ነበር።በጥፊ መታው ስትወጣ ደግሞ እየሳቀች ነው የውጣችው😅😅😅😅😅😅

  • @zinash1
    @zinash1 Год назад

    ውሸት ነው በጭራሽ ፕራክ ካሎነ እኔ እቀጣለው ምክንኛቱም አንደኛ ልጅቷ እራሱ እየሳቀች ነው ሲቀጥል ደሞ ከቤተሰቦቹ ጋር ትተዋወቃለች በታምር እውነት ቢሆን እጇን አስታ ማርቆስን በጢፊ አትመታውም ❌❌❌❌❌❌❌❌⚠️⚠️⚠️

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 Год назад

    Eseyi deki aderegachi keti yemetsa fashi new demo kamera daqino fikir tsiyaqe matsayak lesa simeti atasibem ate yerasihin simet bicha new yemitekatelew are wedati eyehadin new gobezi 😢😢😢

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 Год назад +19

    ክፍል 3 ይቀጥል የመትሉ እጅ አውጡ 😂😁

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂🤭🤭🤭

  • @Lየመካነሠላሟ
    @Lየመካነሠላሟ 7 месяцев назад

    አላህ ደስታችሁን ይመልስላችሁ ወላሂ ልቤ በጣም አዘነላችሁ ከሚወዱት መለየት ከባድ ነው አይለያችሁ

  • @azmra3292
    @azmra3292 Год назад

    ምች ይምታሽ ባፈቀረሽ ለምን ትመችዋለሽ ዝም ብለሽ ማለፉ አትችይም የምር ያሳዝናል ማርቆስ ድራማም ይሁን የእውነት

  • @BBb-pd7ef
    @BBb-pd7ef Год назад +68

    ለወዲ ልጂ በጥፌ አይመታም አባት ወዲም ባል ነዉ ለወዲ ልጂ ከብር የላትም አይዞህ ላተ ያላት አላቺ 😢😢

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ Год назад +2

      ተመተዉም አይቼሉ ትበላቸዉ😅😅😅

    • @hfem3901
      @hfem3901 Год назад

      ደደብ በያት 😳😳😳

    • @sartt1187
      @sartt1187 Год назад

      ቤትሰዉ

    • @kustr4702
      @kustr4702 Год назад

      @@hfem3901 ሙህርነት ላንች መማታት ነው

    • @አስማየሙዲቃሉዋ
      @አስማየሙዲቃሉዋ Год назад

      ማነው አይመታም ያለው ሴትሳ ትመታለች😂😂😂😂😂 ውድ ከሴት በምን ይለያል ክክክክክክክ ተው ውድ አይመታም እያላችሁ አታበላሹ

  • @HghvfhgYrdjfhj-xu8bb
    @HghvfhgYrdjfhj-xu8bb Год назад

    ሰቃለች. ብራክነው. ከጢፊው በሇላ😂😂😂😂

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 7 месяцев назад

    ብሩኬስ ምን አረገ ሰላም ሳትለው ሴት እንዳች ተሆነ ጥቅር ይበል አውሬ

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Год назад

    ልትሂድ አይደል ለምን ትጎዱታላችሁ ዳግም እድትገለው ነው በቃ እራሱን ያጠንክርበት ተውት

  • @fafia4447
    @fafia4447 Год назад

    ይሄንን ፍራልኝ ለምለም እህነየነው ማየት ስትላላጪባት ላላጠችልሽ ያክስትሽን ልጅ ክክክክክክክ

  • @ashokeshok8586
    @ashokeshok8586 Год назад

    በደብ አድርጋ ባጋጠለችልኝ የተቢ የትነሸ ብቅበይ
    የለበሰከው ትሸርትሰ የምን ምልክትነው እሱነው ያሳበደህ

  • @ፍቅር-ቸ2ዀ
    @ፍቅር-ቸ2ዀ Год назад +2

    አልትሳካም ለ ዛሬ Pranku 🤣🤣🤣🤣

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 Год назад

    አይይይ ማርቆሴ እንቺ ልጅ እንዳታመልጥህ አልኩ እንጄ እኛ ለይ ድራማ ስራ ብዬከለዉ ወይ😂 ለማንኛዉም ወንዱ አክተር ይችላል ሌሎቻቹ ክፍል ሶስትን ለማስተካከል ሞክሩ 😂😂😂

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Год назад

    በጣም. ስዲ. ስዲ. እቴ. ሰብ. ማክበር. ኣይትፈልግም ሰብ. ማክበር. ልክዕ እግዚኣብሄር. ማክበር. ነው. ሰው. አዋርድ. እግዚኣቤር. ምውራድ. ነው ሁሉ. ሰው. እኮ. እግዚኣቤር. ፈጠረ. አይደልም ይበቃል ለምን. ጽፍዒት በጣም. ተዛዝን. በጣም. እመንን ዋጋው እግዚኣብሄር. ይከፍላል. ተጸበይ እመንን. ሰብ. ማግፋት. ልክ እግዚኣብሄር. ማግፋ. ማለት. ነው 😢💔

  • @ሙናቡታጅራዩቱብ
    @ሙናቡታጅራዩቱብ Год назад

    ኧረ በሳቅ እየሳቁ በጥፊ መምታት አለ እንዴ ኦኦኦኦ አሁንስ የናንተ ማጫወቻ ሆኜ መቅረቴ በጣም ነው ሚያሳዝነኝ

  • @ጨረቃወቸ
    @ጨረቃወቸ 6 месяцев назад

    ይህን ቪድወ አይቸ መለያየታቸውን ሣይ ሄለን እንዴት እደምታናደግ😢😢😢ማርኬ የኔምርጥ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад

    ፕራንክ ነዉ ወይስ አልገባኝ ካልሆነም ተረጋጉ ፍቅር መስዋትነት ሚጠይቅ ነገር ነዉ ጊዜ ስጣት

  • @mameali5612
    @mameali5612 Год назад

    ጥሩ አድርጋለች የጣውላ ፍቅፋቂ የመሰልክ ልጅ ፈገግታዋ ማራኪ የሆነች ልጅ እንደ ት በፍቅር ዘጭ ትበል ታዳ

  • @ብርቅነሽ
    @ብርቅነሽ 7 месяцев назад

    በራ ፀጉርህ ለምን ቆረትክ ያምራል እኮ 💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @meseretmekonnen6048
    @meseretmekonnen6048 Год назад +1

    የተንቢ ጉድሽን እይ 😂😂 ግን ፕራንክ ነው 😂😂😂

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 Год назад +1

    Menew abezachi sew awro meredadati new menegager new hinji edi mehon lante yalati fekr yasayal atasib wedime

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 Год назад +1

    የተቢ ይህን ካየች እሷም አዲጥፊ ትመርቅልሀለች

  • @sdfhjwtyug9437
    @sdfhjwtyug9437 Год назад

    ትችላላችሁ አጨብጭበናል እያ ግን የገረሜ የገረዲ ወሰክሱ የኸነች ሳክሳም 😂😂😂😂

  • @zinamekete3286
    @zinamekete3286 Год назад

    የምር ግን ወደሀት ነው አለባበሷ እራሱ ሲዘጋ የፀጉሯ እስታይል 🙄 fashion show tektatel ንገራት እሺ ፋራ አንተ ደግሞ ቆንጆ ሴት አታቅም እንዴ🤔🤔🤔

  • @ZemZemZinabu
    @ZemZemZinabu 7 месяцев назад

    ፍቅር ላፍቃርው ከባድ ነው ለተፈቃርው ቀላል ነው የደረሰው ያቀዋል ግን ብሆንም ከራስህ የበለጠየለም ራስህ አትጉዳ በወደድካት ያክል በዛውልክ የምትጠላት ግዜ ይመጣል ግን ራስህ ከስዋ የተሻለ ሁነህ መኘት አለብህ ወድነትህን አሳያት

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 месяцев назад

    😢😢😢😢ኡፍፍ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +2

    ቶሎ መጣች በፕሌን ነዉ መሰል😂😂😂😂

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    አይ ጎበዝ ናት 👍 ትውና ዋው 😂በቀጣይ 😂❤❤

  • @امحيبا
    @امحيبا Год назад

    ግን ተመልካች ካሜራ አስቀምጦ ፍቅር አለዴ እእእእእእ አሁንስ አስጠሉ እኛንም ጂል አደረጉን

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Год назад

    😂😂😂😂😂ይቱብእኮብሩን ከተቀመሠ አይዲያ ለጉድነዉ😂😂😂😂 ይቺእማ ፕራክነች 😂😂😂😂😂

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад

    የተነቃበት ፕራንክ ነው😂😂😂😂🎉
    ሟርተኛ ሁላ አታሟርቱ የእውነት ይሆንና የተንቢ እርጅኝ እንዳትሉ😂😂😂