🛑ዊና አስለቀሰን 😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct Год назад +872

    ይገባችኋል 😂😂😂

    • @Ubnhhjuui
      @Ubnhhjuui Год назад +12

      😂😂😂❤አንደኛ👍👍👍👍

    • @yenenesh-in8pq
      @yenenesh-in8pq Год назад +1

      Tebarek agenghachew abet des aleng belfew ansu besrut ane men yahal andabedku demo yant yebsal wina asy desss new yalng😂😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤❤

    • @yenenesh-in8pq
      @yenenesh-in8pq Год назад

      Tebarek agenghachew abet des aleng belfew ansu besrut ane men yahal andabedku demo yant yebsal wina asy desss new yalng😂😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤❤

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR Год назад +6

      ደግ አደረካቸው የምር 😂😂

    • @BhelHee
      @BhelHee Год назад +6

      ዊና በራስህ ዩትብ ለምን አትሰራበት ዊና አሰቃያቸው እሰይ ይገባቸዋል ዊና ምርጥ ሰው

  • @mihiretfikadu-e6g
    @mihiretfikadu-e6g Год назад +68

    አረ ባታም ደስየሚል ፕራክ ነው ይደጋም የምትሉት lik አሳዩ በጣም ትቺላለ ❤❤❤❤

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ Год назад +330

    ደስ የሚል ፕራክ እስኪ የተመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ ዋው ዉድድድድ ነዉ የምናረጋችሁ❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @نوناليمن-ح2ز
      @نوناليمن-ح2ز 10 месяцев назад

      👍😁

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    እፍፍፍ ሂሉ እና ዊና ፍቅራችሁ ደስ ሲል እህትና ወደም እደዚህ ሲሆኑ እዴት እደምቀና❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Год назад +144

    ወንድ ልጅ ሲበቀል ደስ ይለኛል ዊና ጀግና 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mk45t89
    @mk45t89 Год назад +16

    ዊና እረ በናትህ እንድህ አታድርጋቸው አዛዘኑኝ ማርክን ሳላደንቅ አላልፍም ቅንብር መሆኑ ገብቶታል ❤❤❤❤❤ ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤

  • @hayat227
    @hayat227 Год назад +121

    ምርጥ በቀል😂😂😂😂❤❤❤ ሠራህላቸው ዊና

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤

    • @hayat227
      @hayat227 Год назад

      @@seaditube-lz2zu ምናሻሺታዳማር

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Год назад +17

    ደስ የሚል ፕርክ ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ዋው ዊናየ ብድር በምድር ይሄ ነው ደግ አደረካቸው 😂😂አጀቴን አሳረውኝ ባለፈው 😂😂ዛሬ ልቤ ደአ አለው❤❤❤

  • @TyDue-d5q
    @TyDue-d5q Год назад +31

    ብድሩ የማይመልስ ወንድ አይወለድ ዊናዬ ትችላለህ😂😂😂😂😂😂😂 ደሞ በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Год назад +112

    አይ እህትና ወድም ታስቀናላቺ የኔስ ስግጥ ያሉ ናቸው ወላሂ😢😢😢

    • @hayathayat4616
      @hayathayat4616 Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሱሱቢትባባቲዩብ
      @ሱሱቢትባባቲዩብ Год назад +18

      የእኔ ወቹ ጭራሽ ሊያወሩኝኳ አይፈልጉም ሁለት ታላቅ ሁለት ታናሽ አሉኝ ታናሾቹን አላህ መልካም ያድርጉልሽ በሉኝ

    • @ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ
      @ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ Год назад +2

      የኔም😢

    • @makkamohomed6326
      @makkamohomed6326 Год назад +1

      የኔም

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 Год назад +7

      እኔ ከነጭርሱም የለኝም አንዲነበር በሞት ተለየኝ አላህ ይዘንለት ቢኖርልኝ እደትነበር እናቴም ሞተች አሁን ሲምታታብኝ ቢኖሩልኝ አንዳቸው እንካን እላለሁ ብቻአልሀምድሊላህ

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 Год назад +35

    የእህት እና ወድም ፍቅር ደስ ሲሎ❤❤❤❤❤

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 Год назад +6

    ማርክ ወንድ ሁን ምንድን ነው መልፈስፈስ ቆፍጠን በል እዴ ሴት ታለቅሳለህ. ወላሂ ሴት ልጅ ባሏ እድ ሆን የምትፈልገው ቆፍጠን ያለ ወንድ ነው ሄለን ትንቅሀለች በግዜ ብዛት

  • @amentulahwodf565
    @amentulahwodf565 Год назад +185

    አፍፍፍ ከቤተሠቤ ጋ ስብስብ ብየ ማሣለፍ ናፈቀኝ❤❤

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው

    ውናዬ ምርጥ ሳው ባጣም ነው የምዋድክ ኡላችሁንም ዉድድድድ ባርቱ❤️❤️❤️❤️

  • @ሥአዲነኝቢንትባባ
    @ሥአዲነኝቢንትባባ Год назад +10

    ያበደ ነው ከበቀል በላይ በቀል ነው ውይናችን ትችልበታለህ አንደኛ ነህ

  • @ወሢነኝከቡታጀራየመስቆቀብ

    ዋዉ ዊና አገኝሀቸዉ አቦ ይመችህ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ🥰🥰🥰🥰

  • @fkbf7788
    @fkbf7788 Год назад +5

    ሔሉየ ዛሬ ጸጉርሽን እደዚህነው የሚያምርብሽ ቆጆ እሰይ

  • @salam9960
    @salam9960 Год назад +44

    ማረክዬ የኔ ሚስኪን ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችኋን ያብዛላችኋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zabeeba7424
      @zabeeba7424 Год назад

      እራቃታችሁን ብከድይሻላል

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ Год назад +16

    እሰይ ጉሺ ዊናየ የኔ ጀግና ደግ አደረካቸው ጀግና ዊናየ ❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤

    • @kalokalo750
      @kalokalo750 Год назад

      ዊና አልተቻለም😂😂

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ

    እውነት በሚገባ ተበቅለሀቸዋል ውይናዬ የኔ መልካም 😂😂❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      😂 ደምሪኝ እማ

  • @አስማየሙዲቃሉዋ
    @አስማየሙዲቃሉዋ Год назад +3

    የማርክ እባ ቶሎ ይመጣል ምክናቱም ልቡ ንፁህ ሰው ቶሎ ይከፍዋል❤❤❤❤ አይዞህ የዋህዋየ

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Год назад +233

    ተገኝታል የሚትሉ በላይክክ😂😂😂👍👍👍👍 ደግ አደረከው👍👍👍👍

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Год назад

      አዎ ተገኝቷል❤❤❤❤ የኔውዶች

    • @lobabalobaba2767
      @lobabalobaba2767 Год назад

      አዎ😂😂😂

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk Год назад

      በጣም😂

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u Год назад

      ወይኔ ዊና የምር ከመጀመሪያው መልሡ ከላል እንደማይሆን ገምቸ ነበር በቀሉ ተመችቶኛል በማይቀለድ ቀልደው ነበር አንተም አገኘሀቸው ዋው ተመችቶኛል
      ማርክየ ግን አታልቅስ እኔም አብሬ ማልቀስ ሆነብኝ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አልወድም ይከፋኛል የምር😊😊

  • @HdsaHdsa-gu9kf
    @HdsaHdsa-gu9kf 11 месяцев назад +2

    ምን ተሰማቸው ግን አነሱ መናገር ነበረባቸው ማለቴ እደዚህ በቀላሉ ግን ሊጣሉ ነውዴ 😮

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 Год назад +11

    ዊናዬዬዬአሁን አገኛሀቸው❤❤❤ በለፈው አንጀኔት ነው የበለሀኝ እሰይ

  • @AahdhdhDhcbdbd
    @AahdhdhDhcbdbd 10 месяцев назад +1

    ሂሉ ምነው ምን አገኘሺ አይዞሺ አላህ ያሺርሺ ማር

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ሠራህላቸዉ ጀግና ወንዲ ልጂ ሁኖ በቀሉን የማይመልሠ ወንዲ አደለም ጀግና ብየህ አለሂ👌👌👌 ሠጠቦ
    ብቅህ ነበረ አጀቴ እራሠ አለ😂😂😂

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Год назад +2

    ዋውው በጣም ተሳክቶልሀል 😂ዊና ምርጥ ሰዉ ይመችህ ሄሉ&ማርክ ቻሉት ስራችሁ ነዉ ባለፈዉ እንዴት እንዳናደዳችሁት😊

  • @የማርያምያርሴማልጅ

    ብድሩን እማይመልስ አይወለድ አደል ሚባለው😂😂😂😂😂

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 Год назад +5

    ክክክ አንዴኛ ፕራክ ከምር ዝባዝኬ የሌለዉ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +3

    ሄሉና ምና እፍፍፍ ፍቅራቹው እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ጥሩ ደረጃ ድረሱ❤❤❤

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 Год назад +11

    እናተን ሳይ ወንድሜ ናፈቀንየኔብቸኛ ወንድሜ አላህ በሰላም ያገናኝን😢❤❤

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Год назад +17

    የኔምርጦች ተገታችሁዋል😂😂😂😂😂❤❤❤❤ፍቅራችሁይብዛ🎉🎉🎉🎉

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Год назад +1

    ይበላችሁ ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ😂😂😂😂 ተሰራላችሁ

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv Год назад +3

    ደግ አረግሁ ወንድም እርጉዝ ነኝ እያለች ስትጫወት😅😅😅

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Год назад +1

    ሄሎ ግን ይህ እናተን ለማጣለት ብለው የእውነት እንድህ ቢሆን እንኮን ተረጋግትሺ ማጣራት ያለብሺ ሁሉም ሠው ከዚህ ብዙ ትምህርት መውሠድ ይችላል ደግሞ መተማመን አለባችሁ አንችም እሱም ይህ ነገር ቤፈጠር ሠውን ማመን የለባችሁም ብራኩ ተመችቶኝል ጀግናው

  • @እሙአማ
    @እሙአማ Год назад +4

    ክክክክ እናተን ሳይ የመዳም ስራ ቀር አላህ ላገራችን ያብቃን ያርብ ደስ ትላላችሁ

  • @tsehaybelete2994
    @tsehaybelete2994 8 месяцев назад +1

    ሄሉ ነፍስ ነገር እግዚአብሄር ወንድምሽን ይባርክልሽ!

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +6

    ማርያም ትሰራላችሁ በጣም ጉበዝ ነክ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @sofiasofi1775
    @sofiasofi1775 Год назад +2

    ይመችህ አቦ ሲያንሳቸው ነው ተበቅለሀቸዋል የምር ትችላለህ

  • @karimahmohamed7610
    @karimahmohamed7610 Год назад +3

    ደስ የሚል ፕራክ ዊና ትለያለህ ለሰው ያለህ ክብር

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 8 месяцев назад +1

    ማርክስ እናተተጎኑአላችሁ ሄሉዬስማንአላት እምንደረሰችግንባአላህ

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Год назад +5

    ደስ የሚል ፕራክ ነዉ ደግማችዉ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Год назад +1

    ብድር ኢንዲነዉ ጎበዝ ዊና😂😂😂😂😂

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Год назад +6

    ፍቅራችው ደስ ይለል ፈጠሪ እይለይች ማርክ ዊኒ እሪፍ ስው እስተዋይ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 11 месяцев назад +1

    ደግ አረካቸዉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MeronMeron-c5g
    @MeronMeron-c5g Год назад +3

    ውናዬ ዎው ያንሳቻዋል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LoperEliona
    @LoperEliona Месяц назад

    Marke ashwdm ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Год назад +6

    ዊና በጣም አሪፍ ፍራንክ ነዉ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዙለይካ-ዀ1ዠ
    @ዙለይካ-ዀ1ዠ Год назад +2

    እሠይ ዊና ተበቀለ😂😂😂መጫጫት ይልሀል ኢሄ ነው ደግ አርክ😅😅

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Год назад +3

    ብድሩን የማይመልስ አይወለድ ይባል የለ ዊናየ ይመችህ በተረፈ እወዳችኋለሁ

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 Год назад +1

    በጣም ተመቸንሂናየ😂🎉🎉🎉🎉

  • @MaMa-ro7lp
    @MaMa-ro7lp Год назад +15

    😂😂😂😂😂😂ምርጥ በቀል ሰራላቹ❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @FentayFentay
    @FentayFentay 11 месяцев назад +1

    ደስ የሚል ፕራንክ 😂😂😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 Год назад +22

    እርትናወድም ሥታሥቀኑ። ❤❤❤❤❤❤ ትለያላችሁ😊😊

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤

    • @mohammedal9657
      @mohammedal9657 Год назад

      @@seaditube-lz2zu እሽ እህቴ

  • @zuzulove-i9k
    @zuzulove-i9k Год назад +1

    የስራችሁ ነው ይግባችኋል ዊና ብድሩን እማይመልስ ወድ ልጂ አይወለድ 😂😂😂😂😂

  • @AyshhAlharthy
    @AyshhAlharthy Год назад +5

    ደሰ የሚል ፕርክ ዋው ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад

    እሰይ ጎበዝ ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ 😅😅😅😅ስያንሳቹው ነው ሄሉና ማርክ እናተ ምን ያህል እዳስጨቃቹውት ነበር ያውም በንዴት መገድላ ስንት ነገር አለ አደጋ ይምባል ነገርስ። ሆ እግዚአብሔር። አወጣቹው😢

  • @mesiferede
    @mesiferede Год назад +5

    አረ ይደገም የሚል እይ ፕራንክ😂😂

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Год назад

    😂😂😂😂በሉ ቻሉት ይገባችሆል እሱን አጨርጭራችሁ ልቀሩነበር 😂😂😂

  • @BeziyeShambeenaalmilij-bo3xw
    @BeziyeShambeenaalmilij-bo3xw Год назад +7

    ውና ምርጥ ሰው ሁላቹም እወዳቹሃለው በርቱ

  • @ቢትኢስላም
    @ቢትኢስላም 11 месяцев назад +1

    እህትና ወደም አብረዉ ሲሆኑ ደስስስስሲል ❤❤❤💐

  • @ethopiya3841
    @ethopiya3841 Год назад +4

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ😘😘😘😘😘😘

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 11 месяцев назад

    አረወይኔ አታሰቃዩት ልጅቱን እወዳችሃለሁ የኔ ጥዳች ❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 Год назад +6

    ጀግና ነህ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ከተወለደ አይቀር እድህ ነዉ 😂😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      😂😂😂😂 ደምሪኝ እማ

  • @Hnanmelaku-ye6ee
    @Hnanmelaku-ye6ee 9 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️wina.yimechi go asaznewugnal.gn.des.yil neber

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Год назад +8

    ወይኔ ሰአራህላቸው በኡነት❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @semirashemsu8461
    @semirashemsu8461 Год назад

    Dagi arkaw in lerasu balefaw park naw yargugni argizenala bilwa inkawn tebekelkachw yimachi biro👍👍👍👍

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l Год назад +2

    ብዲሩን የማይከፉል ወንዲ ልጂ አይወለዲ😂😂😂😂ጎበዝ
    💪💪💪💪

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o Год назад +2

    ወንድልጅ ሲበቀል ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад +34

    ፍቅራቹ በጣም ይገርማል የምር አይለያቹ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +2

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha Год назад

      @@seaditube-lz2zu አብሽሪ ውዴ

    • @وينشاا
      @وينشاا Год назад

      ​@@seaditube-lz2zuእኔ አረኩሽ❤

  • @dfggfdfgggu1291
    @dfggfdfgggu1291 Год назад +2

    እንዲህ ነው በድር ይመችህ

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Год назад +9

    ዛሬም ደገምካቸው ዊና ፕራኩ አሁንሥ ይበቃቸዋል አበዛኸው ዊና❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf Год назад +1

    ይገባችኋል ወድ ልጂ ብድሩን ስመልስ እድህ ነው ይመቺህ ዊና

  • @jemila602
    @jemila602 Год назад +5

    ዋውውውው ተገኝተዋል የምትሉ ብቻ👍

  • @josehabite3887
    @josehabite3887 Год назад

    jagina neki dasi yemili parank now😂😂😂😂😂

  • @ghg3551
    @ghg3551 Год назад +18

    ፈጣሪፍቅራችሁንይጨምርላችሁደስሲል❤❤❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii

    ካንች ጋር እዲህ አይነት ፎቶ አለን ይላታን ከሷ ጋር ተነሳህልኛ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ማሚእወድሺአለሁ
    @ማሚእወድሺአለሁ Год назад +3

    ይገባቸዋል በሰሩት ልክ ዋና ምርጥ ልጅ🎉🎉🎉🎉 እንግድህ ቻሉት ሄሉና ማርቆስ😂😂😂😂😂

  • @RumanaEdris-nh1kz
    @RumanaEdris-nh1kz 11 месяцев назад

    ማርክየ ሂሉየ ቻሉት እግድህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @madinayesuf2867
    @madinayesuf2867 Год назад +15

    እሠይ ዛሬ አግተሃቸዋል የኔ ጀግና ያባቱው ልጅ ካሁን ቡሃላ አይሣፈጡህም❤ 👌👌👌👌😂😂

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Год назад

    አሰይይይይ ዊና ብድር በምድር በለፈዉ ሂሉ አረገዘች ብሎ አንታን አሰለቅሶክ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ታገኝታቹሀል

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Год назад +20

    ብድሩን የማይመለስ ወንድልጂ አይወለድ ይመችህ አባቴ ይገባችኋል የምትሉላይክ ግጩግንእኮ ሲበዛፍቅር እኮነዊናትክክለኛወንድም❤❤❤👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ይገባችኋል ሄሉና ማርክ እንደዛ አሳብዳችሁት ዊና ጎበዝ

  • @zemenayaynaew4066
    @zemenayaynaew4066 Год назад +3

    ማርክ እውነተኛ አፍቃሪ ነህ ❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Год назад

    ማርቆሥን በፍቅሩ ፕራክ አታድርጉት ሠይጣን ቲንሽ ነገር ነዉ የሚፈልገዉ እዳለያዮቼዉ እሽ ይቅር በፍቅር ፕራክ ተዉ ተዉ

  • @ተምሬየወግድዋ
    @ተምሬየወግድዋ Год назад +4

    ጀግናዋናየ

  • @yenenesh-in8pq
    @yenenesh-in8pq Год назад +1

    Asey tebark wina 😂😂😂 ❤

  • @MeseretZeleke-d5d
    @MeseretZeleke-d5d Год назад +6

    ጎቦዚህ ታባቃልክህ አይዴል ❤❤❤😂😂😂😂 ዊና የኔ ሉዩ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Год назад +3

    ወይኔ ዊና ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😂 ይለያል ማነው በደስታ የሳቀ

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Год назад +1

    የሄሉ ወንድም ምርጥ ወንድም ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 Год назад +30

    የሄሉ ወንድም ስብእናው በስመአብ መጨረሻህ ይመር የኔ ወንድም ። ሰው ሰላም ስትል እንዴት ከመቀመጫህ እንደተነሳህ እና የክብር ስግደት አሰጋገድህ አስቀናኝ ከምር ። እመቤቴ ፍጻሜህን ታሳምረው

    • @lemlemkibrom9978
      @lemlemkibrom9978 Год назад

      እኔም እያልኩ ነበር

    • @sosenakasia
      @sosenakasia 8 месяцев назад

      የምርእኔም እያየሁት ነበር

    • @sosenakasia
      @sosenakasia 8 месяцев назад

      የምርእኔም እያየሁት ነበር

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad Год назад

    እሰይ እልልልልልልልል እሡን እዳቃጠላችሁት ዊና አሁን ተዋቶልሀል ብራቮ👍👍👍👍👍

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 Год назад +3

    በጣም ጎበዝ ደስ ነው ያለኝ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Год назад +12

    ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያስፍንልን❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @SeleminashLire
    @SeleminashLire Год назад +10

    ደግሞ ሁለቱንም አገኘካቸው ሲያሳዝኑ❤❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SeleminashLire
      @SeleminashLire Год назад

      @@seaditube-lz2zu እሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +4

    ማርኬ ተበላ... ብድሩን እማይመልስ.. ወንድ ልጅ አይወለድ... ዊና ለካ ቀውጢ ነህ .. ማርኬ አሳዘነኝ 🤣🤣🤣
    ዊና አንደኛ 👏👏👏🙌🏻🔥🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @alemsahay9579
    @alemsahay9579 Год назад +6

    ስታምሩ

  • @Tinsuu-k6s
    @Tinsuu-k6s Год назад

    ፕራንክ ፕርንክ አያላችሁ ሁሌ ምተሰሩት ነገር ግን በዋላ አንዴ ነገር ስተቸገሩ ማንም ሰው አየምነም ምክናቱም ሁሌም ፕርንክ ፕርንክ ስለመተሉ አንደኔ በትቀንሱ ደስለኛል ማርይቅምን ሲበዛ ያስጠላል 😔😔

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi1476 Год назад +3

    ዋውውውው❤❤❤❤