Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ለሁላቹሁም የመጀመሪያው የምስጋና ፕሮግራም ይሄንን ይመስላል። እንደመጀመሪያ እጅግ ብዙ የኤዲቲንግ (Editing) ችግሮች አሉት። ግን በቀጣይ ከስህተታችን ተምረን እናስተካክላለን🙏በቀጣይ ማንን እንድናመሰግን እንደሚፈልጉ comment ላይ ያስቀምጥሉን።ከታላቅ ይቅርታ እና ምስጋና ጋር🙏🙏🙏
አርቲስት መሠረት መብራቴን ምክንያቱም ብዙ የሚያስመሠግኑ ተግባራት ስላላት አመሠግናለሁ ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ_ዚ.
አርቲስት ወለላን አመስግኝልን።
ዘመን ተባረኪ ያሰብሽው ሁሉ ማሳካት በመቻልሽ ተምሬብሻለው በጣም ብዙ መስራት የምትችይ ልጅ እንደሆንሽ አምናለሁ በአንቂ አንደበቶች ላይ ግን አንቺን እራስሽን ባለማየቴ ቅር አሰኝቶኛል በተረፈ በርቺ።
ዘመን እደጊ ልጄ ህልምሽን ስትናገር ነበር ያየሁሽ ጊዜውን ባላስታውስም አሁን ተሳክቶልሽ በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ እንኳን ደስ ያለሽ ስራ ሲጀመር እንከን አይጠፋም በሱ አትጨነቂ እንዳይደገም ለማስተካከል መሞከር ነው ደግሞም ይስተካከላል በርቺ እራስሽን ጠብቂ የረዳሽን አምላክ አመስግኚ ሁሌም ከፊቴ ቅደምልኝ በይው እቅድ ሁሉ ይሳካል
Donkey tube(comediyan eshetu) msgana ygbawal
እስ ሴቶችዬ ይሄን ባህላችንን ቀጥሉበት ይሄን ቂት ከፍቶ ኩንንብ የሆነ ልብስ ተውት በእውነት እንዴት እንዳመረባችሁ በሀሳቤ የሚስማማ ካለ በላይክ
በውነት በጣም ጥሩሀሳብ ነው
ትክክል በእውነት እኔስ ቀሚስ የሚትለብስ ሴት ታምራኝ አለይ ራቁታቸው የሚሄዲ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ወይኔ ሀሳብ አስተያየት ደስሚል ሀሳብ እኔተቀብያለው ❤❤❤❤❤❤
ዘመንዬ እዉነት ለመናገር አስደምመሽኛል በዚሁ ቀጥይ ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን
ቲጂዬ የኔ ባለማህተቡዋ ይገባሻል እንዲህ ነዉ እንጂ በቁም መመሰጋገን እንጂ ከሞቱ ቦሃላ ጥሩ ነበረች ማለት ምን ያረጋል ፍቅሩን ያብዛላቹ ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹አለባበሳቹ 1ኛ👌👍🥰
ትጂ ስወደሽ
የፕሮግራሙ አዘጋጂ በዚህ እድሜሽ ይሄን ማሰብሽ በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ በርችልን👍በዚህ አጋጣሚ ከማይክ ጀርባ የምታወሩት ይሰማ ነበር
ዉይበጣም ይደብራል
ቲጂዬ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ይጠብቅልሽ ይሄ ምስጋና ይገባሻል
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺልን ቀጣይ አርቲስት መሰረት መብራቴን ብታመሰግኝልን
ትግስት ግን የወሎ ሽዋ ልጅ ትመስሊኝ ነበር ማለት ካራቆሪ የሚባል አገር ልጅ ነበር የምትመስሊኝአንድ ጊዜ ፊልም ስትሰሪ አይቼሽ ትግስት እኮ ያገራችል ልጅ ናት ሲሉ ሰምቼ ነው እና የሴሜን ሽዋ ልጅ ትመስሊኝ ነበር ከተሳሳትሁም በልኡል እግዚአብሔር ስም ይቅርታ ሌላ ነገር አስቤ አይደለም ሁል ጊዜም ሳይሽ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው ያገር ልጅ ባትሆኝም ምርጥ እህታችን ነኝ ስለሀይማኖትሽ ያለሽ ተሰጦ በጣም በጣም ነው የምደዉ በቤተክርስቲያን አጠገብ ቆሞሽ ሳይሽ መስቀልሽን አንገትሽ ላይ ሳይ እዴት ደስ እደሚል ተዋህዶ መሆን መመረጥ ፣መታደል ነው በርቺ በቤቱ ያቆይሽ
እንኳን ደስስስስስ አለሽ ቲጂየ በጣም የተሳካ ፕሮግራም ። እኛም እናመሰግንሻለን።
በጣም ደስ ይላል በእውነት ደስ የሚል ነገር ነው የድሮ እርትሲቶች ዘፋኞች በጣም ነው የምወዳችሑ ደስ የሚል ስራ ነው የተስራው በእውነት በጣም ደስ ይላል አነጋገርሽ ስርአት በእውነት በጣም ክብር ያላት በክብር ያደገች ታስታውቃለች ደግሞም በቤተክርስቲያን ደጅ ያደጋችሑ በእውነት ደስ ስትሉ በጣም ደስ ይላል በፍቅር ሳትለያዩ ሳትካካዱ ለዚሕ መድረሳችሑ ብዙዎች ወንዶች በጓደኝነት ብለው የስው ግዜ ይጨርሱና ቁምነገር ላይ ግን ዜሮ ዜሮ ዜሮ ናቸው በእውነት እኔ በጣም ነው የማደንቃችሑ አብሮ ማደግና መናነብንን የመስለ ነገር የለም
ትግስትዬ አግዚአብሔር ያክብርሺ! አባትና እናትሽ ሲመርቁሽ አንገትሽን ዝቅ አድረግሽ ምርቃታቸውን የተቀብልሽበትን መንገድ በጣም ጨዋና ጨዋ ያስደገሺ ሴት መሆንሺን ያሳያል. አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ.
ቲጂዬ ሸውዬ ይግዬ በጣም መተኪያ የሌላችሁ መልካም ዜጎቼ ናችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ከመጣሁ ሳላገኛችሁ አልመለስም። የዚህ ዝግጅት ሀሳብ አምጪዋንም ብላቴና ተባረኪ።
ቲጂዬ በጣም ነው የምንወድሽ!""ድንግል ከነ ልጆጅሽ ትጠብቃችሁ።
ውይ ምነው አስለቀሳችሁን 😭😭😭😭የኢትዮጵያን ስብስብ ድንቅ ፕሮግራም ❤️❤️❤️❤️ እናመሰግናለን የፕሮግራሞ አዘጋጂ ዘመን እሸቱ አቅርቦሽ አይቸህ ነበር ህልምሽ ትልቅ ነበር ንግግርሽ በጣም በሳልና ከእድሜሽ በላይ ነው እንኳንም ተሳካልሽ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ትልቅ ያድርግሽ ❤️❤️❤️ከጀርባ የሚሰማው ድምፅ እንደሚስተካከል እርግጠኛ ነኝ
ዋውው!! ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ይገባሻል በእውነት እድለኛ ነሽ እናት እና አባትሽ እንዴት ደስ ይላሉ።
የውነት በጣም አስለቀሺኝ በስመአብ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ አይለያቹ ቲጂዬ ምርጥጥ
ዘመን ሾዉ በጣም አመሰግናችኋለዉ ቀጥሉበት።
ቲጂዬ ይገባሻል👏👏👏ደስ የሚል ነው በዚው ቀጥሉ🙏❤❤❤❤
የሰራን በህይወት እያለ እንዳከበርሽ አንቺንም ሰው ሁሉ ያክብርሽ።
ዘመን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው መድረክ መሪዋ ፈገግታዋ እና እስቴጅ አመራር ጥሩ ነው ድምፅ ላለማስገባት ሞክሩ በርቱ በርቱ
ቲጅየ በጣም የሚገባሽ ሰው ነሽ ባለቤትሽም እድለኛ ነው ልጆቻችሁ ይደጉ ዝግጅቱ ያምር ነበር
ትግስት አሁን ሳውቅሽ በጣም ወደድኩሽ። ❤❤❤Congratulations!!!I was watching mogachoche.I learned a lot from you.
ትክክለኛ ሰርፕራይዝ ደስ ስትሉ ቲጂዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመን ዘመንሽ የስኬት ይሁን ተባረኪ
ቲጅየ የኔ የዋሕ እኔን አስለቀሰችኝ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ❤😘
ሲያንሳት ነው ቲጂዬ የኔ ፍቅር ቤተሰብሽን ሁሉ አላህ ይጠብቅልሽ 😢የኔ መልካም የኔ የዋህ ይገባሻል
ዘመን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ፤ ጥሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥይ፡፡ ግን ከመድረክ ጀርባ የምታውሩት ወሬ ይገባል ከቻላችሁ ስታውሩ ኒክ ማይካችሁን ብታጠፉት ወይ ሌላ ዘዴ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ፡፡
አዘጋጇ ልቤን ንግግርሽ ሞላው በእግዚአብሔር ያለሽ እምነትና ተስፋ በአንቺ እድሜ ባሉት ይሄን መስማት ያስደስታል ያመንሽው አምላክ የጠራሻት ወላዲት አምላክ እምዬ ማርያም በሞገስ በጤና በእድሜ ጠብቆ ትልቅ ስኬት ላይ ያድርስሽ በሀይማኖትሽ ያጽናሽ እምነትሽ አስደስቶኛል የሰይጣንን ፈተና ይያዝልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ወይኔ አለባበሳችሁ ደስ ስትሉ 🥰🥰ቲጂዬ አንኳን ደስ አለሽ ሁሌም በፍቅር ኑሩልን 🥰🥰🥰🥰🙏
ታድለሽ እናትና አባትሽን ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ዘመን ምርጥ ሀሳብ ነው
እውነት ለመነገር አዘጋጃን ለማመስገንም ሆነ ለማድነቅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ከዚህም በላይ ከፍ ብለሽ እንደማይሽ ባለሙሉ ተስፏ ነኝ ።እንደው እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ
አሜን የኔ እናት እንዳንቺ አይነቱን ከስህተቶች ውስጥ መልካም ነገሮችን አይቶ የሚያደንቅ የሚያበረታታ ያብዛልን ...ኑሪልን ከዚህ በተሻለ በሌሎች ምስጋና ላይ እንገናኝ
ስህተቱን ማየት ለኛ ምንም አይጠቅመንም ሊያሻግረን እሚችለው መልካሙን መመልከት ነው ውሀ የሚጠጣ ተክል እና ውሀ የማይጠጣ ተክል እድገቱ ይለያል ።ከመድረግ መለምለም የተሻለ ነው ።ለእሱ ደግሞ ስህተቱን መመልከት ሳይሆን መልካሙን ማየት መልካም ነው
እንዲ ነው ችሎታ የኛ ዘመን የወንጂዋ ብርቅዬ ሀገርሽን ቤተሰብሽን ምታኮሪ ያርግሽ የወንዛችን ልጅ በርቺልን👌😍በተረፈ እየተቀረፀ ከስር ባታወሩ ድምፃቹ ይገባል ሌላው ቲጂዬ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የኛ ጠንካራ ፍልቅልቋ እጅግ ደስ የሚል ጓደኝነት ፕሮግራሙ ዘመን ቀጥይበት 😍
እውነት ብለሻል ድምፅ ይሰማ ነበር ትንሽ ይረብሻል ከዛ ውጭ እኔም ለዘመን ደስብሎኛል ዘመን በርቼልኝ
የኔ ጀጎና አደሰግሽው ዋውውው ይገርማል በርቺ
Arf program new we appreciate it,gin pls background yale yenante voice baygeba is better
የኔ መልካም ሴት ቲጂዬ ስወድሽ አርቲስቶች በህይወት እያሉ እንደዚ ይከበሩ ይመስገኑ ካለፉ በዋላ ጥሩ ሰዉ ነበረች ነበረ ምንም አይሰራም 🙏ከጓደኞችሽ ጋር ደሞ ጓደኝነታቹ ሲገርመኝ እኔ ጓደኛ የሚባል አይወጣልኝም
ቲጅየ ከዚህ በላይ ይገባሻል😍😍😍❤❤❤❤ እመብርሀን ከዚህም በላይ ግርማሽን ታብዛው🙏🙏🙏
Waw Tige merte sew nesh ❤❤❤
Tgye you deserve more. You are truly blessed and you are an amazing woman. I don't have words to describe you,As one of your biggest fan I thank you for who you are.
የኔ ቲጂ ትናንት በሌላ ሚዲያ ነው ለካ የፃፍኩት ቲጂዬ በጣም አሰለቀሽኝ ይገባሻል የኔእህት ሸዊዬ ሀንቾን አንችን በጣም ነው የምወዳችው በጣጣጣጣጣም የናቴ የድንግል ማርያም ልጆች ባለማተቦቹ ወድድድድድ አንድቀን እንገናኛለን ብዬ ተስፋ አደርጋለው
TG pretty you deserved and proud of you! Great job everybody. Shewit sweetie are you ok? missed your smile and friendship role, you belong together!
እግዚአብሔር ይመስገን ዋው👌
I am proud of Zemen !! May God bless you!!!
ቲጂዬ የኔ ውድ ይገባሻልእመብርሀን ከነመላው ቤተሰቦችሽ ትጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንዬ!!! ምንም ችግር የለውም እንደውም ገና በመጀመሪያ ስራሽ ጥሩ ነው የሰራሽው ጎበዝ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወንሽ ይሁንልሽ፡፡
ፕሮግራሙንም ላቀርብሽው እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የድንግል ማርያም ልጅ ያሰብሽውን ሞኞትሽን ያሳካልሽ በርቺ
ዘመን በርች በዚህ እድሜሽ ትልቅ ርዕይ ይዘሻልና እግዚያብሔር ይርዳሽ፡፡ የትግስት አድናቂ ስለሆንኩ አመሠግንሻለሁ፡፡ ሲስተር ዘቢደር (Marry Joy) በተለያዩ አካባቢዎች የእርዳታ ማዕካላትን እንደሚከፍቱ ሠምቻለሁና ባህር ዳር ላይ ሲከፈት በሥራው ሂደት ተሳታፊ ለመሆንና ለማገዝ ስለምፈልግ እባክሽን ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብኝ ስላላወቅሁ እስኪ አገናኝ፡፡
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እውነት ባህላችን ሀይማኖታችን ወደ ድሮይ ይመለሳል ብየ አምናለሁ ።ብዙ ትውልድ ድሮን ይወዳል እና አሁን የምናየው አስቀያሚ ነገር ያልፋል ድሮን እንደ ዛሬ በአክብሮትና በምስጋና እንኖረዋለን ።ሁሉም ሸው ይህን ቢከተል ታሪክ ይመለሳል ብየ አስባለሁ ።ለአከበሩሽ እግዚአብሔር ያክብርልሽ ።ፍቅራችሁን ያብዛልን እድሜ ይስጣችሁ
ቲጂ ይገባሻል ከሁሉ አዘጋጇ በዚህ እድሜሽ ይህን ማሰብ መታደል ነው ከሥነምግባር ጋር በርቺ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድድድ
ማርያምን በለቅሶ እያየሁት ነው ቲጂዬ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለቤተሰብሽ❤❤🙏
በጣም ነዉ የምታምሩት አስለቀሳችሁኝ የኔ አሜን ማለት ለምን ይሀን
Betam gobez ena jegena seat neshe zemen berchilen tg enkuwan des aleshe yegebashale😍❤️
የኔ ቅመም ትልቅ ንግግር ነው ተባረኪልኝ የኔ ውድ ዘመን በርቺልኝ እህቴ አሁንም ያሳካልሽ የልብሽን ሀሳብ ቲጄ የኔ ደርባባ እወድሻለው❤
ዋው በጣም ደስ ይላል 🥰ተባረኩ
የኔ ቆንጆ ለኔ ይለቀሰ ❤ዬግዬ ወይዬ ቲጂዬ ሰፕራይዝ አደረካትዬየኔ ጥሎብኝ ሰወድሽ ቲጂዬ❤
Great 👍🏾 Keep going
ቲጂዬ ፍልቅልቋ ይገባሻል ዘመን ሾ በጣም እሚደነቅ ፕሮግራም ነው
ጎበዞች በርቱ በቁም ነውጅ መመሰጋገን ማክበር
ቱጁዬ ይገባሻል የኔ ሳቂታ 10000000000 አመት ኑሪልኝ ውዴ
ምን ላርግክ ይጌ ወላሂ እኛ ከመመሰጋገን ይልቅ መናናቅ እናበዛለን ስለዚ በሀገርም እንደ ግለሰብም ቢሆን ብንመሰጋገን ደስ ይላል
ቲጅ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንወድሽአለን በጣም❤❤❤
የኔ ማልቀስ ምን ይለዋል ቲጁዬ እወዳሸለሁ
Me too 😭
ጥሩነገር ነው ሰውከሞተበሓላ ጥሩነበረች ጥሩነበረ ከመባል በቁምእያሉ ነው መመሰጋገን
ጎበዝ በርቺ
ቴጂ ይገባሻል! በአይማኖትሽ አፀንቶ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
ዘመን ዘመንሽ ይባረክ ሌላ ምንም ለማለት አቅም አጣሁ
ይገባታል በእዉነት በጣም እሩህሩህ ሴትናት አዛኝ ልበቅን መልካም ሰዉ በርችልን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቲጂዬ ይገባሻል
ጀግና ነሽ ዘመኗ ይመችሽ ምርጥ ነው ‼️‼️‼️‼️‼️
የምታወሩ ሰዋች ሰለሚሰማ ባታወሩ ቲጂ ጀግናችን ነሸ ከነቤተሰብሸ ተባረኪ
ቲጂዬ እኔ ልደንግጥልሽ በጣም ነዉ ያስለቀሽኝ በጣም ነዉ የምወድሽ።
በርች እግዝያብሔር ይባርክሽ
የኔ ቅመም በርቺ እኔ ደሞ በራስሽ ዩቲዩብ ስለ አንቺ ማወጋበት ቀን ናፈቀኝውውድድ ነው ማደርግሽ የኔ ጀግና
ቲጂዬ እንኳን ደስአለሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክሽ🙏🙏🙏🙏🙏
Go ahead zemen amazing show ❤
ደስ ይላል በርቺሊን
ዘመንዬ በጣም ቆንጆ የምስጋና ጊዜ ይቀጥል በሪቺልኝ ፈጣሪ ካሰብሽበት ከፍታ ያድርስሽ🙏🙏🙏
Egzaber Ymsgen Selamsh Ybzaa Melkamnet lrasnew 🤲🤲🤲👏☝️☝️☝️
ከጀርባ ያለው ድምጽ እንጂ በጣም ቆንጆ ነው💖💖💖
ፍቅር ነሽ የኔ ልዩ ሴት አታልቅሽ
ቲጂዬ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ጤናና እድሜ ተመኘሁ ወዳጅሽ
አለባበስ አንደኛ ሁሌም እንዲህ እምር በሉልን ምርጥ ኢትዩጵያዊት
Thank you keep going 🙏
ውይ ዘመንዬ ስወድሽ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ ለማየት ይብቃኝ በጣም ነው የማደንቅሽ
ቲጂዬ የኔ መልካም ይገባሻል
ዋዉ ደስይላል ኑሩልን
አሪፍ ነው ይገባታል አዘጋጆች በርቱ ግን ድምፃችሁን ቀንስ ብታረጉት ሰው ሲያወራ የናተ ድምፅ ይገባል
ዘመን ዘመናችን ባንቺ እንደሚቀየር አልጠረጥርም በርቺልኝ አድግ በይ ሰዎችን ባከበርሽበት ልክ ሳይሆን ከዚያ በላይ ፈጣሪ ያክብርሽ
Egziabher yetbken😍🙏🏿
ይገባታል የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው ግን ሹክሹክታ አለ ከይቅርታጋ ይስተካከል💚💛❤️ቲጂዬ ይገባሻል እመ አምላክ ትጠብቅሽበርች ዘመን ጎበዝ ነሽ እደጊ ተመንደጊእግዚአብሔር ህልምሽን በሙሉ እውን ያርግልሽእምነትሽን የገለፅሽበት መንገድ ግሩም ነው✝️👏
ቲጂዩ የኔ ውድ ይገባሻል 😍😍😍😍😍
ቲጅዬ ማርያምን አስለቀሽኝ ደስ ይላል ቀጥሉበት
ትጂ የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ ይገባሻል 👏👏👏👏👏
ቲጂዬ አስለቀሽኝ እድሜና ጤና ተመኘሁ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤😂❤
የኔ ቆንጆ ቲጅየ
Wonderful family God bless you more 🙏 ❤️
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱ ቲጂ ፍቅር
ይገባሻል ቲጅዬ❤
ኧረረረ ዘመንዬዬዬ ማመን አቃተኝ የኔ ቅመም በርቺ wawwwwwww
ሰላም ለሁላቹሁም የመጀመሪያው የምስጋና ፕሮግራም ይሄንን ይመስላል። እንደመጀመሪያ እጅግ ብዙ የኤዲቲንግ (Editing) ችግሮች አሉት። ግን በቀጣይ ከስህተታችን ተምረን እናስተካክላለን🙏በቀጣይ ማንን እንድናመሰግን እንደሚፈልጉ comment ላይ ያስቀምጥሉን።ከታላቅ ይቅርታ እና ምስጋና ጋር🙏🙏🙏
አርቲስት መሠረት መብራቴን ምክንያቱም ብዙ የሚያስመሠግኑ ተግባራት ስላላት አመሠግናለሁ ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ_ዚ.
አርቲስት ወለላን አመስግኝልን።
ዘመን ተባረኪ ያሰብሽው ሁሉ ማሳካት በመቻልሽ ተምሬብሻለው በጣም ብዙ መስራት የምትችይ ልጅ እንደሆንሽ አምናለሁ በአንቂ አንደበቶች ላይ ግን አንቺን እራስሽን ባለማየቴ ቅር አሰኝቶኛል በተረፈ በርቺ።
ዘመን እደጊ ልጄ ህልምሽን ስትናገር ነበር ያየሁሽ ጊዜውን ባላስታውስም አሁን ተሳክቶልሽ በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ እንኳን ደስ ያለሽ ስራ ሲጀመር እንከን አይጠፋም በሱ አትጨነቂ እንዳይደገም ለማስተካከል መሞከር ነው ደግሞም ይስተካከላል በርቺ እራስሽን ጠብቂ የረዳሽን አምላክ አመስግኚ ሁሌም ከፊቴ ቅደምልኝ በይው እቅድ ሁሉ ይሳካል
Donkey tube(comediyan eshetu) msgana ygbawal
እስ ሴቶችዬ ይሄን ባህላችንን ቀጥሉበት ይሄን ቂት ከፍቶ ኩንንብ የሆነ ልብስ ተውት በእውነት እንዴት እንዳመረባችሁ በሀሳቤ የሚስማማ ካለ በላይክ
በውነት በጣም ጥሩሀሳብ ነው
ትክክል በእውነት እኔስ ቀሚስ የሚትለብስ ሴት ታምራኝ አለይ ራቁታቸው የሚሄዲ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ወይኔ ሀሳብ አስተያየት ደስሚል ሀሳብ እኔተቀብያለው ❤❤❤❤❤❤
ዘመንዬ እዉነት ለመናገር አስደምመሽኛል በዚሁ ቀጥይ ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን
ቲጂዬ የኔ ባለማህተቡዋ ይገባሻል እንዲህ ነዉ እንጂ በቁም መመሰጋገን እንጂ ከሞቱ ቦሃላ ጥሩ ነበረች ማለት ምን ያረጋል ፍቅሩን ያብዛላቹ ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹አለባበሳቹ 1ኛ👌👍🥰
ትጂ ስወደሽ
የፕሮግራሙ አዘጋጂ በዚህ እድሜሽ ይሄን ማሰብሽ በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ በርችልን👍
በዚህ አጋጣሚ ከማይክ ጀርባ የምታወሩት ይሰማ ነበር
ዉይበጣም ይደብራል
ቲጂዬ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ይጠብቅልሽ ይሄ ምስጋና ይገባሻል
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺልን
ቀጣይ አርቲስት መሰረት መብራቴን ብታመሰግኝልን
ትግስት ግን የወሎ ሽዋ ልጅ ትመስሊኝ ነበር ማለት ካራቆሪ የሚባል አገር ልጅ ነበር የምትመስሊኝ
አንድ ጊዜ ፊልም ስትሰሪ አይቼሽ ትግስት እኮ ያገራችል ልጅ ናት ሲሉ ሰምቼ ነው እና የሴሜን ሽዋ ልጅ ትመስሊኝ ነበር ከተሳሳትሁም በልኡል እግዚአብሔር ስም ይቅርታ ሌላ ነገር አስቤ አይደለም ሁል ጊዜም ሳይሽ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው ያገር ልጅ ባትሆኝም ምርጥ እህታችን ነኝ ስለሀይማኖትሽ ያለሽ ተሰጦ በጣም በጣም ነው የምደዉ በቤተክርስቲያን አጠገብ ቆሞሽ ሳይሽ መስቀልሽን አንገትሽ ላይ ሳይ እዴት ደስ እደሚል ተዋህዶ መሆን መመረጥ ፣መታደል ነው በርቺ በቤቱ ያቆይሽ
እንኳን ደስስስስስ አለሽ ቲጂየ በጣም የተሳካ ፕሮግራም ። እኛም እናመሰግንሻለን።
በጣም ደስ ይላል በእውነት ደስ የሚል ነገር ነው የድሮ እርትሲቶች ዘፋኞች በጣም ነው የምወዳችሑ ደስ የሚል ስራ ነው የተስራው በእውነት በጣም ደስ ይላል አነጋገርሽ ስርአት በእውነት በጣም ክብር ያላት በክብር ያደገች ታስታውቃለች ደግሞም በቤተክርስቲያን ደጅ ያደጋችሑ በእውነት ደስ ስትሉ በጣም ደስ ይላል በፍቅር ሳትለያዩ ሳትካካዱ ለዚሕ መድረሳችሑ ብዙዎች ወንዶች በጓደኝነት ብለው የስው ግዜ ይጨርሱና ቁምነገር ላይ ግን ዜሮ ዜሮ ዜሮ ናቸው በእውነት እኔ በጣም ነው የማደንቃችሑ አብሮ ማደግና መናነብንን የመስለ ነገር የለም
ትግስትዬ አግዚአብሔር ያክብርሺ! አባትና እናትሽ ሲመርቁሽ አንገትሽን ዝቅ አድረግሽ ምርቃታቸውን የተቀብልሽበትን መንገድ በጣም ጨዋና ጨዋ ያስደገሺ ሴት መሆንሺን ያሳያል. አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ.
ቲጂዬ ሸውዬ ይግዬ በጣም መተኪያ የሌላችሁ መልካም ዜጎቼ ናችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ከመጣሁ ሳላገኛችሁ አልመለስም። የዚህ ዝግጅት ሀሳብ አምጪዋንም ብላቴና ተባረኪ።
ቲጂዬ በጣም ነው የምንወድሽ!""ድንግል ከነ ልጆጅሽ ትጠብቃችሁ።
ውይ ምነው አስለቀሳችሁን 😭😭😭😭የኢትዮጵያን ስብስብ ድንቅ ፕሮግራም ❤️❤️❤️❤️ እናመሰግናለን የፕሮግራሞ አዘጋጂ ዘመን እሸቱ አቅርቦሽ አይቸህ ነበር ህልምሽ ትልቅ ነበር ንግግርሽ በጣም በሳልና ከእድሜሽ በላይ ነው እንኳንም ተሳካልሽ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ትልቅ ያድርግሽ ❤️❤️❤️ከጀርባ የሚሰማው ድምፅ እንደሚስተካከል እርግጠኛ ነኝ
ዋውው!! ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ይገባሻል በእውነት እድለኛ ነሽ እናት እና አባትሽ እንዴት ደስ ይላሉ።
የውነት በጣም አስለቀሺኝ በስመአብ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ አይለያቹ ቲጂዬ ምርጥጥ
ዘመን ሾዉ በጣም አመሰግናችኋለዉ ቀጥሉበት።
ቲጂዬ ይገባሻል👏👏👏ደስ የሚል ነው በዚው ቀጥሉ🙏❤❤❤❤
የሰራን በህይወት እያለ እንዳከበርሽ አንቺንም ሰው ሁሉ ያክብርሽ።
ዘመን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው መድረክ መሪዋ ፈገግታዋ እና እስቴጅ አመራር ጥሩ ነው ድምፅ ላለማስገባት ሞክሩ በርቱ በርቱ
ቲጅየ በጣም የሚገባሽ ሰው ነሽ ባለቤትሽም እድለኛ ነው ልጆቻችሁ ይደጉ ዝግጅቱ ያምር ነበር
ትግስት አሁን ሳውቅሽ በጣም ወደድኩሽ። ❤❤❤
Congratulations!!!
I was watching mogachoche.
I learned a lot from you.
ትክክለኛ ሰርፕራይዝ ደስ ስትሉ ቲጂዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመን ዘመንሽ የስኬት ይሁን ተባረኪ
ቲጅየ የኔ የዋሕ እኔን አስለቀሰችኝ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ❤😘
ሲያንሳት ነው ቲጂዬ የኔ ፍቅር ቤተሰብሽን ሁሉ አላህ ይጠብቅልሽ 😢የኔ መልካም የኔ የዋህ ይገባሻል
ዘመን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ፤ ጥሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥይ፡፡ ግን ከመድረክ ጀርባ የምታውሩት ወሬ ይገባል ከቻላችሁ ስታውሩ ኒክ ማይካችሁን ብታጠፉት ወይ ሌላ ዘዴ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ፡፡
አዘጋጇ ልቤን ንግግርሽ ሞላው በእግዚአብሔር ያለሽ እምነትና ተስፋ በአንቺ እድሜ ባሉት ይሄን መስማት ያስደስታል ያመንሽው አምላክ የጠራሻት ወላዲት አምላክ እምዬ ማርያም በሞገስ በጤና በእድሜ ጠብቆ ትልቅ ስኬት ላይ ያድርስሽ በሀይማኖትሽ ያጽናሽ እምነትሽ አስደስቶኛል የሰይጣንን ፈተና ይያዝልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ወይኔ አለባበሳችሁ ደስ ስትሉ 🥰🥰
ቲጂዬ አንኳን ደስ አለሽ ሁሌም በፍቅር ኑሩልን
🥰🥰🥰🥰🙏
ታድለሽ እናትና አባትሽን ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ዘመን ምርጥ ሀሳብ ነው
እውነት ለመነገር አዘጋጃን ለማመስገንም ሆነ ለማድነቅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ከዚህም በላይ ከፍ ብለሽ እንደማይሽ ባለሙሉ ተስፏ ነኝ ።እንደው እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ
አሜን የኔ እናት እንዳንቺ አይነቱን ከስህተቶች ውስጥ መልካም ነገሮችን አይቶ የሚያደንቅ የሚያበረታታ ያብዛልን ...ኑሪልን ከዚህ በተሻለ በሌሎች ምስጋና ላይ እንገናኝ
ስህተቱን ማየት ለኛ ምንም አይጠቅመንም ሊያሻግረን እሚችለው መልካሙን መመልከት ነው
ውሀ የሚጠጣ ተክል እና ውሀ የማይጠጣ ተክል እድገቱ ይለያል ።ከመድረግ መለምለም የተሻለ ነው ።ለእሱ ደግሞ ስህተቱን መመልከት ሳይሆን መልካሙን ማየት መልካም ነው
እንዲ ነው ችሎታ የኛ ዘመን የወንጂዋ ብርቅዬ ሀገርሽን ቤተሰብሽን ምታኮሪ ያርግሽ የወንዛችን ልጅ በርቺልን👌😍በተረፈ እየተቀረፀ ከስር ባታወሩ ድምፃቹ ይገባል ሌላው ቲጂዬ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የኛ ጠንካራ ፍልቅልቋ እጅግ ደስ የሚል ጓደኝነት ፕሮግራሙ ዘመን ቀጥይበት 😍
እውነት ብለሻል ድምፅ ይሰማ ነበር ትንሽ ይረብሻል ከዛ ውጭ እኔም ለዘመን ደስብሎኛል ዘመን በርቼልኝ
የኔ ጀጎና አደሰግሽው ዋውውው ይገርማል በርቺ
Arf program new we appreciate it,gin pls background yale yenante voice baygeba is better
የኔ መልካም ሴት ቲጂዬ ስወድሽ አርቲስቶች በህይወት እያሉ እንደዚ ይከበሩ ይመስገኑ ካለፉ በዋላ ጥሩ ሰዉ ነበረች ነበረ ምንም አይሰራም 🙏ከጓደኞችሽ ጋር ደሞ ጓደኝነታቹ ሲገርመኝ እኔ ጓደኛ የሚባል አይወጣልኝም
ቲጅየ ከዚህ በላይ ይገባሻል😍😍😍❤❤❤❤ እመብርሀን ከዚህም በላይ ግርማሽን ታብዛው🙏🙏🙏
Waw Tige merte sew nesh ❤❤❤
Tgye you deserve more. You are truly blessed and you are an amazing woman. I don't have words to describe you,As one of your biggest fan I thank you for who you are.
የኔ ቲጂ ትናንት በሌላ ሚዲያ ነው ለካ የፃፍኩት ቲጂዬ በጣም አሰለቀሽኝ ይገባሻል የኔእህት ሸዊዬ ሀንቾን አንችን በጣም ነው የምወዳችው በጣጣጣጣጣም የናቴ የድንግል ማርያም ልጆች ባለማተቦቹ ወድድድድድ አንድቀን እንገናኛለን ብዬ ተስፋ አደርጋለው
TG pretty you deserved and proud of you! Great job everybody. Shewit sweetie are you ok? missed your smile and friendship role, you belong together!
እግዚአብሔር ይመስገን ዋው👌
I am proud of Zemen !! May God bless you!!!
ቲጂዬ የኔ ውድ ይገባሻል
እመብርሀን ከነመላው ቤተሰቦችሽ ትጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንዬ!!! ምንም ችግር የለውም እንደውም ገና በመጀመሪያ ስራሽ ጥሩ ነው የሰራሽው ጎበዝ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወንሽ ይሁንልሽ፡፡
ፕሮግራሙንም ላቀርብሽው እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የድንግል ማርያም ልጅ ያሰብሽውን ሞኞትሽን ያሳካልሽ በርቺ
ዘመን በርች በዚህ እድሜሽ ትልቅ ርዕይ ይዘሻልና እግዚያብሔር ይርዳሽ፡፡ የትግስት አድናቂ ስለሆንኩ አመሠግንሻለሁ፡፡ ሲስተር ዘቢደር (Marry Joy) በተለያዩ አካባቢዎች የእርዳታ ማዕካላትን እንደሚከፍቱ ሠምቻለሁና ባህር ዳር ላይ ሲከፈት በሥራው ሂደት ተሳታፊ ለመሆንና ለማገዝ ስለምፈልግ እባክሽን ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብኝ ስላላወቅሁ እስኪ አገናኝ፡፡
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እውነት ባህላችን ሀይማኖታችን ወደ ድሮይ ይመለሳል ብየ አምናለሁ ።ብዙ ትውልድ ድሮን ይወዳል እና አሁን የምናየው አስቀያሚ ነገር ያልፋል ድሮን እንደ ዛሬ በአክብሮትና በምስጋና እንኖረዋለን ።ሁሉም ሸው ይህን ቢከተል ታሪክ ይመለሳል ብየ አስባለሁ ።ለአከበሩሽ እግዚአብሔር ያክብርልሽ ።ፍቅራችሁን ያብዛልን እድሜ ይስጣችሁ
ቲጂ ይገባሻል ከሁሉ አዘጋጇ በዚህ እድሜሽ ይህን ማሰብ መታደል ነው ከሥነምግባር ጋር በርቺ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድድድ
ማርያምን በለቅሶ እያየሁት ነው ቲጂዬ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለቤተሰብሽ❤❤🙏
በጣም ነዉ የምታምሩት አስለቀሳችሁኝ የኔ አሜን ማለት ለምን ይሀን
Betam gobez ena jegena seat neshe zemen berchilen tg enkuwan des aleshe yegebashale😍❤️
የኔ ቅመም ትልቅ ንግግር ነው ተባረኪልኝ የኔ ውድ ዘመን በርቺልኝ እህቴ አሁንም ያሳካልሽ የልብሽን ሀሳብ ቲጄ የኔ ደርባባ እወድሻለው❤
ዋው በጣም ደስ ይላል 🥰ተባረኩ
የኔ ቆንጆ ለኔ ይለቀሰ ❤
ዬግዬ ወይዬ ቲጂዬ
ሰፕራይዝ አደረካትዬ
የኔ ጥሎብኝ ሰወድሽ ቲጂዬ❤
Great 👍🏾 Keep going
ቲጂዬ ፍልቅልቋ ይገባሻል ዘመን ሾ በጣም እሚደነቅ ፕሮግራም ነው
ጎበዞች በርቱ በቁም ነውጅ መመሰጋገን ማክበር
ቱጁዬ ይገባሻል የኔ ሳቂታ 10000000000 አመት ኑሪልኝ ውዴ
ምን ላርግክ ይጌ ወላሂ እኛ ከመመሰጋገን ይልቅ መናናቅ እናበዛለን ስለዚ በሀገርም እንደ ግለሰብም ቢሆን ብንመሰጋገን ደስ ይላል
ቲጅ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንወድሽአለን በጣም❤❤❤
የኔ ማልቀስ ምን ይለዋል ቲጁዬ እወዳሸለሁ
Me too 😭
ጥሩነገር ነው ሰውከሞተበሓላ ጥሩነበረች ጥሩነበረ ከመባል በቁምእያሉ ነው መመሰጋገን
ጎበዝ በርቺ
ቴጂ ይገባሻል! በአይማኖትሽ አፀንቶ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
ዘመን ዘመንሽ ይባረክ ሌላ ምንም ለማለት አቅም አጣሁ
ይገባታል በእዉነት በጣም እሩህሩህ ሴትናት አዛኝ ልበቅን መልካም ሰዉ በርችልን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቲጂዬ ይገባሻል
ጀግና ነሽ ዘመኗ ይመችሽ ምርጥ ነው ‼️‼️‼️‼️‼️
የምታወሩ ሰዋች ሰለሚሰማ ባታወሩ ቲጂ ጀግናችን ነሸ ከነቤተሰብሸ ተባረኪ
ቲጂዬ እኔ ልደንግጥልሽ በጣም ነዉ ያስለቀሽኝ በጣም ነዉ የምወድሽ።
በርች እግዝያብሔር ይባርክሽ
የኔ ቅመም በርቺ
እኔ ደሞ በራስሽ ዩቲዩብ ስለ አንቺ ማወጋበት ቀን ናፈቀኝ
ውውድድ ነው ማደርግሽ የኔ ጀግና
ቲጂዬ እንኳን ደስአለሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክሽ🙏🙏🙏🙏🙏
Go ahead zemen amazing show ❤
ደስ ይላል በርቺሊን
ዘመንዬ በጣም ቆንጆ የምስጋና ጊዜ ይቀጥል በሪቺልኝ ፈጣሪ ካሰብሽበት ከፍታ ያድርስሽ🙏🙏🙏
Egzaber Ymsgen Selamsh Ybzaa Melkamnet lrasnew 🤲🤲🤲👏☝️☝️☝️
ከጀርባ ያለው ድምጽ እንጂ በጣም ቆንጆ ነው💖💖💖
ፍቅር ነሽ የኔ ልዩ ሴት አታልቅሽ
ቲጂዬ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ጤናና እድሜ ተመኘሁ ወዳጅሽ
አለባበስ አንደኛ ሁሌም እንዲህ እምር በሉልን ምርጥ ኢትዩጵያዊት
Thank you keep going 🙏
ውይ ዘመንዬ ስወድሽ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ ለማየት ይብቃኝ በጣም ነው የማደንቅሽ
ቲጂዬ የኔ መልካም ይገባሻል
ዋዉ ደስይላል ኑሩልን
አሪፍ ነው ይገባታል አዘጋጆች በርቱ ግን ድምፃችሁን ቀንስ ብታረጉት ሰው ሲያወራ የናተ ድምፅ ይገባል
ዘመን ዘመናችን ባንቺ እንደሚቀየር አልጠረጥርም በርቺልኝ አድግ በይ ሰዎችን ባከበርሽበት ልክ ሳይሆን ከዚያ በላይ ፈጣሪ ያክብርሽ
Egziabher yetbken😍🙏🏿
ይገባታል የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን
እጅግ በጣም አስፈላጊ
ፕሮግራም ነው ግን ሹክሹክታ
አለ ከይቅርታጋ ይስተካከል💚💛❤️
ቲጂዬ ይገባሻል እመ አምላክ ትጠብቅሽ
በርች ዘመን ጎበዝ ነሽ እደጊ ተመንደጊ
እግዚአብሔር ህልምሽን በሙሉ እውን ያርግልሽ
እምነትሽን የገለፅሽበት መንገድ ግሩም ነው✝️👏