Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቦ ደስ ስትሉ ወንጂዬ ሀገሬ መለያችን ጥርሳችን
ye wonji lijoch like like like
የኛ የኢትዮጱያውያን አርቲሰቶች ትችላላች አቦ ይመቻችሁ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ.....በመሳቅ እድሜ በእድሜ ጨመራችሁልኝ ኑሪልን ለገና በዓል ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
ፍልፍሉዬዬዬ እንዴት እኮ እንደምታዝናናኝ
ለእንግዶች ውሃ ነገር ማቅረብ አትርሱ ብዙ ደቂቃዎችን ስለሚያወሩ አሰልቺ እንዳይሆንባቸው በተረፈ በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው ።❤
ደምረኝ ደምሬሃለው ወንድሜ
@@danaethio እሺ
@@tube9874 አመሰግናለው
አዎ ቢኖሪ ቆንጆ ነዌ በጠም አረዥም ሰለሆነ
በናታቹህ ደምሩሩኝ
በአጭር ቃል ምርጦች ናችሁ!
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የኳስ ሜዳ ልጆች በጫወታ አንቻልም እየመራን ነው
ደስ የሚል ፕሮግራም ደስየሚል ጥምረት ቀጥሉበት አንሰለቻችሁም🙏🙏 👏👏
ስለ ኮሜዲያኑ ለየት ያለ አስቂኝ ኮሜዲ አቀራረብ ደስ ብሎኛል," ስለ ፕሮግራሙ ዋሸው አባባል ግን ዋሸው የሚባለው አባባል አንድ ሰው ለሌላ ሰው የውሽት ወሬ ሲያወራ የሰማ ሰው እገሌ እገሌን ዋሸው ይባላል ለግለሰብ ሲሆን ግን የርዕሱ ስያሜ ዋሸሁ ነው ተብሎ መፃፍ ነበረበት ,ማስተካከል ብትጥሩ እላለሁ።
በጣም ነው ያዝናናችሁን እናመሠግናለን በተለይ ፍልፍሉ
ሰላም እዴት ናቹ እውነት እጅክ በጣም አዝናኝ ነው እደዚህ ስቄ አላቅም ምርጥ ነው በዚህ ቀጥሉበት
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት
እናመሰግናለን ያገሪ ልጆች ተጨናንቀን ነበር በሀገራችን ጉዳይዘና ፈታ አደረጋችሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሊም እንሳቅሀዘን የጥፋ ከሀገራችን ሰላም ሁኑልን
አወ የኡነት እስኪ በቃ ይበለን ሀሳብና ጭንቀት ትካዜ ለቅሶ ያርቢ❤
ቃላት ነው ያነሰኝ ለዚህ በጣም አዝናኝ ፕሮግራም በጀመራችሁበት አግባብ ቀጥሉበት በሳቅ ጀምሬ በሳቅ የጨረስኩት እጅግ አዝናኝ ፕሮግራም።
ፈታ ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው በርቱ ሑላችሑንም በጣም ነው የምወዳችሑ አባይ ቲቪ 👌
ዋሸው አይባልም ሲጀመር። ዋሸሁ ነው የሚባለው አማርኛ አስተማሪያችሁ ሕንድ ነበር እንዴ?😂😂😂😂😂
ene erase washehu ende?
@@fatumamustefa2516 ጎበዝ
ዋው ምርጥ ፖሮግሪም ነው በርቱ የኛ ኮመድይን አኮ ትለያላቺሁ
በናታቹህ ደምሩኝ
አሪፍ ፕሮግራም ይቀጥል አባይ ቲቪ ወደ ፊት
እንኳን አደረሳችሁሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ምርጥ ነው በጣም ነው ያዝናናኝ። አስተያየት የምትቀበሉ ከሆነ ግን ባህላችንን ወጋችንን ከመጪው ትውልድ ጋር በማገናዘብ ጨዋነቱን የጠበቀ ሥነምግባርን የተላበሰ ዝግጅት እንዲሆን የድርሻችሁን ተወጡ።
በጣም ምርጥና አዝናኝ መርሐ ግብር ነው። አደራ እንዳታቋርጡት።
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይ አዝናኝ ነው መግቢያው ሙዚቃ አንደኛ😂👍👍በርቱ❤
ኤርትራዊ ነኝ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ደሞ ደስ ይላል
ፈረንጅ ናችሁ እንዴ ያዉ ቅማንት ነሸ ።
Faranjee seyansan nowwww
@@thefitsum3013 ምን ለማለት ፈልገህ ነው ፈረንጅ ናችሁ ስትል??
@@thefitsum3013 ቅማል ይብላህ። ደሞ ቅማንት አረጋቹን ሚገርመው ግን ኤርትራ የትግርኛ ተናጋሪ ብቻ አለመሆኗን የማታውቅ የቅማል ዝርያ ነህ።
@@yesorno7631 ትግርኛ ተናጋሪውማ ያው ቅማንቴ ነው
Dems filfe and tile gentle comedians much respect n love 2 u all
አባይ ተቪ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ።
ወሀ አቅሩቡላቸው ለተናጋራወቺ ጥሩ ፓሮግራም ነው ሳየው የመጀመራያዬ ነው በሩቱ
እሚገርም ምርጥ ፕሮግራም ኸረ ደስ ስትሉ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂ኸረ በጣም ነው የሚያዝናናው
ደስ የሚል ፕሮግራም
ምርጥ ዝግጂት
Filfluን ማየት ብቻ ያስቀኛል!!
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው, እንዴት እንዳዝናናችውን እናመሰግናለን
ደስ ይላል ቀጥሉበት
ሀሊማዪ የኔ ቆንጆ አንቺማ አንድ ቀን በሣቅ እንዳትሞቺ ተጠንቀቂ
በእግዚአብሔር ዋው!! 1ኛ ናችሁ
ይመቻችሁ በጣም ቆንጆ ነው!!!
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው እንወዳችኋለን አንዳንዴ ግሩፑን ብትቀያይሩት የበለጠ ያምራል
ዋው በዚህ ደረጃ ፕሮግራም ይዛችሁ በቻናል መምጣታችሁ ልፋታችሁ ስለሚገባን ክበሩልን እናመሰግናል
በጣም የሚያዝናና ፖሮግራምነው
እንዴት ደስ ትላላቹ እኔም በግምት ተሸውጃለው የህድ ዘር አለብኙ ስትል ምናሉሺ እረታ ሰራሺላቸው ለኛም አና ቀጥሉበት ከጨቀት ከመጥፎ ነገር ከመስማን ሁሌ ትሳቅ ሀገሬ ሰላማቹ ይብዛልን በጣም ደሰ ደሰ የሜል ዝግጂት😍😍😍😍🙏🙏
@@sebletube7412 እሺ ሰብሊ
አትሰለቹም ቆዩልን ፈታ ነዉ ያረጋቹኝ
ወይኔ ፈልፈሎ ያንተ ነው ደስ ምሌኝ
አቦጊዳ በenglishega ነው እንዴ የተማርሽው
Interesting....keep going guys ....bravo!!!!
በጣም ደስ ትላላችሁ
በጣም አሪፍ አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱ
ዘፈኑ ምርጥ ነው መጀወሪያ ላይ ያለው
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይቀጥሉበት
በጣም የሚገርም ነዉ ሁሌ ፍልፍሉ ሲያወራ በሳቅ ነዉ የምቆስለዉ ቦታዉን አግኝቷል በተረፈ ስብስባችሁ እሱም አሪፍ ነዉ ይመቻችሁ
ይለያል ይለያል አባይ ቲቪ ይለያል!!!!!
ዋው ቤት ለቦሳ ብያለሁ በመጀመሪያው እንዲህ ዝግጂቱም ጨዋታውም ከደመቀ እየቆየ ካላቋረጣችሁት ምን እንደሚሆን ማሰብ ነው በጣም ነው የተዝናናሁት እውነት ፍልፍሉ ሁሌም ይኑር እና ደግሞ የሚጠጣ ውሀ ቢኖራችሁ ደስ ይላል ደቂቃው ረጂም ስለሆነ እንዲያነቃቃ በሳቅ ምክንያት ጉሮሮም እንዳይደርቅ ይረዳል በተረፈ አመሰግናችኋለሁ ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ከዚህ የተረገመ ፖለቲካ መራቅ ቀጥሉበት እራስን ነፃ ማድረጉ ሳይሻል አይቀርም❤❤❤
በጣም ደስየሚልና የሚያዝናነው በጣም ነው እያዝናና የሚያሰቅ ነው አብሶ ፉልልው 😂😂😂😂😂
This is called Pure creativity. Wow
Waw Waw ethiopian good job keep going ethiopian we shall we thnkes
ሞቅ አድርጋችሁ ነው የጀመራችሁት ካልተቋረጠ ደስ ይላል በርቱ..ፍልፍሉ የዝገት ጥግ😂😂
ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ከመዳም ጋር ተጣልቸ ከፍቶኝ ነበር አዝናናችሁኝ
ወይኔ በቃ ይሄው በዋሸሁ እንዴ ተለከፍኩ እኮ ይሄው እሱን ብቻ ነው የማየው እስከዛሬ ባለማየቴ ቆጨኝ እየገረብኩ ነው🤣🤣🤣🤣❤❤❤
እደዛሬ ሰቄም አለውቅ በጣም ደረሰ ይላል
ይሄ ከሌላ ጊዜ የተለየ ምርጥ -ሾው የአመቱ-ምርጥ ጨዋታና ቀልድ 🙏😍😂
እናተ የሳቅ ንጉሶች ሰላማቹ ይብዛልን ኑሩልን ሰላማቹ ይብዛ
አንደኛ ነው ዘላቂ ቢሖን
ጭብጨባ አይብዛ ቆንጆ ፕሮግራምነው
የመጀመሪያዬ ነው ሳይ ግን በጣም ይዝናናል በርቱ
😂😂😂ዋው በጣም ነው በሳቅ የገደላችሁኝ 😍😍👍🏽
Zare betam arief new bertu bravo
በኔ ትዕግስት አንድ ሰአት ከ አርባ ደቂቃ ያለማቋረጥ ማየቴን ማመን አልቻልኩም ምርጥ ሾው ነው በርቱ
wowwwww betam des yela batu arif folgeram new
Washehu e de betam aref progeram dess yelale 1 merte telahun Betam yemayemechegn marekos
Amazing coordination . We love you our beloved comedians
Halimayaaaaaaa yna fiker sewdeshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
so many great artists from Kuas-Meda
ወይኔ ስወዳችሁ 😂😂😂😃😃😃😃😃😃የተባረከ ይሁንልሽ ፍልፍሉ💖 😆😆
Amazing show that I have ever seen in my life!!❤❤❤❤❤
በጠም አሪፍ በረቱልን !!!👏👏👏👍👍👍
Wawwww fellflo love you
አቦ ሰላማቺው ይብዛ በጣም ነው ፈታ ያረጋቺሁኝ
wow mariam betam yaznanagn progarm loveeeeeeeeeeeeeee
I love it God bless all ❤
Very entertaining show. Good job!
Bertu Harif DES YILAL !
ደሰ ሰትሉ እኮ ጥሌ በጣም ነው ምወድክ❤❤❤❤
ዋው ደስ የሜል አዝናኝ ፕሮግራም
በጣም ጐበዝ ነው 👏👏👏
Betam desi yemil program new bertu
ፈታ ዘና በቃ ምርጥ ደስ ስትሉ በጣም ዘና አደረጋቹሁኝ ምኑሻ ሀሊማ ኮመዲያን ስወዳቹ ፍልፍሉ እና ምናሉ አሌክስ ተቆጣጥራቹሁታል መድረኩን 😂😂
So nice ideal show. It has too many implications for our country.
የምንግዜ ምረጡች
በጣም ግሩም ሞቅ ደመቅ ያለ ነው 🎉🎉🎉በርቱ ደሞ ህብረታቹ መሰበሰባቹ ያስደስታል አደራ እንደሞቀ አስቀጥሉት በርቱ
ምርጥ ፕሮግራም 👏👏👏
ምርጥ ፕሮግራም😂😂😂😂😂
የምር ሀልማን በጣም ነዉ እምወዳት ለምን እንደሆነ ባላዉቅም
መልካም የገና በአል በሀገርም በውጪም ያላችሁ ይቺን ግዜ ለማየት ያልታደሉ አሉና በቸርነቱ ያደረሰን አምላክ ምስጋና ይድረሰው ለጥምቀቱም በሰላም ያድርሰን
Mechym echi hager dena neger ayiberktlsh blotal yhynnm endatakoretut adera best program nw
ዋውውው ትችላላችሁ ጎሽ ፈታ አደረጋችሁን እናመሰግናለን
you all are very amazing and real funny.Keep on !!!when you are in group makes a lot difference.😂🎉🎉
በጣም ደስ ትላላቹ
ደብሮኚ አምሺቸ ነበር አሁን ደግሞ በሳቅ ሆዴን አመመኚ ደስ ትላላችሁ ወላሂ
ደስ ስትሉ ዘና አደረጋቹኝ(አሌ ስወድክ
ጥሩ ዝግጅት ነበር ትንሽ ቅር የሚለው ገና ተናግረው ሳይጨርሱ ሳቅ እና ጭብጨባው ይበዛል
Best program keep up good job abay Tv 👌
ወይኔ ፍልፍሉ ባለበት ዝምታ አይታሰብም እንወዳቹሀለን በርቱ
እድሜያችሁ ይርዘም
ያዝናናል
Betam dès ylal Egiziabiher yebarkachuw gin fuchetu biqer turu yemesilagnal!
ወይኔ አምላኬ እኔ የፈልፈሎን ብቻ ነው የገረመኝ
Yewishaw zegenenegn
አቦ ደስ ስትሉ ወንጂዬ ሀገሬ መለያችን ጥርሳችን
ye wonji lijoch like like like
የኛ የኢትዮጱያውያን አርቲሰቶች ትችላላች አቦ ይመቻችሁ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ.....በመሳቅ እድሜ በእድሜ ጨመራችሁልኝ ኑሪልን ለገና በዓል ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
ፍልፍሉዬዬዬ እንዴት እኮ እንደምታዝናናኝ
ለእንግዶች ውሃ ነገር ማቅረብ አትርሱ ብዙ ደቂቃዎችን ስለሚያወሩ አሰልቺ እንዳይሆንባቸው በተረፈ በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው ።❤
ደምረኝ ደምሬሃለው ወንድሜ
@@danaethio እሺ
@@tube9874 አመሰግናለው
አዎ ቢኖሪ ቆንጆ ነዌ በጠም አረዥም ሰለሆነ
በናታቹህ ደምሩሩኝ
በአጭር ቃል ምርጦች ናችሁ!
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የኳስ ሜዳ ልጆች በጫወታ አንቻልም እየመራን ነው
ደስ የሚል ፕሮግራም ደስየሚል ጥምረት ቀጥሉበት አንሰለቻችሁም🙏🙏 👏👏
ስለ ኮሜዲያኑ ለየት ያለ አስቂኝ ኮሜዲ አቀራረብ ደስ ብሎኛል," ስለ ፕሮግራሙ ዋሸው አባባል ግን ዋሸው የሚባለው አባባል አንድ ሰው ለሌላ ሰው የውሽት ወሬ ሲያወራ የሰማ ሰው እገሌ እገሌን ዋሸው ይባላል ለግለሰብ ሲሆን ግን የርዕሱ ስያሜ ዋሸሁ ነው ተብሎ መፃፍ
ነበረበት ,ማስተካከል ብትጥሩ እላለሁ።
በጣም ነው ያዝናናችሁን እናመሠግናለን በተለይ ፍልፍሉ
ሰላም እዴት ናቹ እውነት እጅክ በጣም አዝናኝ ነው እደዚህ ስቄ አላቅም ምርጥ ነው በዚህ ቀጥሉበት
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት
እናመሰግናለን ያገሪ ልጆች ተጨናንቀን ነበር በሀገራችን ጉዳይ
ዘና ፈታ አደረጋችሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሊም እንሳቅ
ሀዘን የጥፋ ከሀገራችን ሰላም ሁኑልን
አወ የኡነት እስኪ በቃ ይበለን ሀሳብና ጭንቀት ትካዜ ለቅሶ ያርቢ❤
ቃላት ነው ያነሰኝ ለዚህ በጣም አዝናኝ ፕሮግራም በጀመራችሁበት አግባብ ቀጥሉበት በሳቅ ጀምሬ በሳቅ የጨረስኩት እጅግ አዝናኝ ፕሮግራም።
ፈታ ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው በርቱ ሑላችሑንም በጣም ነው የምወዳችሑ አባይ ቲቪ 👌
ዋሸው አይባልም ሲጀመር። ዋሸሁ ነው የሚባለው አማርኛ አስተማሪያችሁ ሕንድ ነበር እንዴ?😂😂😂😂😂
ene erase washehu ende?
@@fatumamustefa2516 ጎበዝ
ዋው ምርጥ ፖሮግሪም ነው በርቱ የኛ ኮመድይን አኮ ትለያላቺሁ
በናታቹህ ደምሩኝ
አሪፍ ፕሮግራም ይቀጥል አባይ ቲቪ ወደ ፊት
እንኳን አደረሳችሁ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ምርጥ ነው በጣም ነው ያዝናናኝ። አስተያየት የምትቀበሉ ከሆነ ግን ባህላችንን ወጋችንን ከመጪው ትውልድ ጋር በማገናዘብ ጨዋነቱን የጠበቀ ሥነምግባርን የተላበሰ ዝግጅት እንዲሆን የድርሻችሁን ተወጡ።
በጣም ምርጥና አዝናኝ መርሐ ግብር ነው። አደራ እንዳታቋርጡት።
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይ አዝናኝ ነው መግቢያው ሙዚቃ አንደኛ😂👍👍በርቱ❤
ኤርትራዊ ነኝ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ደሞ ደስ ይላል
ፈረንጅ ናችሁ እንዴ ያዉ ቅማንት ነሸ ።
Faranjee seyansan nowwww
@@thefitsum3013 ምን ለማለት ፈልገህ ነው ፈረንጅ ናችሁ ስትል??
@@thefitsum3013 ቅማል ይብላህ። ደሞ ቅማንት አረጋቹን ሚገርመው ግን ኤርትራ የትግርኛ ተናጋሪ ብቻ አለመሆኗን የማታውቅ የቅማል ዝርያ ነህ።
@@yesorno7631 ትግርኛ ተናጋሪውማ ያው ቅማንቴ ነው
Dems filfe and tile gentle comedians much respect n love 2 u all
አባይ ተቪ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ።
ወሀ አቅሩቡላቸው ለተናጋራወቺ ጥሩ ፓሮግራም ነው ሳየው የመጀመራያዬ ነው በሩቱ
እሚገርም ምርጥ ፕሮግራም ኸረ ደስ ስትሉ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂ኸረ በጣም ነው የሚያዝናናው
ደስ የሚል ፕሮግራም
ምርጥ ዝግጂት
Filfluን ማየት ብቻ ያስቀኛል!!
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው, እንዴት እንዳዝናናችውን እናመሰግናለን
ደስ ይላል ቀጥሉበት
ሀሊማዪ የኔ ቆንጆ አንቺማ አንድ ቀን በሣቅ እንዳትሞቺ ተጠንቀቂ
በእግዚአብሔር ዋው!! 1ኛ ናችሁ
ይመቻችሁ በጣም ቆንጆ ነው!!!
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው እንወዳችኋለን አንዳንዴ ግሩፑን ብትቀያይሩት የበለጠ ያምራል
ዋው በዚህ ደረጃ ፕሮግራም ይዛችሁ በቻናል መምጣታችሁ ልፋታችሁ ስለሚገባን ክበሩልን እናመሰግናል
በጣም የሚያዝናና ፖሮግራምነው
እንዴት ደስ ትላላቹ እኔም በግምት ተሸውጃለው የህድ ዘር አለብኙ ስትል ምናሉሺ እረታ ሰራሺላቸው ለኛም አና ቀጥሉበት ከጨቀት ከመጥፎ ነገር ከመስማን ሁሌ ትሳቅ ሀገሬ ሰላማቹ ይብዛልን በጣም ደሰ ደሰ የሜል ዝግጂት😍😍😍😍🙏🙏
በናታቹህ ደምሩኝ
@@sebletube7412 እሺ ሰብሊ
አትሰለቹም ቆዩልን ፈታ ነዉ ያረጋቹኝ
ወይኔ ፈልፈሎ ያንተ ነው ደስ ምሌኝ
አቦጊዳ በenglishega ነው እንዴ የተማርሽው
Interesting....keep going guys ....bravo!!!!
በጣም ደስ ትላላችሁ
በጣም አሪፍ አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱ
ዘፈኑ ምርጥ ነው መጀወሪያ ላይ ያለው
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይቀጥሉበት
በጣም የሚገርም ነዉ ሁሌ ፍልፍሉ ሲያወራ በሳቅ ነዉ የምቆስለዉ ቦታዉን አግኝቷል በተረፈ ስብስባችሁ እሱም አሪፍ ነዉ ይመቻችሁ
ይለያል ይለያል አባይ ቲቪ ይለያል!!!!!
ዋው ቤት ለቦሳ ብያለሁ በመጀመሪያው እንዲህ ዝግጂቱም ጨዋታውም ከደመቀ እየቆየ ካላቋረጣችሁት ምን እንደሚሆን ማሰብ ነው በጣም ነው የተዝናናሁት እውነት ፍልፍሉ ሁሌም ይኑር እና ደግሞ የሚጠጣ ውሀ ቢኖራችሁ ደስ ይላል ደቂቃው ረጂም ስለሆነ እንዲያነቃቃ በሳቅ ምክንያት ጉሮሮም እንዳይደርቅ ይረዳል በተረፈ አመሰግናችኋለሁ ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ከዚህ የተረገመ ፖለቲካ መራቅ ቀጥሉበት እራስን ነፃ ማድረጉ ሳይሻል አይቀርም❤❤❤
በጣም ደስየሚልና የሚያዝናነው በጣም ነው እያዝናና የሚያሰቅ ነው አብሶ ፉልልው 😂😂😂😂😂
This is called Pure creativity. Wow
Waw Waw ethiopian good job keep going ethiopian we shall we thnkes
ሞቅ አድርጋችሁ ነው የጀመራችሁት ካልተቋረጠ ደስ ይላል በርቱ..ፍልፍሉ የዝገት ጥግ😂😂
ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
ከመዳም ጋር ተጣልቸ ከፍቶኝ ነበር
አዝናናችሁኝ
ወይኔ በቃ ይሄው በዋሸሁ እንዴ ተለከፍኩ እኮ ይሄው እሱን ብቻ ነው የማየው እስከዛሬ ባለማየቴ ቆጨኝ እየገረብኩ ነው🤣🤣🤣🤣❤❤❤
እደዛሬ ሰቄም አለውቅ በጣም ደረሰ ይላል
ይሄ ከሌላ ጊዜ የተለየ ምርጥ -ሾው የአመቱ-ምርጥ ጨዋታና ቀልድ 🙏😍😂
እናተ የሳቅ ንጉሶች ሰላማቹ ይብዛልን ኑሩልን ሰላማቹ ይብዛ
አንደኛ ነው ዘላቂ ቢሖን
ጭብጨባ አይብዛ ቆንጆ ፕሮግራምነው
የመጀመሪያዬ ነው ሳይ ግን በጣም ይዝናናል በርቱ
😂😂😂ዋው በጣም ነው በሳቅ የገደላችሁኝ 😍😍👍🏽
Zare betam arief new bertu bravo
በኔ ትዕግስት አንድ ሰአት ከ አርባ ደቂቃ ያለማቋረጥ ማየቴን ማመን አልቻልኩም ምርጥ ሾው ነው በርቱ
wowwwww betam des yela batu arif folgeram new
Washehu e de betam aref progeram dess yelale
1 merte telahun
Betam yemayemechegn marekos
Amazing coordination . We love you our beloved comedians
Halimayaaaaaaa yna fiker sewdeshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
so many great artists from Kuas-Meda
ወይኔ ስወዳችሁ 😂😂😂😃😃😃😃😃😃የተባረከ ይሁንልሽ ፍልፍሉ💖 😆😆
Amazing show that I have ever seen in my life!!❤❤❤❤❤
በጠም አሪፍ በረቱልን !!!👏👏👏👍👍👍
Wawwww fellflo love you
አቦ ሰላማቺው ይብዛ በጣም ነው ፈታ ያረጋቺሁኝ
wow mariam betam yaznanagn progarm loveeeeeeeeeeeeeee
I love it God bless all ❤
Very entertaining show. Good job!
Bertu Harif DES YILAL !
ደሰ ሰትሉ እኮ ጥሌ በጣም ነው ምወድክ❤❤❤❤
ዋው ደስ የሜል አዝናኝ ፕሮግራም
በጣም ጐበዝ ነው 👏👏👏
Betam desi yemil program new bertu
ፈታ ዘና በቃ ምርጥ ደስ ስትሉ በጣም ዘና አደረጋቹሁኝ ምኑሻ ሀሊማ ኮመዲያን ስወዳቹ ፍልፍሉ እና ምናሉ አሌክስ ተቆጣጥራቹሁታል መድረኩን 😂😂
So nice ideal show. It has too many implications for our country.
የምንግዜ ምረጡች
በጣም ግሩም ሞቅ ደመቅ ያለ ነው 🎉🎉🎉በርቱ ደሞ ህብረታቹ መሰበሰባቹ ያስደስታል አደራ እንደሞቀ አስቀጥሉት በርቱ
ምርጥ ፕሮግራም 👏👏👏
ምርጥ ፕሮግራም😂😂😂😂😂
የምር ሀልማን በጣም ነዉ እምወዳት ለምን እንደሆነ ባላዉቅም
መልካም የገና በአል በሀገርም በውጪም ያላችሁ ይቺን ግዜ ለማየት ያልታደሉ አሉና በቸርነቱ ያደረሰን አምላክ ምስጋና ይድረሰው ለጥምቀቱም በሰላም ያድርሰን
Mechym echi hager dena neger ayiberktlsh blotal yhynnm endatakoretut adera best program nw
ዋውውው ትችላላችሁ ጎሽ ፈታ አደረጋችሁን እናመሰግናለን
you all are very amazing and real funny.Keep on !!!when you are in group makes a lot difference.😂🎉🎉
በጣም ደስ ትላላቹ
ደብሮኚ አምሺቸ ነበር አሁን ደግሞ በሳቅ ሆዴን አመመኚ ደስ ትላላችሁ ወላሂ
ደስ ስትሉ ዘና አደረጋቹኝ
(አሌ ስወድክ
ጥሩ ዝግጅት ነበር ትንሽ ቅር የሚለው ገና ተናግረው ሳይጨርሱ ሳቅ እና ጭብጨባው ይበዛል
Best program keep up good job abay Tv 👌
ወይኔ ፍልፍሉ ባለበት ዝምታ አይታሰብም
እንወዳቹሀለን በርቱ
እድሜያችሁ ይርዘም
ያዝናናል
Betam dès ylal Egiziabiher yebarkachuw gin fuchetu biqer turu yemesilagnal!
ወይኔ አምላኬ እኔ የፈልፈሎን ብቻ ነው የገረመኝ
Yewishaw zegenenegn