//ቤተሰብን ፍለጋ// "እናቴ በአንቺ መታቀፍ እፈልጋለሁ የት ነሽ ...? ልብ የሚነኩ ታሪኮች //ቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 25

  • @الحمدالله-ض3ن
    @الحمدالله-ض3ن 6 часов назад +6

    ትግርኛ እሚናገሩት ናት እንዴት እንደ አሳዘኑኝ
    በሰላም ከቤተሰበወት ያገናኘወት እናቴ

  • @Mahder-eq2oy
    @Mahder-eq2oy 5 часов назад +4

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናናቹ🙏

  • @hailuabebe8289
    @hailuabebe8289 Час назад +3

    Ebs ከምታቀርቡት ጥሩ ዝግጅቶቻችሁ ይህ የቤተሰብ ማፈላለግ በሽታ ተመልካች ያለው ዝግጅትና መቅረብ የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች እንዳሉ እንሰማለን አንዳንድ ወዝ የለለውን ከውጭ የተቀዳ ዝግጅቶችን አንስታችሁ ለዚህ ክፍለ ጊዜ በማድረግ ስአቱን በማስረዘም በርከት ያሉ ሰዎችን ብትረዱበት እናንተም ብዙ ትጠቀማላችሁ

  • @alainfef176
    @alainfef176 Час назад +3

    የኔ. ሰፈር. ነው. ፓዌ. ሆስፒታል. ሰፈር. አሁን ሆቴሉ. የለም. ግን. እዛ ሰፈር. በእድሜ የሚበልጡ. ሰወች. አሉ. እኛ. በዛን ስአት አልተወለድንም. እናም. መረጃ እናፈላልጋለን እሻላህ

  • @b.6015
    @b.6015 4 часа назад +1

    😭😭😭😭😭😭 አላሁ ሁላችሁንም ያገናኛችሁ ያረብ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 часа назад +1

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @ETAGEGNMEBT-q6t
    @ETAGEGNMEBT-q6t Час назад

    በእውነትእናንተእግዚሐብሔርይጠብቃችሑ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 3 часа назад +1

    ለሁላችሁም ፈጣሪ ዓምላክ ይርዳችሁ ።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 часа назад

    ፀጊ በጣም ጥሩ ሰው ስራችሁን ሁሉም ተወዳጅ ነው በርቱልኝ የኔ ቅኖች ሁለታችሁ ትለይአለችሁ ለኔ የቅዳሚ ጠዋት ሱሶች ልጆቼ ልትጀምር ነው ማልቀስ ይሉኛል ለማነኛውም ሱሶች ናችሁ❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 часа назад

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ዮኒ አቦ ይመችህ አንተ ሩህሩህ

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Час назад

    ❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 часа назад

    አቦ ትመችህ 🎉

  • @Hdnsosjsjxj
    @Hdnsosjsjxj 5 часов назад +2

    ለመመዝገብ ቁጥር እምታቁ ተባበሩኝ

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 3 часа назад

    መልካም እድል ለሁላችሁም

  • @zamzam633
    @zamzam633 6 часов назад

    አንደኛ ነኝ😂😂

  • @ሔዋን2121
    @ሔዋን2121 5 часов назад +1

    አምስተኛ ነኝ🤣🤭

  • @kasechimoreketa3808
    @kasechimoreketa3808 5 часов назад +1

  • @Aersena
    @Aersena 4 часа назад +1

    የትግራይ ልጅ አባትዋን የምትፈልግ የሻቢያ ጦርነት ኖዉ ምናምን ትላለች ከ22 ዐመተ በፊት ጦርነት ቆሞወል ሻቢያ የሚል ቮቢያ አላቹ ኢትዬጲያዉን በተለይ የትግርራ ክልል ልጅ የኡነት ወደ ኤርትራ ድንበር በግዳጅ ሆዶ ከሆነ አታገኝትም ሞተዋል ኤርትራ የሄደ አይመለስም

  • @HabitamuMolla-fp1dy
    @HabitamuMolla-fp1dy 4 часа назад

    10ኛ ነኝ

  • @MuhammedMuhammed-j4m
    @MuhammedMuhammed-j4m 5 часов назад

    ቁጥሩ ሰይነገር!

  • @KidistMariyam-j8s
    @KidistMariyam-j8s 4 часа назад +1

    እኔን መች ነው ምጠሩንን

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 5 часов назад

    ፎቶግራፍ የለውም?

  • @rahmar8872
    @rahmar8872 6 часов назад

    አረእኔንምአፋ

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Час назад

    ❤❤❤