10.Yaweral Keraniyo "ያወራል ቀራኒዮ" - Awtaru Kebede

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Music Arranger and Producer: BEREKET TESFAYE
    Mixing and Mastering: ROBEL DAGNE
    Vocal Recording: NATIAN LEMESA
    Bass Guitar: BEREKET ABERA
    Acoustic Guitar: KALAB TEKIL
    Drum: ENDALKACHEW GETACHEW
    Clarinet: AKLILU WOLDEYOHANNES (JOHNN)
    Background Vocal: BEREKET TESFAYE
    Production: EAGLE FILM PRODUCTION
    Poster Design: NADI DESIGN

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @betsegawtube
    @betsegawtube 4 месяца назад +571

    መስቀል አደባባይ ላይ concert ይዘጋጅ ምትሉ ላይክ

  • @KebirFanuse
    @KebirFanuse Месяц назад +37

    I'm Muslim I love you protectant mzemure ❤

    • @notagain2065
      @notagain2065 28 дней назад +17

      I was a muslim. Now, I follow the way, the truth, and the life, Jesus Christ. He paid the ultimate price for my sin, and I have become a child of God. Please keep listening to muzmur, and I encourage you to read the bible starting from The Gospel John. The Bible says, 'You will know the truth, and the truth will set you free. John 8:31-32

    • @rahelmogez8757
      @rahelmogez8757 13 дней назад +4

      We love you too ❤

  • @MihretFeyisa-jc8gr
    @MihretFeyisa-jc8gr 4 месяца назад +410

    ኡፍፍፍ ይህን comment የምታነቡ በሙሉ ኢየሱስ ያላቹ ደስስስ ይበላቹ ባላቹበት ጌታ ይጠብቃቹ ከሀገር ውጪ ያላቹ ለሀገራቹ ያብቃቹ እድለኞች ነን ኢየሱስ ስላለን በምድራዊም በሰማያዊም ተባረኩ❤❤

    • @LuckyTadesse
      @LuckyTadesse 4 месяца назад +5

      🙏🙏❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 месяца назад +5

      አሜን🎉🙏🙏🎉🎉

    • @Alem-pk9mg
      @Alem-pk9mg 4 месяца назад +2

      Amen

    • @ምህሩ
      @ምህሩ 4 месяца назад +1

      አሜንንን❤❤❤❤

    • @agree-k8d
      @agree-k8d 4 месяца назад +1

      ameeennnnn ameeennn

  • @ephremgirma5974
    @ephremgirma5974 4 месяца назад +286

    አዳሜ ወደድክም ጠላህም ዘመኑ የእየሱስ ክርስቶስ ነው እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ወደ ጌታ ኑ ብቻዬን መዳን አልፈልግም እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ነገም እስከ ዘላለም ጌታ ነው 💪💪💪💪💪

    • @marbettube8870
      @marbettube8870 4 месяца назад +2

      አትበጥረቅ

    • @Fafaz_Truth1
      @Fafaz_Truth1 4 месяца назад

      ​@@marbettube8870ምን ሆነህ

    • @remamucker1086
      @remamucker1086 4 месяца назад +2

      አሜን አሜን እሺ 🙏🙏🙏🎉🎉

    • @yoni-tad937
      @yoni-tad937 3 месяца назад +2

      አሜን

    • @Memg007
      @Memg007 3 месяца назад

      @@marbettube8870ጌታ አንደበትህን ይባርክልህ 😢

  • @habtshbade3874
    @habtshbade3874 4 месяца назад +130

    ቀልዴን አይደለም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በልጅነቴ ከምሰማቸው መዝሙሮች ሁሉ የአውታሩ ይለይብኛል ከልብ ስታዳምጠው የሆነ ደስ የሚል ስሜት ይወራል ይሄን የመሰሉ መዝሙሮች ለመስማት ረጅም እድሜ ተመኘውልክ ወንድሜ ❤❤❤

    • @eyutg8178
      @eyutg8178 3 месяца назад +3

      Jesus loves you ❤

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 3 месяца назад +2

      ተባረኩልን ❤❤❤❤❤

    • @ashenafimelaku5388
      @ashenafimelaku5388 3 месяца назад +3

      @@lidujesuse910 wde geta naa

    • @NazerawDutamo
      @NazerawDutamo 3 месяца назад +1

      ኢየሱስ ፍቅር ነው ጉዞ ውደ ጌታ ኢየሱስ ❤

    • @robinmegersa6408
      @robinmegersa6408 3 месяца назад +1

      Awtaru’s songs go as deep as touching souls and bones. Be menfes kedus meret yemezemer zemare endeh nefse yenekal. God bless you all

  • @Foraperson
    @Foraperson 3 месяца назад +47

    ወለሂ መዝሙሩን ካልዋሸሁ መቶ ግዜ ይሆናል የሰማሁት ያብዛልህ እኔም በፍቅሩ መቃጠል እፈልጋለ።🎉🎉🎉🎉

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 3 месяца назад +1

      መፅሀፍ ቅዱሰ አንብቢ

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 Месяц назад +4

      Yemedan ken Zare nw ketero atyazebet! Eyesus yadenal

    • @sonanfekadu
      @sonanfekadu 23 дня назад

      Eyesus fqr❤ new ,eskahun dress kezim behuala endesu fqrn migelts miyasay mkniyatum zelalemawi neew slezi ante qrebegn blesh libshn schiw ayasafrm

  • @Ani-tv7tk
    @Ani-tv7tk Месяц назад +5

    ያወራል ቀራንዮ
    ያወራል ቀራንዮ ያወራል ተራራዉ
    እያለ የአለም ሀጢአት ያቆመዉ በዚህ ነው
    ያወራል እስከዛሬ ያወራል ተራራዉ
    እያለ የአለም ሀጢአት በዚህ ነው ያቆመዉ
    እያየሁ አይኖችህን ባይኔ
    እያየሁ ላመስግንህ ጌታ
    እያየሁ ያዳነኝ እጅህን
    ሳም ላርገዉ በቃ
    ባደረከው ልክ ምመልስልህ
    ቃላት አጣሁኝ ምን ልሁንልህ 2X
    ጌታዋ ተሰቅሎ ፀሐይ አልቻለችም
    እኩለ ቀኑ ላይ አይኗን ሸፈነች
    ጎልጎታ አወራ ንፁህ በግ ታረደ
    የአለምን ሃጥያት በደሙ አስወገደ
    ያደረክልኝ ብዙ ነው 8X
    ያወራል ቀራንዮ ያወራል ተራራዉ….
    አይወሰድማ ከውስጥ ከምናቤ
    አሰላስላለው ፍቅርህን ከልቤ
    እንኳን የቀመሰህ ያጣጣመህ አይቶ
    ግዑዙ ያወራል አንደበቱን ከፍቶ
    ያደረክልኝ ብዙ ነው 8X

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq 4 месяца назад +77

    ኢየሱስ የመጀመሪያ የመጨረሻ ምርጫዬ!! ስለመረጥከኝ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @wondutanetse6472
    @wondutanetse6472 4 месяца назад +80

    አውታሩ መዝሙር ብቻ ሳይሆን ህይወቱም ምስክር ነው ። እንወድሃለን ጌታ አንተን ስለ ሰጠን ሥሙ ቡሩክ ይሁን

  • @saamzih4705
    @saamzih4705 4 месяца назад +73

    ቀስ እያለ ውስጥ ድረስ የሚገባ መዝሙር ነው ገና ብዙ ሰው ሲሰማው እየሮጠ ነው የሚመጣው የሚያረጋጋ መንፈስ አለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KebedeGirma-t4o
    @KebedeGirma-t4o 4 месяца назад +81

    አንድ መስመሩን ጠብቆ ካደገ ሰው ቢቻ ሊገኝ የሚችል መዝሙር ነው ዘመንህ ከዚህ የበለጠ ይለምልም ጥቅሙሙ ለኛ ነው❤❤❤❤❤❤❤

    • @frezersolomon6154
      @frezersolomon6154 4 месяца назад +2

      የነፍስ ስንቅ የቅኔ ትንታኔ የዝማሬ ለዛ ይሰማል።

    • @tsedeyedossa1150
      @tsedeyedossa1150 4 месяца назад +1

      በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው

    • @tigstualemu9068
      @tigstualemu9068 4 месяца назад

      የተረጋጋ መንፍስ አለው ደስ ይላልልል 👍👍👍👍👍

  • @dannytilaye5226
    @dannytilaye5226 4 месяца назад +93

    Now he is at home worshipping the Lord face to face. Praise the Lord ❤

    • @TsionY
      @TsionY 4 месяца назад +9

      Bless you! I also noted he is sitting! First And for most when we are in Christ we rest! The work is finished so we are seated! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Jesus our King paid it all off on the cross at Calvary!!

    • @AzebFekadu
      @AzebFekadu 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @singer.garomazeleke
      @singer.garomazeleke 2 месяца назад +1

      ​@@TsionY❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤,

    • @AbrhamLule
      @AbrhamLule 2 месяца назад

      ተባረክ በእውነት ጌታ ይባረክ።

  • @AdonaiEpoxy
    @AdonaiEpoxy 4 месяца назад +77

    ከአልበሙ የኔ መርጥ መዝሙር ሆኗል ተባረኩ

  • @Lidiyua4549
    @Lidiyua4549 4 месяца назад +33

    አውትዬ ከነሙሉ ቤተሠብህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ👍

  • @natnealkassa
    @natnealkassa 4 месяца назад +36

    ባደረከው ልክ ምመልስልህ
    ቃላት አጣሁኝ ምን ልሁንልህ😢❤

  • @betelhemtsegaye1089
    @betelhemtsegaye1089 4 месяца назад +30

    እያየሁ አይኖችህን ባይኔ
    እያየሁ ላመስግንህ ጌታ
    እያየሁ ያዳነኝ እጅህን
    ሳም ላርገዉ በቃ !!!!

  • @mekdeseshetu-tk4nt
    @mekdeseshetu-tk4nt 4 месяца назад +41

    ጸልየህ መዝሙር ስትቀበል ብቻ ነው እንዲ ድንቅ መዝሙር የምትዘምረው ተባረክ ወንድሜ

    • @robinmegersa6408
      @robinmegersa6408 3 месяца назад

      Yes. Ye awte mezmuroch nefsena atenten yenekalu. Be mendes kidus meret yemezemer mezmur endeh yeleyal. God bless 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @natimele5850
    @natimele5850 4 месяца назад +40

    መቼ ይሆን ለኔ የደሙትን እጆች የምስመው❤❤❤
    ተባረክ አውቴ
    ይጨምርልክ

    • @NazerawDutamo
      @NazerawDutamo 3 месяца назад

      አረ ያቺ ቀን ናፋቃኝ 😢 😭 መቼ ይሁን 😢

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 3 месяца назад

      ማርያም እግሮቹን እየሳመች ሽቶ የቀባችው ሲያጉረመርሙ ስምኦንን ጌታ ምን አለው ከገባሁ አልሳምከኝም እራሴን ዘይት አልቀባህኝም አለው

  • @sarasolomon9428
    @sarasolomon9428 4 месяца назад +37

    ያወራል ቀራኒዮ ኡፍፍፍፍፍ!!!!!
    እንኳን የጌታ ሆንኩ
    ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ
    በእውነት በረከታችን ነህ

  • @TigistTaddess
    @TigistTaddess 4 месяца назад +18

    የዘላለም ኪዳናችን ነው የመንፈስ አይኖቻችን ሲከፈቱ ብቻ የምንረደደቸው ብዙ አሉ ተባረክ❤❤❤

  • @AbateAmare-jr1np
    @AbateAmare-jr1np 3 месяца назад +16

    ዝማሬ በጠፋበት
    ጭፈራ በበዛበት
    ዘመን የተገኘ ምርጥ መዝሙር
    ጌታ ይባርክህ

    • @UaeDg
      @UaeDg 2 месяца назад

      ❤❤amen

  • @fa744
    @fa744 3 месяца назад +11

    Hmm ያዳነኝ እጅህን ሳም ላርገው በቃ ውስጤን ነው የነካው ❤
    ተባረክ ዘማሪ አውታሩ

  • @YISIHAKSHEFIRAW
    @YISIHAKSHEFIRAW 4 месяца назад +15

    እናፍቅሀለሁ ጌታ መንፈስ ቀዱስ ኢየሱስዬ ያወራል ተራራው🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @workutesfaye1053
    @workutesfaye1053 4 месяца назад +17

    አውትየ እየሰማሁት እንባየ ፈሰሰ ሁሌ እንደምለው ያንተ ዝማሬ በቅኔና በመንፈስ የተሞላ ነው ዘመንህ ይባረክ ኑርልኝ
    ደግሞ ሬጌ እንዳንተ የሚዘምር አላየሁም የግሌ ምልከታ

  • @AkliluMathewos-jp3hs
    @AkliluMathewos-jp3hs 4 месяца назад +24

    ያወራል ቀራንዮ
    ያወራል ተራራዉ
    እየለ የአለም ሀጢአት ያቆመዉ
    የወራል እስከዛሬ
    ያወራል ተራራዉ
    እየለ የአለም ሀጢአት ያቆመዉ
    ምን አይነት ድንቅ ዝመሬ ነው አዉትዬ ብሩክ እኮ ነህ ደግሞ ስወድህ❤

  • @IyasuBeyoro-dd3ps
    @IyasuBeyoro-dd3ps 4 месяца назад +9

    አንድ መስመሩን ጠብቆ ካደገ ሰው ቢቻ ሊገኝ የሚችል መዝሙር ነው ዘመንህ ከዚህ የበለጠ ይለምልም ጥቅሙሙ ለኛ ነው

  • @hailushame2929
    @hailushame2929 4 месяца назад +10

    የወንጌል አርበኛ ትልቁ ወንድማችን ስለአንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ስጦታችን ነህ ተባረክ

  • @delamotesfaye1363
    @delamotesfaye1363 3 месяца назад +4

    ለካ ኃጢአት ያቆምኩት በእየሱስ ደም ነው ።

  • @AstuWolde
    @AstuWolde 3 месяца назад +2

    ኡኡኡኡኡኡኡይ እየሱስየ ምን ልበልህ ፍቅርህ ማዳንህ እንዴ እብድ ያስጮሄኛል አውትዬ ፀጋው ሸፍኖ ደብቆሄል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @motidaba2906
    @motidaba2906 4 месяца назад +8

    ወንጌል በዠማሬ ማለት ይሄ ነው ዠማሬው ቅኔው አቀራረቡ ሞገስ የሞላበት ቃላቶቹ ግሩም ዋው

  • @UltraImportandExportCompany
    @UltraImportandExportCompany 4 месяца назад +6

    አዉቴ አንተ የመዝሙር ሊቀሊቃዉንት!
    አንተ የተባረክ ብሩክ ሰዉ በዝማሬዎችህ ስፅናና ኑሬለሁ በአሁኑ ዝማሬዎችህ ደግሞ እየተባረኩባቸዉ ነዉ እና እወድሃለሁ!!
    አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ነዉ!
    እግዚአብሔር በስማሬ እንዳላቀህ ሰይጣን ስላየ ተበሳጨ
    ክፉ አንደበትንም መጠቀም ፈለገ ....በቃ ልህቀት ሊጨምርብህ ነዉ!! አንተ ድንቅ እና ብሩክ ሰዉ በብዙ እጥፍ ይጨምርብህ!!

  • @mariyahiwi1168
    @mariyahiwi1168 2 месяца назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን። ጥሩ ምስጋና ነዉ።

  • @selamawitgebeyehu7288
    @selamawitgebeyehu7288 4 месяца назад +16

    My Jesus ❤I bless UR Name for all that you have done for us🙌🙌🙌

  • @abbi591
    @abbi591 3 месяца назад +1

    ባደረከዉ ልክ ምመልስልህ ቃላት አጣሁኝ ምን ልሁንልህ 🙏

  • @TsedekeTadele-xk2sn
    @TsedekeTadele-xk2sn 4 месяца назад +8

    የጌታ ሰው ከክፉው ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቅ

  • @LidyaYohnnes-qc6ri
    @LidyaYohnnes-qc6ri 3 месяца назад +2

    አውታሩ ውብብ መዝሙር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እየሱስን በማወቄ እድል ነው ...ተባረከ.......

  • @Mm6dan
    @Mm6dan 4 месяца назад +8

    Amen አውትሻ ስጦታችን we love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ለፀጋው ባለቤት ይሁን ፡፡

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 2 месяца назад +1

    ድንቅ የሆነ ዝማሬ ጌታ አብዝቶ ይባሪክህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edentadesse7846
    @edentadesse7846 4 месяца назад +6

    ሳልናገር አላልፍም እግዚአብሔር በሚያውቀው እሄን መዝሙር እየስማሁ እያለው ቁጭ ብዬ ክፍለፉቴ አውታሩ ሲያልፍ አገኘሁት እና በጣም መልካም ስው ተባረክ 😊እኔም ስላገኘሁት በጣም ደስ አለኝ 🙏🏽

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Месяц назад

    እግዚሀብሄር አብ እኔን ሀጢያተኛዋን ለማዳን ጌታ እየሱስ በቀራኒዎ ሞቶ እኔን አዳነኝ ከዚህ እሚበልጥ ስጦታ ምን አለ ጌታ እየሱስ ይባረክ አውትዬ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @abeni9311
    @abeni9311 4 месяца назад +5

    ቀን ከሊት ብሰማው አልጠግብ አልኩ ይሄ የነፍስ ምግብ ነው ጌታ በዘመንህሁሉ በነፍስ በስጋ አንተንና ቤትህን ትውልድህን ይመግባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyammanayeofficialchann5740
    @biniyammanayeofficialchann5740 4 месяца назад +6

    አቤት አቤት አውትዬ የቅኔ የዜማው ውበት በረከታችን ነህ❤❤

  • @ermapj3272
    @ermapj3272 22 дня назад

    Geta yebarkeh selanete geta yebareke tebarek🙏🙏🙏

  • @girmawitteklit6239
    @girmawitteklit6239 4 месяца назад +2

    ዋው ያለ ግርግር ወደ ህልውናው የሚመራ መዝሙር።
    ተባረክ በጌታ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @tizihailu2806
    @tizihailu2806 4 месяца назад +7

    እሰይይይይ እልልልል ምን ቃላት ይገኛል ላደረገልኝ እየሱስ ክብሩን አሁንም ይውሰድ። ባንተ ራሱን የሚገልጥ እግዚአብሔር ጨምሮ ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ አውቴ።

  • @hanishosweet4064
    @hanishosweet4064 4 месяца назад +3

    አዎ ያወራል
    እርቃኑን ተሰቅሎ
    በኃጥያት በኩል የነገሰውን የሞትን ስልጣን ገፈፈው !
    ይህን ታላቅ ገድል በዜማ አየሩ ላይ ስላወጅከው ተባረክ ተወዳጁ አውታሩ።

  • @ChochoBelay
    @ChochoBelay Месяц назад

    ዋውውውውውው❤❤❤❤❤ምድር የልጁን ክብር ያወራበት!!!ሰይጣን ከነሐሰት ማስረጃ የተዋረደበት!!!ምስጥር!!

  • @emnetsolomon2552
    @emnetsolomon2552 4 месяца назад +5

    Our brother, Im amazed by your persistence....I remember the first time I heard your video clip "yalegn yihe nw " how it touched my spirit and still your songs are filled with God's spirit and anointing May the lord take all the glory....I see unending grace on you stay blessed!!!!

  • @natnaelelias
    @natnaelelias 2 месяца назад +1

    Weyinee yihe mezmur ❤❤❤

  • @toyidelessa1908
    @toyidelessa1908 4 месяца назад +3

    አንተ ምን ሀይነት የተወደድክ ❤❤❤❤ዘማሪ ነህ

  • @IyasuDaniel
    @IyasuDaniel 4 месяца назад +1

    ያደረክልኝ ብዙ ነው ❤❤

  • @gelilatemesgen6480
    @gelilatemesgen6480 4 месяца назад +6

    እልልልል ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነዉ🙌አዉቴ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @pastormulugetahailuministr7466
    @pastormulugetahailuministr7466 3 месяца назад +1

    በጌታው ካረፈ ሰው የምመነጭ የቅን ምንጭ❤❤❤

  • @NataenaabuEtu
    @NataenaabuEtu 27 дней назад +2

    God bless
    You

  • @PenielGospelMinistry7801
    @PenielGospelMinistry7801 3 месяца назад +1

    አውቴ ለበረከት ሁን !! እጅግ በጣም እንወድሃለን ❤❤

  • @cheramlakyibgeta149
    @cheramlakyibgeta149 4 месяца назад +6

    አሜን አውትዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከአፍህ መቼም የባርኮት ቅኔ አይታጣ እንዳረሰሰርከን ዘመን በእግዚአብሔር ፊት ሁሌ ይለምልም

  • @detebeza
    @detebeza 3 месяца назад +1

    Here's a song we should all sing to our sweet Lord Jesus who paid the ultimate price for our salvation. ❤❤❤አየሱስዬ ባደረከው ልክ ምን ይከፈላል ። እኔን ያገኘህበት መንገድ ዘላለም ያዘምረኛል❤❤❤

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial 4 месяца назад +5

    እውይ አውትዬ አንተም ቤኪም ተባረኩልን 🙌🙌🙌

  • @gelilajosh
    @gelilajosh Месяц назад

    ❤❤❤ ቀራኒዮ ስለ እኛ ደም ፈሶልናል 🙏🙏🙌 አሜን አሜን ተባረክ አውትሽ✋

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 4 месяца назад +10

    ለዚህኮመንት የደረሰ ሰው አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይብል ዝብሎ አሜንንን አሜንንን

    • @B...T-v3x
      @B...T-v3x 3 месяца назад

      አሜንንን

  • @BereketMolalgn
    @BereketMolalgn Месяц назад

    ወይ ኔ አውታሩ አልቻልኩም ምን አይነት መዝሙር ነው❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @mintesnotkebedek2651
    @mintesnotkebedek2651 4 месяца назад +6

    አሜን። ጌታ ያደረገልኝ ብዙ ነዉ ስሙ ይባረክ። 🙏

  • @BizuneshMekenoSorsa
    @BizuneshMekenoSorsa Месяц назад

    Awute sile ante getan amesegnalo tebarek bro❤❤

  • @Nebiyou-sc6ly
    @Nebiyou-sc6ly 3 месяца назад +3

    Awtaru you have been a blessing for all this years amazing song keep shining you are blessed

  • @guzaraguzara2546
    @guzaraguzara2546 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bexam inameseginalen thankyou awutaruye rejim edime yisxi egzyaber

  • @mesinani1234
    @mesinani1234 3 месяца назад +2

    ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 2 месяца назад

    ወንድሜ ዝማሬዎችህ የቤተክርስቲያን በረከቶች ናቸው በጣም ነው የምወድህ በምድረበዳ ነፍሴን አለምልመውልኛል ከድሮም አድማጭህ ነኝ ሁሌም አይሰለቹም መንፈስ ቅዱስ ስራውን በአንተ ይቀጥል ቅኔ ይፍሰስልህ ተባረክልኝ ዘመንህ በዜማ ይለቅ❤❤❤

  • @GirumAlemayehuOfficial
    @GirumAlemayehuOfficial 4 месяца назад +2

    ያወራል ቀራኒዮ 😭😭😭
    ድንቅ መዝሙር ተጋበዙልኝ
    አዉትሻዬ ለምልምልኝ ብሩክ ነህ

  • @abigelabraham3698
    @abigelabraham3698 Месяц назад

    ጌታዋ ተሠቅሎ ጸሀይ አልቻለችም እኩለ ቀኑ ላይ አይኗን ሸፈነችው what an amazing verse. Awte, you are our blessing

  • @EyasuAlex
    @EyasuAlex 4 месяца назад +2

    ጌታ ይማስገን ያዉራል አስከ ዘላለም 🙏🙏🙏

  • @tinsaemamo5943
    @tinsaemamo5943 Месяц назад

    ያደረክልኝ ብዙ ነው 🙏🙏🙏 Bless you Awete

  • @AbenezerAtaklti-po4ke
    @AbenezerAtaklti-po4ke 4 месяца назад +2

    Wowwwwwwwwwwwwww Praise God For this amazing worship....... benezi mtseraw menfes kdus enenm be zmare mulagn

  • @RakiRaki-n5r
    @RakiRaki-n5r 24 дня назад +1

    I love this mezmur it makes me feel cry this is so blessed man

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 месяца назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በእውነት የጌታ ዘማሪዎች በሙሉ ሳይ በጣም የምገርመኝ ከ20-30 ዓመታት እየዘመሩለት እያመሰግኑ እያገለግሉ ዕድሜያቸው እየለመለመ የመሄዱ ምስጢር ጌታ መሆኑ ይገርመኛል ዘማሪ አውቴ ጌታ ጸጋውን ይጨምርልህ እየለመለምክ ዘምርለት❤❤❤

  • @abrahamtade109
    @abrahamtade109 9 дней назад

    አውትሽ ዘመንህ በልምላሜ ይቀጥል ተባርኬበታለው

  • @wondewizzey
    @wondewizzey 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JeremyMark-nk1ye
    @JeremyMark-nk1ye 3 месяца назад +1

    ጌታዬ ፀጋዉን ያብዛልክ ❤❤❤

  • @tajukedir6341
    @tajukedir6341 4 месяца назад +1

    አሜን በቀ ይደንቃል ጌታ ተባረክ

  • @selamawityohannes-m4x
    @selamawityohannes-m4x 3 месяца назад +1

    Amen yaweral keraneyo eyale yalem hateyat beze. Nw yakomew amenn

  • @zuriyashsamuel4077
    @zuriyashsamuel4077 3 месяца назад

    መላልሸ መላልሸ ባዳምጠው አልጠግብ አልኩኝ። ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 3 месяца назад

    አውታሩ ከዚ በላይ ጌታ ብርክ ያድርግህ እፍፍፍፍፍፍ እዴት ነው ልብ የሚነከው በኢየሱስም አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @Blennnn
    @Blennnn 3 месяца назад +1

    ❤❤kezemenachn bereketoch andu neh zemeneh yibarek ! Ahunm bemezmurocheh endetebareku negn ❤🙏

  • @selammichael3108
    @selammichael3108 4 дня назад

    Ene orthodoxe teketalign negn ye awtaru gin btam lib yemineka mezmur new snt gize degageme semakut yehwu mezmur Egziabiher abzhto ybrkh ♥️🙏

  • @rekiknegash1871
    @rekiknegash1871 2 месяца назад

    We r blessed to have u awtesh....keep shinning christ

  • @almaztesfaye4418
    @almaztesfaye4418 3 месяца назад

    ወንድማችን አውታረ ስላተ ጌታ ይባረክ አሁንም በጥፍ ጸጋ ተባረክ ወንድሜ ፣!❤❤❤

  • @Netsane-r6w
    @Netsane-r6w 3 месяца назад

    ተባርከናል እና ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ ውድ ወንድማችን ከአፋር.

  • @kirubelawoke6448
    @kirubelawoke6448 4 месяца назад +1

    The God of Israel ...Yeshua ... No words just abba praise be to you.

  • @godadezazi276
    @godadezazi276 4 месяца назад

    ምን አይነት የደስታ ስሜት ዉስጥ እንደምገባ እየሱስ ዉይይይይይ ምነኛ መዝሙር ነዉ ማቆም አልቻልኩም ከመስማት

  • @MekdesTameru
    @MekdesTameru 3 месяца назад +1

    አዉታሩዬ ዘመን የሰባረክ የጨምርብ ከዚ

    • @MekdesTameru
      @MekdesTameru 3 месяца назад

      በላይ እንድሀለን ❤❤❤❤❤

  • @TigistDemise-c5r
    @TigistDemise-c5r 2 месяца назад

    አዉቴ ወንደማችን እንኳን ዘምረክ ብተንፍስ እራሱ አሜነ ከማለት በስተቀረ ምን አለ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @kidistasefa3758
    @kidistasefa3758 4 месяца назад

    I can't stop God Bless you Awtesh Love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @denekenegatu330
    @denekenegatu330 4 месяца назад +1

    Tebarek wodeme

  • @newcreation1668
    @newcreation1668 4 месяца назад

    Love love love this song!❤❤❤ Thank you God for the gift of eternal life through your Son, our Lord and Saviour Jesus Christ. More blessings to you our brother Awtaru❤❤❤

  • @nitsuhbez964
    @nitsuhbez964 2 месяца назад +1

    Praise God

  • @ababiyamitiku7647
    @ababiyamitiku7647 3 месяца назад +1

    Perfect as usual! More grace to you our gift and big brother Awte, we love you!

  • @harmehansemo3041
    @harmehansemo3041 4 месяца назад

    ባደረከው ልክ ምመልስህ
    ቃላት አጣሁኝ ምን ልሁንልህ
    .
    .
    .
    ነፍስም አልቀረለኝም ጌታ ይባርክህ🙏

  • @rahnigu9559
    @rahnigu9559 3 месяца назад

    I have lost a great love to find a perfect LOVER. Thank you God for your Love.

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 4 месяца назад

    Wellcome🎉🎉🎉 የኔ ዉድ ዎንድሜ የ ኤግዚያብሔር ፀጋ በስቶብካል እንኩዋን ደስ አለክ ኤግዚያብሔር ይመዝገን ስለ አንተ ተባረኪ አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MaronMesfinu-me3tl
    @MaronMesfinu-me3tl 3 месяца назад

    እያየሁ አይኞችህን ባአይኔ እያየሁ ላመሰግን ጌታ እያየሁ ያዳነኝ እጅህን ሳም ላርገው በቃ

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 4 месяца назад

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤