በሀይማኖቴ ሙስሊም ብሆንም ቤቴ ለሁሉም በአል …የክብር ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ ከ23 አመት በኃላ በህይወት አንድ ከቀረው ልጇ ጋር ተገናኘች | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q 2 года назад +662

    እርግጠኛ ነኝ እኔ ብቻ አይደለሁም ሙስሊም በመሆኗ የተገረምኩ ማንም አስቦት የማያውቀው ይገርማል አዝመራው የኔ ፍልቅልቅ ❤

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 2 года назад +12

      እኔም አላቅም ነበር

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 года назад +61

      ወላሂ እኔም ገና ዛሬ አወኩኝ አላውቅም ነበር ብቻ ምንም ትሁን ምን አላህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አላህ ህዳያም ይስጣት

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 2 года назад +18

      እኔም ለረጅም አመት አቃታለው ሙስሊም መሆኗን ዛሬ ሰማው

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 года назад +19

      እኔ አቃለሁ ግን ታለባበሷ ቀይራእንደሁብየነበር ማሻአላህ አላህቶበትንይወፍቃት

    • @maheltendale
      @maheltendale 2 года назад +4

      እኔም በጣም ነው የምወዳት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት እኔም ዛሬ ነው ሀይማኖቷ ያወኩት ❤❤❤

  • @riimethiopia4661
    @riimethiopia4661 2 года назад +121

    ያረብ እንደ አሊ ቢራ መጨረሻዋን አሳምርላት🤲
    ለኛም አላህ ሂዳያ ይስጠን!

  • @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ
    @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ 2 года назад +23

    ፊት ለፊታችን ለሚመጣው ለታላቁ ለረመዳን ወር ልብሽን በተውበት ከፍቶልሽ አድስ የተወለድሽ ህፃን እዳደርግሽ መልካም ምኞቴን እመኝልሻለሁ አላህየ የተውበት መንገድህን ምራት

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 года назад +199

    ሙስሊም ነኝ🤭በጣም ደስ ይላል ከአሁን በኃላ ያለዉ እድሜሽ እስቲግፍረ አድረገሽ ፀጉረሽን ሸፍነሽ ወደአላህ ተመለሺ ሞት መች እደሚመጣ አይታወቅም እናቴ

    • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
      @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ 2 года назад +6

      ኢሻአላህ ተመልሳእዴማያት ተስፍአለኝ

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 года назад +4

      @@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ ኢንሻአላህ እስካሁን በሀይማኖትዋ መቆየት አላህ ቢወዳት ነዉ እኛም ድአ እናደረግላታለን

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 года назад +2

      ኢንሻአላህ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад +1

      ኢሻአላህ ትመለሳለች እኛ ዱአ እናድርግላት ለናታችን

    • @lemmaeshetu968
      @lemmaeshetu968 2 года назад +1

      @@zaynabaa4034 ፈጣሪ የፈቀደ እለት ትመለሳለች እስከዚያ እናበርታት ከጎኗ እንሁን

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 года назад +106

    11 ልጅ ሙሉ ሞቶባት ቆማ መሄዳዋ ታምር ነው አላህ ያብርታሽ ጠንካራ እናት ነሽ የኔ እናት ሀዘን ከባድ ነው❤

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 года назад +5

      ላይችል አይሰጥ ብርቱ ሴት ደስ እሚለው ክፍተቷን እሚሞሉላት ጓዴኞች የሙያ አጋሮቿ

    • @honey48757
      @honey48757 2 года назад +5

      Ewnet new. Allah Demo Hidaya Yistat bezih Edme Zefen Minm Aytekimatim

    • @andaualemmekonnen1647
      @andaualemmekonnen1647 2 года назад +4

      እውነት ብለሻል የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ሕይወትና ሞት አብረው የሚጓዙ መንታ ማድረጉ ፤ እንዲሁም መፅናናቱም አብሮ መስጠቱ . . . ሌላ ምን ይባላል 😕

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 года назад +1

      በጣም

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      ሙስሊም ናትዴ ጉዴ

  • @tonaworld
    @tonaworld 2 года назад +235

    ማሪቱ የኔ ሸጋ የኔ ንግስት 💚💛❤ በተረፈ በሀይማኖቷ የተነሳ ምንም ከማለታቹ በፊት ማሪቱ ወሎዬ መሆኗን እወቁ ❤ አለቀ ✊

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 года назад +11

      ደጉ የወሎ ሰው ሁለገቡ ህዝብኮነው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 года назад +17

      ሂዲ ባክሽ ዘር ለገብሬ ስጣቸው የትም አልደርስንም ይህ ዘር መቁጥር የደም የጭካኔ አይነት አሳይን ዘር ከሀይማኖት አይበልጥም

    • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
      @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 2 года назад +2

      @@ተሽንፍአለው 👌😘

    • @tonaworld
      @tonaworld 2 года назад +11

      @@ተሽንፍአለው "አይምሮህ የት ሄዶ እንደሚስብ አየህ እራስህን መርምር" እኔ ለማለት የፈለኩት ስለ ወሎ እወቅ ወሎ ማለት ከአክራሪነት እና ከሀይማኖት መነጣጠል አንድነትን ይመርጣል ማሪቱ እናተ እንደምታስቡት አይነት ሙስሊም እንድትሆን ከወሎ ውጪ መወለድ ይኖርባታል ✊✊ ወሎ ❤

    • @abebechmina841
      @abebechmina841 2 года назад

  • @fafi_mehamed
    @fafi_mehamed 2 года назад +129

    አሏህ የተውበቱን በር ይክፈትልሽ

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 года назад +238

    ወሎ ላይ የሀይማኖት ችግር የለብንም
    ወሎዬዎች ፍቅራቸው ያስቀናል ❤

    • @ፎዚያአሰፋ-ዘ5ጘ
      @ፎዚያአሰፋ-ዘ5ጘ 2 года назад +7

      በጣም ፍቅር ነን

    • @eg3549
      @eg3549 2 года назад

      Bertam tasqenalachihu selamachihu yibiza ❤🤲

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 2 года назад +34

      ሰውን ለማስደሰት የአላህ ድንበር መጣስ ምን ይሉታል

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 2 года назад +14

      ሰውን ለማስደሰት የአላህ ድንበር መጣስ ምን ይሉታል

    • @DunyaTube-uu8ic
      @DunyaTube-uu8ic 2 года назад

      ወደኔ ትዩብ ጎራ ብላችሁ ወዳጅ ሁኑኝ

  • @senai974
    @senai974 2 года назад +42

    ዘፈን በቃሸ በቀረዉ እድሜሸ እግዚአብሔር እያመሰገንሸ ለነብሽ እደሪይ ሞት መቼ እንደሚመጣ ስለማናውቅ ሑላችንም ለንሠሓ ያብቃን ☦️💒💚💛❤

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 года назад +1

      በጣም አስተዋይ ኮሜንት ነው ሠኒ👍👍👍❤

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 года назад

      አሜንአሜን አሜን

    • @gujtuu4282
      @gujtuu4282 6 месяцев назад

      አሚን የኔውድ

  • @HhhhHh-nr2ct
    @HhhhHh-nr2ct 2 года назад +66

    እኔ ዱአ አድርግልሻለሁ አላህ በቁርአን ሂፍዝ ይቀይርልሺ ይሄሁሉ ጭብጨባ ለነገው አኼራሺ አይጠቅምሺን የኔቆንጆ ካሁን በሁላ ያለውን እድሜሺን በተውበትና በእቲክፋር የምትጨርሺው አላህ ያድርግልሺ

    • @atxlimoservice9379
      @atxlimoservice9379 2 года назад +2

      አላህ ነው ሂዳያ ሰጪው ዱአ ብቻ አድርግላት መጀመሪያ እራስህ በርታ ለራስህ እርግጠኛ ሁን በተረፈ እንደዚህ እያላችሁ ነው ማህሙድ አህመድን ያራቃችሁት የከፈረው

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 2 года назад

      @@atxlimoservice9379 እውነትህን ነው ደርሶ ፍርደሰ ሰጪ የሆናሉ

    • @ዜድነኝግድየለሿ
      @ዜድነኝግድየለሿ 2 года назад

      ሂድያ ከረበል ዓለሚን ነው አሏህ ሂድያ ይወፍቃት እናታችን ያረብ

  • @asas1800
    @asas1800 2 года назад +60

    አልሓምዱሊላህ ሀይማኖትሸን አልቀየርሸም አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад

      አሚን

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 года назад

      በአላህ ደምሪኝ እህታለም

    • @MT-ii4hl
      @MT-ii4hl 2 года назад

      እንኮን አልቀየረች ደግሞ ለዘፋኝ ምኖ አስደሰተሽ አለባበሶ ዘፈኖ የሙስሊም አለባበስ ይሄ ነው ዘፈኖስ በእናንተ ተቀባይነት አለው እንኮን እዛው ሆነች ጨፋሪና አስጨፋሪ እዛው

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 8 месяцев назад

      @@MT-ii4hl አዎ እናተ የኢትዮጵያ የባህል ልብሥ መልበሥ ለእናተ ሀጥያት ነዉ?

    • @012345678952645
      @012345678952645 7 месяцев назад

      ወሎ የሐይማኖት ችግር የለም አላየህም ሙፍቲን እስላም ክርስቲያኑ የሚወዳቸው የእግዘብሔርን ሰው ።

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    ውድ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ወገኖቼ እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ❤🤲

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 2 года назад +71

    ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤

  • @امحسان-غ7ن
    @امحسان-غ7ن 2 года назад +21

    ያአሏህ አሏህ በመጨረሻው እድሜሽ ሂዲያን ይስጥሽ ሙስሊም ነኝ ስትይ የተሰማኝ ደስታ ያአሏህ በጭራሽ ሙስሊም አትመስለኝም ነበር

  • @አድ
    @አድ 2 года назад +16

    አላህ ሆይ ለማሪቱ ተውበት ወፈቀህ ደስታየን ሙሉ አድርግልኚ

  • @zahara612
    @zahara612 2 года назад +34

    የሠውን ልጂ እንደፈለገ የሚያገለባብጠው አላህ ተውበትን ይወፋቅሽ እናታችን አደጋ ላይ ነሽ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 года назад +283

    ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛላቹ💚💛❤

  • @zed9732
    @zed9732 2 года назад +93

    ሙስሊም ነኝ! ሰፕራይዝ ነዉ የሖኩትኝ ብል ማካበድ አይሖንም!!! አላሕ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ እናት አለም 💝

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +23

    አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እናቴ ሙስሊም እህቶቼ ዱዐ አድርጉላት አላህ ተውበትን እንዲወፍቃት አትሰዳደቡ አትስደቧት ሙዚቃ አብሯት የኖረ ስለሆነ ዱዐ እናድርግላት ያረብ አላህ ይመልስሽ

    • @zebiderasfaw
      @zebiderasfaw 2 года назад +1

      አላህ ሂዲያ ይስጥሺ ከዚህ በሏላ ተዉበት አድርጊ ሞት ሲመጣ አያማክርም እናት አለም

    • @mekyaseyd5721
      @mekyaseyd5721 2 года назад

      ትክክል😥😥😥😥😥ኣላህ ይቅር ይበላት እኛንም ከድህ ኣይነት ኣላህ ይጠብቀን🕌🕌🕌❤😥😥😥😥☝☝

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh 2 года назад +6

    እትዩ ማሪቱ በጣም ነዉ የምወድሽ በአላህ ወደ አላህ ተመለሽ ሞት አይቀር ለሁላችንም አሁን ዘፈን በቃሽ ለጀነት ቤትሽ ወደአላህ ተመለሽ ስወድ

  • @HAMER_1
    @HAMER_1 2 года назад +45

    ይችን ኮሚንት የምታነቡ በመሉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😍😍😍💚💚💛💛♥♥

  • @wendimuterakeng3665
    @wendimuterakeng3665 2 года назад +15

    ታላቋ የኢትዮጵያ ኩራት የሆኑት ክብርት ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሠ እንኳን ወደ እናት ሀገራቸው በሰላም መጡልን🙏🙏 እንድሁም በአለም የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ የተካተቱት አርቲስት አስቴር አወቀም በሰላም ይምጡልን🙏🙏

  • @rosiemitu4543
    @rosiemitu4543 2 года назад +8

    የኔ እናት ማርዋ እድሜሽን ያርዝምልን የኔ ወሎዬ የአነጋገር ዘየዋ እራሱ እንዴት እንደሚያኮራኝ እናቴን የምትመስለኝ ስታወራ ❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 года назад +9

    አብዱ ከበደ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ከእናትህም ጋር ስለተገኘህ

  • @seadayimam1138
    @seadayimam1138 2 года назад +69

    አላህ ሂድያ ይሥጥሽ እናታችን ካሁን በኋላ ተወበት አድርጊ 😥 ለነፍስችን እናሥብላት

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 2 года назад +27

    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ።
    በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንልን!!!
    መልካም በዓል
    ​የአምባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ የኔ ውድ እናት💚💛♥በጣም እኖድሻለን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ::

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 2 года назад +8

    አረ ዘፈን ሀጢአት ነው ይላል ቅዱሱ ቃል
    ስለዚህ አልበም ለማውጣት የጌታ ፈቃድ ይሁን ባትሉ እላለሁ በተረፈ ቆንጆ ድምፅ አላችሁ ማሬ እንካን ለሀገርሽ አበቃሽ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ፈጣሪ ያፅናሽ ረጅም እድሜ ጤና ይስሽ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +22

    ሙስሊም አትመስለኝም ነበር የኔ እናት እሄሁሉ ልጅ ማጣት ከባድ ነው አላህ ያጽናሽ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ

  • @tube3356
    @tube3356 2 года назад +4

    የሙስሊም አርቲስቶች ተወይዘሮ ማሪቱ ተማሩ
    ተሷ የበለጠ ዘፋኝ የለም ግን ሀይማኖቷን አልቀየርችም በጣም ጀግና ጠካራ ሴት ናት አላህ እዲሜ እና ጤና ይስጦሽ አላህ አይቸግርዉም አሁንም ተሙዚቃ አላህ ያዉጣሽ አላህ በቃ ይበልሽ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 года назад +10

    እሪኩም የሚለው ሙዚቃ በስመኣም በጣም ተጫውታዋለች። ድምፇ ያው ነው። ደስ ይላል።
    የማሪቱ ድምፅ ደግሞ ያው የታወቀ ነው፤ ውብ ድምፅ ነው ያላት።💚💛❤

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ

    የሚገርም ነው እኔ እኮ ክርስቲያን ነበር የምትመስለኝ የኔ እናት እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ 💚💛❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 года назад +6

    የኢትዮጰያ ልጅ ያማራልጅ ፈርጥ የዎሎ ዉበት ሁሌም የማይቀየር ድምጽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔዉድ ❤💃

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 2 года назад +13

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት በስው ሀገር ሆኖ ሀዘን መስማት ህመሙ ከባድ ነው ከውስጥ አይወጣም ፅናቱን ይስጥሽ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 года назад +4

    የኔ ውድ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ መሆናችን ነው ደስ የሚለኝ አቤት አለባበስ አንቺ ብቻ ልበሺ ውበትሽ በጣም በጣም እናመሰግናለን ታሪክ የማይረሳው ስራ ነው ለአገር የሰራሽው

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 года назад +5

    ማርየ የኛ ዘንካታ እንወድሻለን የወሎዋ ንግሥት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥሽ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +11

    ማርዋ ለገሰ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል እናት አለምዋ😍😍💐💐💐

  • @meditube9150
    @meditube9150 2 года назад +5

    የኔ ወሎዬ እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ አላህ ይሶብርሽ በሞት ላጣሻቸው ቤተሰቦችሽ የኔ እናት በሰው ሀገር ሁኖ የቤተሰብን ሞት መስማት በጣም ያማል ዘፈኑስ ይቅብሽ የኔ ውርቅዋ

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 года назад +2

    የአምባሰሎዋ ንግስት ማሪቱ እንኩዋን ለሐገርሽ አበቃሽ በጣም ጠንካራ ነሽ የቀረውን እስከ ልጆቹ ይባርክልሽ ለአንቺም ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ፀሐይም በጣም ጥሩ ሰው ናት እንወዳችሁአለን እናከብርአችሁአለን

  • @temuamare8436
    @temuamare8436 2 года назад +53

    አናታችን ሺ አመት ኑሪል እማየ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 года назад

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 2 года назад

      🙏🙏🙏

    • @eg3549
      @eg3549 2 года назад

      Kene lijuwa Amen

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee3952 2 года назад +11

    ያአላሏህ ማማየ አላህ ሂድያ ይስጥሽ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እስከዚ እድሜሽ ያሳለፍሽውን ይቅር ይበልሽ አላህ ተውበትን ይወፍቅሽ ያረብ ጨነቀኝ ወላሂ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад +5

    በጣም ይማገረም ነዉ ማሪቱ መስልም ናት ሆ ይገረምል ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጠሸ አይ ሀገር እናት በተወልዳችሁበት የአሁን ዘመን ልጅ ክፍፍልን ሀገሬ ፍጣሪ ሰላምሸን ይመልስልሸ ❤🙏🙏🙏

    • @lulutube311
      @lulutube311 2 года назад

      እኔም ደነገጥኩ ቲክቶክ ሠምቸ ነው ለማረጋግጥ ካደበቷ እዚህ የመጣሁት አላህ ሂድያ ይስጣት አይ ዱኒያ በዚህ እድሜ ሙዚቃ

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 2 года назад +10

    ማሪቱ ከልጅነቷ ጀመራ ነበር ሙዚቃ የጀመረችው አያቴ አብሮ አደግ ጓደኛዋ ናት ስለሷ ብዙ ትነግረኛለች የአንባሰሏ ንግስት የደሴዋ እመቤት እንኳን ደና መጣሽ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 года назад +27

    ፈጣሪ ሁላችንም እንዲህ በሰላም ለሃገራችን ዙረን ማርፈያችን በሰላም በጤና ከበተሰባችን አገናኝን።የኔ እናት ደስ ብሎናል እንኻንም ለሃገርሽ ሜረኢት በቃሽ💞

    • @ZeraYakob
      @ZeraYakob 2 года назад

      እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ማሪቱ!

  • @zeynebzelelew1288
    @zeynebzelelew1288 2 года назад +15

    አሜሪካን ሃገር የመስጊድ ችግር የለብንም ማሻ አላህ በጣም ብዙ ሙስሊሞች አለን በጣም ብዙ ብዙ ጀመአወች አለን ማሻ አላህ ገና መስጊዱም ሙስሊሙም ይበዛል

    • @yaredyared7496
      @yaredyared7496 2 года назад +2

      ማን ጠየቀክ ስለ መስኪድ ?

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 года назад +1

      tell saudi arabia to help ethiopian christians build their church

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад

      ኢንሻአላህ

    • @najato8808
      @najato8808 2 года назад

      ዉሰጂኝ እስኪ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ አሜሪካ መኖር እፈልጋለሁ

    • @aminaaden2921
      @aminaaden2921 2 года назад

      @@santemedical6802 And Vatican to build 🕌

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 2 года назад +28

    በፍቅርና በሰላም ከነልዩነቶቻችን መኖርን ከወሎዬዎች መማር ነው። ማርዬ የኔ ድምጸ መረዋ ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад +1

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 2 года назад +106

    ገና ዛሬ ሙስሊም መሆኗን ሳቅ የኔ ዘካታ😍😍😍😍😍😍😘

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 года назад +4

      የጉ የወሎ ሰው ሁሉ በጁነው

    • @ውሎአዳርየገጠርውበት
      @ውሎአዳርየገጠርውበት 2 года назад +6

      ሙስሊም ናትዴ ገና ዛሬ ሰማሁ

    • @tube551
      @tube551 2 года назад +2

      ብዙ አመቴ አውቃለሁ

    • @tititube9079
      @tititube9079 2 года назад +4

      ሙስሊም ነች ቤተሰቦቿም ሙስሊም ናቸዉ የትዉልድ ሰፈሯን አቀዋለሁ ሰብስክራይ አርጋችሁ የማሪቱን ሀገር ጎብኙ🥰🙏🙏🙏🙏

    • @zuzubnitmohamde9011
      @zuzubnitmohamde9011 2 года назад +8

      እኔራሱገናዛሬአወኩ አላህ ሂድያይስጥት በዚህእድሜዋ

  • @مشعلالحربي-س1ب
    @مشعلالحربي-س1ب 2 года назад +38

    ሚስኩን ግርም ብሎኛል ሙስሊም መሆኖን አላህ ሂድያ ይስጥሽ የኔ እናት!!

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 2 года назад

      ለራስሽ አስቢ በማ$

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 2 года назад +1

      አሚን. ያረብ !!!

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 года назад +2

      @@tigistmamo7604 ሙሰሊም በሰም ሳይሆን በተግባር ሲገለፅ ነዉ አሁንም አላህ ሂዳያ ይሰጣት ከዘፈን ምንም አታተርፍም ጌታዋን ማሰቆጣት እንጂ የተዉበትን በር አላህ ሳይዘጋብን ወደሱ ያቃርበን

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ

    • @aminaaden2921
      @aminaaden2921 2 года назад +1

      @@reyuyenu340 Amin

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад +5

    ማርዬ የአምባሠሏ ንግስት ለካ ሙሥሊም ነሽ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ❤🙏🙏🙏አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ለሞቱት ልጆችሽ ሺ ያርግልሽ ያለውን ልጅሽን እማ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +116

    ዘሪቱ ሺ አመት ኑሩ ማነው የሚወዳት እንደ እኔ👍👍

  • @allahmdulilahrbintabdu9429
    @allahmdulilahrbintabdu9429 2 года назад +5

    አላህ ቶበትን ይወፍቅሽ ይህ ሁሉ ልጅ ሙቶባት አላህ ላያስችል አይሰጥም ያረቢ አላህ በኢሳለምም ያጽናሽ ዘፈንን በቃሽ ይበልሽ ያረብ አላህ ያግራልሽ የኔ እናት ማርዬ አይዞሽ አድ ልጅ ማጣትም ከባድነው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +45

    የአምባሰሎ ንግስት እንኮን በሰላም በጤና ለሀገርሽ አበቃሽ ❤💕

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 года назад +2

      እንኳን አደረሳችሁ የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች በቻናላችን ታገኛላችሁ

    • @zamzamyasen5099
      @zamzamyasen5099 2 года назад

      ልጃሥ ሙሥሊም ነው ንገሩኝ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 2 года назад +77

    ገድ ሙስሊም ነኝ አላህ ሀቲማሽን ያሣምርልሽ

  • @susutube6227
    @susutube6227 2 года назад +6

    አላህ ሂድያውን ይስጥሽ እናቴ ለዚች ቀሪ እዱኒያ ብለሽ አሁን ወዴ ጌታሽ ተቃረበሽ እሱን መገዛት ነው ያለብሽ በቀሪ እድሜሽ

  • @ዙባይዳአሊ
    @ዙባይዳአሊ 2 года назад +12

    እኔ የመዳም ቅመምነኝ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የኢቶቢያንም ህዝብ በሙሉ አላህ ይጠብቃቸው

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 2 года назад

      ቲሽ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 года назад +3

      አይባልም ለኩም ዲኒኩም ወል የዲ ሰዉን ለማሰደሰት ጌታሸን መክዳት አይጠበቅብሸም የተወለደ ልደት ሚያከብር ጌታ የለም።

    • @ዙባይዳአሊ
      @ዙባይዳአሊ 2 года назад

      @@reyuyenu340 ምነው ቄሮ ምን እሚመለከትህ ነገር አለ ስለኔ እምነት ያልኩት እኔ አተ አላልክ

    • @ዙባይዳአሊ
      @ዙባይዳአሊ 2 года назад

      @@bkhm6433 ክክክ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 года назад +2

      @@ዙባይዳአሊ አላሁ አክበር ምንድነዉ ያልሸዉ?? ቄሮ 😂😂😂😂😂😂😂ሶሪ እኔ ሰዉ ነኝ ሙሰሊም መሰለሸኝ ነበር መምከሬ አሁንም አይባልም ከሰማሸ ሰሚ ካፊር እንዲወድሸ ሙሰሊም እህትሸን መሰደብ ሙናፊቅነት ነዉ እሺ ቢገባሸ ከምንም ነገር በላይ ሰዉ እንዲወደኝ ዲኔን አላሰድብም ።

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    እንኳን በሰላም በጤና ለ ሃገርሽ አበቃሽ ❤🤲 ላያስችል አይሰጥም የኔ እናት በጣም ብርቱ እናት ነሽ ያሉትን ያብዛልሽ በሰላም በጤና ያኖራችሁ ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад

    ማርዬ... እንኩዋን ደስ አለሽ... እንኩዋን ለዝች ቀን በ ከይር አደረስሽ... የፈስስን ውሀ መሬት ይመጠዋል እንጂ አናፍስውም... ያንቺ ህመም.. የሄም ህመም ነው.. ሀዘን... ልብ ይስብራል.. ያውም በስደት
    ዋናው ይቺን ቀን
    ማየትሽ... ይሄምያልፋል
    ለሁሉም... ቀን አለው
    የማይነጋ ለሊት
    የማያልፍ ቀን የለም
    ማራዋ.. ሆድ ይፍጀው አቦ
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😘

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 2 года назад +32

    ኦ ማርዬ ሙስሊም እንደሆነች አላውቅም ነበር የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ 2 года назад +7

    የሀገሬ ልጅ ወሎየዋ ውቧ እናታችን ወሎየ ከመሆንሺ በላይ ሙስሊም ነኝ ስትይ በጣም ደስ አለኝ እንደኔ ተውበት አድርገሺ ቀሪውን እድሜሺን ዘደፈጣሪሺ ወደኢስልምናሺ ተመልሰሺ. ወደአላህ ብከጂ ተመኘሁልሺ

  • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
    @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 года назад +28

    አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እናታችን ዱኒያ ጠፊ ነች በቃ ተዉበት አድርጊ እናታችን በቃ በቃ ሙስሊም መሆንሽን ገና ዛሬ ሰማሁ ወላሂ ግን ይብቃ ሰዉ እንደመሆናችን ሞት አለበን እስከዛሬም መቆየትሽ እ በቃ በቃ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 2 года назад

      ለሁሉም ጊዜ አለው የኔ እህት ስው ስላለ ሳይሆን እሱ መንገዱን ያሳያት እንደ አርስቲስ አሊ ቢራ

    • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
      @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 года назад

      @@eyarslaewarkneh4548 ሳህ አላህ ይምራት በቃ ይበላት መንገዱን ይመራት

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ

    • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
      @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 года назад

      @@kamilawollo7528 እሺ አብሽሪ እማ አደርግሻለሁ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +43

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እናንተ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራም ሆነ ለሀገር ለቤተሰብ መሰረቶች ናችሁና🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 года назад

      በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад +1

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

  • @ሱሱነኝከወሎቦረና
    @ሱሱነኝከወሎቦረና 2 года назад +15

    የወሎዋ ንግስት እንኳን በስላም ለሀገርሺ አበቃሺ😘🇪🇹😘

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ

  • @shambelakele3437
    @shambelakele3437 2 года назад +6

    ሺ አመት ኑሪልን

  • @aglanzeyad6542
    @aglanzeyad6542 2 года назад +138

    ሙሰሊም መሆኖ ደሰ ገርሞኛል አላህ ሂድያ ይሰጥሸ

    • @sadahalhabse3256
      @sadahalhabse3256 2 года назад +14

      ወላሂ እኔም በጣም ገርሞኛል አኡዙ ቢላሂ ያረብ መጨርሻየን አሳምርልኝ

    • @nebuwan8681
      @nebuwan8681 2 года назад

      Eko

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 года назад

      በአላህ ደምሩኝ እህቶቸ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 2 года назад +3

      እኔ ራሱ በጣም ገረመኚ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 2 года назад +5

      ቅቅቅቅቅ ምንዋ ጋ ነው ሙስሊምነቷ ረቢ ሂድያ ይስጣት በስ እንጅ ሙስሊም አትባልም

  • @wengaleamaha3751
    @wengaleamaha3751 2 года назад +5

    በጣም ነው የገረመኘ ሙስሊም መሆኗን ዛሬ ገና ነው ያወኩት ፊታውራሪ አመዴም ሙስሊም መሆናቸው ያወኩት ያረፉለት ነው ይሔ ነው ኢትዪጵያዊነት እንደናንተ ያለውን ያብዛልን 😘🥰❤🇪🇹

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 года назад +10

    የኔ ንግስት እንኳን ለሀገርሺ በቃሺ በሠውሀገር እንኳን ሀዘን ደስታእራሱአይቻለም አይዞችሁ እርጀምእድሜና ጤና ይስጥሺ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is 9 месяцев назад

    አላህ ሂዳያውን ይስጥሽ የኔ እናት ተውበት አድርጊ ዘፈን ይብቃሽ የጌታችን እዝነት ሰፊነውና ምህረቱን ጠይቂ እኔም አላህ ልብሽን እድመራው ምኞቴነው. በመቀጠልም እንኳንም. ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 2 года назад +3

    ማሪቱ ለገሰ የአምባሰሏ ንግስት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛ ወሎየዎች ሙስሊም ክርስቲያን በፍቅር ነው ተከባብረን የምንኖረው

  • @mohammedyasin4673
    @mohammedyasin4673 2 года назад +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ ስትል ወላሂ በጣም ደስ ነው ያለኝ አላህ ይጠብቅሽ 🙏ነገር ግን አንዳንድ ወንድሞቼ አለባበስ በማየት ብቻ የሚሰጡት አስተያየት አልተመቸኝም? ካሳለፈችው ሒወት ከኖረችበት አለም እስልምናዋን ይዛ መቆየቷ በእራሱ የአላህ ባርያ እና ወዳጁ መሆኗን ነው ያሳየኝ እምነት ከውስጥ እንጂ ከላይ አይደለም እነአጅሬ አሉ አይደል ከላይ መስለው ሲቀርቦቸው ውስጣቸው 👹 የሆኑ! በመጨረሻም እደ ሸሪዓዉ አህካም መመራት ግዴታ ነው ይህንንም አውቃለወ ነገር ግን ለእኔ ማሪቱ ጀግናናት👍 ዋናውነገር ካቲማ ሲያምር ነው ማሪቱእዬ አላህ በእስልምና እረጅም እድሜ ስጥቶሽ መጨረሻሽንም በሸአዳ ያርግልሽ🙏🕋

    • @seadaseid2984
      @seadaseid2984 2 года назад

      ወላሂ ኮመንት እያየሁ ስድብ ብቻ ለምን ይሆን የኛ ልጆች በሄዱበት ስድብ ውይይይ

    • @lifeishard9951
      @lifeishard9951 2 года назад

      ​@@seadaseid2984 የተሳደበ የለም አላህ ህዳያ ይስጥሽ ማለት ስድብ ሆነ እንዴ?🙄

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    የወሎዋ ንግስት ሺ አመት ኑሪልን

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ

  • @addiskassahun2309
    @addiskassahun2309 2 года назад +1

    በጣም በጣም በጣም በጣም በጥም በጣም አረ ማሪቱ ሀገርሽ በመግባቱ በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል በጣም

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 2 года назад +34

    ሙስሊም ናት አጃኢብ አላህ ተውበትን ይወፍቅሽ ለሁላችንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው
    ተውበት ያድርጉ እማማ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +4

      አንቺ አድርጊ መጀመሪያ ጭንቅላትሽ ላይ ጨርቅ ስላረግሽ ጻድቅ ነሽ ማለት አይደልም እኮ ክክክክክ

    • @rim1060
      @rim1060 2 года назад

      Sawi yafalgawin gaymanote makatal mabtu nawi. Mini agavashi

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 2 года назад

      @@eshetubeyene9557 አኑቾ ሞን አነደደሽ ሆጀበ ኡኩ በመፅሀፍ ቅዱስሞ ተዙወል መፅሐፍ ቅዱስሞ ሱት ልጅ ተሸፈፉን ትልበስ ይለል ግን እኑቱ ረቆት ትህደሉቾ እየሱስ በመፁፉ ቅዱስሞ በቁረሄንሞ ነብይነወ ግን እነቱ አንድ አብን ክደቾ ስወለድሞ ወንድ ልጅ ተብሉ የተወለደዎን እየሱስን አመለክ ብለቾ ተመልከለቾ በመፅሀፍ ቅዱስ ዎስጥ አበዘኙ አድስ ክደን ዎስጥሞ በሉለሞ ብዙ ወንግሉቸ ዎስጥ ነብይ ነኙ ተልኩወሉኝ እየለ ይነገራል እየሱስ እነቱ ግን አይዱለሞ አመለክነ ብለቸ እየሱስን ተመለከለቾ የተሰሰትሽ ነሽ መቸሞ እወነትን ስለመትወዱነወ እንጀ ለእስልምና የለቾ ጥለቾ ነወ እደዘ የቀጠቀጠሽ

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo 2 года назад +2

    አይገርምም እኔ ሙስሊም መሆኖን ዛሬ ሰማሁ እኔ አላቅም ነበር ግን ዘፈኑ ቢበቃሽ ባይ ነኝ ፈጣሪሽን አመስግን ማርየ እናቴ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 года назад +9

    Very good quotation she is more than strong for a mother who lost that much children standing and singing

  • @susumohammed9985
    @susumohammed9985 2 года назад +1

    ሱበሀነ አላህ ውስጤ ይጠራጠር ነበር ብዙ ቀሚሶቿ መስቀል የላቸውም ነበር ሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ማርየም ሂዳያ ይስጥሽ ይስጠን ከአፊያ ጋር

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 года назад +58

    ሙስልምነኝ ስትል እደተ ደስ እደለኝ አልሀምድልላህ አላህ ህድያ ይስጥሽ ያርብ

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 2 года назад +1

      ከምር እኔም ዴስ አለኝ ሀይማነቷን አለመቀየሯ

    • @sdfggsdfg357
      @sdfggsdfg357 2 года назад

      አሚን ያረብ

    • @paulton1234
      @paulton1234 2 года назад +3

      ዛሬ ደሴ ስትገባ መስቀል ያለው ቀሚስ ለብሳ ነበር።

    • @gdhdgssgs2772
      @gdhdgssgs2772 2 года назад +2

      @@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ወላህ ዜሬ ኤፍብላይ ኮቻ ስተገባ መስቀል ያለው ቀምስ ለብሳ ሳይ እደት እደደነገጥኩኝ አሁን ነብሴ ተመለስች ድአ እናድርግላት ቶበት እደወፍቅት ያርብ እዳል ብራ

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 года назад

      እንኳን አደረሳችሁ የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች በቻናላችን ታገኛላችሁ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 года назад +1

    ማርዬ ድምፀ መረዋ ደርባቢት የወሎ አድባ በጣም በጣም ነው የምንወድሽ
    መስቀል ያላቸው የሀገር ልብስና መስቀል እያሰረች እድሜ ልኳን ስትዘፍን ነው የምናውቃት ጭራሽ ሙስሊም መሆኗን አናውቅም ሀገሬ ወሎ ሰውን በሰውነቱ ያከብራል እንጂ የሐይማኖት ልዩነት የለም

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад +40

    የአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼🌷

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት 2 года назад +1

    ማሻአላህ ማማየ እንኳን በሰላም ለሐገርሽ አበቃሽ ከእንግድህ ይበቃሻል ማማዬዬዬ ወደአላህ ተመለሽ እና ከአላህ ጋር ያለሽን አቀባበል ለማስተካከል ሞክሪ ሁላችንንም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ🤲
    በተረፈ አላህ ሐገራችንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ያድርግልን ያረብ🤲

  • @ሔኖስዲዛይን
    @ሔኖስዲዛይን 2 года назад +4

    ማሩቱዬ የወሎ አድባር እናታችን እድሜ ይስጥልን

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 года назад +1

    አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ለዱኒያዊ እውቅና ብለሽ አሏህ በማይወደው ሥራ ላይ አትገኚ ተውበት አድርጊ አሏህ ከወንጀል ተፀፅተው ተመላሾችን ይወዳል እና ሳይመሽብሽ ተውበትን አሏህ ይወፍቅሽ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 2 года назад +7

    እረ እናታችን አላህ ኸድያ ይስጠወት ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @BELA18113
    @BELA18113 2 года назад +28

    ከቴዲ አፍሮ ጋ አብረው የቅንብር ስራ ቢሰሩ እንዴት ደስ ይል ነበር ብርቅዬ አርቲስት ነች

    • @mahiwoloyewa6528
      @mahiwoloyewa6528 2 года назад

      ባላፈ ተጠይቃ እንደሚሰሩ አውርታለች ቴዲ እሽብሏል🙏

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 2 года назад +8

    በሰደት ያላችሁ እቶቸ በሰላም ላገራችን ያብቃን በዱአ አንረሣሣ በሰው አገረ ከመቅረት ይሠውረን 👏👏👏👏

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 2 года назад +3

    ማርዬ የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ!

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 2 года назад +23

    አላህ ህድያ ይስጥሽ

  • @habramu3693
    @habramu3693 2 года назад +8

    እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት

  • @abdureamanaman6648
    @abdureamanaman6648 2 года назад +14

    አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራሽ የአላህ የተውበት በር ሁሌም ክፍትነው ቶብቺ ይብቃሽ

    • @fatumaabderehman6791
      @fatumaabderehman6791 2 года назад

      መርቷት እማ ሙስሊም ነኝ አለች እምነቷን አልከደች ዘፈን ነው የዘፈነችው ያ ሊላ ነው ዋናው እምነቷን አልካደችም የማይባል አትበሉ

    • @abdureamanaman6648
      @abdureamanaman6648 2 года назад +1

      @@fatumaabderehman6791 ዘፈን ይፈቀዳል እያልሽ ነው ትክክለኛውን መገድ ብታቅ ዘፈን በዚህ እድሜዋ ባልዘፈነች ነው ሙስልም ነኝ ማለቷ ብቻ በቂነው እያልሽ ? ነው ከከከከ

  • @HalimaTube
    @HalimaTube 2 года назад +1

    ሱብሀን አላህ ይገርማል ወላሂ ገርሞኛል አላህ ሂድያ ይስጠወት እናታችን

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 2 года назад +30

    የኔ ንግስት ድምፀ መርዋዋ እዳች አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ💒💒💒💒💒💒🕌🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 года назад

      በማሪያም ደምሪኝ እህቴዋ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +3

      @@sebletube7412 በማርያም ስላልሽ ግን ማንም ቢለኝ አላልፍም በርቺ

    • @yaasminmaxamuud4314
      @yaasminmaxamuud4314 2 года назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад

      @@kamilawollo7528 እሺ

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 2 года назад +1

    እዳሜ ከጤና ይስጥሽ ደርባባ ሴት ወይዘሮ አቤት ድምፅ🥰 የኔ ውማርያምን ሀዘንሽን ሳይ ልቤ ተነካ አይዞሽ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад +7

    አላህ ቶበትን ወፍቆሽ በሂጃብሽ ተውበሽ ከዘፈን ወጠሽ ለማየት ያብቃን ያረብ የእኛንም መጨረሻ ያሳምረው

  • @medijohn7480
    @medijohn7480 2 года назад

    የኔ እናት እግዚሐብሔር ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥሽ:: እዉነትም ንግስት

  • @lewiaman
    @lewiaman 2 года назад +10

    ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 2 года назад +8

    ሙስሊም ነሽደ ገና ስስማ🤔 አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ማማ

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 2 года назад +1

    ማርዬ የኔ ደርባባ ሴት ወይዘሮ ስታምሪ😍 እንኳን ደህና መጣሽ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🙏🙏❤

  • @Muledoyo
    @Muledoyo 2 года назад +19

    እንወድሻለን ማሬዋ እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥሽ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 года назад

      በናትሺ ደምሪኝ ዉዴ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +1

    አይገርምም ሙስሊም አትመስልም ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ማሪቱ ብሎ ሙስሊም 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯👍❗️❗️❗️

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 года назад +57

    ኢትዮጵያ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ የሚኖርባት ሀገር ናት እኛ የምንባላው በሶሻል ሚዲያ ብቻ ነው ክርስቲያን ጓዴኞች ውድድ🇪🇹💐🌹

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 года назад +5

      ተባረኪልን የኔ ውድ 💞
      እኛም እንወድሻለን 🙏🙏

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 года назад

      @@gajsbbsjsnnajvsnana2134 🙏😘

    • @maheltendale
      @maheltendale 2 года назад +5

      የኔ ውድ እኛም እንወዳችኋለን❤❤❤😍😍😍😍

    • @eg3549
      @eg3549 2 года назад +2

      Esum eko awqew le poletika yemiyagacun tenkolegnoch silalu new. Fetari yalshifachew

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 2 года назад +3

      ትክክል እኛ አንጨካክንም

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆንሸ ደስብሎኛል ያረብ አላህ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብብብ

    • @sartt1717
      @sartt1717 2 года назад

      ምናነውደስየሚልሽ እስልምና በተግባር እጅ በስም አይገለፀም

  • @Woman544
    @Woman544 2 года назад +3

    በጣም ነው የገረመኝ ሙስሊም መሆኗን ስሰማ፣ግንኮ እኛ ወለየዎች ፍቅር ነን ልዩነታችንን አምነን በፍቅር ከሁሉም ጋር እንኖራለን