#መንግስት_የሚያስተዳድረው_አስገራሚው_ፀበል_
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia
#memhrpawlos #abune #bolemedhanialem #kalawadi #yemankiyadewel #negashbedada #mihreteabassefa #wanzayh
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅነው ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላላም ትኑር 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Lo
9Kl
ያቀረብክልን መረጃ እጅግ ጠቃሚ ነው። እኛ ያልተጠቀምንባቸው ብዙ በረከቶች እንዳሉን አሳይቶኛል። ይህንን ግንባታ ሰርቶ ህሙማኑ እንዲገለገሉበት በማድረጉ እልም ሊመሰገን ይገባል። አንተም ተባረክ። ግን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይህንን ቅዱስ ቦታ ለምን እንዳላስተዳደረችው፣ አልማስ ግንባታውን አጠናቆ ማስተዳደሩን ለቤተክርስቲያን እንዳላስረከበው ጠይቀህ ብታስረዳን ይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበር እላለሁ።
እግዚአብሔር አመስግኑ
ስራ ሁሉ ድንቅ ነው በሉ ❤️
ኢትዩጵያ ሀገር ስላምሽ ይብዛ
በጣም ተአምር ነው: እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል: እፁብ ድንቅ:: አበት እንዴት ነው የታደልነው:: ይህንን መታደል ብናውቀውማ ?
እግዚአብሔር ይመስገን
" እግዚአብሔር ን አመስግኑ ስራህግሩም ድንቅ ነው በሉ (፪)" ፈጣሪ ምንይሳነዋል ለሁም ጤናውን ስጠው ።
ለምን መንግሥት ለቤተክርስቲያን አይስጣትም ቤተክርስቲያንስ ለምን አጠይቅም ወይም (አትገዛውም)።
@@ruterute3445 ቤተሰብ ይሁኑ
ተዋህዶ ለዘላላም ትኑር 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
አሜንአሜን 🙏🥰🥰
@@welansaali674 ደምሩኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል ሁሌም ድንቅና እፁብ ነው የአምላክ ስራ ቦታውን ይዞታውን ለኦርቶዶክስ ቢሰጣት እንዴት ድንቅ ነበር እግዚአብሔር ይችላል ተስፋ እናረጋን የሰጠናል ብዬ
❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ኢትዮጵያን ይጠብቅልን፡፡
የኔ ጀግና በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ በርታልን
ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን።የእግዛብሄርስራድቅነው።🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ይሄን ውብ የሆነ ቦታ ስላሳየህን።
በጣም የሚገርም ቦታ ነው ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አገራችንና ሃይማኖታችን ይጠብቅልን አንተም በርታልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር
እግዚአብሔር አምላክ ይመመስገገን በቤተክርስቲያን ይተዳደር
እናመሰግናለን ነጋሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን መፈወሻ ሰጠን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ነጋሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ያገልግሉት ዘመንህን ይባርክልህ
የይርጋለም አማኑኤ ፍልውሀ ፀበልም የወዶገነትም እዲሁ በመንግሥት ነው የሚተዳደረው ቤተክርስቲያን ብታስብበት ጥሩነው ጸበል ባይሆን ኑሮ አጋንት አይጮሁም ነበር
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ይህን የሰጠን አምላክ ይመሰገን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንአሜን
እግዛብሄር ይጠመሰገነይሁን
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጅ እንዴት አለህ፣ የዛሬ አራት አመት እናቴን እና ወንድሜን ይዤ ለ ሰባት ቀን ተቀምጬ ፀበሉን ተጠምቀን፣ ከተራን የቅዱስ እስጢፋኝኖስን ታቦተ ህጉ ወደ ምድር ያው ሸኝተናል፣ እናም አንተ እንዳልከው በተፈጥሮ ተደንቄ ባለው ነገር አዝኜ ተመልሻለው ፣እግዚአብሔር ቢፈቅድ ዳግም እሄዳለው ፣ ውድ ወንድማችን ይህን የመሰለ በተፈጥሮ የተዋበ ቦታ ስላስጎበኘኸን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እስጥልን።
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እውነቱ ለመናገር ኦርቶዶክስ ጠንክሮ ቤተክርስቲያን ሰርቶ ማስከበር አለበት ምክንያቱም ፀበል ያላት ኦርቶዶክስ ብቻ ናት በስጋ ለመዳን የትም ፀበል ላላመኑት አትከለክልም ቦታው ስውራን ሊኖሩበት ይችላል
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚያብሔር ይመስገን!!! እግዚያብሔር ይባርክህ ማህበር ሚዲያ
ደግሞኮ የሚገርመዉ መንግሥት ነኘ ባዩ ገንዘቡን እየሰበሰበ መንገዱንና አካባቢወን እንኳ ለመኪና ለፀበልተኛዉ የሚመች መንገድ እንኳን አሥተካክሎ አልሰራም በጣም ያሳዝናል
ኢትዮጵያ የዓለም መዳኛ
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ በርታ
Amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው
ሰላም ጤና ይስጥልን እኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ልጆች እፁብ ድቅ ድቅ ቦታ አለ እስኪ በርሚል ገወርጊስ የቱጋነው ሰሞኑን ስለምገባ መሄድ እፈልጋለው እናቴን ይዝ ይሄንንም ግልፅ አርጉልን ቦታው የጋይት ቅርባችን ነው ከጋይት ምን ያህል ይርቃል ወገኖቸ
egezabaher.yemsegen.🙏🙏🙏🙏🙏
Cheru madhlanyalem kibir lantem yhun amen yamenena yetesebele yidnal
ወንድማችን የምታቀርባቸው መርሃግብሮች በጠቅላላ ይበል የሚያስብል ነው በርታ ጎበዝ።
AmenAmenAmen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያገነትናትስላሳየህንእግዛብሄርይስጥልን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ድክመታችንን ህመማችንን ስለሚያቅ በፅበሉም በእምነቱም ይፈውስናል ስራው እፁብ ድንቅ ነው
በጣም ነው የሚያምረው በቤተክርስቲያን ስር ቢያዝ የበለጠ መንፈስ ቅዱስ ሲረብበት መንፈስ ን ያድሳል ። ግር የሚለው መንግስት በቤተክርስቲያን አባቶች እያስጠመቀ በጎን ደግሞ እንዲረክስ ይፈልጋል። ወይ ማመን ወይ አለማመን። ክህነት ያለው አጥማቂ ካጠመቀ የቤተክርስቲያን ነው።
ዋንዛዬማ ፀበል ነውኮ ከ15 አመት በፊት ዋንዛዬ ፀበል እናቴና አክስቶቼ ተጠምቀው መጥተዋል በስም አውቀዋለሁ ከታች አርማጭሆ
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ፣የሚገርም ቦታ ነው ለሁሉም እንደእምነቱ ይሁን ።
😍😍😍😍👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🏻🤲🏻
ፍትህ በኦለጋ እየተገደሉ ላሉት ንፁሀን የአማራ ህዝቦች
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አምላኬ ሆይ በተዋዶ እምነቱስጥ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሀለው
@@saradaniel803 አሜን ደምሩኝ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነጋሽ
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንን ባርካት ቀድሳት 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ግርማን ስንት ስትሉ የእኛው አባቶች እግዚአብሔር አምላክ ማንም ምንም አያግደውም እና ህዝቡን እራሱ በራሱ ያጠምቅ ይፈውስ ጀመር ለቤተክርስቲያን ህግ ቆመናል (እንቆረቆራለን) የምትሉ ከሳሾች የት አላችሁ? መንግስት ጸበልን ሲያስተዳድር ? እነ ቀሲስ ሳሙኤል እነ መምህር ዘመድኩን እነ ዲያቆን ዮርዳኖስ እና ማህበረ ቅዱሳን ? የት ናችሁ? ለምን አትቃወሙም አምላካችን ለማዳን የእናንተ ፈቃድ አያስፈልገውም የእናንተ አድማ እና ስም ማጥፋት ገና ብዙ መሰናክል በእራሳችሁ ላይ ያመጣል መምህር ግርማን ፈውስን አደረጉ ብላችሁ አገልግሎታቸውን ለማገድ እና ለማሳገድ ያልቆፈራችሁት ጉርጓድ የለም አያችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከላይ የተፈቀደውን ማንም በምንም መልኩ ማገድም ሆነ ማሳገድ አይችልም ልቦና ይስጣችሁ።
ግዜውን ጠብቆ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትቆጣጠረዋለች በእርግጠኝነት
እናመሠግናለን
መታደል ነው እኔም ለደጁ ያብቃኝ
ለምን እድሜ ባለጸጋ ሰዎችን ከአካባቢው ፈልገህ ታሪኩን አትመረረምርም ? ይህ ቦታ ግድም ወይንም ቤተክርስቲያን የነበረና በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ተጠብቆ የኖሩ ይመስለኛል። በቸርነቱ ገልጾ ያስከብርልን።
የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መንግስት የሚለውን ቀይርው
የመጠመቂያ ቦታ አያያዙ በጣም ደስ ይላል መንገድ ግን የት ም ቦታ ቢሆን በደንብ መሰራት አለበት
yet newu
አይዞህ ወንድማችን
🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤
የክልሉ ሃገረ ስብከት መንግስትን አነጋግሮ አልተሳካ ከሆነ እንደገና ቢሞከር፣ ለሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና።
Legzabher mnysanewal kbr msgana ygbaw
ተዋህዶ ለዘላላም ትኑር
ፀበል እንዴት ነው የመንግሰት ሊሆን የሚችለው?ያሳዝናል ለዛውም አማራ ክልል ክርስቲያን ከበዛበት በሌሎቹ ለምን የጎዱናል ብለን እንዴትስ እናዝናለን ታዳ?
yihinen tsebel enem awukewalehu botaw ejige betam gerami new tsebelum fewash new tadiya bemengiste metedaderu gin aligebagnim ke 60 belaye yemignita aligawoch alu bewusitachew degimo 130 aligawoch alu betam zemenawi hotel alew musilimum kiristiyanum hulum begara ekul yifewosubetal.
ከኦርቶዶክስ ሌላ በፀበል የሚያምን የለም የኦርቶዶክስ ነው ።
ወንድሜ ዕድሜህን ያርዝመዉዉ
ኧረ ስውራን አባቶች ይኖራሉ እኮ አለማዋቃችን ነው ቤተክርስቴያን መስራት አለበት እባካችሁ ተረባረቡ ይገርማል
ለባለቤቱ ለኦርቶዶክስ ተወህዶ መመለስ አለበት ስላሳየኽን እናመሰግናለን
እስቲ ረጋበይ ሆ
በቅድሚያ ስላሳየከን እናመሰግናለን ግን ይህ ቦታ ለባለቤቱ ነው መመለስ ያለበት የኦርቶዶክስ ነው
የትአገርነው ቦታውን አሣቁኝ
ውይ ቦታ !ለገዳም የሚሆን ነው። አይደለም በአካል በቪዲዮ የሆነ መንፈስን ...
ይህንን ቦታ ቅድስት ቤተክርስቲያን የራሷ ለማድረግ መጠየቅ አለባት የክልሉን መንግስት ወንድማችን እንዳለው መቀደስ መታጠን የሰአታት ፀሎት ቢጨመርበት ፈዋሽነቱ ይረጋገጣል
ኦርቶዶክሶች እርዱ እንርዳ በየአላችሁበት ሀገር ይ
Egzaber amilake lazi bota yabekagni yeniseha kaba yalabesagni badalen atsaten ekirbelagni
ስለ ዮናታን ያልተገባ ንግግሮች ጉዳዩ በህግ እንዲታይ በሚዲያችሁ በእባካችሁ ጩሁልን
Dink fewash tsebel yalebetin bota endet Alma befilwiha litekembet yasbal enas endet bebetekirstyan sir alhonem ?
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግን ለምን ከማዶ ያለውን ታምረኛውንንና በነፃ እሚፈውሰውን የቅዱስ ሚካኤል እና የአቡነሀሪያንም የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስን ፀበል አላስጎበኘህንም ???
Zefen new zimare 🥱
🤐🤐🤐🤐
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ብትችል ስለ ቦታው የተሻለ ማብራሪያ ከአባቶች መጠየቅ ነበረብህ ምክንያቱም ከዋንዛየ ፀበል ጊቢ ውጭ የቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን አለ እኔ እንደሰማሁት ሻወር ብለው የሚጠቀሙበት የኪዳነ ምህረት ጸበል ነው ዋናው መጠመቂያ ደግሞ የቅዱስ ቂርቆስ ጸበል ነው ጸበሉ ሙቀቱ የሚጨምረው መዝሙር ሲዘመር እልል ተብሎ ፈታሪ ሲመሰገን ነው ይሄንን አይተሃል አ? ብዙ ቦታ አይተህ ከሆነ ደግሞ የቅዱስ ቂርቆስ ጸበል ፍል ነው ስለዚህ ዝም ተብሎ ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ቂርቆስ ጸበል ነው አይባልም የኖረ ነበረ ስለሆነ ነው እንጅ!! ስለዚህ ባለቤቱ እሱ ነው ፍርዱም የሱ
የሚከለክል የማይከለከል ነገር ምን ያስፈልጋል ?
Yihan sebel bete kirstyan meserat alebet .......... endatim bilo bete kirstyan meserat alebet yiha ye embetachin sebel new
Lmen mgset yazew ykirkoes tsbel new Eko tsyaki align
አልገባኝም እኔ የገባው ካለ ያስረዳኝ እውን፡እንዲህ አይነት ጸበል አለ? ????????
ቨጣም ጥሩ ውሓ ነው አይባለም:: ድንቀ ፀበል ወይም ድንቅ ፀበል ነው የሚባለው:: ለማንኛውም እግዚአቤር ይመስገን:: መንግስት ስለሚያስተዳድረው ነው በጣም ንፁሕ ቦታ የሆነው?::
ኢትዬጵያ እኮ ሁሉም ቦታ ጸበል ኖው ሶው እምቢ ብሎ ንስሐ መግባት ወ/ማቴ 8፥4 አባቶች ንገር ብሎ የሚያዘን ኢየሱስ ክርስቶስ እምቢ ስንሎው መናፍቅ መንግስት አቆመልን ምንም ርሕራሔ የሌሎው የሶው ሞት ምንም ትንሽ እንካን የማይሰማው ያ ሁላ ሰራዊት ይዞ ምስኪን ሕዝብ ይቀጠቐጣል ያለቅሳል ድረሱልን ሲል ሰሚ የለም
ንስሐ እንግባ ጸበል ሞልቶ ኖው ይቅርታ የለም ይቕር እንባባል ወንድም በወንድሙ ላይ ተጨካክኖዋል
ፕሮቴስታንቱ ምንይሰራል ዮኒምንድነው ያለውሁዋላቀርያደረገን የኦርቶዶክስ ሀይማኖትነው አላለም ፀበል ሁዋላቀርስለሆነ ፕሮቴስታንት ብለህ አትጥራ አያስፈልጉም
ዎንድማለም ስማኝ የመንግስት ጠበል አይ ባልም ::አማራ ክልል የትኛው ም ቦታ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በጠበል ስለሚያምኑ ይድናሉ ስለዚህ ታምራት ገላጭ ነው የኦርቶዶክስ ጠበል ነው
ጉድ እኮ ነዉ ደግሞ መንግሥት ተብዬዉ ምን አግብቶት ነዉ ፀበል የሚያሥተዳድረዉ ?? ደግሞ ብሎብሎ መንግሥት ነኝ ባዩ ግን የመንግሥት ባሕሬ የሌለዉ የወንበዴና የገዳይ ሥብሥብ ፀበልም አሥተዳዳሪ ሆነ ቤተክርሥቲያኒቷ ቀረችና??
ሠይጣን አታምልኩ
የርትእት ተዋህዶ ከሆነ በቤተክርስቲያን ስር ሊሆን ግድ ነው። ምን ማለት ነው ጸበል ሆኖ ሳለ መንግሥት ቦታውን ለካህናቱ አለማስረከቡ ?
Yebetekrstiyan Habt new
ቆይ አልገባኝም ቤተሰቦቸ ዋንዛየ ፀበል እያሉ ተጠምቀዉ ይመጡ ነበር ነዉ ሌላ ዋንዛየ ሚባል ፀበል አለ አማራ ክልል አልገባኝም ዋንዛየ የሚሉት ቤተክርስቲያን እንደሚያስተዳድረዉ ነዉ የምሰማ መንግስት ከፀበል ጋ ምን አገናኘዉ
Wuha haymanot yelewum. Indezi aynet wushet le leela hatiyat yigabizal ina yiqir balu. Wuhaw yefatari new ye saytan atadirgut
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ይሄን ውብ የሆነ ቦታ ስላሳየህን።
ካንተ እንዲህ አይነት ፕሮግራም አልጠብቅም። እንደ አንድ አካባቢውን በሚገባ እንደሚያውቀው ሰው ነው ሀሳብ የምሰጥህ። ማንም መጦ ታክሞ የሚሄድበትን ቦታ ለምን ቤተክርስቲያን አላስተዳደረችውም ብለህ-ረክሷል? ስለማታውቀው ነገር ለምን ታወራለህ What was was the key message of z program? ሂድና ደግሞ ጭስ አባይ ሳትደርስ አንዳሳ ላይ አሉልህ ....ለምን ቤተክርስቲያን አያስተዳድረውም ብለህ ስራ....የኛና የኔ በፖለቲካው አይበቃም?
ለኦግዛብሔር የሚሳነው የለም ምነው ደነቀህ ???
😁😁😁😁😁😁😁😁
መንግስት ያፈለቀው በሚል ይስተካከል😁😁
እንድናስተዉል እግዚአብሔር ይርዳን
ምን ለማለት ፈልጎነው ውዴ አልገባኚም
የእግዚአብሔር ሀይል በምድራዊ ፍጡር አይደለም የሚጠበቀው ሲጀመር ከረቂቅ መንፈስና ከግዙፍ ሰጋ ጋር ማወዳደር ጭራሽ አይቻልም ጸበል መግስት የሚጠብቅ ከሆነ የገዳም መናኞችን በረኸኞቹ ጭራሽ ጸሀይ የማያውቃቸውን እሱ ነው ያጸናቸዌ የጠበቃቸው አረ ግፍ በዛ ሰይጣን ሲነግን መንግስት ታቦት ሆነ ነገሰ ሊባል ነው
@@ganetkal7418 ደምሩኝ
@@ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ ደምሩኝ
የቤተክርስትያን ካልሆነ እንዴት ጸበል ይባላል? ፍል ውሃ ብትል ይሻላል
ክክክክክክክ
እንዴ አረ ሼም ፍል ውሀ የትም አለ
ፋኖ ፋኖ ትያለሺ አች ዘረኛ ጥፋኛ ከናተ በላይ አለደ ሲቀጥል ፀበል የሚሄዱት እኮ ከተዋህዶ ቤት ነው ዠናተ አምላክ አያዲንም ቢያዲንማኖሮ በየምነታችሁ ትዲኑ ነበር ከኛ የምመጡት እናተጂ እኛ አይደለንም ገባሽ ዠኛ አምላክ ከኛ ከልጆቹ አልፎ ለናተም ተርፎል ሲቀጥል ህፆናትን የሚገል እናቶችን የሚገል ደማቸውን የሚጠጣ ስጌቸውን የሚበላ የኦሮሞ ባለስልጣና ሸኔወችሺ ናቸው ፋነኖ አገር ጠባቂጂ አች እዳልሽው አደለም ባዳ ለገር አፍራሺ የነጫና ያረብ ተላላኪ ባርያወች
መሀይብ የሳውዲ ትራፊ ተደብቃቹ እየተጠመቃቹ ፊል ውሀ እር ማይዘምዘም ብላቹ ከሳውዲ ብታመጡት ምን አይራም
አናትህ ላይ ይፍላብህ
ወሬ ከሽኖ ማቅርቡ ምን ይጠቅማል ሰለቻችሁን
ስድብ የአባታችሁ የሉሲፈር ስለሆነ ተሳደቡ😞😞😞😞
ፍል ውሀ በል በቃ ያያቹትን ቦታ ሁሉ በቤተክርስትያን ስም መውረር ነው እንዴ
በማያገባችሁ ነገር እንደዝንብ ጥልቅ አተበሉ እናተን አይመለከትም
@@welansaali674
ጅል የሀገር ሀብት የሁሉም ኢትዮጵያዊ መሰለኝ
@@ሰላም-ዐ1ሐ እኛ ያሀገር ሀብት አይደለም አላልንም ሁሉም እየመጣ ነው ደህነት የማገኘው በቤተክርስትያን ሰም መውረርነው እዴ አይባልም ከብት
ዝምታወርቅነው
@@ሰላም-ዐ1ሐ ዘንድሮ ሙስሊምና መናፍቅ የፈላበት ዘመን ነው
Melkam desk neger