እየነዳ ካለ የሄሊኮፕተር አብራሪ ጋር ተጣልቻለዉ - washew ende?@abbay-tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 206

  • @matiyasyeheyis1066
    @matiyasyeheyis1066 Год назад +69

    ለኢንትሮ የምትጠቀሙበት ዘፈን ለሁሉም ባተጠቀሙበት ጥሩ ነው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +13

    ጎበዞች አብሮ መስራትን እንዲህ አስተምሩልን በርቱ ❤❤❤

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Год назад +8

    ይብራአለም የሰፈር ልጅ ከረጅም ግዜ በኃላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 Год назад +5

    በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ የምያልቅ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች😊😊😊።

  • @tisi3500
    @tisi3500 Год назад +10

    በጣም የምንወደው ዝግጅት በጉጉት ነው የምንጠብቀው። ከጥላሁን ቤተሰቤች ጋር እንድ ሰፈር ነበርን ዱሮ ከታናሽ እህቱ ጋር አንድ ውንበር ላይ ተቀምጠን ነው የተማርነው እረጅም ጊዜ ስለሆነ ሰላምታ እቅርብልኝ። ብዙ ትዝታ ስላለን አንድ ቀን ትጋብዘኝ ይሆናል።

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 Год назад +10

    ሙዚቃውን እና ዳንሳቸው አይገናኝም የቻርሊ ዳንስ ነው ሚመስለው

  • @myking6843
    @myking6843 Год назад

    እውነቴን ነው ዋሸው እንዴ /እንተዋወቃላን ወይ/ፍራሽ አዳሽ የኢትዮጵያ የዘመኑ ምርጥ ፕሮግራም ናቸው

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 Год назад +6

    my beloved brothers😘😘😘😘I miss u every week I can wait see you please please please Netsante werknhe💞 ena Derge Haile 💞Akerbulne yemnewdachu Betesebohachu Nene please Akerbulne 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Год назад

      Yessss! That would be soo much cool😍

  • @እውነትሁሌምእውነትነው

    እውነት ነው በጣም እመወዳት ጎደያዬ አባታ ናቸው ታሪኩን ነግውን ነበር አራት ኪሎ (ካባ ሰፈር ) የተወልድን ሁሉ የምናቀው ነው ወይ ታሪክ አቶ ተስፋዬ (ቢስካር ) የዘመኑ አራዳ ነበሩ ነፍስቸውን በአዽጰደ ገነት ያኑርልን አሜን🙏

  • @esam4069
    @esam4069 Год назад +4

    ጥሩ ነው ፈታ ያደርጋል በርቱ ሽልማት ግን ...

  • @AbdelaAbde-pr3zq
    @AbdelaAbde-pr3zq Год назад +2

    መስፍን ምርጥ ልጅ ነው ሰው አክባሪ ትሁት ስነ ምግባር ያለው ልጅ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Год назад +14

    ዜዶ እና ድርሹ ይቅረብ የምትሉ be👍

  • @yimer2543
    @yimer2543 Год назад +5

    ሁሉም ነገር ላይ ኢንትሮ ባትጠቀሙ መልካም ነው። በተረፈ አብሮ መስራት አይቻልም ለሚሉ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ በርቱ!

  • @abeba-19ruham
    @abeba-19ruham Год назад +6

    መስፍኔ የሰፈሬ ልጅ የዶድዬ አባት ❤❤❤

  • @hanaaraya9798
    @hanaaraya9798 Год назад +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት በተለይ ፍልፍሉ 😂😂የሳቃችን ምንጭ 👍👍

  • @baba2191
    @baba2191 Год назад +2

    አቶ ጥላሁን የዛሬ 20 ዓመት ተማሪ ነበርኩ ትላለህ ? በጣም ያሳፍራል በ1991 ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ላይ "አሸው አንበሳ" የሚለውን ዘፈን ስትዘፍን ራሱ ትልቅ ሰው ነበርክ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌በጣም የምወዳችሁ የማከብራቹ የማደንቃቹ በርቱልኝ ሳምንቱ እስኪደርስ ደረስ ትናፍቁኛለቹ ❤❤❤♥♥♥❤❤♥♥♥♥♥♥♥

  • @melkamsefiw8859
    @melkamsefiw8859 Год назад +13

    አሌክስ በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ ❤❤❤

    • @kimo428
      @kimo428 Год назад

      ሴቶች ግን መመኘት ስትወዱ

    • @twi2415
      @twi2415 Год назад

      @@kimo428ende madnek mewuded newu ?

  • @marakiabate2126
    @marakiabate2126 Год назад +5

    ኧሬ ፍልፍሉ ከሴት ጭን ውስጥ መቼ ይሁን የምወጣው😂😂ምች የሆነ ሰውዬ

  • @AntenehMehari-il6em
    @AntenehMehari-il6em Год назад

    ያለ ዘፈን ደኒሽ ትሎታላቹህ እሷንና አብረዋት ሚሠሩትን በጣም ነበር የምወዳቸው ይመለሱል ቅርስአስመላሽ ኮሚቴ እናተም በርቱ በጣም ታምራላቹህ።

  • @ashenafi-kz4kh
    @ashenafi-kz4kh Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ ፍልፍሉ ኡፍፍፍፍፍፍ❤

  • @shyonehagos1284
    @shyonehagos1284 Год назад +1

    ትልቅ ነገር ነው የተናገርከው ጥሌ እንደ አበባ ደስ የሚል ነገር የለም::

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +2

    ፍልፍሉ ጨዋታ ፈጣሪ በጣም ደስ ይላል ጨወታችሁ በርቱልን 🥰🥰

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Год назад

    ይብራለም በጣም ታምሪያለሽ ❤❤❤በብዙ ስራዎች ብትመጪልን እና ከፈርመን ጋር አንድ ስራ ብትሰሪልን ደሞ በጣም ደስ ይለናል

  • @adeessalem6645
    @adeessalem6645 Год назад +3

    ደምስ በጣም ነው የምወድክ

  • @medsaid7351
    @medsaid7351 Год назад +3

    ወላሂ በጉጉትነው የምጠብቀው አይዧቹሁ

  • @habtewoldmelese4617
    @habtewoldmelese4617 Год назад +4

    Big editing problem on sound and actions

    • @sisay7
      @sisay7 Год назад

      I think because of RUclips copyrights, they not able to upload the original music, If they do RUclips will mute it.....

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад +4

    ለምንድነው የሚተላለፈውን ዘፈን የማታሰሙን ማስታወቂያውን ለመግቢያ ብቻ ቢሆን

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy Год назад +1

      በኮፒ ራይት ይየያዚባቸዋ ለዛ ነዉ

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 Год назад

      እንዴ ታዳሚው እያየ እኛ ለምን እንከለከላለን ዘፈኑ ሌላ ውዝዋዜው ሌላ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +2

    በርቱ ፈታ እያረጋቹን ነው😂 ጥሌ ምናምን የምተሉ ግን 3/7 ግቡ ይለቃቹኃል ሆ ትዕግስቱን ስጠኝ

  • @masifikr2355
    @masifikr2355 Год назад +2

    አሌክስዬ የኔ ሳቂታ ሁሌም ፈገግ በልልኝ ሞቼ ነው የምወድህ

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets Год назад +2

    ሲደንሱ ሙዚቃውን አሰሙን እንጂ ምንድነው

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад

    😂😂😂😂አይ ፍልፍሉ በጣም ነው ያነፈርከኝ

  • @daniTiktokVideo377
    @daniTiktokVideo377 Год назад +3

    ምንድን ነው ሙዚቃው እንዲሰለቸን ፈልጋቹ ነው በናተ ማጀቢያ የምታሰለቹን የሞተ ኤዲተር

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 Год назад

      Lela musica RUclips ayfekedem leza new musika jegena aykeflachewem

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Год назад +1

    Yeelikofeterua episode Zena yaregal,Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia.

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Год назад +3

    በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Год назад +3

    እናንተ ወዶች ይህን ዊግ ተው አትሉም እንደሚያስጠላ ማን ይንገራት

  • @banchibaba-p9c
    @banchibaba-p9c Год назад +2

    ልኮምት ነበር በጣም ታናዳላችሁ የማስታወቂያውን ሙዚቃ ከእንግዶች ጭፈራ ጋር አይሄድም 😢😢😢😢ደግሞ ፍልፍሉ በማርያም አንዳንዴ ከጭን ውጣ አምላኪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ

    • @eyosiyasawoke9309
      @eyosiyasawoke9309 Год назад

      Copyright mekniyat nw

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Год назад

      እንግዶች የጨፈሩት በሌላ ዘፈን ነው:: ዩቱብላይ ማሰማት ስለማይፈቀድላቸው በራሳቸው ምዚቃ መሸፈን ግድ ነው:: ካልወደድሽው እስኪያልፍ ሳይለንት ማረግ ትችያለሽ

  • @abdulmeraabdulshikur7516
    @abdulmeraabdulshikur7516 Год назад

    wonderful show big respect

  • @olyad9813
    @olyad9813 Год назад +1

    Tile yazare 20 amet shibo leshibo mihed ke hone ahun sint ametunew??🤔🤔🤔

  • @amanuelbirru8850
    @amanuelbirru8850 Год назад

    ፍልፍሉ አቦ አንደኛ ነህ ይመችህ

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Год назад +2

    ድምሰ ምረጥ ልጅ ነው

  • @hassanendries9002
    @hassanendries9002 Год назад +5

    ግን ሙዚቃውን እባካችሁ አትደጋግሙት .

    • @twi2415
      @twi2415 Год назад +1

      They cannot play other music , it’s copyright !!

  • @infinitelove3840
    @infinitelove3840 Год назад

    Tilahun betam yewahna mskin sew new

  • @amberfizz7512
    @amberfizz7512 Год назад +2

    Demes betame yemecheyal 😂😂😂arif nw hulachum bertu

  • @marymisgana4826
    @marymisgana4826 Год назад +1

    ትቀደዱት የለ እንዴ አባቴ🤭😂😂😂

  • @dsafas6943
    @dsafas6943 Год назад

    በጣምእንወዳችዋለንበዚውቀጥሉ❤❤❤

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Год назад

    ጥልየ ግን በጣም ይመቸኛ ❤አይናፍር ነው😂😂

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад +1

    Baxam mewadhaw pirogeram nw❤❤❤❤

  • @hdhhdh2077
    @hdhhdh2077 Год назад +4

    እጭ ዘፈኑን አበዛቹት ማርም ሲበዛ ይመራል

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 Год назад

    በቀል ጀምስቦንድ ይባላል ከኣባቴ ሰምቸዋለው

  • @SamuelWondimu-sk1my
    @SamuelWondimu-sk1my Год назад +2

    አድናቂዎች የት ናቹ

  • @LiyaLove1980
    @LiyaLove1980 Год назад +1

    የደስታዬ ምንጮች እንክዋን ደህና መጣችሁልኝ

  • @ermiyasabebe3232
    @ermiyasabebe3232 Год назад

    የተረሱ የተረሱትን የት ነው የምታገኞቸው

  • @hailegirma7559
    @hailegirma7559 Год назад

    Pls zedo yemtalin❤❤❤❤

  • @hailedemise
    @hailedemise Год назад

    my #1 Choice for Entertainment

  • @sam846
    @sam846 Год назад

    ጥሌ የዛሬ 20 አመት እኮ "አይ ትላንትና" : "ኧረ እንደው አቤት አቤት " የሚል የኮሜዲ ዘፈን አውጥተሀል እንዴት ተማሪ ነበር ልትል ቻልክ

  • @Anon-ob9ji
    @Anon-ob9ji Год назад

    ስቲዲዮ ግን ተመችቷችኋል ጉርድ በርሚል በዛ

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy Год назад +6

    ኧረ ጥሌ የዛሬ 20 አመት ትምህርት ቤት ነበርኩ ትላለህ? 30 ብትል ላምንህ እሞክር ነበር።

    • @abdelaabde929
      @abdelaabde929 Год назад

      Eshewe sizefen Ekuan 23Amet Honotale

  • @eyerustefera6129
    @eyerustefera6129 Год назад +1

    Semere bariyawen gabzut

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Год назад +1

    Rally love u guys ❤

  • @armayeanteneh8562
    @armayeanteneh8562 Год назад +1

    Betam kedada neh tile kobele yezare haya amet ante eko ekaka atichawetim neber come on brother sira lay neberk min nekak lemin edmehin lemedebek timokiraleh

  • @yeshimar7589
    @yeshimar7589 Год назад

    ማርቆስ ምንድነው ዘሎ ተነስቶ መደነስ ይወዳል አርፎ አይቀመጥም ሰውነት ቢኖረውእንኳ ደህና

  • @bruktawitnebret4121
    @bruktawitnebret4121 Год назад

    Oooo my God am in love of Alex. Endet endemitamir eko.

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Год назад +1

    ምርጦች ይመቻችሁ

  • @afomiya348
    @afomiya348 Год назад +1

    ምናልባት copyright ስለሚከለክላቸው ይሆናል ሆኖም ግን የፕሮግራሙን ድምቀት ያደበዝዘዋል ይ

  • @shshehehhehehedj8379
    @shshehehhehehedj8379 Год назад +2

    አሎክሥዬ ሥወድክ ሁላችሁም ምርጥዬ ናቹሁ

  • @eliphazt
    @eliphazt Год назад

    ይገርማል ጥላሁን እልፍነህ ተማሪ መሆኑ አልተዋጠልኝም ዋሽቷል።

  • @hewanthetna9854
    @hewanthetna9854 Год назад +4

    በጉጉት ነው እምጠብቃቹ❤

  • @bezaabebe-po2bw
    @bezaabebe-po2bw Год назад

    አቦ እንዴት እንደምትመቹኝ ❤️❤️👍👍👍👍 አንድም ፕሮግራም አምልጦኝ አያውቅም 😁😁😁👍👍

  • @berreg7370
    @berreg7370 Год назад

    Ke 20 amet befit Tilahun sint ametu nebere? I dont think ya Edmew beshibo yemisholkobet gizd aymeslegnim

  • @zelalemayechew-fh1ix
    @zelalemayechew-fh1ix Год назад +1

    I am waiting

  • @SemuyeAbdo
    @SemuyeAbdo Год назад

    Musikawn atkuretut please

  • @mitikub6064
    @mitikub6064 Год назад

    Ashnafeu mendenu shlematu?

  • @cocoaberaham627
    @cocoaberaham627 Год назад +1

    ገና 6 o’clock ነዉ የምትጀምሮት

  • @habviral22
    @habviral22 Год назад

    Good time very funny 😂😂😂

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 Год назад +2

    የምድረ ፎጋሪ ስብስብ
    የሌለ ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች 😂

  • @orthodoxtewahedo1221
    @orthodoxtewahedo1221 Год назад

    ፍልፍሉ ሲያትል መጥተህ ሳትጠይቀኝ ታዘብኩህ አብሬህ ሰልፍ እወጣ ነበር ባውቅ ኖሮ

  • @andargachewwondafrash7530
    @andargachewwondafrash7530 10 месяцев назад

    ለምንድነው ተወዛዋዦች ስትጋብዙ እነሱ ሲጨፍሩ ዘፈኑን የማንሰማው?እነሱ ሲጨፍሩ በናንተ የመግቢያ ዘፈን የምን ይሆናል?🙄

  • @holy8976
    @holy8976 Год назад

    እንኳን ደናመጣች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Год назад

    ለምንድን ነው የመስፍኔ ዘፈን በኢንትሮ የተሸፈነው?!?

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 Год назад

    Markos getting puzzled by filfilu

  • @samzhabesha
    @samzhabesha Год назад

    ፍልፍሉ ዝም ብሎ ሚመቸኝ ነገርስ😂

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 Год назад

    ጥላሁን ግን የዛሬ 20 አመት እንደህፃን አጥር ለአጥር ምን ይሰራል? ታሪክ አጣሩ ወይ እድሜ አይዋሽ

  • @YamlaksiraTadese
    @YamlaksiraTadese Год назад +11

    ኧረ ጥሌ አንድ በለኝ ወገን ፍረዱኝ😢

  • @rebka5068
    @rebka5068 Год назад +1

    አሸ ፎጋሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Год назад

    ወላሂበጉጉትየምጠብቀውውድድርነውይመቻችሁየዛሪይለያል

  • @jomanehagos8299
    @jomanehagos8299 Год назад

    Original yet not copied from abroad 🎉

  • @NamesPlanetsEthiopiaTrial
    @NamesPlanetsEthiopiaTrial Год назад

    🚲🚲🚲NO Green

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Год назад +3

    😂😂😂 ይመቻችሁ የአራዳ ልጆች 😂😂😂 እኔ የማያችሁ በየሳምንቱ Monday በ Smart TV ነው views ይገባችሆል 😂😂😂😂

    • @leunama758
      @leunama758 Год назад +1

      እኔ ደሞ በ14 ኢንች ነው

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 6 месяцев назад

    ምርጦች🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤

  • @abelking474
    @abelking474 Год назад +2

    ወይ ካዛብላንካ የድርጅቱን ስያሜውን ለመሰየም ለምን ሞሮኮ አገር ድረስ አስኬዳቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ጠፍቶ ነው
    ነገ ደሞ ራባት (Rabat capital of morocco) ብላቹ ሰይሙ

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ

    ወገን ሂሊኮብተር መታሁ እንጂ መትቼ ጣልኩኮ አላለም።😊

  • @UeUae-c7w
    @UeUae-c7w Год назад +1

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Год назад

    አይ ፍልፍሉ😂😂

  • @dubaidubai-pq3wb
    @dubaidubai-pq3wb Год назад

    😂😂😂😂😂ደስ ይላን

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Год назад

    ይብራለም የዛሬ አያድርገው
    ኤለመንተሪ እያለን እየፎረፍን
    ጠላቤ ነበር የምንሄደው😂😂😂

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Год назад

    Weyi Alex yasikgnale😂😂😂

  • @arditube5698
    @arditube5698 Год назад

    ይብራለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @f3se585
    @f3se585 Год назад

    ምንድነው ዘፈኑ ጭፈራው አይገናኝም

  • @bilisumaterefe8626
    @bilisumaterefe8626 Год назад

    ሙላለም ታደሰ mech nw mitamexuat