በእምባ የታጀበው ልደት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июн 2024
  • ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 125

  • @mercygebre
    @mercygebre 5 дней назад +5

    ያመነቸው እግዚአብሔር ከእዚህም በላይ ሞገስ ይሁናት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 18 дней назад +15

    ቲጂ ድንግል ማርያም እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ። መልካም ነገር ለሰው ማሳየት መልካምነተ ነው።

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 17 дней назад +11

    ሰለማይነገር ስጣታህ እግዚአብሔር ይመስገን የዚችን እናት ታሪክ ሰምቻለሁ ከከፍታ ወደ ዝቅታ ከዝቅታ ወደ ከፈታ የመጣች እናት ናት በእምነት የሆነላት መልአኩ ቅድስ ገብርኤል በራእይ የተገለፀላት በባሏ ሱሰኝነት ከወደ ዝቅታ ብትሄድም ግን ሁሉን በሚችለው በድንግልማሪያም ልጅ ደግሞ ይህው እንደገና በአዲስ ተሰርታለች እግዚአብሔር አምላኬ ክብሩ ሁሉ ላንተ ይሁን

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 12 дней назад +6

    እህት እህት ነው እሚመስሉት እናትና ልጅ ዋው ሲያምሩ ደግሞ

  • @MartaHailemariam-zl4fu
    @MartaHailemariam-zl4fu 18 дней назад +11

    ቃል አጣሁልሽ ተባረኪ አመቤቴ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትከልልሽ የሰው አጥር ያብዛልሽ በጣም ተገርሜያልሁ

  • @tizetabelay
    @tizetabelay 8 дней назад +3

    ከ5 ዓመት በሆላ እኔም ለልጄ እኮርጃለሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንኮን አደረሳችሁ ጀግኒት፡፡
    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 День назад

    ወይ አንበሳ እናት ፈጣሪን የተደገፈ እንዲህ ያምርበታል በማጣትም ሆነ በማግኘት የማትናወጥ ምርጥ እናት የንጉሱና የንግስቲቱ ልጅ መሆን እንዲህ ሞገስ ያለብሳል

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 5 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ቲጅ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ ሁሌ መልካም እድል ለናተ❤❤❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 17 дней назад +5

    ቲጂ እግዚአብሔር ያክብርሽ በልጆችሽ ይባርክሽ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 18 дней назад +4

    ዘመንሽ ይባረክ አመብርሃን ሃሳብሽን ሁሉ ታስምርልሽ!!

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 17 дней назад +3

    እሰይ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፡፡ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 18 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እንኳን ተወለሽ ያሱሹን ያሳካልሽ ጀግና እናት ነዉ ያለሽ

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b 18 дней назад +3

    ትጅ ግን በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እህታችን ዴግሞ ጀግና ነሽ በርች

  • @user-gj1mh6ix4l
    @user-gj1mh6ix4l 13 дней назад +2

    ቲጂዬ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ለባለ ልደቷ አንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ
    እናቲቱም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምረናል

  • @Tsega-jx8ud
    @Tsega-jx8ud 11 дней назад +2

    እኔኮ ሳልጨርስ የማልቅሰው ነገር እንኳን ተወለድሽ ማማዬ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 17 дней назад +2

    በጉጉት ነበር የጠበቁት ትጅዬ ትለያለሽ በሄድሽባት እመብርሃን ትከተልሽ መልካም ልደት እህቴ እግዚአብሔር ቀር ዘመንሽን ይባርከው ጅግና እናት አለሽ ❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 18 дней назад +1

    እናትና ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍራተ እግዚአብሔር ያለው ቤተስብ እደሆነ ይታያል እሄንን እርጋታና ትህትና እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ተባረኩ🙏❤️

  • @betelhemtsegaw7388
    @betelhemtsegaw7388 17 дней назад +3

    መታደል ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት

  • @djzolaget
    @djzolaget 18 дней назад +8

    የyom ልጅ እንኳን ተወለድሽ 🎂

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 13 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተወለድሽ🎉 ሁሉ ለበጎ ነው የእናቷን ጥነካሬ ለመግለፅ ቃል አጣሁ እግዚአብሔር በቀሪ ዘመኗ ሁሉ ሞገስ ይሁናት የልጆቿን መጨረሻ ያሳምርላት ❤❤❤ በዚህ አጋጣሚ የሆቴሉ Manager Hilluye እንኳን አየሁሽ ጠፍተሽብኝ ነበር its me senait❤

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 17 дней назад +2

    መታደል ነው እንዲህ ኣይነት ልጂ ሲሰጥ

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f 18 дней назад +26

    የቲጂ ወዳጆች የት ናቹህ 👍👍አሳዩኝ

    • @TtfgJhgfh
      @TtfgJhgfh 17 дней назад

      ❤❤❤

    • @milonbd6824
      @milonbd6824 17 дней назад

      ወላሂቲጂን በጣምነዉእምወዳት❤❤

  • @yeshibelet8832
    @yeshibelet8832 17 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 17 дней назад +1

    መልካምዬ አታልቅሺ ብርታትሽ እኮ ለሁላችንም አቅም ይሆነናል 🙏🙏🙏

  • @mamayegebretsadik1084
    @mamayegebretsadik1084 12 дней назад +2

    TG we love you for your kindness and thoughtfulness.🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😘🤗😘🤗😘🤗😘🤗❤️❤️❤️❤️

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 17 дней назад

    ለምን እንዳለቀስኩ ባላቅም በተለይ የእናቶች ምርቃት አስለቀሰኝ የእነሱ ፀሎት ነው ያኖረን እግዚአብሔር ሀገችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 12 дней назад +2

    በጣም ነው ያለቀስኩት

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km 17 дней назад +1

    ተባረኪ በሁሉም ነገር ታመሰግኛለሽ አመስጋኝ እንሁን ይጨመርልናል ጎበዝ ልጅሽን በጥበብ ነው ያሳደግሻት አንቺ ጀግና ነሽ በርቺ አባትየው ወልዶ አላፊነቱን ባለመወጣት እኝል የመሰሉ ልጆች አጣ አባቶች ልብ ግዙ ወልዶ መሃን አትሁኑ 😘😘🎉🎉🎊🛍🎂

  • @mamayegebretsadik1084
    @mamayegebretsadik1084 12 дней назад +1

    God bless you for making people happy. You are the best person. God bless you and yours.🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏

  • @AlemtsehayYoniya
    @AlemtsehayYoniya 16 дней назад +1

    ተመስገን እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ ዮም ውዴ

  • @user-tg9ch4ky9k
    @user-tg9ch4ky9k 12 дней назад +1

    አምላከ ቅዱሥ ገብርኤል ይክበር ይመሥገን

  • @yeneMB
    @yeneMB 11 дней назад +1

    Bizu enatochi alu Tigi ..keep it up

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 18 дней назад +1

    ውይ በጣም እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው።

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p 18 дней назад

    ሞክሽዬ 🥰 ስውድሽ እድሜ ዘመንሽ ብርክ ይበል የሰው ደስታ ደስየሚልሽ ሀዘኑ የሚይሳዝንሽ የድንግል ወዳጅ ቲጂዬ እህታችንም የበለጠ ከፍ ያድርግሽ ቸሩመድሃኒያለም ከነልጆችሽ አሁንም በርቺ እናት እና ልጇን ቅዱስ አማኑኤልን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ደግሞም አያፍርም ስለዚ ፅኚ በእምነትሽ በአምላክሽ እኛም በፀሎት ካንቺ ጋር ነን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ ይባርካቹ ስለ ሁሉም አምላካችን ልዑል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን🙏

  • @tigist8015
    @tigist8015 18 дней назад +1

    Tebareki Tigiye

  • @sosnasosna6843
    @sosnasosna6843 17 дней назад +2

    ትግስት እመቤቴ ትስጥሽ በጣም ነው ነው ደስ የሚለው

  • @NiniTata-bh4we
    @NiniTata-bh4we 17 дней назад

    የኔ 😢 እናት መልካም ልደት 🎉 ለናትሽ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ቲጂዬ የኔ መልካም ሴት ጅማሬው እንዳማረ የፊፃሜ ባለቤት ፍፃሜውን ያሳምር ❤

  • @rahelalemayehu744
    @rahelalemayehu744 4 дня назад +1

    የኔ ውድ እንኩዋን ተወለድሽ ዬሚ እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 10 дней назад +1

    ጀግና እናት !!! እንኳን ደስ አለሽ
    መልካም ልደት ቆንጅዬ።
    እግዚአብሔር ይመስገን!!
    አርቲስት ትዕግስት ትውልድን የሚቀርጽ ትልቅ ስራ ለ ሌሎች በማሳየትሽ ሆነሽም በመገኘትሽ ምስጋና ይገባሻል።

  • @meronyohanes4421
    @meronyohanes4421 18 дней назад +3

    Tigi, You're an amazing woman! GBU

  • @marysam9193
    @marysam9193 16 дней назад

    ቲጂየ ልዩ እኮነሽ
    ጀግና
    አስተዋይ
    የዋህ
    ሀሉ ነገር ነሽ እኮ ስወድሽ ህምምም!!

  • @emutsegaye8248
    @emutsegaye8248 18 дней назад +2

    ቲጅ ተባረኪ በሰው ደስታ መደሰትና ምክንያት መሆን ንዴት ደስይላል።

  • @MyPhone-qx7ql
    @MyPhone-qx7ql 17 дней назад

    Betam betam tenkara set. Gobez tatari set . Berchi. Indu

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 18 дней назад +2

    Happy birthday more years to come 🎉🎉🎉

  • @user-by6je3py1j
    @user-by6je3py1j 8 дней назад +1

    ፈጣሪ ኩሉ ኣለሜ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 7 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏾

  • @lidya4781
    @lidya4781 5 дней назад +1

    Praise God

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 18 дней назад +1

    Melkam lidet tijiye egziabiher yibarkish

  • @sinafikishwubshet
    @sinafikishwubshet 6 дней назад +1

    Betam dessss telalachu tigiye egzabehr yeshetshe edeme ysetshe fetaer .

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ እኅታችን ዮም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fr6km1kt6t
    @user-fr6km1kt6t 16 дней назад +1

    Ere betam enamesegn ale yemanawkewn slemtasayn ymechi mar ye. z slk kotr bsechi arf new wede ethiopian snmet amrobn edntay ehit ,👍

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 13 дней назад +1

    በመጀመሪያ መልካም ልደት እናትየው ገና 18 አመቷ ነዉ የምትመስለዉ ይገርማል ልጇ 13 መስላኝ ነበር black don’t crack ይባላል። እግዚአብሔር ይርዳሽ ይባርክልሽ። ግን እነዚህ ቻይናዊያን እባብ እና እንቁራሪት እንዳያበሉዋችሁ ባለጌዎች ናቸዉ።

  • @sittemohammed4673
    @sittemohammed4673 17 дней назад

    Thank u TG Allahi may blesse u and u family

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 3 часа назад

    Happy birthday yene konjoo 🎉🎉🎉🎉

  • @user-he1jn8hz8m
    @user-he1jn8hz8m 17 дней назад +1

    ትዕግስት የኔ ውደ በጣም ማክብርሽ እህቴ❤

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 17 дней назад

    ተባረኪ እናትናልጅ ስያምሩ❤❤❤ አሳብሽን መዳኒአለም ያሳብልሽ ያሳክልሽ

  • @meleketeyohannes2588
    @meleketeyohannes2588 День назад +1

    Fetari yemesgen dese yelale........Yet sefer nw betekreseteyanu aregaweyanu yalubete

  • @hanakonjo4726
    @hanakonjo4726 17 дней назад

    Happy birthday to beautiful girl 🎉🎉🎉🎉❤❤❤good blss you mor 🙏🏻 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @belijochbet5747
    @belijochbet5747 17 дней назад +1

    መልካምየ እንኳን ደሰ ያለሽ❤

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 2 дня назад

    tigeya tebarke

  • @elizabethbekele810
    @elizabethbekele810 17 дней назад

    በአገራችን እንኮን ተወለድሽ ነው ይምንላት happy birthdayየእኛ ቃል አይደለም ስ ለዚህ እባክሽ እብክሽ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 12 дней назад +1

    ትጅ የውነት ሰው ነሽ

  • @user-vp8pp6mi3z
    @user-vp8pp6mi3z 2 дня назад +1

    ቲጂዬ አንድ ነገር ልንገርሸማ እሰኩል ኦፍ እሰራ ነበር እና ያልከፈሉ ተማሪዎች ጋር እደዉል ነበር እና እኔ ታሪኳን ሰለማዉቅ መደወል እሳቀቅ ነበር አንዳንዴ ደሞ አልፉለዉ ደሞ ይዉጡ ያልከፈለ ተማሪ ሲባል ሚሰ እኔ ልዉጣ ወንድሜ እንዳይወጣ ትለኝ ነበር እያለቀሰኩ ነዉ ያየሁት በጣም ደሰ ብሎኛል ደሞ ሁሌም በአይምሮዬ ወሰጥ አይጠፉም ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ይህንን በማየቴ

    • @Yomfisiha2833
      @Yomfisiha2833 2 дня назад +3

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ስላደረግሽልን ነገር እግዚአብሔር ያክብርሽ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @amanuelmelese9730
    @amanuelmelese9730 18 дней назад

    Happy birth day best family❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 18 дней назад

    Bonne anniversaire ye ne konjo Egziabher yimesgn ❤❤❤

  • @LiAa400
    @LiAa400 17 дней назад +1

    Yene mar mindnew profesional language tetekemi

  • @simegnihtekle
    @simegnihtekle 17 дней назад

    ቲጂዬ ተባረኪ!

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 17 дней назад +1

    መንቲዬቹ ደስይላሉ

  • @user-hl4uk4ls7s
    @user-hl4uk4ls7s 8 дней назад

    Tegeye ebete weste glaasu yeweleke enge❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 5 дней назад +1

    ስያምሩ እናትና ልጅ ኢትዮጵያውያን ውብ

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 3 часа назад

    ቲጂዪ እግዚአብኤር ይባርክሸ🙏❤️❤️

  • @BsratZeratsion
    @BsratZeratsion 18 дней назад +1

    Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 18 дней назад +1

    HAPPY BIRTH DAY KONJYE 🎂 🎂

  • @TWL4kids
    @TWL4kids 17 дней назад +1

    Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁

  • @EsetTelahun
    @EsetTelahun 18 дней назад +2

    መልካም ልደት

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 2 дня назад

    kebere ldngele lije leysuse kerstose yhune

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 17 дней назад +1

    Melkam lidet!!!

  • @AyneBiruk-vb4lr
    @AyneBiruk-vb4lr 17 дней назад

    ቲጂዬ የኔ ውድ እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z 17 дней назад

    የቻይና ሬስቱራንት ለመብላት መጎጎትሽ እራሱ ገረመኝ😂😂😂😂😂

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse3033 4 дня назад

    TG!!!!!! Hilmish, ye Egziabher fekad hono mulu yihun.

  • @tsionalemayehu-vp2ot
    @tsionalemayehu-vp2ot 17 дней назад

    በናትሽ ቲጂየ ❤ ስልክሽን እንደረትነው ማግኘት የምችለው ❤🙏🙏

  • @user-hf9dk8lu5w
    @user-hf9dk8lu5w 12 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 18 дней назад +3

    በዝች ልጅ ፕሮግራም መልክት ኣስቀምጬልሽ ነበር ቲጂ ፕሊስ ኣግኚኝ ያፅናናችሁኝ ሁላችሁም ጌታ ይባርካቹ በኔ የደረሰ በናንተ ኣይድረስ

    • @user-os4gf3dx2i
      @user-os4gf3dx2i 17 дней назад +1

      ኦርቶዶክስ ሆነሽ ስለምን ሞትን ታስቢያለሽ? ሞትማ ያኔ ክርስቶስ በመስቀል ሆኖ ገደለው እኮ። በፈቃድህ ልጅህን ተመልከተኝ እያልሽ በፀሎት ወደ አባትሽ አልቅሽ። የአለም የትኛውም ከባድና መዓት የሚመስለን ሲገባን መውጫው እጅግ ቀላል ነው። ልባችንን ይመልስልን!!!

    • @ashenafigebrehiwot9756
      @ashenafigebrehiwot9756 17 дней назад

      @@user-os4gf3dx2i ከብዶኛል

  • @ehhsee4677
    @ehhsee4677 17 дней назад

    ቲጅዬ ይቅታ ዊድሸለው ግን ቻይና ያምበሉት ነገር አይተዋቅም ተጣቀቅቻው😊😊

  • @madi2644
    @madi2644 18 дней назад +2

    ሰላምናችሁ😊

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 День назад

    አባትየውን ያለበትን ሁኔታ አውቃችሁ አምጥታችሁት በይቅርታ ሰርፕራይዝ ብታደርጉን ደስታችን ሙሉ ይሆን ነበር

  • @FwetDwd-rl8re
    @FwetDwd-rl8re 18 дней назад +1

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @gashewwubneh4811
    @gashewwubneh4811 17 дней назад

    Tkekl ❤

  • @AlemtsehayYoniya
    @AlemtsehayYoniya 16 дней назад +1

    🎉

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 14 дней назад +1

    💞💞💞💞💞💞💞

  • @AlmazeAbera
    @AlmazeAbera 18 дней назад

    Hbd

  • @WenshaMoi
    @WenshaMoi 18 дней назад +1

    geta yibarkash tabaraki

  • @tizetabelay
    @tizetabelay 8 дней назад +1

    ካሜራ ይቀየር

  • @sabai12167
    @sabai12167 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yetemegnMekonen
    @yetemegnMekonen 18 дней назад

    ቲጂ ማኛ

  • @tesfayefekadu2666
    @tesfayefekadu2666 9 дней назад

    @Tigi
    Kef bay bebereket yemulalesh

  • @bereket1709
    @bereket1709 17 дней назад

    ቲጂዬ

  • @EsetTelahun
    @EsetTelahun 18 дней назад

    4:15

  • @amanuelmelese9730
    @amanuelmelese9730 18 дней назад

    Yom❤