Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል❤❤
ጎበዝ💕💕💕🤣🤣🤣🤣
እናተማ አደጋ ናችሁ በዚህ እደማችሁ ስለ ፍቅር ስታውሩ አታፍሩም
@@selamsamerwit6471ፍቅር እድሜን አይወስነውም ሲስቱ
እኔም እዳት
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ታረቃችሁ ግን ሴቶች ለመግደርደር ብላችሁ የሚወዳችሁን ሠው አትጡየሚወደንን ትተን የማይወደንን ስንከተል ከንቱ እንቀራለንና🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ እኔስ ልቤ ተሰብሮ ነው እውነት መስሎኝ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ ባላይክ ያሳየኝ ❤❤❤❤
ወይኔ ሄሉዬ የኔ ኩሩ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል የኔ እንቁ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ነፂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላ አስታረቅሻቸው ደስ ብሎኛል።
ነፂ ጎበዝ ልጅ ነሽ እውነት አስታራቂ አላህ ይጨምርልሽ
የነፃ አሰተያየት ነው ያሳቀኝ ማርቆስ ትክክክክክል በለሀል አሁን በምከር ተመለሰሀል ፍቅር በሁለት ሰወቹ መሀል ነው
ኧረ ፈገግታሺ ብቻ ይበቃል በዛላይ ፀዴ ልጅነሺ❤❤ይቅርታ ከምንም በላይ ዋጋ አለው እንካንም ታረቃችሁ🙏ሌላው ደግሞ ቃስ እያላችሁ ታስተካክሉታላችሁ
ወይኔ የልጁ ንግግር አስለቀሰኝ ግን ውስጡ ተጎድታል አይይ ፍቅር ከባድነው እኮ ወላሂ😢😢
አወ
ይቅርታ ማድረግሽ ትልቅነት ነው ግን ደሞ በቀረብሽው ቁጥር ልቡ ይሰበራል ፍቅር ከባድ ነው አይዞህ ማርቆስየ
ስለፍቅር አታሥብ ማርኬ ስለወደፊት አላማ አስብ ሌላው ይደርሳል ምናልባትም ያተ ሔዋን ፈጣሪ ያዘጋጀልህ ሌላ ልትሆን ትችላለችና አተ እራሥህን ከዚህ ስሜት አውጥተህ ዳይ ወደራሥህ ወደስራህ እራሥህ ላይ ትኩረት አድርግ እራሥህን በስራ እህቶችህን በማገዝ ቢዚ አድርግ ያኔ አላማህ ሌላ ይሆናል ይቀየራል ፍቅር የሚባል ትዝ አይልህም ትኩረትህን ቀይር በርታ
የኔ ወንድም ፍቅር ከባድ ቢሆንም በርትተህ አሳብህን ትምህርትህ ላይ አድርግ ያኔ ሁሉም ይወዱአል በርታ❤
ይች ነፂ የምትባል ልጆ ፍቅር የሆነች ልጅ ነች የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ
አረ እሱ በፍቅር ይጎዳል እኮ እንዴትነው በእህትና በወንድምነት ሚቀጥሉት ነገ የሆነነገር ቢሆንስ በጣም እንደሚያፈቅራትነው ሚያስታውቀው እኛ ሰፈር ወላሂ ልጁ በጣም ያፈቅራትነበር ከዛም ዝም ብሎ ሲጠብቅ ሲጠብቅ ሌላሰው ወሰደበት አገባች ከዛ እሱ አብዶ ቁጭ 10መት ይሆነዋል ወላሂ ካበደ በጣምጀግና መምህር ነበር ስለዚህ ከተረዳችህ አብራቹህ ሁኑ እህትና ወንድም የሚለው ግን ይጎዳሀል በሆአላ
ይከብዳል
እኔም ከባሌ ስታላ ሳገባ ነፂን ነው ምጠራት😅😅😅ብሩኬ እረጋ ያለ ደስ ሚል ልጅ ነው እንኳን ደስ አላቹ❤🎉
😂😂😂👍
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ለሚቾ ድረሽ ቆጮውን ይዘሽ😅😅ወላሂ ነፂ እኮ የፍቅር ሰው ፍቅር ብቻ ነሽ አቦ እዳትለያዩ ስታምሩ😢ሁለት ወንድሞችን አስታረቅሽ ተባረኪ❤❤ለሚቾ ብቻ ብርርር እያለች ጥም ቆራጭ😅😅😅
😂😂😂😂 በብር ድርድር አታቅም ለሚ😂😂😂😢😢😢
😂😂😂😂
ማነው እንደኔ ደስ አለችው😢😢 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ባለፈው ያንተን ኮሚመንት አንብቤ ነበረ እንደሚገናኙ ተስፋ አድርገህ ነበር so ደስ ይላል
ከባድ ነው ኖርማል ጓደኝነት እውነት ተስንት ጊዜ በኋላ እንደማታፈቅረው የነገረችው ልሙትልህ ስትል ኑራ እንደምታፈውረው ለማርኬ እናት ሁሉ ስትናገር ኑራ ከሀዲ ናት እውነት ሄለን
ወይኔ ልጅቶ ግን ፈገግታዋ ብቻ ይቅርታ ያስቀብላል 👌👌👌👍👍
❤
ኦ ማርኬ እንዳፈቀርካት በጣም የስታውቃል ግን ልጅታ ፈገግታዋ ገዳይ ነው ፍቅር ባንድ በኩል ሲሁን ችግር ነው በሁለቱም ሲሆን ደስ ይላል አንቺም ተረጂው
ዋው እካን ደስአለ ማሪኬ ኡሉም በጊዚው ዪኡናለ አቺክል እናደሞ ስታምሪ ፈጣሪ የመጨረሻውን ዪሳምረላቹ
የኔ ውድ አይዞህ ማርክየ አድቀን እሣ በራሣ ፍቃድ ትመጣለች አትጨነቅ ፍቅር ከባድ አቃለሁ እኔም ደርሥብኛል አይዞር ዋና መታረቃችሁ ነው ሤት ልጅ መግደርደር ያለነው ሤቶችየ የሚያፈቅራችሁ ትታችሁ የማያፈቅራችሁን አትፈልጉ ተጠቀኑ ታለቅሣላችሁ አችም የኔ ውብ አሥቢበት ማርኬ በጣም ምሥኪን ልጅ ነው ያሣዝነኛል ወላሂ አይዞህ❤❤😍
ማረቆሰ የመጀመረያ ፍቅረ መሰቃየት ነዉ ቻለዉ ያማል
በመጀመሪያ እንኳን እግዚአብሄር ማረክ በመቀጠል የኔ ውዶች በጣም ታምራላቹ አይለያቹ ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ አምላክ❤
እሡ በፍቅርእየፈለጋት እደትነው በኖርማን ጓደኛ የሚቀጥሉት ምክንያቱም እሡ በጣም ይጎዳል ሥለሚወዳት
ነፂ እርጋታሽ ደስ ሲል ❤❤❤
ነፂ ክትፎ የሆንሽ የአራዳ ልጅ ነሽ❤😂አይለያቹ ❤❤❤❤አብራቹ ሁኑ ማርክ ተስፉ አትቁረጥ አንድ ቀን ይገለበጣል።
እውነት ተሳካ ዛሬ
ትክክል ማርክ ሠዉ ግዴታ ተፋቅሮ ብቻ መኖር የለበትም ጓደኝነቱምአድነገር ነዉ👌
ሴቶች ግን ወድ አፍቁሯችሁ ፍቅሩን ካልመለሳችሁለት በሰላም እንዲኖር መራቅ ነው አለበለዚያ ሂወቱን ማበላሸት ነው
በጣም ህመሙ ከባድ ነው😢
YEE duraoo noo ikoo Hawuhunamii xayiqiiwuu❤❤❤😢😢😢 eluyeee maraa neshii
እውነት ከሖነ ፍቅር የደረሠበት ያውቀዋል በውነት ማርቆሥ በጣም አሣዝኖኝ ነበር እንኳንም ታረቃችሑ
በጣም ነዉ የምታምሩት ይቅርታ የዉስጥ ሰላምን ይሰጣል❤❤❤
🎉🎉🎉 ሔሉ ይሄ የይቅርታ ልብሽ የት ሔደ ? ሔሉየ ልጄ በጣም እንደ ልጆቼ እወድሻለሁ።።። እባክሽ በአንቺና በማርክ የገባ ሰይጣንን እርግጥ አድርገሽ።። እንደዚህ በይቅርታ ሰላም ፍጠሩ ልጄ።። ለአንቺ ህይወት አንቺነሽ ወሳኗ ።። ማንም እንዳንቺ ። ለአንቺም ማንም እንደማርቆስ ።።ሁለታችሁም አታገኙም።። ለፍቅር ሲባል ዋጋ መክፈል አለ።።።
ፈርቸህ ነው እጂ ቀልቤ ከጅሎሀል አለች ፋጦ🙄😂
ነፂ ተባረክ አስታራቂ ነሽ
እሶም ትወደው ነበር ያው መቅደርደር አይቀርምጂ
ማርክዬ ማፍቀርህ አይቆጭም እሧም አፍቅራሀለች❤
Mark is a very nice person. Lady don't leave him please. የሜውድሽን ጠበቅ አርገሽ ያዥ:: የእውንት ፍቅር ማግኝት ክባድነው አሁን ማርክን አሜን ብልሽ ያዥ እህቴ::
ግንለምን ፍቅሩን አትቀበይዉም ማርያምን ይከን መሣይ አፍቃሪ በዝህ ዘመን አይገኝም😥❤❤❤
ትክክል❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
እዉነት በጣም አሳዝኖኝ ነበራ ኡኳን ተረቀቹ❤❤
አረ ይደብራል በራሴ ስስቦው ይከብዳል እንደ ጋደኝም መቀጠል አልችልም ፍቅርኮ ነው ከልብ የመንጨ እንዴ ማርኬየ አይዘህ ሁለም ይሳካል በፈጣሪ ፍቃድ💛😢
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳንጰደሰ አላቹሁ ይቅርታ መጠየቁ እራሱ የታላቅነት ነበረ እና አይደለም ሰው ቀርቶ ጥሰም ይጋጫል እና ነፅዬ አላህ ይጨምርልሸ አላህ አይለያቹሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ማርክ ሲቀጥል አብራቹ ብትሆኑ ምኞቴ ነው ፍቅራቹ የዘላለም ያርገው አይለያቹ የፍቅር አምላልክ ፍቁሩን ያብዛላቹ
ይቺ ልጅ ልክ አይደለሸም ምክንያቱም እሱ በጣም ነው የሚያፈቅርሸ።አሁን የበለጠ ሰትቀርቢው በጣም ነው የሚጉዳው ።
ወይ ማርኬ ፍቅር አግላልፅ አሳዝነኛ ክምር ተቅበይው😢😢😢
የመቸነዉ በሏህ መልሡልኝ አሁን ተለያየን ታሉ ወድህ ነዉ
ቀስ በቀስ ይሆናል ማርቆስ እኳንም ታርቃችሁ ጎበዝ ሄለን
ማርክ የኔ የዋህ አብሽር ለበጎ ነው ኢሉ ግን ተይ የሜወድሽ ሰው አትግፌ ጥሩ አደለም የሚጋጥምሽ አይታወቅም ማርክ በጣም ፀባየ ሠናይ ነው የውስጥሽንም ባላቅ እና አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል❤❤
እር ማሻላህ ዱአየ ሰራ በጣምነው ደስያለኝ ግን ነገሬህ ነበር አ
ኡፉፉፉ ማርክየ ኣሳዘነኝ😢😢😢 ተቀበይዉ ፉቁረን ባክሽ ሄሉየ❤❤❤
መሸአላህ እዲህ ነው እሚምርብሺ ሲጀመር ማርክነው ወበትሺ ሂሉየ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ❤❤🎉🎉🎉
ለሙ እና ቸሩ የነሱ እጣ ፈንታ ነው የደረሰክ ከዚ ምን ተማርኩ እህት ኖርዋቹዉ በሌላ ሴት የትቀልዱ ወንድም ኖርዋቹ በሌላ ሴት የምታሾፉ በራስ ስለሚደርስ
ደራማዉ አለቀ
ማለት እሷ ሳታፍረውነው እስካሁን የኖረችው ምንምአልገባኝም ግን አይነፋም
አምላኬ ሆይ ፍቅርኮ ከባድ ነዉ😢😢
ነፂምርጥ ኢቶቢያዊ የሰውደስታየሚያስደስታትሺአመትኑርልእ
ናፅእዬ የእውነት አንች ትላያለሽ ምክናቱም ኑፁ የሆነ ልብ ነው ያለሽ እግዚአብሔርን ዳሞ በጣም ነው አምዎደሽ የምሬን ነው ሁሉ ናጋሪሽ ልክ እንዴ እህቴ ናሽ ላኔም እነደ አንች ማልካም እህት አላችኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዎድሻሎ 🥰😘🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️ ኑሪልኝ ሽ ዓማት 🥰❤️🙏
ደስ ብሎኛን ለተመልካች እንኮ አብራችሁ ስትሆኑ ደስ ይላል
ነፂዬ ሰወደሽ❤🍇🍇🍇ማረቆስ እንክንም ቸሻለህ
ነፂሠልካምነትሽ ሥወድሽ የኔአስታራቂ😍😍😍😍
ነፂ አስታራቂ 😂😂❤
😂😂😂💗💗💖💖❤❤💙💗💖💖💖❤❤💘
እኳን ደስ አለክ ወድሜ ሁሌም ተጎጂ እጂ ጎጂ አትሁን
ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤
በእዉነት ስለማታፈቅርው ኮሆነ የተለያያቹሁ ፈጣሪ ክግሩ ይጣልሽ ማርያም 🥹
ሲጀመርመቸተጣልተው ይቱባቸውን ሊሳዲጉነውጂ አትሞኙ😂😂😂😂
😢እኔ እስከመጨረሻ አብራችሁ ደስ ይለኛል ከፈጣሪ በታች ማለት ነው እባካችሁ በእግዚአብሔር
ድራማው ሀሪፈ ነው የምትሎ ላይክ ግጩ ለመታወቅ ይመሥለኛል ለመሸቀል
ይህ ወንድም እህት ምናምን የሚባለው የቅርና እንደ ድሮ ፍቅራቸው ይመለስልን እኛ ተመልካቾችን አታጨናነቁ
አይዞክ ነገ ያላተ ማፈቀር አልችልም ነው የምትለው
አይይይ ሴት እሚወደነን እማናውቅ 😮😮😮😢😢😢😢
የሆነ ሌላስዉ አለሁሺ ያላት አለመስል አሁን በጓደኝነትያዝልቅላችሁ
የመችነው ይሂ እረያሁን እርቅአይመስለኝም የቆየነውእዲ
ብሮ እንዃን ደስ ያለህ ልብ ልብ ስለተገናኛችሁ መቼም መለያየት የለም
Woy kifuunat indet indaz targalchu yemer fikern kal taqbalch yedabiral sila fiker satqune ine silaqaqsu ye naberch😊😊😊😊
የተቢ የፈራችው ደረሰ ማርኬም ፍቅር ይዞታል
😂😂😂😂ጨርቋን መጣሏነው አይ የተምቢ😂😂😂😂
@@እኔነኝከዛሰፈር 😂😂😂😂😂😂😂አየቀረለተመ
@@እኔነኝከዛሰፈር ክክክ
@@እኔነኝከዛሰፈር 😂😂😂😂😂አልቀረላት
አቃጥለውሊደፋዋትነውክክክክክ
አቺ ጉደኝ ስለማታፈቅሪው ነው የተለያያቺሁ ታዲያ ያን ያህል ጌዚ ለምን አብረሺው ሆነሺ እኔ ዝምድና ኖሮባቺሁ ነበረ የመሰለኝ አይ
ሲጀምር አልተጣላችሁም ለምን.ትዋሻላችሁ ባለፍው በጥፊ ብለሽው ስትስቂ መስታወቱ ላይ ታይተሻል ።
የእውነት አሳዘንከኝ እግዚአብሔር ብቻ ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም 🙏🙏
ማርቆሤ 😢 አስለቀሰኝ ተረጅው 😢
ነጺ ፍቅር ትርዳለች አስተዋይ ነሽ እንኳን ዴሥ አላችሁ
ማሻአላህግንይችልጂለኔብቻነዉየወፈረይብኝ
ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም ኡፍፍፍፍፍፍ ከደስታዬ ብዛት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ነፆነት ደግነት አላት የገባት ታደሎ
ዋዉ እንኳን ደስስስ አላችዉ ከፍቅር በላይ ምንም ዬለም ነጺ አቦ ይመችሽ አንች የፍቅር ሰዉ ነሽ❤❤❤❤
ወይኔ አቤት ሴት ማለት በፈጣሪ አፈቅርሀለሁ ስትል ኑራ የቁርጡ ጌዜ ወደ ትዳር ስትባል ዝም ብሎ ኖርማል ጓደኝነት ታልሆ ወይ ፍቅር የውሸት ፍቅር አለ
እደዚ አይደረግም እዳይለምድሽ መፈቀር መታደል ነው
እንኳንም ፍልሙ እዚህ ጋር ተጠናቀቀ
እፍፍፍ ተይ ብዙም አትጉጅው አስተውይ ለማንኛውም ደስብሎኛን 💐💚💚💚
ግንኮ ልጂቶ ቆንጂዬ ናት ወላሂ😂😍😍😍
ልጅቷ ትወደዋለች መግደርደር አምሯታል ነው
😂
ምን አገባን እያለቀስን ነው ፍትህ በሉ ለ ታዳጊዋ
እደዚህ አይነት ሚስጊን ወንድ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ማለት ነው ደስ ይላል
ነፂ❤👈ማረክ አሳዝነህኝ ነበር ወላህ በባለፈዉ ደስ ብሎኛል ዛሬ
በፍቅር ብትኖሩ በፈጣሪ ደስ ስትሉ ነበር አሁንም ፈጣሪ ያውቃል አይዞክ ማርክየ❤❤❤🎉🎉🎉
ማርክ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ መልካም ወንድም ሄሉዬም የኔ መልካም ሴት ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቹ ጸሎቴ ነው ደስ ብሎኛል ስለታረቃቹ 🎉🎉💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
hello እንኳን ደስ ያላችሁ በአዲስ አመት ደስ የሚለው እግዚአብሔርን ደስ ብሎኛል ያለሽ የኔዋ ማራኪም እንደዛው
ግን እኮ እሱ ያሳዝናል በፊት ልቡን ሰብረዋለች እሱእኮ እደማፈቅራት በጣም ያስታውቃል❤❤😂
ጣብ ብለሽ ተረኛ ስትሆኝ ይታየኛል
ይቅርታ ትልቅነት ነዉ አንች መልካም ሴት ነሽ ጥፋትሽን አዉቀሽ ይቅርታ ማለት ጥሩ ነሽ
ቆይ ቡቴ ልምጣ ብቻ ማርክን የግልሽ ልታረጊው ነው እኔ አጋጨቼሽም ቢሆን ማርክ የኔ ነው 💪😄😥
የቆየ ነው😢😢
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል❤❤
ጎበዝ💕💕💕🤣🤣🤣🤣
እናተማ አደጋ ናችሁ በዚህ እደማችሁ ስለ ፍቅር ስታውሩ አታፍሩም
@@selamsamerwit6471ፍቅር እድሜን አይወስነውም ሲስቱ
እኔም እዳት
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ታረቃችሁ ግን ሴቶች ለመግደርደር ብላችሁ የሚወዳችሁን ሠው አትጡ
የሚወደንን ትተን የማይወደንን ስንከተል ከንቱ እንቀራለንና🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ እኔስ ልቤ ተሰብሮ ነው እውነት መስሎኝ
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ ባላይክ ያሳየኝ ❤❤❤❤
ወይኔ ሄሉዬ የኔ ኩሩ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል የኔ እንቁ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ነፂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላ አስታረቅሻቸው ደስ ብሎኛል።
ነፂ ጎበዝ ልጅ ነሽ እውነት አስታራቂ አላህ ይጨምርልሽ
የነፃ አሰተያየት ነው ያሳቀኝ ማርቆስ ትክክክክክል በለሀል አሁን በምከር ተመለሰሀል ፍቅር በሁለት ሰወቹ መሀል ነው
ኧረ ፈገግታሺ ብቻ ይበቃል በዛላይ ፀዴ ልጅነሺ❤❤ይቅርታ ከምንም በላይ ዋጋ አለው እንካንም ታረቃችሁ🙏ሌላው ደግሞ ቃስ እያላችሁ ታስተካክሉታላችሁ
ወይኔ የልጁ ንግግር አስለቀሰኝ ግን ውስጡ ተጎድታል አይይ ፍቅር ከባድነው እኮ ወላሂ😢😢
አወ
ይቅርታ ማድረግሽ ትልቅነት ነው ግን ደሞ በቀረብሽው ቁጥር ልቡ ይሰበራል ፍቅር ከባድ ነው አይዞህ ማርቆስየ
ስለፍቅር አታሥብ ማርኬ ስለወደፊት አላማ አስብ ሌላው ይደርሳል ምናልባትም ያተ ሔዋን ፈጣሪ ያዘጋጀልህ ሌላ ልትሆን ትችላለችና አተ እራሥህን ከዚህ ስሜት አውጥተህ ዳይ ወደራሥህ ወደስራህ እራሥህ ላይ ትኩረት አድርግ እራሥህን በስራ እህቶችህን በማገዝ ቢዚ አድርግ ያኔ አላማህ ሌላ ይሆናል ይቀየራል ፍቅር የሚባል ትዝ አይልህም ትኩረትህን ቀይር በርታ
የኔ ወንድም ፍቅር ከባድ ቢሆንም በርትተህ አሳብህን ትምህርትህ ላይ አድርግ ያኔ ሁሉም ይወዱአል በርታ❤
ይች ነፂ የምትባል ልጆ ፍቅር የሆነች ልጅ ነች የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ
አረ እሱ በፍቅር ይጎዳል እኮ እንዴትነው በእህትና በወንድምነት ሚቀጥሉት ነገ የሆነነገር ቢሆንስ በጣም እንደሚያፈቅራትነው ሚያስታውቀው እኛ ሰፈር ወላሂ ልጁ በጣም ያፈቅራትነበር ከዛም ዝም ብሎ ሲጠብቅ ሲጠብቅ ሌላሰው ወሰደበት አገባች ከዛ እሱ አብዶ ቁጭ 10መት ይሆነዋል ወላሂ ካበደ በጣምጀግና መምህር ነበር ስለዚህ ከተረዳችህ አብራቹህ ሁኑ እህትና ወንድም የሚለው ግን ይጎዳሀል በሆአላ
ይከብዳል
እኔም ከባሌ ስታላ ሳገባ ነፂን ነው ምጠራት😅😅😅ብሩኬ እረጋ ያለ ደስ ሚል ልጅ ነው እንኳን ደስ አላቹ❤🎉
😂😂😂👍
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ለሚቾ ድረሽ ቆጮውን ይዘሽ😅😅ወላሂ ነፂ እኮ የፍቅር ሰው ፍቅር ብቻ ነሽ አቦ እዳትለያዩ ስታምሩ😢ሁለት ወንድሞችን አስታረቅሽ ተባረኪ❤❤ለሚቾ ብቻ ብርርር እያለች ጥም ቆራጭ😅😅😅
😂😂😂😂 በብር ድርድር አታቅም ለሚ😂😂😂😢😢😢
😂😂😂😂
ማነው እንደኔ ደስ አለችው😢😢 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ባለፈው ያንተን ኮሚመንት አንብቤ ነበረ እንደሚገናኙ ተስፋ አድርገህ ነበር so ደስ ይላል
ከባድ ነው ኖርማል ጓደኝነት እውነት ተስንት ጊዜ በኋላ እንደማታፈቅረው የነገረችው ልሙትልህ ስትል ኑራ እንደምታፈውረው ለማርኬ እናት ሁሉ ስትናገር ኑራ ከሀዲ ናት እውነት ሄለን
ወይኔ ልጅቶ ግን ፈገግታዋ ብቻ ይቅርታ ያስቀብላል 👌👌👌👍👍
❤
ኦ ማርኬ እንዳፈቀርካት በጣም የስታውቃል ግን ልጅታ ፈገግታዋ ገዳይ ነው ፍቅር ባንድ በኩል ሲሁን ችግር ነው በሁለቱም ሲሆን ደስ ይላል አንቺም ተረጂው
ዋው እካን ደስአለ ማሪኬ ኡሉም በጊዚው ዪኡናለ አቺክል እናደሞ ስታምሪ ፈጣሪ የመጨረሻውን ዪሳምረላቹ
የኔ ውድ አይዞህ ማርክየ አድቀን እሣ በራሣ ፍቃድ ትመጣለች አትጨነቅ ፍቅር ከባድ አቃለሁ እኔም ደርሥብኛል አይዞር ዋና መታረቃችሁ ነው ሤት ልጅ መግደርደር ያለነው ሤቶችየ የሚያፈቅራችሁ ትታችሁ የማያፈቅራችሁን አትፈልጉ ተጠቀኑ ታለቅሣላችሁ አችም የኔ ውብ አሥቢበት ማርኬ በጣም ምሥኪን ልጅ ነው ያሣዝነኛል ወላሂ አይዞህ❤❤😍
ማረቆሰ የመጀመረያ ፍቅረ መሰቃየት ነዉ ቻለዉ ያማል
በመጀመሪያ እንኳን እግዚአብሄር ማረክ በመቀጠል የኔ ውዶች በጣም ታምራላቹ አይለያቹ ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ አምላክ❤
እሡ በፍቅርእየፈለጋት እደትነው በኖርማን ጓደኛ የሚቀጥሉት ምክንያቱም እሡ በጣም ይጎዳል ሥለሚወዳት
ነፂ እርጋታሽ ደስ ሲል ❤❤❤
ነፂ ክትፎ የሆንሽ የአራዳ ልጅ ነሽ❤😂
አይለያቹ ❤❤❤❤
አብራቹ ሁኑ ማርክ ተስፉ አትቁረጥ አንድ ቀን ይገለበጣል።
እውነት ተሳካ ዛሬ
ትክክል ማርክ ሠዉ ግዴታ ተፋቅሮ
ብቻ መኖር የለበትም ጓደኝነቱም
አድነገር ነዉ👌
ሴቶች ግን ወድ አፍቁሯችሁ ፍቅሩን ካልመለሳችሁለት በሰላም እንዲኖር መራቅ ነው አለበለዚያ ሂወቱን ማበላሸት ነው
በጣም ህመሙ ከባድ ነው😢
YEE duraoo noo ikoo Hawuhunamii xayiqiiwuu❤❤❤😢😢😢 eluyeee maraa neshii
እውነት ከሖነ ፍቅር የደረሠበት ያውቀዋል በውነት ማርቆሥ በጣም አሣዝኖኝ ነበር እንኳንም ታረቃችሑ
በጣም ነዉ የምታምሩት ይቅርታ የዉስጥ ሰላምን ይሰጣል❤❤❤
🎉🎉🎉 ሔሉ ይሄ የይቅርታ ልብሽ የት ሔደ ? ሔሉየ ልጄ በጣም እንደ ልጆቼ እወድሻለሁ።።። እባክሽ በአንቺና በማርክ የገባ ሰይጣንን እርግጥ አድርገሽ።። እንደዚህ በይቅርታ ሰላም ፍጠሩ ልጄ።። ለአንቺ ህይወት አንቺነሽ ወሳኗ ።። ማንም እንዳንቺ ። ለአንቺም ማንም እንደማርቆስ ።።ሁለታችሁም አታገኙም።። ለፍቅር ሲባል ዋጋ መክፈል አለ።።።
ፈርቸህ ነው እጂ ቀልቤ ከጅሎሀል አለች ፋጦ🙄😂
ነፂ ተባረክ አስታራቂ ነሽ
እሶም ትወደው ነበር ያው መቅደርደር አይቀርምጂ
ማርክዬ ማፍቀርህ አይቆጭም እሧም አፍቅራሀለች❤
Mark is a very nice person. Lady don't leave him please. የሜውድሽን ጠበቅ አርገሽ ያዥ:: የእውንት ፍቅር ማግኝት ክባድነው አሁን ማርክን አሜን ብልሽ ያዥ እህቴ::
ግንለምን ፍቅሩን አትቀበይዉም ማርያምን ይከን መሣይ አፍቃሪ በዝህ ዘመን አይገኝም😥❤❤❤
ትክክል❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
እዉነት በጣም አሳዝኖኝ ነበራ ኡኳን ተረቀቹ❤❤
አረ ይደብራል በራሴ ስስቦው ይከብዳል እንደ ጋደኝም መቀጠል አልችልም ፍቅርኮ ነው ከልብ የመንጨ እንዴ ማርኬየ አይዘህ ሁለም ይሳካል በፈጣሪ ፍቃድ💛😢
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳንጰደሰ አላቹሁ ይቅርታ መጠየቁ እራሱ የታላቅነት ነበረ እና አይደለም ሰው ቀርቶ ጥሰም ይጋጫል እና ነፅዬ አላህ ይጨምርልሸ አላህ አይለያቹሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ማርክ ሲቀጥል አብራቹ ብትሆኑ ምኞቴ ነው ፍቅራቹ የዘላለም ያርገው አይለያቹ የፍቅር አምላልክ ፍቁሩን ያብዛላቹ
ይቺ ልጅ ልክ አይደለሸም ምክንያቱም እሱ በጣም ነው የሚያፈቅርሸ።አሁን የበለጠ ሰትቀርቢው በጣም ነው የሚጉዳው ።
ወይ ማርኬ ፍቅር አግላልፅ አሳዝነኛ ክምር ተቅበይው😢😢😢
የመቸነዉ በሏህ መልሡልኝ አሁን ተለያየን ታሉ ወድህ ነዉ
ቀስ በቀስ ይሆናል ማርቆስ እኳንም ታርቃችሁ ጎበዝ ሄለን
ማርክ የኔ የዋህ አብሽር ለበጎ ነው ኢሉ ግን ተይ የሜወድሽ ሰው አትግፌ ጥሩ አደለም የሚጋጥምሽ አይታወቅም ማርክ በጣም ፀባየ ሠናይ ነው የውስጥሽንም ባላቅ እና አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል❤❤
እር ማሻላህ ዱአየ ሰራ በጣምነው ደስያለኝ ግን ነገሬህ ነበር አ
ኡፉፉፉ ማርክየ ኣሳዘነኝ😢😢😢 ተቀበይዉ ፉቁረን ባክሽ ሄሉየ❤❤❤
መሸአላህ እዲህ ነው እሚምርብሺ ሲጀመር ማርክነው ወበትሺ ሂሉየ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ❤❤🎉🎉🎉
ለሙ እና ቸሩ የነሱ እጣ ፈንታ ነው የደረሰክ ከዚ ምን ተማርኩ እህት ኖርዋቹዉ በሌላ ሴት የትቀልዱ ወንድም ኖርዋቹ በሌላ ሴት የምታሾፉ በራስ ስለሚደርስ
ደራማዉ አለቀ
ማለት እሷ ሳታፍረውነው እስካሁን የኖረችው ምንምአልገባኝም ግን አይነፋም
አምላኬ ሆይ ፍቅርኮ ከባድ ነዉ😢😢
ነፂምርጥ ኢቶቢያዊ የሰውደስታየሚያስደስታትሺአመትኑርልእ
ናፅእዬ የእውነት አንች ትላያለሽ ምክናቱም ኑፁ የሆነ ልብ ነው ያለሽ እግዚአብሔርን ዳሞ በጣም ነው አምዎደሽ የምሬን ነው ሁሉ ናጋሪሽ ልክ እንዴ እህቴ ናሽ ላኔም እነደ አንች ማልካም እህት አላችኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዎድሻሎ 🥰😘🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️ ኑሪልኝ ሽ ዓማት 🥰❤️🙏
ደስ ብሎኛን ለተመልካች እንኮ አብራችሁ ስትሆኑ ደስ ይላል
ነፂዬ ሰወደሽ❤🍇🍇🍇ማረቆስ እንክንም ቸሻለህ
ነፂሠልካምነትሽ ሥወድሽ የኔአስታራቂ😍😍😍😍
ነፂ አስታራቂ 😂😂❤
😂😂😂💗💗💖💖❤❤💙💗💖💖💖❤❤💘
እኳን ደስ አለክ ወድሜ ሁሌም ተጎጂ እጂ ጎጂ አትሁን
ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤
በእዉነት ስለማታፈቅርው ኮሆነ የተለያያቹሁ ፈጣሪ ክግሩ ይጣልሽ ማርያም 🥹
ሲጀመርመቸተጣልተው ይቱባቸውን ሊሳዲጉነውጂ አትሞኙ😂😂😂😂
😢እኔ እስከመጨረሻ አብራችሁ ደስ ይለኛል ከፈጣሪ በታች ማለት ነው እባካችሁ በእግዚአብሔር
ድራማው ሀሪፈ ነው የምትሎ ላይክ ግጩ ለመታወቅ ይመሥለኛል ለመሸቀል
ይህ ወንድም እህት ምናምን የሚባለው የቅርና እንደ ድሮ ፍቅራቸው ይመለስልን እኛ ተመልካቾችን አታጨናነቁ
አይዞክ ነገ ያላተ ማፈቀር አልችልም ነው የምትለው
አይይይ ሴት እሚወደነን እማናውቅ 😮😮😮😢😢😢😢
የሆነ ሌላስዉ አለሁሺ ያላት አለመስል አሁን በጓደኝነትያዝልቅላችሁ
የመችነው ይሂ እረያሁን እርቅአይመስለኝም የቆየነውእዲ
ብሮ እንዃን ደስ ያለህ ልብ ልብ ስለተገናኛችሁ መቼም መለያየት የለም
Woy kifuunat indet indaz targalchu yemer fikern kal taqbalch yedabiral sila fiker satqune ine silaqaqsu ye naberch😊😊😊😊
የተቢ የፈራችው ደረሰ ማርኬም ፍቅር ይዞታል
😂😂😂😂ጨርቋን መጣሏነው አይ የተምቢ😂😂😂😂
@@እኔነኝከዛሰፈር 😂😂😂😂😂😂😂አየቀረለተመ
@@እኔነኝከዛሰፈር ክክክ
@@እኔነኝከዛሰፈር 😂😂😂😂😂
አልቀረላት