Mashalha Thank you for your beautiful voice to praise Alah share it with the world. When I listen your menzuma it touch my heart how much I love Alah it makes me cry. I hope you will use your gift more spread Alah messages through your voice.
Abeba Lemma asc mr Abeba lemma Iam from somalia, Masha allah this manzuma touch my heart. I don't tire to listen every day and I feel comfortable when Iam listening but unfortunately i don't undetsand amharic language. I think that he is praising and begging allah. Could you please translate this menzuma into English?
እሰይ ስታምሩ እኔ የኩርስቶስ ልጅ ነይ ባሁን ሳኣት እስላሞች ግን በጣም እወዳቸዋለው ከማላውቐው ሃገር የኔ ብየ ያመንኩት ኣውጥቶ ባዶ እጀ ጣለኝ ግን ኣምላክ ኣልጣለኝም ኣንድ ጎደኛ ሙስሊም ኣነሳቺ ኣሁን እሳ ናት ኣይዞሽ እያለች የሚታጽናኛይ ኣይዛቹ በእምነታቹ በርቱ
Ayzosh yefeteresh geta Allah alesh yehe fetena new tegst madreg new
አይዞን ማማዬ ፈጣሪሽን አጥብቀሽ ያዥ እህት ዓለም ሁሉም ያልፋል ዋናው ሶብር ነው እህቴ 🙏🙏💋💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
አይዞሽ ፈራጁ አድ አምላክ ነው
@@nejatumanwer8168 አይዞሺ ማማ
አብሽሪ አላህ ይርዳሽ
ኦርቶዶክስ ሆኖ ይሄን ማዙማ የሚወደው እና የምያዳምጠው እስኪ ይመቸኛል 😍one love
Me too🙏🏾
Ere ennem betam yimechegnal
Allah yechemrlachu
Allah yechemrlachu
Allah yechemralachu
ውድ ለእስልምና እምነት ተከታይ ወንድም እህቶቼ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ።ፆማችሁ ፀሎታችሁ ለፈጣሪ እንዲደርስ መልካም ምኞቴ ነው እናንተ "ታረቀን አላህ" እያላችሁ ፀልዩ እኔ ደግሞ "ታረቀን ጌታ ሆይ" እያልኩ እንደእምነቴ እፀልያለሁ።ፈጣሪ ምክንያት አለው የሁለት ታላላቅ ፆሞችን ያገጣጠመበት እርሱ ይታረቀን ።ልመናችንን ሀዘናችንን ስማን ።
አሜን ይታረቀን ደካማ ነን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
Whose here after 11 years👍👍👍
ታረቀን አላህ እኛ ደካሞች ነን ካንተ ውጭ የሚረዳን የለም እና ያረቢ በእዝነትህ ይሁንብህ ታረቀን አለህ።
እምነቴ ክርስትያን ቢሆንም መንዙማውን ስሰማው ግን መልክቱ ያስለቅሳል። ምርጥ መንዙማ
ማሻ አላህ እህቴ
አላህ. ይወፍቅሽ
አላህ ሂዳያ ይስጥህ ወንድም
Ene rasu yemechegnal kmr bra🤘😅
@@leulekalzeleke7490p
እኔ ጴንጤ ነኝ ይሄን መንዙማ እወደዋለው😍😍
ለሁሉም የሰውዘር፣የሰውልጅ፣በሁሉም ወቅት ተሰማሚናአሰፈላጊ መንዙማ ነዉ ።የሐበሻ ልጆቸ አላህ ይጠብቃችሁ።ያጀመአ በረረቱ።አላህ ይታረቀን።ለሁሉም ሰላም።
ማሻአላህ
በእመ ቤቴ ይሂን መዝማ ስወደው እኔ ኦርቶዶስ ነኝ ግን በቃ ማሻ አላህ!!!
ማሻአላህ እህታቺን እንወድሻለን እኛም ❤❤
❤❤❤
ወላሂ አላሀምዱሊላ እንኮንም. ሙስሊም አደርከኝ እንዴት ደስስስ እንደምትሉ አላ የጄነት ያርጋችሁ
አሏህ ይጨምርላችሁ ያረብ የመጣብንን በላም አሏህ ያሳልን ሀገራችንን ሰላም አሏህ ያርግልን ያረብ
ዘመን ተሻጋሪ ምርጥ የማይሰለች ሁሌም አዲስ መንዙማ ነዉ ።ሰምተው ከተጠቀሙበት ያድርገን።አላህ ይጠብቃችሁ።
اللهم صل وسلم على سيدنا ونبينا محمد وعلى آله وأصحابه عدد خلقك وزينة عرشك ورضى نفسك ومداد كلماتك
አሜን ይታረቀን ሠላም ያምጣልን
አላሕ ሆይ ታረቀን ይሕንን የኮረና ዘመን ቀይረሕ ምሕረትሕን አሣየን
ታረቀን አላህ ኧረ ያረብ ታረቀን አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ
ደስስትሉ
@@waleedalhammadi189 chau welah muhabchahu ychmr welah
ማሻ አሏህ ተባረከሏህህህህህ በጣም ደሥ የሚል ነው አሏህ ይታረቀን ኢንሻ አሏህ አሚን
Mashalha Thank you for your beautiful voice to praise Alah share it with the world. When I listen your menzuma it touch my heart how much I love Alah it makes me cry. I hope you will use your gift more spread Alah messages
through your voice.
Abeba Lemma
asc mr Abeba lemma Iam from somalia, Masha allah this manzuma touch my heart. I don't tire to listen every day and I feel comfortable when Iam listening but unfortunately i don't undetsand amharic language.
I think that he is praising and begging allah. Could you please translate this menzuma into English?
q
ማሻ አላህ❤️❤️❤️
እረ ይሄን መንዙ ከሰማሁት ቆይቻለሁ በጣም እመነሽደዉ ደህናነው ወይ አይቸው አላቅም አላህ ያሀፉዝኩም
ያአላህ ሁላችንንም ታረቀን ልባችንን በኢማን አርጥብልኝ ያረብ
Masha allah from I'm Somali Our Brother's Muslims i Love This Qazaid❤
ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ቀጥሉበት፡ አላህ ይጨምርላችሁ!!!ለአላህብዬ ውድድድድድ አደርጋችኋለሁ፡፡
መሸ አለ እይቴአመሰጎነለወ
Masha allah tareqen allah yareb jezakumullah keyr allah yetebeqachu
😢😭😭😭ታረቀን ታረቀን አላህ አተው እሪሂም አተው እረህማን👌👌👌😍😍
ታረቀን አላህ ያረብ
ማሻ አላክ በጣም አሪፍ ነው
አላህ ይጨምረላቹክ
mehubsbenthassnkgutagymasaallh
alahybarkih
kewat
ይስፍራል በጣም የኝስራችን። ታርቅን ታርቅን አላህ ባትው ራህም ባንትውርህማን። አቢት ስወዳችሁ ከኔ በላይ አላህ የውድዳችሁ
አሜን አሜን ይታረቀን
አገራችንን ወገኖቻችን ይታረቀን
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው.አላህ.
ይጠብቃችሁ
አላህ ይታረቀን አሚን ያረብ
Hvcv Vcxd ያርህመራሂሚንያራህማንታረቀንአላህግንለአላህብላችሁኢሄንነሺዳላኩልኝ
የረብ ይታረቃን ማሻላህ ላንታ ብቻና ምስጋና ክብር ♥♥♥
አዳሜ ስጨፍሪ ትከርሚና አሁን ታረቀን አላህ ወይ ጉድ እንደወንደ ወንጀላችን ሳይሆን እንድምረትክ አላህዬ
ማንም ከወጀል የፀዳ የለም
ማሻ አላህ .ታረቀን አላህ
ማሻአላህ ታረቀን አላህ ያረብ እኔ እምለው ኮሜቶች ምኑ ።ነው ቢድአ ኸይር መናገ ካቃታችሁ ዝምምምም በሉ እናተ ከነሱ በልጣችሁ ነው አልልህን ፍሩ የሰው ቅስም አትስበሩ አለመስማት ትችላ ላችሁ ።
meshalah yarm ante rehim taken Alah yarb
ስወዳችሁ ውዶቼ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ስ
Maasha Allaah! Beautiful qasaa'id. Thank you brothers. Love from Brussels.
ሙስሊም መሆን የመሰለ የለም ባሁን ኢሳት ለሀገራችን አንዴ ድገሙበት እናተም አላህ ይጠብቃቹ
ጅላጅል ሁላ አላህን ይቅር በለን የምንለው ዱቤ እየዶባን በመጨፈር ነውደ እውነተኛ ቶበትን ታረግን የኛ ጌታ እጅግ በጣም መሀሪነው ዛራም ሁላ መደለቅ አምሯችሁነው
ሆ አላህ ከቀልባችን ያድርገን:: እንኳን መንዙማ ዘፈን ይዘፈን የለ? ጃሀነም የሚከተው? ኸይር ብንናገር ምን አለበት? አኡዝቢላህ
የአላህ አንተ ታረቀን አላህ ሆይ አንተ የልብን የምታይ ነህና ታረቀኝ❤👏👏
ታረቀን አላህ አሚንንን
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
Mifta mnzuma benate gize kere wellahi Allah yechemrelk
u have the best voice to praise ur God My Allah bless u!!!!!
አሜን፡ታረቀን፡አላ፡እርቅ፡ያስፈልገናል፡በዚ፡ሰት፡አገራችን፡ሰላም፡ያርግልን
ማሻአሏህ 🌹
ማሻአሏህ 💐
ማሻአሏህ ❤️
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ጀዛካሏህ ኸይር
ማሻአሏህ
Ma Sha Allah Tareken Allah..May Allah SWT forgive us all.Ameeeeen
ማሻአላህበጣምደስየሚመንዙማነ
ታረቀንአላህአሚንአሚአሚንአላህይታረቀን
መሻላህአብሸሮ
❤
@@هوااحمد-ع3ل e
mashalahaa mashalahaa tabariki allahaaa tareqeni allahaa atehuu rahimi hatehu ramaniii tareqeni allahaaa kibiruu hi sifaaa...!!!
ያረቢ ታረቀን አላህ ረሂሙ ጌታ
Ewnet new tareken ya Allah ONE LOVE
mashaaaàaàa Allah
❤❤❤❤❤❤❤Ameeeeeeeeeen yaa Allah jazakallaah kyern
አሀከወዘ
አሜን ታረቀን አላህ ይልማ ሊረንሶ ከደቡብ አፍሪካ ።
Ayzo
ታረቀን አላህ ታረቀንን አላህህ🙌 🙏🙏🙏🕋🕌
ማሻአላህ የምወደዉ ነሽዳ አላህ ይጠብቅህ ዉሥታዝ
Masha allah tareken tareken allah ameen yareb
Mashe allah tebarek allah jeza allah ayzachu bezihu ketlubet
ማሻ አላህ በጣም የምወደው መንዙማ
አሚን ያረብ አላህ ይታረቀን
እማየ ናፍቀሽኛል ኡማማሻአላ
እማየ ናፍቀሽኛል ኡማ ታረቀንአላህ
እማየ ናፍቀሽኛል ኡማ mushura
እማየ ናፍቀሽኛል ኡማ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያረብ ደካሞች ነን ታረቀን የአላሕ
Masha Allah taraken yarahman❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጨምራላችሁ በጣም በአላህ ስም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ
ማሻአሏህ ታረቀን አሏህ
አሏህ ይጨምርላችሁ ውድሞቼ
አላህን ሳትታረቁ እንዳትሞቱ ብለዋል የኝ ተወዳጁ ነቢ ሰለላ አለይሂ ወሰለም
ያረብብብብብ ታረቀን አላህ አንተው እረሂም አንተው ረህማን ያአላህህህህህ
በሁን ወክት የመጣውን በለ አተው አስልን ታርቃን አለ የረቢ። ሚፍታ ነሽደህ ሁል ስውድው
masha Allah Amiiiiiiiiiiin ya Allah😰
መሸ አለሀ ታርኬቄን አለሀ የረብ ማጨረሸችኒ አሰምርልን
አሚን ያረብ ደካሞች ነን ኢ ወላህ ታረቀን
Zebo
መሸአላህ በጣም አሪፍ መዙማ ነው ታርቀን አላህ አማንንንንን ያርብ
مشاء الله
مشاء الله
مشاء الله بارك الله
مشاء الله تبرك الله
mashaallah iko sawa hii anasheed
God bless these people and their country. This is true Ethiopian Islam; hope the Ethiopian culture is kept.
Thank you for video .
Mashaa allah tabarekal
ታረቀን አላህ ታረቀን
አሠላምኡለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ. እድሁምክርሢቲያንወገኖቻችን ስላምብያለሁ. እህቶቸስውባታከብሩ እሥኪአላህንፍሩ. አሊፍንእማታቁትሁላ ሀራምናሀላሉንሣታቁማናናቅጥሩአይደለምአላህንእንፍራ. ካሥጠላችሁአለማየት. አድምጣችሁሥታበቁማማርርጥሩአይደለም ሥለራሣችሁእወቁ.
አላህን። አነፍራ አይወቀች ላበረቹ በለቸ ሠወነ አተሢሠቱ አላህ ሁዲይ የሰጠች አሺላህ አላሀ ይወደዱወ ሰው ወደ ቅጣትኛወ ምነገደ ይምራሌን ደባ ምመተት ማንም። አይተረቁቹም ቁራሀነኑ በምቁራት ነው አላህነ መለምኑ አለብን። አላህ ቀራቡነው
Amiiiiiiiin
መጀመርያ አማረኛውን አሰተካክል ወይም አስተካክይ ከመኮመታችሁ በፊት
That's the best neshida ever..keep it up brothers.
.
ያለ ምክንያት አይደለም ሙስልምን የምወዳው ሙስሊም ለሰው እዛኝ ነው ርህሩህ ነው ።
መልከም
አላህ ወደ እዉነተኛዉ መንገድ ይምራህ
@@mlkiloveyoue1569 ii
እኔንም ታረቀኝ አላህየ እሰከ እነ ቤተሠቦቸ ያመጣህብንን ፈተና ፈቃ በለን አላህ
❤❤❤Ameen from kenya 🇰🇪❤️
ያረብ ታረቀን አላህ ።
እግዚአብሔር ፍቅር ነው አሜን ` ́` ́` ́` oromo muziq
እግዚአብሔር ፍቅር ነው አሜን ` ́` ́` ́` oromiya muziqi
Amen amein amein amein amein amein amein amein
As wr wb mashaa allah!!ketlubet.......
መሻ አላህ በጣም ደሥ የሚል ነዉ ታረቀን ታረቀን አላህ
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው ታረቀን ታረቀንአላህ
ያረብ ይታረቀን አላህ እኔ ግን በጣምምወደው ነሽደው
Masha Allah tabarak allah 🌷🌷☝☝
ማሻአላህ፣በጣም፣ምወደው፣መዙማ፣አላህ ፣የጨምርላቹ
ያረብ
ታረቀን አላህ ታረቀን ያረብ ❤️❤️
አሚን አላህ ይታረቀን።
ማሻ አላህ ውዶቼ
amiiin Yallah ant tarkin jazk maashaa allah great manzuma
it makes me cry...Ameen Tareken Allah....TAREKEN YAREB!!!!
አላህ እንድታረቀን ዱአ አድርግ አላህ እየተዘፈነ አይደለም እሚለመነው ድቤና ጭብጨባውን ምን አመጣው በዚህ ድምጽህ ስለ ድን ያልተረዳውን ሰው ከመወስወስ ቁራአን ቅራበት አከተመ
Taraq Allah Yaa Rabbii ❤❤❤❤⚘⚘⚘⚘ Taraqan Allah
Treken Alah ❤🥺🥺🥺🥺
YA ALLAH TAREKEN......keep it up brother!!!
Barikani geta
Masha Allah tarekan ya rebi
What does the word tareqen Allah mean?
hayat konjo
@@cvv.as123 jazak Allah for the answar.
Yarb tmrku bzah mnezuma welahi enja tarkn alah ezntah yahun legn
mashallahe !!!!
Allh yitarekechuh selamachuh yibza allh yeselam misalewochi yadregachuh
Masha Allah I Love This Manezuma
ማሻ አላህ ደስይላል ወንድሚንይስተውሰኛል ታረቀን አላህ
Allah yechemreleh amen
Maansha alaah maansha alaah maansha alaah maansha alaah maansha alaah maansha alaah maansha alaah maansha alaah maansha alaah maansha alaah