"እኔ ግን እዚህ ስዕል ላይ የሚታየኝ የለሊት ወፍ ነው"😄😂...አቅራቢዎቻችንስዕል ተወዳደሩ..//በጥበብ ሰዐት/ /እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • አቅራቢዎቹ በስቱዲዮ የስዕል ስራ መስራታቸውን ስራቸውም በሰአሊ ያብስራ የምሩ ተዳኝቷል
    The presenters have completed their paintings in a studio, and their artwork has been evaluated by a professional painter.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 105

  • @tigibeki8710
    @tigibeki8710 4 месяца назад +83

    ዘወትር የምር አድናቂህ ነኝ እንደችሎታህ መጠን ብዙ ባላይህም ላለህባቸው ቦታዎች ሁሉ የምትመጥን ሆነህ ነው ማገኝህ በርታ

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed 4 месяца назад +42

    ዘወትር ሁሉም ላይ ፐርፌክት ነዉ ማሻአላህ

  • @وبوي-ع3ي
    @وبوي-ع3ي 4 месяца назад +20

    ዘወትር የምር ትችላለህ በሁሉም ነገር አንደኛ ነህ

  • @Sofiay-zv1mz
    @Sofiay-zv1mz 4 месяца назад +13

    ዳኒ ግርማሞገስ ነህ ድምፅህ ጨዋታህሳቅህ ደስ ይላል 4❤❤❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 4 месяца назад +10

    ዞትርሁሌ አደኛ የሚገርመው የሆነ ልታልታይ የማይልበስራውአደኛ

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 4 месяца назад +36

    ዘወትር ጓበዝ አንደኝ ነወ🎉

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 4 месяца назад +26

    አይ መቅዲ
    አድማቂ ናት እኮ!!!
    💪💚💛♥️

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 4 месяца назад +21

    ዘወትር ለስራው ያለውደታ በቀልድሰአት ቀልድ በስራውሰአት ባግባቡ ኢሚወጣ ዠግናነው💐💐

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 4 месяца назад +3

    ዘወትር ዋው ነው ጎበዝ

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 4 месяца назад +3

    ሁላችሁም ምርጥ ናቹ በእውነት በበኩሌ ዘና አድርጋችሁን እናመሰግናለን 😂😂😂😂😂🌷🌷🌷🌷❤❤😘😘😘😘💐💐💐💐💐❤❤😘😘😘😘😘

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 3 месяца назад +1

    ዘወትር
    የኔፍልቅልቅሁሉንም
    ነገርአማልቶየሰጠህ
    በርታወንድምአለም🎉🎉🎉💕

  • @Future0256
    @Future0256 4 месяца назад +32

    ዘወትርን በደንብ ለምን እንደማያሰሩት ይገርመኛል በችሎታ ሳይሆን በታዋቂነት ነው ሚያስቡት ቀድሞ የገባው ዘወትር ሁሌ ምናየው ዳንኤል ሚባለውን ግን ዘወትር ይበልጣችሗል በደንብ

    • @Hiwot-jq2cc
      @Hiwot-jq2cc 4 месяца назад +2

      𝐁𝐄𝐓𝐊𝐊𝐄𝐋❤

    • @zainnasser7041
      @zainnasser7041 4 месяца назад +2

      ሆስት መደረግ እንጂ ሰዓሊ አይደሉም /ባዝናና ነው/

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 4 месяца назад +3

      የሚገርምኮነውዞትርነውየሚቀለውከዳኒ ይልቅ ዳኒይከብዳል ያውአዳድግዜ አሽቃባጭያስፈልጋል

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 4 месяца назад

      አሽቃባጭ አትይልኝም😡 ዘወትርየ❤❤

    • @seblipomi3684
      @seblipomi3684 4 месяца назад +4

      እንደሚበልጣቸው እራሳቸው ያውቃሉ ዘወትር ቀልጣፋ እና ምንም ነገር ፈጥኖ የመቀበልም የማስረዳትም አቅም አለው ❤❤❤❤

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 4 месяца назад +3

    ዘወትር ዋውው ነው ❤❤❤❤👈

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 месяца назад +2

    ዘወትር ጅኔስ ጀግና ልጅ ነው ❤❤❤❤❤ዘወትር አንደኛ 💖💖💖💖👌👌

  • @Tebeb-e6s
    @Tebeb-e6s 4 месяца назад +5

    ዞትርዬ በርታልን

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 4 месяца назад +1

    ዘወትርና መቅዲየ በእውነት ሰርታችሁታል እኔ ዘና ነው ያደረጋችሁኝ ኢቢኤሶችዬ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 4 месяца назад +23

    እኔ ባለሁበት ዘመን
    (መቅዲ) የለለችበት ኢቢኤስ እንዳይኖር
    የዘወትር ፀሎቴ ነው?🤔🥰👌

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 месяца назад +2

      ,እውነት ነው❤❤🎉🎉

  • @qonjet
    @qonjet 4 месяца назад +5

    መቅዴ ግን ሁሉን እኔ ላውራው ብለሽ ልሞች ነው ለመረጋጋት ሞክሪ በተረፈ ደስ ትያለሽ 😊ዘወትር ሁሉ ነገር ለይ አስተዋይ ነው አንደኛ🎉❤

  • @MetadelTemesgen-x7w
    @MetadelTemesgen-x7w 4 месяца назад +3

    አንደኛ ዘወትር ስአሊ ነው

  • @FyoriGebreabezgi
    @FyoriGebreabezgi 3 месяца назад

    ሁሌም ሰትሰራ ትህትናህ ይገርመኛል ፀባይ ነበረኝ አዠሁን ደሞ ካንተ ተምሬ ይበልጥ አማረብኝ አመሠግናለው ትችላለህ የኔ ዘወትር❤

  • @serif1072
    @serif1072 4 месяца назад +13

    መቅዲ አንቺ ባትኖሪ ኖሮ ይሄ ፕሮግራም አይደምቅም

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 4 месяца назад +3

    ዘወትርን እንደ እውቀቱ ልክ እንደ በሁሉም ነገር ጎብዝ በመሆኑ ልክ አክብሩት !! በትህትናው ልክ በየዋህነቱ ልክ ትሪት እንዳታድርጉት አደራ መቸም እኛ አገር ትህትና ጥሩ መሆን እንደ ጅል ሚቆጠትበት ዘመን ስለሆነ ብየ ነው የግድ ለመከበር ብልጣብልጥ መሆን የለበትም

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 4 месяца назад +3

    ዘወትር ጎበዝ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 4 месяца назад +1

    ሁላችሁም ሞክራችሀል ጎበዝ ዘወትር አንደኛ

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 4 месяца назад +1

    ዘወር ጎበዝ ሰርተህዋል ሁላችሁንም እወዳችኃለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @saidha2498
    @saidha2498 4 месяца назад +1

    ዘወትር አደኛ ፀባይ መልክ አቆም ሁሉን አሟልቶ ሰቶሀል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 4 месяца назад

    ዘወትር ebs ተጠቀሙበት ጭንቅላት አለዉ ጎበዝ ነዉ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 месяца назад

    nice bro ❤👍በጣም ጥሩ ሙከራ ነው

  • @Mahi-rr8mr
    @Mahi-rr8mr 4 месяца назад +9

    ሎላ ዘወተር ጉበዝ ናችው

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ዘዉትር ወላሂ ፈጣሪክን ሁሌም አመስግን በሁሉም ነገር ላይ ስትሞክር አንደኛ ነክ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 4 месяца назад +5

    ዘወትር 1 መቅድ2 ሉላ3 ዳኒ 4 ጎበዞች ናችሁ😂😂😂😂 መቅድ ፈድሻ

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 4 месяца назад +1

    😂😂😂ኧረ ዳኒ አልሞ ተኳሽ መሰለኮ😅😅ውይ ዘወትር ጎበዝ😊

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 4 месяца назад +4

    አይመቅዲ አድማቂናትእኮ💚💛❤️

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 4 месяца назад +4

    ሁላችሁም ጀግና ናችሁ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 4 месяца назад +2

    ሰአሊዉ ልጂ ሲያምር መሻአላህ

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 4 месяца назад

    ዘወትር በሁሉ ነገር ቅልጥፍ ያለ ስነ ስርአቱ አንደኛ❤❤❤❤

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 4 месяца назад +6

    ዜዉትር 100❤❤❤❤

  • @merryzebrabruk1527
    @merryzebrabruk1527 4 месяца назад +1

    ኣንድኛ ዘውትር ❤❤❤ ስውድክ ❤❤ያልው ትህትና ድሞ❤❤

  • @shumituchaka9090
    @shumituchaka9090 4 месяца назад +1

    Wowowo very nice continue good job continue ❤❤❤❤💯💯💯

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie 4 месяца назад +1

    ዘወትር ዋው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 месяца назад

    ዘወትር በጣም ጎበዝነው ስራው ሁሉ ደስይላል

  • @loidgebrehiwot6074
    @loidgebrehiwot6074 4 месяца назад +1

    Betam betam betam aznantachugnal, amesegnalehu ❤❤❤

  • @AddisAddis-nn4qj
    @AddisAddis-nn4qj 4 месяца назад +1

    ዘወትር 1❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElPath-37
    @ElPath-37 4 месяца назад +3

    You all made my day today! 😂😂😂 Especially Dani, I love your cake 🎂 😂❤️❤️❤️ Zewter, you are such a talented artist 😉 Keep up the great work!❤️❤️

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 3 месяца назад

    Aebe, everyone I love you you guys😍😍😍😍

  • @አልሀምዲሊላህ-ዐ5
    @አልሀምዲሊላህ-ዐ5 4 месяца назад

    ሉላ እና ዘወትር ዋዉ

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 3 месяца назад

    oh my God Mehdi she’s so funny. I like her.❤

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 4 месяца назад

    ሉላ & ዘወትር 👌👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 месяца назад +2

    ምርጦች ❤

  • @madinamm503
    @madinamm503 4 месяца назад +1

    Zottrii 1👌👌👌

  • @madinamm503
    @madinamm503 4 месяца назад +1

    Mqiddi 2 👌👌👌

  • @haymetedemeke3773
    @haymetedemeke3773 4 месяца назад

    ❤ butye( yeabsra yemru )yne weed lij tebarek weddddd....

  • @adaneeshete6419
    @adaneeshete6419 4 месяца назад

    Waw ዘወትር

  • @Yohannes319
    @Yohannes319 4 месяца назад +8

    ዘወትር በጣም ጂኒየስ ነው። ebs አቅሙን አልተጠቀማቹበትም

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад +1

    የኔ ፍልቅልቆች ስወዳችሁ❤❤❤😂😂

  • @RomanAsrat59
    @RomanAsrat59 4 месяца назад

    Zeweter betam gobez leji new

  • @ebs3056
    @ebs3056 3 месяца назад

    WowZewetr

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 4 месяца назад

    zoter Andegna❤

  • @hayutube3193
    @hayutube3193 4 месяца назад

    ዘወትር ይችላል 👍👍👍👍

  • @ElsabetNuguse-tg1kg
    @ElsabetNuguse-tg1kg 4 месяца назад

    Zewater wow 👍👍

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 4 месяца назад

    ዘወትር #1

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 месяца назад

    ዘወትር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 4 месяца назад

    ዘውትርየየ❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 4 месяца назад

    ስወዳችሁ 🥰

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 4 месяца назад

    ሀሪፍ

  • @adonayart2304
    @adonayart2304 4 месяца назад +6

    መቅደስ እኔ አታይኝም መተሸ አታይም እንዴ

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 4 месяца назад

    ዘወትር 1ኛ

  • @Alaala-is6gn
    @Alaala-is6gn 4 месяца назад

    ዘወትር እማችለው ነገር ምን ድን ነው ዘመደ

  • @sadamualetSadamualet
    @sadamualetSadamualet 4 месяца назад

    ዋው

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 4 месяца назад +1

    እረመቅዲገደልሽኛ😅😅😅

  • @gracekhairallah4069
    @gracekhairallah4069 26 дней назад

    ❤❤

  • @emuoesama-e2q
    @emuoesama-e2q 3 месяца назад

    የዘወትር ይለያል

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @madinamm503
    @madinamm503 4 месяца назад

    Danni 4 👍

  • @madinamm503
    @madinamm503 4 месяца назад

    Lullaa 3 👌👌👌

  • @Worku-kx2xk
    @Worku-kx2xk 4 месяца назад

    Love

  • @MarituBiyadgu
    @MarituBiyadgu 4 месяца назад

    💚💛❤️👌👌

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 4 месяца назад

    Aye.mekdi.setawery.ameltshe.yen.werja..kkkkkk❤❤❤

  • @emamiyo
    @emamiyo 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZabebaNegash
    @ZabebaNegash 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @HaimAnt-xm3py
    @HaimAnt-xm3py 4 месяца назад

    😂😂😂

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 4 месяца назад +1

    1 ዞትር 2 ሉላ 3 መቅዲ 4 ዳኒ😂

  • @hamzatube-k1n
    @hamzatube-k1n 4 месяца назад +5

    መቅደስ ዝምብለሽ አትለፍሊፊ

  • @NebiyatMersha
    @NebiyatMersha 4 месяца назад

    😂😂 ay mekedeye ye werik

  • @semiraabdu-of9yi
    @semiraabdu-of9yi 4 месяца назад +1

    Eree mekdes teregagi ende abezashiw

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 4 месяца назад +1

    የመቅድ ፀጉር ግንባሮ ለይቶል 😅😅😅😂😂😂

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 месяца назад +1

    መቅደስ ተብየዋ ደግሞ ዳኒኤል ላሚባል ዝተት አሽቃብጣ ልትሞት ነው የሌላ አስመሰለብሽ 👿🤔

  • @وبوي-ع3ي
    @وبوي-ع3ي 4 месяца назад +5

    ዘወትር የምር ትችላለህ በሁሉም ነገር አንደኛ ነህ

  • @MeseretSs
    @MeseretSs 4 месяца назад

    ❤❤❤