አዝናኝ ቆይታ ከድምጻዊት የትም እና ድምጻዊ ሳሚ ጋር! - ዋሸሁ እንዴ? washew ende? @abbay-tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 107

  • @YamlaksiraTadese
    @YamlaksiraTadese Год назад +21

    ጥሌ በጣም ስነምግባር ያለህ አርቲስት ነህ ክብር ይገባሀል ሁላቹም ይሐቻቹ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Год назад +8

    ማርቆስ ግን በጣም የብዙ ሙያ ባለቤት ነው ❤❤❤❤ እጅግ በጣም ❤❤❤❤

  • @mesifekede7915
    @mesifekede7915 Год назад +7

    ጥላሁን ስለፍልፍሉ አውርቶ አይጠግብም በጣም ነው የሚወደው

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii Год назад +3

    አረምርጥ ናችው በርቱ ስፉ ሳቅናችው ሀገሬ እሄ ሳቅ ይፍሰስበት

  • @arifafrica6685
    @arifafrica6685 Год назад +4

    ጎበዝ ሰአት ይጨመር በጣም ይመቻል ዋሸው እንዴ ጥሌ እኮ ይመቻል ጨዋታ ይችላል

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Год назад +12

    እኔ ሁሌም ፍልፉሉ ጭንቄው ይገርመኛል ጨዋታውን ያወቀበት እሱ ብቻ ነው እያታለለ ጎል ያስቆጥራል ይመችህ አባቴ 👍

    • @ዮሀና
      @ዮሀና Год назад

      ጎበዝ ነው

    • @amanuelmeloh8429
      @amanuelmeloh8429 Год назад

      አዎ በጣም ፈጣን መልሶቹ ገራሚ ናቸው

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Год назад +25

    የምር ፍልፍሉ ዛሬ በጣም ነው ያሳቀኝ የጥሌ ታሪክ ላይ ሚዜዎቼ ጠፉ ሲል አንተ እዛ አልነበርክም አላለም 😂😂😂😂😂

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Год назад +2

    በነገራችን ላይ እጅግ በጣም ታሪካዊ ስራ ነው ዋሸው እንዴ🙏

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Год назад +3

    ተባረኪ በጣም ደስ ይላል 👉 ሱዳንያ ( Sudan 🇸🇩 )

  • @fkremaryamweldamlak5773
    @fkremaryamweldamlak5773 Год назад +6

    ድምጻችሁን ትንሽ ብጨምሩት በጣም ጥሩ ነው 😊

  • @sarragatu838
    @sarragatu838 Год назад +8

    በጣም እምወደው ፕሮግራም ፍልፌ እና አሌከሶ ትለዩብኛላቹ ማሪቂና ጥሌ ደምስ እወዳቿለው❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥዬ ፕሮግራም ማርያምን

  • @holy8976
    @holy8976 Год назад +2

    አንኳን ደናመጣች.በ.አ.ደ.ማ.ጥ. ስወዳች

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Год назад +2

    እውነት ይገርማል ታሪኩ ግን ፍልፍሉ ሁለነገርህ ያስቃል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ዋሸው እንዴ አሁን ሰለጠናችሁ እውነት ቀናቹን ሰሃታቹን ጠብቃችሁ መጣችሁ በፊት እኮ ከሰኞ እስከ ረቡህ ተዘበራርቆ ነው ይምለቀቀው በርቱልን በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው 👍👌👏

  • @amefke2069
    @amefke2069 Год назад +1

    በጣም ደስየሚል ፕሮግራም ነው ውድድድዶዶ 😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    በሳቅ ሞትኩኝ የጠቋዩ ነገር😅😅😅😅😅

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Год назад +2

    የፍልፍሉ ታሪክ ሁሌም ፈገግ ያደርገኛል በቃ እሱ የማያገኛቸው ፍጥረታት የሉም ማለት ነው 😂😂

  • @مريمعيسى-ش1ض
    @مريمعيسى-ش1ض Год назад

    በጣምበጣምአዲናቃቹሁነኝ በጣምነዉየምታምሩት

  • @zekariyasfikadu4035
    @zekariyasfikadu4035 Год назад +4

    😅😅😅😅ኧረ ፍልፍሉ ይመችህ
    ጠንቋይ ከፍቶት አናግሮኝ ያውቃል

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Год назад +2

    Please, deregenena,seyfuuuu fantuniiueeee🎉🎉🎉 betmieee mereteee sebesebe new love you guys ❤❤❤

  • @Rahel-nb1hi
    @Rahel-nb1hi Год назад

    arife program new. love it keep it up guys all amazing comedian ;gen sound aysemam bestekalel?

  • @Samson-g8z8m
    @Samson-g8z8m Год назад +1

    ጠዋት ዳቦ በሙዝ ከ ሰዓት,,,,,😂😂😂😂የ አሜሪካው ፕሬዝዳንት

  • @abdulfattahhussein7630
    @abdulfattahhussein7630 Год назад +2

    I really appreciate the Novelty and originality of this program. Kudos to those who developed the program idea and those who are beautifully presenting it.
    As we all know most of the popular TV programs in our country are copied from abroad. "Yebeteseb cheweta" a popular program presented on Ebs TV is a direct copy of Steve Harvey's "Family Feud" and even the idea of Eshetu's "Dink lijoch" program is copied from Steve Harvey's "Little Big Shots".

  • @getachewwolela337
    @getachewwolela337 Год назад +5

    አዝናኝ ፕሮግራም😊 ይምቻችሁ ቤተሰብ ❤❤

  • @muhammedali7242
    @muhammedali7242 Год назад

    ❤❤በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አዘጋዦች እስቲ ታዋቂ ሰዎችን ጋብዙ ኡስታዝ አቡበከርን እና ኡስታዝ ያሲን ኑሩን በናታችሁ

  • @familytube2130
    @familytube2130 Год назад +4

    ደምስየ በእናት ያበካርታ ላይ ያለው ጭፈራክ ጨፍርልን🙏

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Год назад

    Wow washehunde betam new mtmechut ymechachu hagere smeta etademalew i hope Ensha Allah

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Год назад +1

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤❤❤❤

  • @mahlet-dj4uh
    @mahlet-dj4uh Год назад +1

    ምርጥ ኘሮግራሞ ነው❤❤❤❤🥰

  • @AYC255
    @AYC255 Год назад +2

    Zare betam dese yela begize lekekachehulen enamesgenal

  • @AshebirTadesse-g3z
    @AshebirTadesse-g3z 8 месяцев назад

    Comdyn Brekt so great!@

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Год назад +3

    የኔ ፍልቅልቆች😂😂😂😂 ስታምሩ እኮ

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 Год назад +1

    Thank you all for this wonderful show ❤

  • @simonketema7281
    @simonketema7281 Год назад

    እውነትም ዋሸው እንዴ ምርጥ ስብስብ ነው በርቱበት❤❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад

    የሰውዬ ድምፅ ደሥ ይላል

  • @rozabetseha6668
    @rozabetseha6668 Год назад +2

    የፍልፌ አድናቂ ነኝ

  • @kimo428
    @kimo428 Год назад +1

    አሌክስ ሚባል ሰውዬ መልሱ ያስጠላል ስርአትን ከጥላውን ተማር

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Год назад

    ጥሩ ፕሮግራም ነው 👌

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq Год назад

    👏👏👏👏👏👏 harif program new...keep it up!

  • @EthiopiaHagere-y5t
    @EthiopiaHagere-y5t Год назад +1

    ስለ አልዛይመር ዶንኪ ትዮብ ለይ የቀለደው ልጅ ነዋ😂😂😂ሙዝ በዳቦ ያለው😅 ግን እንዳያስሩሽ አትንቀልቀይ

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 Год назад +4

    መጣቹልኝ ሳቆቼ 😍😂😂

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa Год назад +3

    ዛሬ በቀናቹ ለቀቃቹት ጥሩ ለዉጥ ነዉ

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 Год назад

    ለጥላሁን እልፍነህ ስጦታ አለኝ

  • @assefabelay9977
    @assefabelay9977 Год назад

    Smart program place continued❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ዋው ደስ የሚልፕሮግራም ነው 🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintesnotwase7336
    @mintesnotwase7336 Год назад +1

    Andegena nachehu

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад +1

    Enaa dames danesu dase yelanyal

  • @tekleweiniyesab4235
    @tekleweiniyesab4235 Год назад

    Btami des ayu zbl 🇪🇷

  • @JemalHussen-tl6qu
    @JemalHussen-tl6qu 3 месяца назад

    ወላሂ ስወዳችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ዋው የጥሌ ታሪክ ሚዜዎች በየሙዳቸው ጠፉ 🤣🤣🤣ገራሚ ክስተት ነው 😅ይመችህ አቦ 😂ወይ ፍልፍሉ ታሪክህ ሁሉ ያስቃል😂 ጠንቋይ ከፍቷት አማክሮኛል 😅

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Год назад +1

    ፍልፍሉን በተደጋጋሚ ጥሌ ኮበሌ ታደንቀዋለህ በጣም ደስ ከሚለኝ ነገሮች ❤❤❤❤

  • @kidistzewdie3412
    @kidistzewdie3412 Год назад

    Arif program new ketlubet🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Год назад

    እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mihretabnega4694
    @mihretabnega4694 Год назад +1

    ጭብጭባው እና አድቨርቱ በጣም ይጮሃል ቀንሱት

  • @muditubee
    @muditubee Год назад

    Today is the best funniest program 👏👏👏

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Год назад

    Feleflu always number 1!!!

  • @ShambelShambel-tu4kv
    @ShambelShambel-tu4kv 5 месяцев назад

    Zedo metefatu new yemishnfut yalut zedo betam mert comdiyan new amtut

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Год назад +1

    Ere filfilu😢😢

  • @mdabdullha3441
    @mdabdullha3441 Год назад +1

    ,አይፍልፍሉ😂😂😂😂

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 Год назад +1

    የልጅ ቀልድ አያስቅም ስለሙዝ የተናገረው

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s Год назад

    ዳቦ በሙዞ ተመቸችኝ😂😂😂😂😂

  • @NaolMenza-id7zq
    @NaolMenza-id7zq Год назад

    Be hiwot endenante yemiyazenanagn comedians yelem abo 10000000000000000000 kezim belay chemro nefffffffff amet yanurachu

  • @adsonletshvfun1667
    @adsonletshvfun1667 Год назад

    አሌክስ የሚሉት በምን ሂሳብ ነው ኮሜድያን የተባላዉ.? በዛ ላይ ሌሎችን እንደጅል የሚያያቸዉ ነገር አይነፋም

  • @onlove5818
    @onlove5818 Год назад +2

    ፍልፍሉ ይለያል የኮሜዲያን ቁንጮ ነህ

  • @fasikafasika6683
    @fasikafasika6683 Год назад

    😂😂😂😂😂😂 felfelu mayfalafelu nagare yalame xela damo yexozale 😅

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 Год назад

    Wawwww ❤

  • @jsujsjs8398
    @jsujsjs8398 Год назад

    ሰርጉ ፕራንክ መስሏቸው ነዎ

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Год назад +1

    አሌክስ 😀

  • @tessam8154
    @tessam8154 Год назад +1

    ጥልዬ ሰርጉ አምባሳደር ነበር ሰርግህን በልቻለው ያ ደጉ ዘመን አይ ጎበሌ ጥልዬ ከአረብ አገር መ።።።።

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 Год назад +1

    Er beti wanos akirbulin

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Год назад

    FeLefelu ye ezi chwata demeket new

  • @TensaeWendesen-lt5rv
    @TensaeWendesen-lt5rv 6 месяцев назад

    On cff

  • @hani-o3d
    @hani-o3d Год назад

    ስለ ሙዝ የቀለደው ልጅ ግን😂😂,,ትንሽ ደቂቃ ነው የሰራው ለምንድነው?

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Год назад +1

    Ere seyifun gabzilen

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 Год назад +1

    ታዋቂ እውነታ የለም ምንሼ

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq Год назад +1

      Sewyw programu eko washehu ende nw.bayehone tawake ewneta program antem gemer.

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Год назад

    አሌክስ ፡ መብራት ፡ ጠፍቶ ፡ ጅስትሪንግ ፡ ለብሠህ ፡ መጣህ?

  • @alamalam6594
    @alamalam6594 Год назад

    ደምስ ግን ለነ አሌክስ አታዳላ ለነ አሌክስ ሲሆን ብዙ ሰአት ትሰጣለህ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Год назад

    ጥሌ እኳን ሙሽሪት አልጠፋች

  • @BasaznShwantasew
    @BasaznShwantasew 5 месяцев назад

    Alex yelem mels

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 Год назад +1

    ፍልፍሉ አሁንም ሽንቱ አልቀዘቀዘም! ይቅበጠበጣል!

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 Год назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @tedtedoruf6860
    @tedtedoruf6860 Год назад

    flflu andegna neh

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 Год назад

    አሌክስ ሳላደንቅህ አላልፍም አንዳንዴ ያጋጥማል ዙም ሚቲንግ ይመስል በሸሚዝ ሰርተህ ወጣህ

  • @ChuCghu-oy6fm
    @ChuCghu-oy6fm Год назад

    ፋልልልልልልልልልልልል ትለያለህ

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i Год назад

    ለሚያስቀውም * ለማያ…ም ጭሁታችሁ የተጋነነ ነው

  • @አርሴማየጻድቁልጅነኝ

    ፕሮግራሙ ምርጥ ነዉ ግን የጥላዉን መንቀዥቀዥ አልወደዉም ተረጋጋ በሉት መርቅኖ እየገባ አዛገን

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Год назад

    የሐራራራ ፡ ሰዓት ፡ ስለሆነ ፡ የጠፋት ፡ ወደ ፡ ግሪን ፡ ፓርክ ፡ ሄደው ፡ ይሆናል ፡ ጥሌ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የተሣሣትከው ፡ ፒኮክ ፡ መናፈሻ ፡ ማድረግ ፡ አልነበረብህም።

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Год назад

    😂የትንሹ ልጅ ቀልድ እንጨት እንጨት ይለል ይደብራል 😂

  • @dagmawi5792
    @dagmawi5792 Год назад +1

    ቀልድ የማይችል ሠው ቀልደኛ ብላችሁ ማቅረባችሁ ያሳፍራል ።

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 Год назад

    دعوي الشكاوي ضل الطرف اليماني

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ Год назад

    ይሄ ባልጩት እራስ ቁራሌው ልክ ወጪ አገር እንደዞረ ሁሌ የሚያወራው ስለ ክፍለ ሃገር ነው አንድ ቀን እንኳን አዲስ አበባ ላይ ብሎ አያወራም ይሄ ቅል ራስ🤣🤣🤣 አባሩት ከፕሮግራሙ🤣🤣🤣🤣

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Год назад

    ጥሩ ፕሮግራም ነው 👌

  • @Samson-g8z8m
    @Samson-g8z8m Год назад

    ጠዋት ዳቦ በሙዝ ከ ሰዓት,,,,,😂😂😂😂የ አሜሪካው ፕሬዝዳንት