Baba Vanga ስለትራምፕ የግድያ ሙከራ ተንብያለች! በቀጣይ ፕሬዚደንት ፑቲን ላይም ሟርታለች!! The Simpsons ፊልምስ ተንብዮዋል? Abiy Yilma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 80

  • @environmentalactivism4828
    @environmentalactivism4828 Месяц назад +34

    የፑቲን ተስፋው ጠንቋይ አደለም እግዚአብሔር ነው!!!

    • @tecnopova1384
      @tecnopova1384 Месяц назад

      Kkkkkkkk

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Месяц назад +3

      ዋው ብሩክ ሁኝ።❤

    • @Lisalove.-yz9xl
      @Lisalove.-yz9xl Месяц назад +2

      አንቲ ክራይስት ነው አትሽወጅ

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 Месяц назад +3

      እኔ ግን ኢትዮጵያ ፑቲን ሲደግፉ ይገርመኛል በውድ የጦር መሳርያ የምትገዙት እኮ እናንተ ናችሁ ደንበኛ ኩቡር ነው እንደሚባል ፑቲን እናንተን (ኢትዮጵያ )መውደድ ማክበር ያለበት ግን እሱ አያውቃችሁም 🤔

    • @gosayemesele786
      @gosayemesele786 Месяц назад +2

      እውነት ነው እመብርሀን ነች የሱ ጠባቂ በቅድስተ ድንግል ማርያም ያምናልና።ምንም አይሆንም።

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w Месяц назад +6

    ሰላም መምህር አብይ ይልማ ጌታ ያበርታህ ይርዳህ

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 Месяц назад +5

    Thanks my brother well informed what is going around the world. Bless thanks.

  • @aschalewshanko7272
    @aschalewshanko7272 Месяц назад +2

    ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @YONASAgidew
    @YONASAgidew Месяц назад +7

    ዓለማችን እንደዚህ ዓይነት ብዙ ነገሮች አሉ እኔ ተጨባጭ የማውቀው አያቴ በዚህ ዓይነት ትንቢያ ይታወቃል መንፈሱ ከእግዚአብሔር እንዳልሆነ በእግዚአብሔር ኃይል እንዳልሆነ የሚያሳየው አንድ ዓለም ገዥ እንደሚነሳ አሁን በአለም እየተስተዋሉ ያሉ ነገሮች ተንብዩዋል፡፡ የሰው ደም እንደጎርፍ እንደሚፈስ ከዚህ ቦኃላ የሚተርፈው ሰው ወደ ንስኃ እንዲሚመጣና ውሸትና ሌብነት እንደሚጠፋ ተንብይዋል ግን ከክፉ መንፈስ ዓለም እንደሆነ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰይጣን በዓለም ላይ ሊሆን ያለውና የሆነው ነገር እውቀት አለው የሰው ልጅ የመዳን ተስፋን እንዲያውቀው አልተፈቀደም የማሳሳት አቅም አለው ዓለምንና በዓለም ሊሆን ያለው ነገር በማሳየት ሹክ በማለት የሴትዮዋም መንፈስ ተመሳሳይ ነው ሰይጣን ሰዎች በየት በኩል ይሰማሉ ብሎ አስቦ ነው ሹክ የሚለው ለአዳምና ሔዋንም በገነት ውስጥ ውስጥ ውሸት ትምህርትን ሹክ ያለው ስለዚህ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ያለው ሁሉ መንፈሳዊ ነው ማለት ይከብዳል ዘፍጥረት ምዕራፍ 3 ላይ የመጀመሪያው ክህዴት የጀመረው እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ይቀጥላል ትንቢተ ሕዝቅኤል 28፡14 1ኛ ነገሥት መጽሐፍ 22፡ 21-23 ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር አስፈቅዶ የእኛን የልብ አሳብ ተጠቅሞ ይገባል
    ትንቢተ ኢሳያስ 14፤14 ከዳመናዎች ከፍታ በላይ ዐርጋለሁ፥ በልዑልም እመሰላለሁ አልህ።
    14 I will ascend above the heights of the clouds; I will be like the most High.

    • @diakonkinde
      @diakonkinde Месяц назад

      አባቴ ጠንቋይ ነበር አትልም ግልጹን😅😅😅😅😅

    • @yemaryam-b5p
      @yemaryam-b5p Месяц назад

      Ayibalim​@@diakonkinde

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Месяц назад +3

    እግዚአብሄር ዬስጥልን

  • @lem-fentahun5609
    @lem-fentahun5609 Месяц назад +4

    Nobody knows the future except God

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO Месяц назад +1

    YE FETARI SELAM lenante yihun sadisoch ❤Abiy yilma endefiqadu yabertalin tiru tntanea Egzabihear yistlin 🙏👍

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Месяц назад +5

    ባባ ቨንጋ እኮ ኮከብ ቆጣሪ ነች እንጂ ከፈጣሪ የመጣ ቲቢት ተናጋሪ አይደለችም ይላሉ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Месяц назад +6

    #ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @hanasheferaw7147
    @hanasheferaw7147 Месяц назад +1

    Thank you.

  • @yaredhailemeskel7129
    @yaredhailemeskel7129 Месяц назад +1

    I studied at Bulgaria,I know about Baba vanga and I agree with Bulgarian orthodox church

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Месяц назад +6

    አለም ላይ እየተከናወነ ያለዉ የሠዉ ሴራ እንጂ የፈጣሪ ቁጣ እንዳልሆነ እየተረዳሁበት ነዉ እግዚኦ ተስሀልነ

    • @mekileet
      @mekileet Месяц назад +1

      ትልቅ አስተውሎት፤እኔም የገባኝ ይሄ ነው፤ይሄ ሲገባኝ ደግሞ ይሄ ዓለም አስጠላኝ፡፡

  • @mesgbre
    @mesgbre Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አብዬ ውድ ወንድማችን እንዴት አለህልን? እግዚአብሄር ሁሌም ይጠብቅህ! አሜን! አሜን! አሜን!

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 Месяц назад +5

    መምህር አብይ ሰላም ኖት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አንተ ፌረኛ እና ጥንቁልናን ስለ ምጠላ እከታተለሀለው

  • @gincilafaseenaa
    @gincilafaseenaa Месяц назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን 🙏

  • @user-tw3pf7bq4b
    @user-tw3pf7bq4b Месяц назад +2

    የኔ ትጉ ወንድም

  • @shalomamare6804
    @shalomamare6804 Месяц назад +1

    Abiy geta yibarikh baba vanga ye e/ her sıra ayidelem seyiytan buzu tamir yadergal mechersha zemen, keza meati yitebiqen

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 Месяц назад +3

    baba vanga ጠንቋይ ነች ያለ ጥርጥር ከሰይጣን ጋር ነው ምትሰራው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад +1

    የትራምፕ ግን የግድያ ሙከራ ነው ድራማ ደም ነው በጆሮው የፈሰሰው ?? ምክንያቱ የ ሪፖብሊክ ደጋፊ ነው የግድያ ሙከራ ያደረገው ወጣት እየተባለ ነው እና ግዜው በጣም የድራማ የማደናገር ስራ የሚሰራበት ግዜ ነው 🤔 እና የቱ ላይ እንቁም 🤔

  • @tedyrest3962
    @tedyrest3962 Месяц назад +1

    Slam 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Beshlo
    @Beshlo Месяц назад +1

    ባባ ቫንጋ ስለኔ የተነበየችውን ትንቢት አብራራልን😅

  • @gediyonbiruk
    @gediyonbiruk Месяц назад +1

    Abyachen 🥰🙏

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 Месяц назад +3

    አብይ የትራም ሹቱንግን ተመልከት ከሱ ኸዃላ ያለው ሰው እኮ እነረዴት ጥይተሱ ሲተኮስ ደ ዳክ አያረግም ወይም አይደነግጥም እኔ ቅንብር እላለሁ

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Месяц назад +2

    ሰዉዬ ኦርቶዶክስ በጥንቆላ አያምንም!!!

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Месяц назад +1

    ጥያቄዉ ሴትየዋ የምትናገረዉ ትንቢት ከእግዚአብሔር ነዉ ወይስ ከክፉ መንፈስ ? ቤተክርስቲያኗ ትንቢቱን ከእግዚአብሔር እንዳልሆነ ተረድተዉ የቅድሥና ማሕረግ ያልሰጧት::

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 Месяц назад +1

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Месяц назад +2

    አንተ ሴትየየዋ መንፈሳዊ ናት ወይስ ጠንቋይ ሴትየዋን በጣም እያመንካት ነው እምነት ይፈቅዳል ማለቴ የበቃች ሞለክሴ ካልሆነች ማለቴ ነው

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Месяц назад +1

    የሳድስ ቴሌቭዥን ጉዳይ ምን ሆነ መምህር ?

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Месяц назад

    ውዳችን❤

  • @bettyshimelis
    @bettyshimelis Месяц назад

    Selam selam

  • @user-ch3bi2lr5w
    @user-ch3bi2lr5w Месяц назад +1

    የምታነሳውን ሀሳብ በደንብ የምታውቀው ከሆነ መናገር ካልሆነ ዝምታ ይሻላል። በሌላ ቀን ማለት ታበዛለህ።አዋቂ መሆንና መምሰል ይለያያል ወንድሜ።

    • @gincilafaseenaa
      @gincilafaseenaa Месяц назад +1

      እውቀት ስላለው ነው እኮ ፈልገህ የመጣሀው

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Месяц назад

    welcome back Abye🙏

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 Месяц назад +1

    Setewa memeher germa nata😂

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Месяц назад

    እኛም ቀልዶች ሁሉ በአለቃ ገብረሀና እንደምንመስለው ቡልጋሪያዎችም ማለት ሲፈልጉ ባባ ባንጋ እንዲህ አለች ይላሉ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад

    ባባ ባንጋ የዛሬ እህቴ ማርያም ዘኢትዮጵያ አንድ ናቸው ማለት ነው?? 😄😄😄😄

  • @SamuellAndebet
    @SamuellAndebet Месяц назад +1

    ሲጀመር ሆን ተብሎ የተሰራ ሴራ ትርፕ ምራቻውን ለማሸነፍ የጠጠቀመበት ስልት ነው የተተኮሰበት ጥይት አይደለም

  • @TeshomeAga
    @TeshomeAga Месяц назад

    የሚያመልከው የእግዚአብሔር አምላክ እየጠበቀ ባይኖር ዩክሬን አስታከው የመጡትን 47 ሀገራትን ጥቃት ወጥሮ መዋጋት አይችልም ነበር።

  • @AdmasuTegegn-uo9fm
    @AdmasuTegegn-uo9fm Месяц назад

    ቀጥሎ በአለማችን ላይ ትላላቅ ሁለት ንግሥታት ላይ የምመጣ ሞት አለ ግን እግ/ሐብር ይጠብቃቾ

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Месяц назад

    Is she from God or what she prophesy

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Месяц назад

    Enkuane dehena mexahe wedimachne

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Месяц назад

    ይሔን ሁሉ በምን አወቀች ሌላ ቀን አብራራልን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Месяц назад +1

    ባባንጋ መምህር ግርማ ተመሳሰሉብኝ

    • @user-gd1kz1mj6z
      @user-gd1kz1mj6z Месяц назад +1

      አጋንንት አለብህ

    • @NatiNati-ks9bm
      @NatiNati-ks9bm Месяц назад

      ​@user-gd1kz1mj6wushet yelb. Ylk ant eraskn mermrz

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 Месяц назад +1

    አብይ 96 ያልከው በፈረንጅ ከሆነ 30 አመት ያልፋታል ከሞተች

  • @AndsewSle
    @AndsewSle Месяц назад +1

    simpson ጥንቆላ ነው በፍፁም.በቃ project ነው ጥንቆላ አረ በጭራሽ

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 Месяц назад

      plan ነው ማድረግ የፈለጉትን እያደረጉ ነው እየነገሩን ነው

  • @AhferomEthiopia
    @AhferomEthiopia Месяц назад

    ትንቢት ሁሉ መርምሩ ተባለእንጂ ክርስቲያን ወይም እስላም ወይም ሌላም ሰው ስለተናገረ አይደለም ዋናው እውነት ነው ወይ ብሎ ማጣራት ነው ምክኒያቱም እግዚአብሔር በፈለገው ሊናገር ይችላልና ለምሳሌ ሮስተደናመስ ከ2ተኛ ዓለም ጦርነት በፊት የተነበየው ሼህ ሁሴን ጅብሪል ከ150ዓመት በፊት የተናገሩት ወዘተ መመርመር ነው እንጂ መካድ አይቻልም

  • @linahaile6149
    @linahaile6149 Месяц назад

    ትራንፕን መምረጥ ፈልገህ ነበር bro. ትንበያ አዲስ የሆነብህ ምንድነው። የገዳም አባቶቹ ትንበያ አልደረሰሽም እንዴ? አረ ወደ ሀገርህ ተመልሰህ ፊት ለፊት ያለውን ነገር እይ። የተደበቀ ነገር እኮ ተፈልጎ ነው ሚደበቀው ። ከገባህ አይተህ ባላየ አታልፍም ደንቆሮ።ውጪ ውጪ ስትል ኢትዮጰያ ውስጥ ያለው ትንበያ እንዳያመልጥህ።ነው አንተ ምፈልገውን ነው ምታየው። ደንቆሮ

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 Месяц назад +1

    ባባ ቫንጋ የኛ ዋ እህተ ማሪያም በላት የሀገርን ታሪክ ለማፍረስ ሀይማኖትን የወጭዎቹ ገዝተው የሚያመጧቸው እና ያዊ ወደፊት ሊያደርጉ ያሰቡትን በነሱ ማስነገር እንደ እብዷ ነገ ቤት ይቃጠላል አቃጥላ አላልኳችሁም

  • @user-rg6jx5qc6c
    @user-rg6jx5qc6c Месяц назад

    አተሰዉየ የአለም ዜኔ በአለምላይ ያሉት መግስታት ሲናቆሩ እያመጣህ ስትነግረን እየተከተልንህ ቆየ አሁን ግን ተበላሸህ ጠቋይ ይዘህ መጣህ በስልምና ህግ ጠቋይ ከታወቀ ያለበት ተይዞ ለህግይቀርባል በሰይፍ አገቱ ይቆረጣል እናጠቋይእያመጣህነዉ ሁለተኛ እዳልከተልህ አረከኝ ሀይማኖቴ እማይፈቅደዉ ነገር ይዘህመጣህ ሙስሊሞች እዳታዉ ጠቋይቱን
    ይዟትመጣ ቱቱቱቱ😤

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 Месяц назад

    የአገርህ ጉዳይ አጥሮህ ነው የውጭ አገር ላይ የምትፈተፍተው? ሳይንስን ከ ሃይማኖት እየቀየጡ ሕዝብ ማደናገር ለገቢ ካልሆኑ በቀር ፋይዳ የለውም

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 Месяц назад +2

    ስለ ሴትዮዋ ካወቅሁ 5 አመትብያልፈዋል ግን በምን ሃይል እንደምት ተነብይ ሳይንሳዊ እንጂ አንተ እንደዘባረቅህው አይደለም።ዝርዝሩን ብነግርህ ያንተን ቢዝነስ ይዘጋል ።አብይ ከዚህ በፊት አደንቅህ ነበር።አሁን ግን ጥማትህ ገንዘብ እንጂ ማገናዘብ እንዳልሆነ ሳውቅ ልክህ ታየኝ ።

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Месяц назад

      @@shimelismekit4632 😂😂😂😂😂

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 Месяц назад

      ምነው ቀናህበት

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Месяц назад

      እንዴ ችግርህ ምንድነው? አስተያየት መስጠት መብትህ ነው ግን ከመከባበር ጋር ካላደረከው ስልጥንናን አያሳይም

  • @hanasheferaw7147
    @hanasheferaw7147 Месяц назад

    It’s clear, God because Donald Trump!

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Месяц назад +1

    አንተም በጠንቋይ ታምናለህ

    • @diakonkinde
      @diakonkinde Месяц назад

      በጠንቋይ አምናለሁ አላለም አስተካክላችሁ ስሙ😂😂

    • @diakonkinde
      @diakonkinde Месяц назад

      በጠንቋይ አምናለሁ አላለም አስተካክላችሁ ስሙ😂😂😅