Ethiopian Menzuma Mohamed Zeyenu nebey Ramadan 2012

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 678

  • @Zen_Math
    @Zen_Math 10 месяцев назад +8

    እኔ ሙስሊም አይደለሁም። ይህንን መንዙማ የሰማሁት የዛሬ 10 አመት አካባቢ በአንድ ሱቅ ነው። በጣም ወደድኩት መንዙማውን እያዳመጥኩ ሱቁ ላይ ቆየሁ። ይህን መንዙማ ዩቲዩብ ላይ ፈልጌ አገኘሁት። አሁን እየሰማሁት ነው።

  • @GemechisEjeta
    @GemechisEjeta 3 года назад +8

    I’m new Muslim, Allahamdullilah!

  • @amrisaahmed238
    @amrisaahmed238 4 года назад +15

    ይህ ነሺዳ አጎቴን ያስታዉሰኛል😍😭😭😭🤔
    ኣባቴን አላህ ይርሃመው ዱዓ አድርጉለት እስቲ 🙏🙏🙏😥

    • @fedilanuri789
      @fedilanuri789 4 года назад +1

      Allah subhan wtalaaa jntulfirdosn ywfqachew

    • @amrisaahmed238
      @amrisaahmed238 4 года назад

      @@fedilanuri789 shukran habibti🙏

    • @zizu_7441
      @zizu_7441 3 года назад +1

      Allah ynebi gorebet yargachew

    • @aymenmusa3638
      @aymenmusa3638 8 месяцев назад

      Allah yerhamachew😢
      Yenem abat yewedew nebere hulhnm ye jenet yargachew

  • @melkgetaneh9234
    @melkgetaneh9234 4 года назад +97

    እኔ ኦርቶዶክስ ነይ ግን ይሄን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል 😍💋

    • @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
      @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 года назад +9

      አላህ በዚህ ሰብብ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ኢሻ አላህ ትምህርቱ ሥሚዉ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 года назад +1

      🙏🙏💕💕💕😍😍😍

    • @ajmandubai2163
      @ajmandubai2163 4 года назад +2

      @@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ qqqqs347 pp

    • @ajmandubai2163
      @ajmandubai2163 4 года назад +1

      @@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ l

    • @emuabobekir4721
      @emuabobekir4721 4 года назад

      ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 лет назад +52

    ይህ መንዙማ አባቴ ነው ትዝ የሚለኝ ምክኒያቱም እኔ ቡና እያፈላውለት እሱ ዱሀ ሲያደርግልኝ አይ ምን ያደርጋል ስደት ለያየን አባቴ እውድሀለሁ ዘላለም ኑርልኝ ❤❤❤❤

  • @laylamohammed8637
    @laylamohammed8637 5 лет назад +8

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ወላሂ ብሰማው ብሰማው መቸም አልጠግበው አሏህ እረጅም መያት ከሙሉ አፍያጋ ይወፍቅልን ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤

  • @starofthedaystaroftheday4088
    @starofthedaystaroftheday4088 5 лет назад +6

    በጣም አክባሪክ ነኘ
    የማከብርክም መንዙማወችክ በአደብ የቶሞሉ ናቸዉ ።
    በርታ የመንዙማዉ ጣምህ ልብ የማንኳኳት አይል አለዉ።

    • @EmanEman-x1h
      @EmanEman-x1h 4 года назад

      ሀቅ ነው ወላሂ:: የሰማነውን አላህ በልባችን ያሳድርልን ያከሪም::

  • @ሰሚራሁሴንየረሱልአፍቃሪ

    ማሻ አላህ ፊዳካ ሀቢይ ኡሜ ያረሱል

  • @EkramMohammed-k9w
    @EkramMohammed-k9w 3 месяца назад +1

    Welahi enbaye yikedmegnal ssemaw betam mknyat algnm ewedachhualw❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshahalek7563
    @ayshahalek7563 4 года назад +1

    Maasha allaa maasha allaa tabaarak allaa allahu,akubar allaahu,akubar jazaakumulaa isiniraa haa xaqabalamu insha'Allah

  • @mohammediskindir
    @mohammediskindir 11 месяцев назад +3

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد 🙏🏽

  • @hananabdullahhananabdullah7989
    @hananabdullahhananabdullah7989 6 лет назад +8

    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @ኸዲጃየረሱልወዳጅ
    @ኸዲጃየረሱልወዳጅ 5 лет назад +1

    ሙሀመድ ዘይኑ ነብየ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም የኔ ምርጦ አሏህ ይጠብቃችሁ ሊላህ ስወዳችሁኮ

  • @naimafes8089
    @naimafes8089 3 года назад +5

    I can't say more than it is the best nmanzuma ever mahalah alayk ya aki

  • @سواح-ن4ق
    @سواح-ن4ق Год назад

    عليه افضل الصلاة والتسليم انا اسمع هذا ودموعي لا تتوقف لان جدي رحمه كان يحب المديح وكان يسمع هذا لانه كان يزور النجاشي
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-የ2ሠ
    @ኢስላምነውህይወቴ-የ2ሠ 4 года назад +1

    2020 ላይ ቢሰማ እማይሰለች መንዙማ ሙሀመድ ዘይኑ ነብዬ ሰሉ አለ ነብይ s a w

  • @ayshaseidayshaseid3178
    @ayshaseidayshaseid3178 5 лет назад

    Yene wude nebiy habibi resul yene nafaqi sullallahu allyhi wsllem. Fidaka abi waoumi yarsulloh

  • @lemigizaw4564
    @lemigizaw4564 2 года назад +2

    i'm ortho but i love dis menzuma

  • @marewaahemad3827
    @marewaahemad3827 9 лет назад +2

    Mashalah batam dase emile arif mazuma nwe

  • @zalbiaua4448
    @zalbiaua4448 6 лет назад +1

    መሀመድ ዘኑ ነብየሱለላህ አለይ ወስለም
    በአላህ መንግድ ላይ ያመኑ.አላህ ይጨምር ላችሁ.አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ።

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ፐ1ለ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ፐ1ለ 3 года назад

    ሙሀመድ ዘይኑ ነብየ ሱለላአለይ ወሰልም ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሁ ውስታዝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 5 лет назад +2

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ዉድና ድንቅ የኢስላም ወንድሞቼ

  • @fshgs658
    @fshgs658 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውዶች አላህ እደናተ ያለውን ያብዛልን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zemzemtrades2793
    @zemzemtrades2793 3 года назад +3

    بسم الله الرحمن الرحيم
    اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • @leilaabduu3679
    @leilaabduu3679 9 лет назад +3

    ኢሥላም ነው ሂወቴ
    ሠለላ አለይሂም ወሠለም
    የሀቢቢላህ

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 4 года назад +7

    Am orthodox..but i like this ..its gives me bless..luv it

  • @madenamadena1390
    @madenamadena1390 6 лет назад +4

    ያአላህ ሁሉንም ሙስሊም ኢማን ወፍቀን

  • @rahmarahma7430
    @rahmarahma7430 4 года назад +1

    Mashallah allah ychemrlach befike ayleyayachu

  • @lobabhlobabh5323
    @lobabhlobabh5323 5 лет назад +3

    ወድማቼ ከናተ ባላውቅም ድቤውና ጭብጨባው ቢቀር ታምራላችው አላህ ይውደድላቹ

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 5 лет назад +121

    እኔ የኦርቶደክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ። በጣም ነው የምታምሩት አይለያችሁ። መልክት አለው

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 5 лет назад +7

      አላህ ያክብርሽ

    • @ሪቾያባቷልጅ
      @ሪቾያባቷልጅ 5 лет назад +4

      የኔ ቆንጆ ቃል ቃል ነው። ከላይ የመጣነው በጣም ነው የምወዳቹ

    • @keiryaaweraris4239
      @keiryaaweraris4239 5 лет назад +6

      የኔዉድ እኛም ዉድድድድ እናረግሻለን

    • @ሪቾያባቷልጅ
      @ሪቾያባቷልጅ 5 лет назад +5

      @@keiryaaweraris4239 ስነምግባር ያስተማረን ቃሉነው። እኛ ለኛ ካልተዋደድን ማን ሊመጣልን ነው። አብሮነት ባህላችን ነው

    • @keiryaaweraris4239
      @keiryaaweraris4239 5 лет назад +2

      @@ሪቾያባቷልጅ ትክክል

  • @areejhafeez4532
    @areejhafeez4532 2 года назад +1

    ETHIOPIAN MENZUMA MOHAMED ZEYNU NEBEY RAMADAN 2012 WITH ABDULLAH ASULAMI

  • @zuzuseid4688
    @zuzuseid4688 2 года назад

    ይህ ነሽዳ እናቴን ነው የሚያስታውሰኝ ማሚ በጣም ናፍቀሽኛል አላህ ይጠብቅልኝ

  • @7amood7amood63
    @7amood7amood63 9 лет назад

    sulelah wa aleihi woselem masha allah leb yimineka menzuma naw alhamdulila allah jenet yiwofkachihu amenn..

  • @hananabdullahhananabdullah7989
    @hananabdullahhananabdullah7989 7 лет назад +16

    አህመድ ሙሀመድ
    ሰይዱ
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም

    • @abfgabvgh2561
      @abfgabvgh2561 5 лет назад +1

      Hanan abdullah Hanan abdullah

    • @ala.1680
      @ala.1680 5 лет назад

      ዠዠየጀነኘኀአኘቸተተተቨመ

    • @fedilanuri789
      @fedilanuri789 4 года назад

      S A W

  • @asyaahmad4656
    @asyaahmad4656 4 года назад +1

    Tabarakala

  • @mohammedsuker3173
    @mohammedsuker3173 12 лет назад +3

    Barekellahu Fiyk for ur beautiful Selewat!

  • @naasiraxmed375
    @naasiraxmed375 2 года назад +1

    اللهم صل وسلم على سيدنا ونبينا محمد وعلى آله وأصحابه عدد خلقك وزينة عرشك ورضى نفسك ومداد كلماتك

  • @ወደብልህጠራኝፍቅር

    መአሻአላህ መአሻአላህ አላህ ሱበሀኖትአል የጠበቃችሁ አላሀመዱሊላሂ ሙስሊም ለአርግኝ አላህ ጠራት የግባው ከርሰትያን ነበርኩ አሁንግ ግን አላህ መወቀጠተኛው መንግድ ያመጣኝ ተመሰግን

  • @ftsb83
    @ftsb83 10 лет назад +1

    Mashallah rabbiin siraa haa jalatu...

  • @visionchannel4058
    @visionchannel4058 5 лет назад +18

    Absolutely beautiful tho I don’t understand the meaning of it am originally from somalia born uk however I felt really free and peace with in me my dad he’s Sufi that also plays big part of it I just wanna to say thank you for sharing this beautiful piece of pure spiritual beauty I did actually meditate on it every single day thanks again guys

  • @semiraahmedsemira964
    @semiraahmedsemira964 Год назад +1

    Mashealah Alah yitebekachehu yin neshda sesema welahi Alkeshe yilenal Ena binoru beye Asebena berer ehde nebere elalehu 😭😭

  • @Zahra-vh8js
    @Zahra-vh8js 3 года назад +1

    ሶሎለ አሌወሰለም

  • @zamzamomar1341
    @zamzamomar1341 8 лет назад +3

    muhmad zayinu nabiye muhmad zayinu nabiye S.A.W its great Manzuma jazk

  • @fatemaemar3688
    @fatemaemar3688 3 года назад +1

    አላሀምዱሊላህ

  • @امينهامينه-خ4ح
    @امينهامينه-خ4ح Год назад +1

    ማሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fmt229
    @fmt229 4 года назад +1

    ማሸአለህ

  • @fozyaalii266
    @fozyaalii266 4 года назад

    Masha allaah tabark allaah bexam des yilal iqirtaa simashoo man ibalal silki quxuri ashin ifeligalew adaraa

  • @zubeydalalemeda3392
    @zubeydalalemeda3392 Год назад +1

    ያአላህ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 4 года назад +1

    Ane loreto dokesanegne yehane ye ethiopia guwadagnece estate salehu bete ramedane ankeleda nebare ALHE aleh aheyaea🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hussainbinali
    @hussainbinali 4 года назад +1

    Yarasoul allah madad

  • @ኬሪያነኝወሎየዋከዱባይ

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @janasaeed4219
    @janasaeed4219 8 лет назад +6

    አሰላሙ አለይኩም
    ዘብባ ነሽዳችን ህደንያችን ነው
    በረሱል አለይ ወሰለም ግዜ
    ሰአባውች ጠአላህ በድሩ አለይና ብለው ተቀብለዋል ለምን አላቃረጡአቸም ረሱል
    ሌልህ ተጨማሪ ሙዝቃ ድቤ ጠልተው አይደለም ጆሮአቸውን ደፍነው በጣታቸው ያለፋት ረሱል አለይ ወሰላም ማስቆና ክራር ጠልተው ነው ወልው አለም አላህ የጨመሪበት

  • @poesface_vlogs
    @poesface_vlogs 8 месяцев назад +1

    ❤❤mashallah

  • @lmklmk9480
    @lmklmk9480 4 года назад

    መሸ አለህ በጠም የምወደው ነሺደ ነው ትዝተ አለኝ

  • @reemasaani5240
    @reemasaani5240 5 лет назад +1

    አላሁ ሱብሀነ ተአላህ ልቦና ይሰጣቹህ ከሸርያ ድንበር ያፈነገጠ ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የሌለዉ ከንቱ ስራ

  • @johndahir-cg6pi
    @johndahir-cg6pi Год назад +1

    waa xaqiiqa nabi amaanku scw.❤

  • @medahmed9963
    @medahmed9963 4 года назад +1

    Masha.allah allahumasalle wasallim alaasayyidnaa muhamad aleyhii afdaluu salatuu wassalaam

  • @Shiz_Dari
    @Shiz_Dari 8 месяцев назад

    አላህ 1 ነው እውነቱ 💚
    እናንተ በርቱ ተማቱ 💚

  • @ekramtadess4028
    @ekramtadess4028 5 лет назад +1

    መሀመድ ዘይኑ ነብየ ሱለላህ አለይ ወሰለም ።

  • @ሰሚራየአሚርሁሴንአድናቂነ

    ያረሱለላህ ሰለላህ አለሂ ወሰለም ያነቢየ

  • @sabiyahadft8344
    @sabiyahadft8344 4 года назад +1

    ማሻአላህ ደስየሚልነሽ ጀዛኸላህ ኸይረን

  • @makkiiyaa3228
    @makkiiyaa3228 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤SAW SAW SAW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barlinfarah6970
    @barlinfarah6970 4 года назад +1

    Mansha allah ❤❤❤❤❤❤❤😔😔😔💝💝💝💝Yaa nabi Muhammad salal calayhi wasalam

  • @kkhhkkhh8618
    @kkhhkkhh8618 Год назад +2

    Mashaallaaaa Mashaallaaaa Mashaallaaaa 👏👏👏👏👏👏👏💪

  • @fathimafathi6574
    @fathimafathi6574 9 лет назад +22

    የወደዳቸዉ ከልብ ሲፋቸው አለው ጥበብ ለጀነት መግባት ሰበብ እጅግ ጠቃሚ ለቀልብ አላሁመሰሌ አላሰይዲና ሙሐመድ ወአላ አሊ ሰይዲና ሙሐመድ

  • @samimmaryem423
    @samimmaryem423 6 лет назад +1

    muhammed zeyinu nabyye sollellaahualeyihi waselem

  • @abduifetaabduifeta3782
    @abduifetaabduifeta3782 2 года назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብም

  • @shimbraali9717
    @shimbraali9717 Год назад +1

    ሰዐወ

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 5 лет назад +1

    ሰ ዐ ወ

  • @zabibaahmad371
    @zabibaahmad371 6 лет назад +23

    .ሙሀመድዘይኑ.ነብየ♥♥♥♥♥ሱለላህአለይወስለም♥♥♥♥

  • @na3emakamel162
    @na3emakamel162 5 лет назад +3

    Mash Allah በጣም ነው የምወደው

    • @khadjekhadje4849
      @khadjekhadje4849 4 года назад

      👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💝

  • @rowdhasambakh7198
    @rowdhasambakh7198 5 лет назад +2

    ፊዳካ ያረሱልላ አቢወአ ኡሚያሀቢባላህ

  • @calonstanni
    @calonstanni 2 года назад +2

    SO BEAUTIFUL!!!!

  • @معرفاول
    @معرفاول 5 лет назад +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @SeidJabir
    @SeidJabir 10 месяцев назад

    በስንት ጊዜ ዛሬ አዳምጥኩት ያው እንደመጀመሪያው ምንም አይስለችም

  • @محمدالسناني-ت1ي
    @محمدالسناني-ت1ي 6 лет назад +1

    ወይኔ የአላህ ያአሏህ ያአሏህ ያገፋር አንተ ማረኝ እኔ ኢትዩጵያ ሳለሁ ምንም ስለማላቅ አዳምጥ ነበር እንዳለ ህዝቡ ተጎድቷል የገጠር ሰው ምንም አያውቁኮ አይይይይይ

    • @ath1381
      @ath1381 5 лет назад

      😠😠😠😠😠😠😈

  • @ceasarclawn4457
    @ceasarclawn4457 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ ስወድክ ምፍታዬ ሰለላሁ አለይ ወሰለም

  • @peaceethio7623
    @peaceethio7623 11 лет назад +13

    MashAllah; Peace be up on him! Beautiful voice with a powerful message.

  • @jemilabinthabeshiyyeabderi1148
    @jemilabinthabeshiyyeabderi1148 6 лет назад +1

    ሙሀመድ ዘይኑ ነብየ እርይይይይይይይይይይ

  • @Kemeyr-j3t
    @Kemeyr-j3t 3 месяца назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ👏👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @semusemu5031
    @semusemu5031 5 лет назад +3

    Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah

  • @saadaibrahim6953
    @saadaibrahim6953 4 года назад +1

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @muslimnegn7511
    @muslimnegn7511 11 лет назад +2

    masha allah dmisachhu bexam yamral allah chmero yestachu

  • @queenlina6317
    @queenlina6317 6 лет назад +1

    menzuma weste nw 😍😙😙❤❤❤❤

  • @madenamadena1390
    @madenamadena1390 6 лет назад +1

    ማሻ አላህ ሀበሻ መሆን እዴት ያስደስታል

  • @ሳአዳይቱብ-ለ1ፈ
    @ሳአዳይቱብ-ለ1ፈ 4 года назад +1

    ሰላለሀ አለይሂ ወሰላም

  • @AliaPineapples2012
    @AliaPineapples2012 8 лет назад +6

    This song makes make my blood boil !!!! Something inside me just won't stop moving as soon I hear it

    • @ajubragis6435
      @ajubragis6435 8 лет назад +1

      It is the presence of god, indeed the prophet said that when people to gether and remember god and spiritualu reflect, he showers them with mercy (sakina)

    • @inshaallah1613
      @inshaallah1613 8 лет назад +2

      they first that's not song

    • @akhterm7657
      @akhterm7657 6 лет назад +1

      Alia Abdullahi ‘makes my blood boil’ has a negative connotation... means makes one angry.

  • @sumayaalovelove9959
    @sumayaalovelove9959 6 лет назад +2

    solollaah wa.alihiii wassallaam maasha Allaah tabarak Allaah 💘💘💘💘💘💘👍👍👍👍👍🤙🤙🤙🤙🤙💖💖💖💖

  • @ንኢመትይመር
    @ንኢመትይመር 7 лет назад +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሰለላህ ወአለይሂ ወአለሂም

  • @አሠፋየካሌናው
    @አሠፋየካሌናው 4 года назад +1

    ሽኩራን

  • @meremmolla5157
    @meremmolla5157 9 лет назад

    መሸአላህ best መንዙማ wawww
    አላህ ይጠብቃችሁ

    • @mada4429
      @mada4429 5 лет назад

      ማሻላ ስወደችሁ ሙሀመዱ ዘይኑ ነብዩ ስለላ አሊወስለምስላአሊወስለም ያርርቢቢ

  • @semiraahmedsemira964
    @semiraahmedsemira964 Год назад +1

    Saw saw saw❤❤❤❤❤❤❤

  • @زهراءيامير
    @زهراءيامير 5 лет назад +6

    ሠላም በጣም ታምራላቺሁ አይለያያቺሁ አላህ ከናንተ ይሁን 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @sameeramohammed6565
    @sameeramohammed6565 3 года назад

    ማሻአላህ በጣም የምወደው መዙማ ነው

  • @zadyeguragifekir2685
    @zadyeguragifekir2685 7 лет назад +2

    hayatiiiiiiiiii s a w mash allah😊😍😍😍😍😍😍

  • @ሳአዳይቱብ-ለ1ፈ
    @ሳአዳይቱብ-ለ1ፈ 4 года назад +1

    ትዝታ አለብኝ የዚነ መዙማ

  • @mostafa864
    @mostafa864 6 лет назад +1

    ሱለላህ አለይህ ወሰለም
    ሱለላህ አለይህ ወሰለም

  • @فردوسجمال-ق3خ
    @فردوسجمال-ق3خ 6 лет назад

    በተረፈ ሚፍታህየ በርታ ሀሪፍ ታሪክ ነው

  • @fatuma8181
    @fatuma8181 5 лет назад +1

    ሚፍታህ አላህ እረዘም ያርግልህ እድሜህን

  • @Rose_vlog12
    @Rose_vlog12 12 лет назад +2

    Mash''allah.......lemnger kalat yatrgneal.Allah yezei yeblte sera sertachw lemyet yabkagn ..